ጭንቀት መንሥኤዎቹ እና መፍትሔዎች+ የጭንቀት ትርጉም+ ሥጋዊ ጭንቀቶቻችን+ ጤና ማጣት: ሥራ ማጣት: ትዳር አለመያዝ.....ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Комментарии • 32

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 በእውነት። ትክክል ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏 🙏 🙏

  • @alemneshshenkute1226
    @alemneshshenkute1226 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @EyobBekele-ez1hs
    @EyobBekele-ez1hs Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ሁሉም እዳለ ሆኖ ከምንም በላይ የሀገራችን ሰላም መንሳት ይበልጣል😢😢የቅዱሳኑ አምላክ በምህረቱ ይመልከትልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን :ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን🙏✝️

  • @ኣዝ
    @ኣዝ Месяц назад +1

    ኣሜን ዉድ መምህራች በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጭንቀታችንን ሁሉ እሱ ያቃልልን አሜን

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Месяц назад

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 3 дня назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን ቃልሂወት ያሰማሊን መምህራቺን ኣሜን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Месяц назад +1

    Amen 🙏!!! QHY !

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 Месяц назад +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ካለንበት ጭንቀት ነፃ ያውጣን!

  • @songuru1
    @songuru1 Месяц назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamselam7122
    @selamselam7122 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላካችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን።

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Месяц назад

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Месяц назад

    ለመምራችን ቃለ ህይትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @YeshieTamene
    @YeshieTamene Месяц назад

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 Месяц назад

    ጊቲ ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤amen amen amen amen ❤amen amen amen ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Месяц назад

    የማይጠገብ አገልግሎት ስለምታዘጋጁልን እናመሰግናለን እኔ ይሄዉ አራት አመት ሞላኝ እናተን መከታተል ከጀመርኩኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ZainaZee-p8z
    @ZainaZee-p8z Месяц назад

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin 💒 🎉❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሀገራችን መታወክ ግፍ የበዛበት ቪድወ እያየሁ ላብድነው አለኝ የምለው ተስፋ ያደረኩት እግዚአብሔርን ነበር ግን ስርአተ ቤተክርስቲያንን መኖር አቃተኝ ደግሞ አለማፈሬ ትልቁን ነገር መመኜቴ ለፆም ለፀሎት የደከምኩኝ ውይ ምን ይሻለኛል😰😰😰

  • @YeabYedngllij-qf1bh
    @YeabYedngllij-qf1bh Месяц назад

    Amen amen amen

  • @InnocentBakedBuns-mk2lc
    @InnocentBakedBuns-mk2lc Месяц назад

    AMEN A🤲🤲🤲🤲🤲🤲MEN 🙏 🙌

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Месяц назад

    አሜን፫💕🙏💕🙏💕🙏💕

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ

    😭😭😭ክርስትናን መኖር አቃተኝ ሁሌም እራሴን እጠላለሁ የቁም እሬሳ ሁኛለሁ መች ይሆን ሰው ሁኜ አይምሮየ እሚስተካከለው ማነው የሚረዳኝ

    • @Yr5Jdtt
      @Yr5Jdtt Месяц назад

      ኣይዞሽ የኣምልኮት ስግደት ስገዲ❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ Месяц назад

      @Yr5Jdtt እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @Aeyu-rw2eo
      @Aeyu-rw2eo Месяц назад

      እህቴ ሁላችንም ነን እንደኔም ያለ አይመስለኝም አምላኬ ማሳዘን በየቀኑ በጣም አቅም ሳጣ ወደሀገረ መግባት ወሰኩ ምክንያቱም በዚህ ከቀጠልኩ ተስፍ እቆረጣለው ብየ ሰገው ተስፍ ከመቁረጥ በለይ ደግሞ በደል የለም ተስፍ የምናደረገው አምላክ ስላለ ንስሀ ገብተን ታጥበን ነፅተን ካለንበት እንወጣን​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ Месяц назад

      @@Aeyu-rw2eo 😰😰😰እኔም አገሬ ለመግባት ወስኜ ነበር ድህነቴን ችየ እኖራለሁ ከቤተክርስቲያን ሳርቅ ብየ መዳሜ ኩንትራሽን ሳጨርሽ አይቻልም አለችኝ ስራ ስለሚበዛ ፆም መፆም አልቻልኩም አቃተኝ ተወኩት

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @jugnit
    @jugnit Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይትን ያሰማልን 🙏🏼