Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሂ አለማወቅ ነው እንጂ ተውሂድን አውቆ ማንም ወደጨለማ የሚሄድ የለም።እኔ ሳላቅ ከፍሬ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ወደተፈጠርኩበት መልሶኛል።ወላሂ እስልምና ሰላም ነው።ሳናቀው በሰመ ሙስሊም ኑረን እንጂ።
ሳህ
እኔም እንዳንቺው ነበርኩ
አላህ ያፅናቹህ እህቶችዬ
ሳህእኔምሰላምቴነኝእስላምሀቅነዉ
የአለህ ዜድ እንዴት ከፍረሽ ነበር
ልቦና ይስጠን አብሶ ሀይማኖትን እንደልብስ ለሚቀያይሩት
😍😍😍😍😍
እረ ጉድ ናቸው ምንም ሣይረዱ መቀያየር እንደ ፋሽን አላህ ይርዳን
ሁልግዜ አይሻለሁ ሸምሴ ቤት ማሻአላህ. አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው. ያረብ ያረብ
ኤልሳ አሚን ማር ግራተጋብተዉ ግራ ያጋባሉ
እደው አንቺ ልጅ መልካም ልጅ ነሽ ወላሂ
ከእስልምና ወጥቶ ወደ ኩፍር ወደ ክህደት ለሚወጣ ሠው አይገርምም ምክኒያቱም አላህ ከራህመቱ ስላባረረው ነውና አላህ ካፊርን አይወድም ነኡዙ ቢላሂ ሚነል ኩፍር ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመዱ ረሡለሏህ እውነተኛው አምላክ አሏህ ብቻ ናብቻ ነው ሌላው ሁሉ ባጢል ጣኦት ነው አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም።
አህሌን ወድሜ ሰለምቴነኝ ቁራን አቅራኝ
ማሻ አላህ አላህ ያግራልሺ
አህለን አላህ በእስልምና ያፅናን በረቺ
ነይ ውዴ
አላህ በዲነል ኢስላም የፅነሽ ማማዬ
ነይእኔምያቅሜንአስቀራሻለሁ ፈጣሪእስተፈቀደው
አልሀምዱሊላህ ሰለምተነኝ
ማሻአላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ በዲንሺ ያፅናሽ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ
@@aonline5823 አሚን ያረብ ወኢያኩም ያኦኽተል ከርም
አህሌን ማማዬ አለህ በዲንሽ የፅነሽ
Mashallah allah yatnash
ማሻአላህ የኔውድእህት እንኳንወደተፈጠርሽበትሀይማኖትመጣሽየኔውድአብሽሪበርችማማ
አህ ለንሸምስየ አላህ ከጥሜት ይጠብቀን ኢላሂ ሙስሊም አርገህ እደፈጠርከኚ ሙሥሊም አርገህ ግደለኚ ያረብ
*ሱብሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጣት ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን 😰😰😰😰😰*
አሚን
Amin
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 85 ]ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
ኑየአላህን ቃል ቁርአን ከሪምን እንማር የቁርአን አፍቃሪወች ፍሮፋይሌን በመጫን በተሠብሁኑ
ንግግሯ በጣም ያስታዉቃል ከመጀመሪያዉም አልነበረችም ለሚዲያ ሟሟሟቂያ ነዉ ያቀረቧት በአሁንግዜ ካፊሮች ወደተፈጠሩበት ዲን እየተመለሰ ስለሆነ በንዴት ያቀነባበሩት ነገር ነዉ ፡፡
አላህ የፈለገው ያቀናል አላህ መጨረሻችን ያሳምረው በስልምና ይግደለን
አሏህ ከጥመት ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሠምርልን ያረብ
አሰላምለይኩም ወረህምቱላሂ ወብራካቱሁ አላህ የጭምረላህ ወደም ሸመሰድን የኛ ጀገና አላህ የጠበቅህላይክ ሼር👍👍✅✅ like Sarah ማረገ አተረሱ👍👍👈🥰🥰🥰🥰🥰👍👍
ሠው ግን በጣም ይገርመኛል ሡብሀነሏህ እንደት ከብርሀን ወደ ጨለማ ይሄዳን ወይ ጉድ ወሏሂ ጀነትን ጥሎ ወደጀሀነም ጉዞ አኡዙ ቢላህ ።
አላህ ሱበሀነሁ ወተአለ የፈለገውን ያጠማል የፈለገውን ይመራል አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አለዲንህ
@@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ አሚን ያረብ
አህለን ሸምሠድን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ነዉ አንድ እማዉቀዉ እዉነታ አለኝ አንድ የማዉቃት ልጅ ነበርች አ.አ እናም ልጅቶ ሙሥሊም ነበረች በሥራ ጉዳይ ነበር የተዋወኮት በምሠራዉ ሥራ የሆነ ክርስቲያን ወንድ ትተዋወቃለች ከዛ ቀስ ብሎ እደሚፈቅራት እና ማግባት እደሚፈልጋት ይሠብካተል ከዛ እሷም ሙሥሊም ትሁን እጅ ሥለምነቷ ምንም አታዉቅም እና ሁለቱ ተጋቡ በስተመጨረሻ ልጅ ወለዱ እሷን አከፈራት ይሄ ሁሉ ሥለ ድኖ ምንም እወቀት ሥለሌላት ከፈረች አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ከጥመት ይጠብቀን
አህለን ወንድሜ ሸምሴ በርታልን ግን እስልምናን ለኛ ትተዉልን ከክርስትና ወደ እስልምና ለመጣን ልጆች ደሞ ቁራአን ቀርቸ ነበር ትላለች እደ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልንን
አላህ በዲናችን ላይ ያጵናን ያረብ
አኡዙቢላህ ከኩፉር
አህለን ወንድማችን ሸምስ አሏህ ይጠብቅህ
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሸምሰዲን
አህለን ሸምሴ አው እቺልጅ ለባሌ ብዬነው ስትል ነበር አላህ ይመልሳት
አላህ ይጠብቅህ ሸምሰዲን
ልቦና ለሁላችንም አላህ ይሥጠን ወላሂ እደዚሁ ለፍቅር ብላ የከፈረች ልጂም አለች በሚድያ ነዉ የተገናኙት በአካል እኳን አልተገናኙም ሡበሀን አላህ
ጂል ስጀጀል እቀ አፋጀል አለህ ከከሰርሆች አተድርገን
ሼምሰዲንየ ወንድሜ አቦ ምን ብየ ልግለፅክ የኛ ጄግና ብቻ አሏሁ ሱብሀነሁ ወታአላ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
አላህ ሂድያ ይስጣት ዱአ አድርጉላት እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ወዲሜ አላህይጠብቅህ እኛንምቀጥተኛውን ምንገዲ ይምራን ያረብ ለሚቀያይሩት አሏህ ሂዳይስጣቸው እሱየመራውን ማንም አያጠመው
ዉድ እህቶች ተማሩበት ሼር ስለአረግሀልን እናመሠግናለን በርታ አላህ ይጠብቅህ በጣም የምወድህ የአሄራ ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሸምሰዲን. ወንድማችን በርታ አላህ. ይጠብቅህ አቤት ዉሸት. አቤት ዉሸት. ሰው ከጨለማ ወደ ብርሃን ይመጣሉ. አንቺ. ደግሞ. ከብርሃን ወደ. ጨለማ ይገርማል. አላህ. ሂዳ. ይስጣት. በስ ሲጀመር. በእስልምና ፍቅረኛዬ. ጋደኛ የሚባል የለም አጭበርባሪ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሂዳያውን ይወፍቀን ይወፍቅሽ
ኢላሂ ያአሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን
ሳልፈልግ ሳኩኝ ያረቢ አንተ መጨረሻየን አሳምረዉሰዉ ሰዉ መጀመረያ ማንንማፈቀረ እንዳለብና ሳናቅ ዘለን ሀይማኖታችን የማይፈቅደዉን ለማዲረግ መሮጣችን አኡዙቢላህ
አያስቅም አላህ በዲኔላይ ፅናት ሥጠኝ ነው የሚባለው አላህ ቀልብን እደፈለገ ይገለባብጣል
@@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ እህቴ ወይም ወንዲሜ ሀይማኖት ልብሰ አይደለም የሚቀያየረዉ
@@nomore-qb1fo አላህነውልብንየሚገለባበጣው
ሸምሰድንአላህይጨምርልህ አላህቀጥተኛውንመንገድይምራን
ላኢላሀኢለሏህ አላህ ሆይ፣ሂዳ ሰጣትና ወደተፍጠርችበትመልሳት ያርቢ ሙስሊም አርገህ እደፍጠርከን ሙስሊም አርገህ ግደለን ያርቢ
ዒሳ የመርየም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የአላህ የእግዚአብሔር ሰላምታ በሱና በናቱ ላይ ይስፈን አሚን ፈጣሪው አላህ ዒስን ይጠይቀዋል እተ ዓምልኩኚ ብለሃል ይለዋል
ጌታየ ሆይ በስልምና ላይ አኑረህ በእስልምና ላይ ግዴለኝ ያረብ
ያሳዝናል ወላሂ ብዙዎቹ እስልምናን አለመረዳታቸው ነው እጂ እስልምና የተረዳው ሰው ጉድጓድ ቆፍረውለት ኢስልምናን ከምትቀይር ቢባል ጊድጓዱስጥ ቢገባ ይመርጣል ምክንያቱም ላኢላሀአይለሏ ሙሀመዱ እረሱለሏህ የሚለው ቃልነው ፈላይ የሚያወጣው ሁላችንም በዲናችን ያፅናን ያረብእኔ እራሱ እየጨነቀኝነው የእህቴ ልጅ ያገባቹ ክርስታን ነበር ሰልሞነው ያገባት ለሷ ብሎነው እጂ እምነቱን ተረድቶት አደለም በኀላ ጣጣእዳያመጣ ፈረሁኝ እስኪ ዱአ አርጉለት እዲያፀናው ምክንያቱም እሱ ወድነው እኛ ሴቶች ደሞ ጠካራ ካልሆንን ከባድነው
ወደሜ ሸምሰዲን በረታ 💪🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
ይዲርስላት የሸምሠዲን መልእክት💪👈
ክክክክክክክ ሸምሴ አሳከኝ ዘርግፍዉ አላለምክክክ አላህ ሂዳ ይሰጣት
አረ ነጭ ዉሸት ክክክ እንከን ቁረአን መቅረት በአጠገቡም አልዞሪሽም
አላህከጥመት ይጠብቀን
አላህይጠብቀህ የኔወደም
አላህ ይጠብቅህ ዉድም
አገላለፅ አንደኛ ነህ ሸምሱ በርታ
ሸምሱዬ አላህ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወንድማለም
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ሸምሰዲን
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የነሱ ፍልስፍና አያልቅም አላህ ከኩፍር ይጠብቀን ሙስሊም አድርጎ እንደፈጠረን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን
walikum selam warhamtulahe wberkatuhu አህሌን ወድማችን
Masha allah allah akuber masha Allah
ሱብህን አላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብእኔሰላምቴነኝ አልሂምዱሊላህ ቁርአን ቀረተሸለ ወይ ቁል ሁወላሁ አሀድ ሰመድ ለምየሊድ ወለም ዮውለደ ወለም የኩን ለሁ ኩፉን አሐድ (በል እርሱ አላህ አንድ ነው (1 አላህ (የሁሉ መጠጊያ ነው (2አልወለደም አልተወለደምም )(3ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም) ሱብህን አላህ ኻቲማችን አሰምረው ያአላህ
አላህ ሂዳያ ይስጣት እንኛንም ከንደዛ ሀይኖቱ አላህ ይጠብቀኝ
ጀዛክላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ ወድም
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ሸምሠዲን
ሸምሰድን ፌስቡክ ፔጅህን እንዴት ልዎቅነ ልግበ ለለይክ
ወላሒ፣ሸምስ፣ልጂቱዋ፣ብታሳዝነኝም፣አተ፣ግን፣ስታወራ፣በጣም፣ታስደስተኛለክ፣ታስቀኛለክ፣አላህ፣ይጠብቅክ፣ካሀላል፣ጋ፣በቅረቡ፣አላህ፣አድ፣ያድረጋቹሁ፣ያረብ
Masha Allah My Allah protect you our Hero 💪🌹👍
Walekumselam wendem shmshedin Allah yahfzek barklah fik
አላህ ያጠመመውማንምአያቀናውም አላህ ያቀናውደሙ ማንምአይጠመዉም ሱበሀነላህ ደሙለውንድ ብላቹየምትከፍሩት እህቱች አላህ ልቡናይስጣቹያረቢ መጀምራም ሙስሊምአትመስለኝም
ደብሮኛ ነበር አሣቀችግ ወገናችን
አህለን ወንድም አላህ ይጠብቅህ
ያለእዉቀት የሚልገለበጡት ነገርሥ 😳ኢላሂ መጨረሻየን አሣምርልኝ
በቀን ስንቱን አለህ ወደ እስልምነ እየስገበ ነው አለህ የፈለገውን ከተፈጠረበት የስወጠል የአብ እስልምነዬን አደረሀን ተወፈኒ ቢል ሙስሊሚን.
ሸምስየ የኔወድምእደትነህ
አህሌን ሸምሱ ወሌኩም ሰለም ወራህማቱለህ ወበረካትሁ
لا حولا ولا قوة إلا بالله العلي العظيم يا مقلب القلوب ثبت قلبي علي دينك اللهم آمين
አሰላማላኩም ወራህመቱ ላሂወበረካቱ እሥልምና ለማግኘተ አላህ ሲወፍቀ ብቻነወ
እናሊ ላሂ ወዪናሊሊሂራጅንከስረሻልአላሕሕዪጠብቀን
ወለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ሸምሱ አህለን
አላህ ይመልሳት ሁላችንንም ከጥመት ይጠብቀን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብብብያሳዝናል
ከስልምና ወቶ ወደ ክፍር አላህ ይጠብቀን
እኔ። ኮሜንት። ልሠጣት። ነበር። በወንድ። ፍቅር። ሂዳ። እንጅ። የተለየ። እዉቀት አግኝታ። አይደለም። መቸም።
እኔ መጽሀፍቸዉን አነባለሁ በጣም ነዉ የተገረምኩት ወላህ ከክርሥቲያን ተማሪዎች ቄሦች ናቸዉ እሚገርሙኝ ይሄን መጽሀፍ ይዘዉ ለክርክር መቅረባቸዉ ና እምነት አለን ማለታቸዉ አኡዙቢላህ 🤓
ስለ እኛ እምነት ምንአገባሽ የእራስሽን የእራስሽን እምነት በቂጡ አታውቅም ስራ ፈቶች ምቀኛች ናቹ በማን አምሳል እንደ ተፈጠራችሁ እንኳን የማታውቁ ማይቦች
@@addisaddis119 ሥቄ ልለፍሽ 😄የጳዉሎስ ተረት ሤዲብጂ ሌላ አያሥተምርም አልፈርዲብሽም ሣይመሽብሽ ከጨለማዉ ወደብርሀኑ ነይ👈
Ikkow
@@addisaddis119 ሰልፈልግ ልሳቅ ቆይ አነንተ በምነቹ ነው የምንመቀኘው በጫለማ ስለላቹ 😂😂😂 ሲቀጥል ደግሞ ሙስሊም አመዛዝኖ ነው የፈለገውን ሀይመኖት ውስጥ የሚገባው
ክክክክክ እውናትሽ ነው
የነበርችበትንም ሀይማኖት አታውቀውም ነበር የሄደችበትንም ሀይማኖት አታውቀውም ለወድ ብላ ነው የምትዘል እደፌጣ አላህ ይመልስሽ
አላህይጠብቀን
አሰላማ በላተ
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።አላህ።ሂዲያይስጣት።ያርብ
Alhmeduli Muslim yadrgn ailh mesgan ygbiwe🥰🥰🥰🌹
ኪኪኪኪ ግን የትም ቦታ ፊልም ሲሠሩ ከሙሀመድ አይውርዱም እንደ እንደው እዬብ ጩፍ ጋ ብትሒዱ ማነህ ሲባል ሙሀመድ ከሙሥሊም ውድ ክሪሥታን መጣን ብለው የሚሠሩት ፊልም ከሀ ------ፐ ሙሀመድ ኪኪኪኪ የሙሥሊም ሥም ሙሀመድን ብቻ ነው የሚያቁት አክተሩ ቀይሩት በዚህ አልተሳካላችሁም አይነፍም በልልን ትንሹ አቡ ሀይደር((ሸምሱ )) ግን ይገርመኛል ይህንን ያህል ሠውን ከዉሀ ወድ እሣት ለመውሠድ መልፍት ሱብሀን አላህ ይገርማል በጣም ምርጥ ፊልም ጀምርዋል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ለማንኛውም በርታልን የኛ አለይታ አጥበህ አሥጣቸው እኛንም አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ግን በየሒዳችሁበት ሠለምን ውይም ልንሠልም ነው ሥትሉ ብዙ ሥምች አሉ ወይም ገጣሜያችሁን ቀይሩት ሙሀመድ ሙሀመድ ሙሀመድ ሹ ሀደ አሁን ይች ሙደ ተበልቶባት አልፍል ሱብሀን አላህ አንተ ጥራት ይገባህ ጥርት ያልክ ጌታ አልሀምድሊላህ አለ ኡመተል ሙሀመድ ሥለላህ አለይሒ ወሠልም ሀቢቢና ሙሀመድ
ወላሂ እኔም ትናት አይቻት በጣም ተገርሜ ሱባሀን አላህ
የት አየሽው
@@alfihabshawitea4532 ይቅርታ እህቴ ከጠየቅሽኝ ሁለት ቀን ሁኖታ ል እንደ አጋጣሚ ዳታዬ ዝግ ነበር እኔ ያየሆት facebook,ላይ ነው
ፈጣሪው አላህ ዒሳን እየሱስ ክርስቶስን ይጠይቀዋል እተ እኔና እናቴን ዓምልኩኚ ብለሃል ይለዋል ዒሳም እኔ አምልኩኚዓላልኩም ብልም ታውቅ ነበር ግን ዓላልኩምይላል ዒሳ የአላህ ባሪያ ናችው
እደውም ኢቺ ልጅ እውነታው አፈረጠችው አሁንም በባልዎ እቺ በኢሣ በኢየሡሦ አላመነችም እኮ እደባለፈዎ ልጅ በቃኝ የናተ ወሬ ሠልችቶኝ ነው ሙኡሚን ሠለቸኝ አዳዶቹ ለመምሠል ያህል ለማጠላላት ያህል የማይመለከተው ነገር ወሬና ሙኡሚን አድ አድርጉ ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸው ወድም ሸምሠዲን እንም በቅርብ ነው ወደተፈጠርኩበት የተመለስኩት አድ ስለሠለምቴዎች በኔ ህይዎ ያስተምራቸው ይሁን ብዬ አሠብኩ ጠካራ እዲሆኑ ይረዳቸው ይሆናል ላገኝህ ፈልጌ ነበር
አላህይጨምርልህ
ማሻ አላህ
አረ ጉድ ዬተኘው መርከዝ ነው በክሽ የተማርሺው አቤት ነጭ ውሻት አለህ ሂዲየ ይስጥሽ
ወንድሜ ሸምሰዲን ስወድህ እኮ አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ በየ ቀኑ ብዙ ሰወች ሸሀዳ ይይዛሉ አልሀምዱ ሊላህ ታች ሰፈር የሚያረጉት ተፍቷቸው ተጨንቀው ነው 😂😂 ደግሞ ለባል ብላ ነው አጂሬዋ አላህ ሂዲያ ይስጣት
አወ ሼምሱ ትናንትና አይቼዉ ገርሞኝ ነበእ ከከከከ
ምን ይገርማል ወሬኞች
ግን ድሬማ ይሆናን
አሂለንሻሚሴ
አላህ ይጠብቀን ከብረሃን ወደጨለማ
Allha mecrshachenine yasmerlin😭😭😭welhi
ወዲ ተከትላ ሂዳ አታፍርምደ አፏን ሞልታ ሥታወራ አልሀምዱሊላሂ ኒኢመተል እሥላም
ዋለይኩምሰለምወረህመቱላሂወበረካትሁ
አንድ ሰው ከእስልምና ከወጣ አዱንያ ላይ ነው ሚገደለው ሙርተድ ስለሆነ ማለት ግን ደሞ በሀይማኖት ማስገደድ የለም በሸሪዓ ነው ያለው በሸሪዓ ሚተዳደር ሀገር ላይ አንድ ሰው ከእስልምና ከወጣ ያለ ምንም ጭቅጭቅ ሁክሙ መገደል ነው።
ይችማ ድራማ ነች ሲጀመር ክርስቲያ ኖች ሁሊየ በሙስሊሞች ላይ ድራማ እንዴ ሰሩ ነው እድሜ ልካቸውን ሲዋሺ ይኖራሉ#በርታ ወንዲሜ ሽምሰዲን ቁርአን እና ሀዲስ የሚያውቅ ሙስሊም ወድ ሌላ ሃይማኖት አይሄዲም#ወላሂ ቢላሂ አራት ነጥብ ይች ራሱ ሙስሊም አይደለችም ሲጀመር !!ሙስሊም ብቱን እኳን ስለ ድኗ አታውቅም ብዙ ኢስላምን እና ሙስሊሙችን የሚያሰድቡት ስለ ሀይማኖታቸው አያውቁም ድናቸውን እንዴ ሽቀጥ የሚቀይይሩት እንዴ ደዚች አይነት ና መሰሎቿ ናቸው ።
ወላሂ አለማወቅ ነው እንጂ ተውሂድን አውቆ ማንም ወደጨለማ የሚሄድ የለም።እኔ ሳላቅ ከፍሬ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ወደተፈጠርኩበት መልሶኛል።ወላሂ እስልምና ሰላም ነው።ሳናቀው በሰመ ሙስሊም ኑረን እንጂ።
ሳህ
እኔም እንዳንቺው ነበርኩ
አላህ ያፅናቹህ እህቶችዬ
ሳህእኔምሰላምቴነኝእስላምሀቅነዉ
የአለህ ዜድ እንዴት ከፍረሽ ነበር
ልቦና ይስጠን አብሶ ሀይማኖትን እንደልብስ ለሚቀያይሩት
😍😍😍😍😍
እረ ጉድ ናቸው ምንም ሣይረዱ መቀያየር እንደ ፋሽን አላህ ይርዳን
ሁልግዜ አይሻለሁ ሸምሴ ቤት ማሻአላህ. አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው. ያረብ ያረብ
ኤልሳ አሚን ማር ግራተጋብተዉ ግራ ያጋባሉ
እደው አንቺ ልጅ መልካም ልጅ ነሽ ወላሂ
ከእስልምና ወጥቶ ወደ ኩፍር ወደ ክህደት ለሚወጣ ሠው አይገርምም ምክኒያቱም አላህ ከራህመቱ ስላባረረው ነውና አላህ ካፊርን አይወድም ነኡዙ ቢላሂ ሚነል ኩፍር ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመዱ ረሡለሏህ እውነተኛው አምላክ አሏህ ብቻ ናብቻ ነው ሌላው ሁሉ ባጢል ጣኦት ነው አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም።
አህሌን ወድሜ ሰለምቴነኝ ቁራን አቅራኝ
ማሻ አላህ አላህ ያግራልሺ
አህለን አላህ በእስልምና ያፅናን በረቺ
ነይ ውዴ
አላህ በዲነል ኢስላም የፅነሽ ማማዬ
ነይእኔምያቅሜንአስቀራሻለሁ ፈጣሪእስተፈቀደው
አልሀምዱሊላህ ሰለምተነኝ
ማሻአላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ በዲንሺ ያፅናሽ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ
@@aonline5823 አሚን ያረብ ወኢያኩም ያኦኽተል ከርም
አህሌን ማማዬ አለህ በዲንሽ የፅነሽ
Mashallah allah yatnash
ማሻአላህ የኔውድእህት እንኳንወደተፈጠርሽበትሀይማኖትመጣሽየኔውድአብሽሪበርችማማ
አህ ለንሸምስየ አላህ ከጥሜት ይጠብቀን ኢላሂ ሙስሊም አርገህ እደፈጠርከኚ ሙሥሊም አርገህ ግደለኚ ያረብ
*ሱብሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጣት ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን 😰😰😰😰😰*
አሚን
አሚን
አሚን
Amin
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 85 ]
ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
ኑየአላህን ቃል ቁርአን ከሪምን እንማር የቁርአን አፍቃሪወች ፍሮፋይሌን በመጫን በተሠብሁኑ
ንግግሯ በጣም ያስታዉቃል ከመጀመሪያዉም አልነበረችም ለሚዲያ ሟሟሟቂያ ነዉ ያቀረቧት በአሁንግዜ ካፊሮች ወደተፈጠሩበት ዲን እየተመለሰ ስለሆነ በንዴት ያቀነባበሩት ነገር ነዉ ፡፡
አላህ የፈለገው ያቀናል አላህ መጨረሻችን ያሳምረው በስልምና ይግደለን
አሏህ ከጥመት ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሠምርልን ያረብ
አሰላምለይኩም ወረህምቱላሂ ወብራካቱሁ አላህ የጭምረላህ ወደም ሸመሰድን የኛ ጀገና አላህ የጠበቅህላይክ ሼር👍👍✅✅ like Sarah ማረገ አተረሱ👍👍👈🥰🥰🥰🥰🥰👍👍
ሠው ግን በጣም ይገርመኛል ሡብሀነሏህ እንደት ከብርሀን ወደ ጨለማ ይሄዳን ወይ ጉድ ወሏሂ ጀነትን ጥሎ ወደጀሀነም ጉዞ አኡዙ ቢላህ ።
አላህ ሱበሀነሁ ወተአለ የፈለገውን ያጠማል የፈለገውን ይመራል አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አለዲንህ
@@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ አሚን ያረብ
አህለን ሸምሠድን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ነዉ አንድ እማዉቀዉ እዉነታ አለኝ አንድ የማዉቃት ልጅ ነበርች አ.አ እናም ልጅቶ ሙሥሊም ነበረች በሥራ ጉዳይ ነበር የተዋወኮት በምሠራዉ ሥራ የሆነ ክርስቲያን ወንድ ትተዋወቃለች ከዛ ቀስ ብሎ እደሚፈቅራት እና ማግባት እደሚፈልጋት ይሠብካተል ከዛ እሷም ሙሥሊም ትሁን እጅ ሥለምነቷ ምንም አታዉቅም እና ሁለቱ ተጋቡ በስተመጨረሻ ልጅ ወለዱ እሷን አከፈራት ይሄ ሁሉ ሥለ ድኖ ምንም እወቀት ሥለሌላት ከፈረች አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ከጥመት ይጠብቀን
አህለን ወንድሜ ሸምሴ በርታልን ግን እስልምናን ለኛ ትተዉልን ከክርስትና ወደ እስልምና ለመጣን ልጆች ደሞ ቁራአን ቀርቸ ነበር ትላለች እደ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልንን
አላህ በዲናችን ላይ ያጵናን ያረብ
አኡዙቢላህ ከኩፉር
አህለን ወንድማችን ሸምስ አሏህ ይጠብቅህ
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሸምሰዲን
አህለን ሸምሴ አው እቺልጅ ለባሌ ብዬነው ስትል ነበር አላህ ይመልሳት
አላህ ይጠብቅህ ሸምሰዲን
ልቦና ለሁላችንም አላህ ይሥጠን ወላሂ እደዚሁ ለፍቅር ብላ የከፈረች ልጂም አለች በሚድያ ነዉ የተገናኙት በአካል እኳን አልተገናኙም ሡበሀን አላህ
ጂል ስጀጀል እቀ አፋጀል አለህ ከከሰርሆች አተድርገን
ሼምሰዲንየ ወንድሜ አቦ ምን ብየ ልግለፅክ የኛ ጄግና ብቻ አሏሁ ሱብሀነሁ ወታአላ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
አላህ ሂድያ ይስጣት ዱአ አድርጉላት እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ወዲሜ አላህይጠብቅህ እኛንምቀጥተኛውን ምንገዲ ይምራን ያረብ ለሚቀያይሩት አሏህ ሂዳይስጣቸው እሱየመራውን ማንም አያጠመው
ዉድ እህቶች ተማሩበት ሼር ስለአረግሀልን እናመሠግናለን በርታ አላህ ይጠብቅህ በጣም የምወድህ የአሄራ ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሸምሰዲን. ወንድማችን በርታ አላህ. ይጠብቅህ አቤት ዉሸት. አቤት ዉሸት. ሰው ከጨለማ ወደ ብርሃን ይመጣሉ. አንቺ. ደግሞ. ከብርሃን ወደ. ጨለማ ይገርማል. አላህ. ሂዳ. ይስጣት. በስ ሲጀመር. በእስልምና ፍቅረኛዬ. ጋደኛ የሚባል የለም አጭበርባሪ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሂዳያውን ይወፍቀን ይወፍቅሽ
ኢላሂ ያአሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን
ሳልፈልግ ሳኩኝ ያረቢ አንተ መጨረሻየን አሳምረዉ
ሰዉ ሰዉ መጀመረያ ማንንማፈቀረ እንዳለብና ሳናቅ ዘለን ሀይማኖታችን የማይፈቅደዉን ለማዲረግ መሮጣችን አኡዙቢላህ
አያስቅም አላህ በዲኔላይ ፅናት ሥጠኝ ነው የሚባለው አላህ ቀልብን እደፈለገ ይገለባብጣል
@@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ እህቴ ወይም ወንዲሜ ሀይማኖት ልብሰ አይደለም የሚቀያየረዉ
@@nomore-qb1fo አላህነውልብንየሚገለባበጣው
ሸምሰድንአላህይጨምርልህ አላህቀጥተኛውንመንገድይምራን
ላኢላሀኢለሏህ አላህ ሆይ፣ሂዳ ሰጣትና ወደተፍጠርችበትመልሳት ያርቢ ሙስሊም አርገህ እደፍጠርከን ሙስሊም አርገህ ግደለን ያርቢ
ዒሳ የመርየም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የአላህ የእግዚአብሔር ሰላምታ በሱና በናቱ ላይ ይስፈን አሚን ፈጣሪው አላህ ዒስን ይጠይቀዋል እተ ዓምልኩኚ ብለሃል ይለዋል
ጌታየ ሆይ በስልምና ላይ አኑረህ በእስልምና ላይ ግዴለኝ ያረብ
ያሳዝናል ወላሂ ብዙዎቹ እስልምናን አለመረዳታቸው ነው እጂ እስልምና የተረዳው ሰው ጉድጓድ ቆፍረውለት ኢስልምናን ከምትቀይር ቢባል ጊድጓዱስጥ ቢገባ ይመርጣል ምክንያቱም ላኢላሀአይለሏ ሙሀመዱ እረሱለሏህ የሚለው ቃልነው ፈላይ የሚያወጣው ሁላችንም በዲናችን ያፅናን ያረብ
እኔ እራሱ እየጨነቀኝነው የእህቴ ልጅ ያገባቹ ክርስታን ነበር ሰልሞነው ያገባት ለሷ ብሎነው እጂ እምነቱን ተረድቶት አደለም በኀላ ጣጣእዳያመጣ ፈረሁኝ እስኪ ዱአ አርጉለት እዲያፀናው ምክንያቱም እሱ ወድነው እኛ ሴቶች ደሞ ጠካራ ካልሆንን ከባድነው
ወደሜ ሸምሰዲን በረታ 💪🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
ይዲርስላት የሸምሠዲን መልእክት💪👈
ክክክክክክክ ሸምሴ አሳከኝ ዘርግፍዉ አላለምክክክ አላህ ሂዳ ይሰጣት
አረ ነጭ ዉሸት ክክክ እንከን ቁረአን መቅረት በአጠገቡም አልዞሪሽም
አላህከጥመት ይጠብቀን
አላህይጠብቀህ የኔወደም
አላህ ይጠብቅህ ዉድም
አገላለፅ አንደኛ ነህ ሸምሱ በርታ
ሸምሱዬ አላህ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወንድማለም
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ሸምሰዲን
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የነሱ ፍልስፍና አያልቅም አላህ ከኩፍር ይጠብቀን ሙስሊም አድርጎ እንደፈጠረን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን
walikum selam warhamtulahe wberkatuhu አህሌን ወድማችን
Masha allah allah akuber masha Allah
ሱብህን አላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
እኔሰላምቴነኝ አልሂምዱሊላህ ቁርአን ቀረተሸለ ወይ ቁል ሁወላሁ አሀድ ሰመድ ለምየሊድ ወለም ዮውለደ ወለም የኩን ለሁ ኩፉን አሐድ
(በል እርሱ አላህ አንድ ነው (1 አላህ (የሁሉ መጠጊያ ነው (2አልወለደም አልተወለደምም )(3ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም) ሱብህን አላህ ኻቲማችን አሰምረው ያአላህ
አላህ ሂዳያ ይስጣት እንኛንም ከንደዛ ሀይኖቱ አላህ ይጠብቀኝ
ጀዛክላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ ወድም
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ሸምሠዲን
ሸምሰድን ፌስቡክ ፔጅህን እንዴት ልዎቅነ ልግበ ለለይክ
ወላሒ፣ሸምስ፣ልጂቱዋ፣ብታሳዝነኝም፣አተ፣ግን፣ስታወራ፣በጣም፣ታስደስተኛለክ፣ታስቀኛለክ፣አላህ፣ይጠብቅክ፣ካሀላል፣ጋ፣በቅረቡ፣አላህ፣አድ፣ያድረጋቹሁ፣ያረብ
Masha Allah
My Allah protect you our Hero 💪🌹👍
Walekumselam wendem shmshedin Allah yahfzek barklah fik
አላህ ያጠመመውማንምአያቀናውም አላህ ያቀናውደሙ ማንምአይጠመዉም ሱበሀነላህ ደሙለውንድ ብላቹየምትከፍሩት እህቱች አላህ ልቡናይስጣቹያረቢ መጀምራም ሙስሊምአትመስለኝም
ደብሮኛ ነበር አሣቀችግ ወገናችን
አህለን ወንድም አላህ ይጠብቅህ
ያለእዉቀት የሚልገለበጡት ነገርሥ 😳
ኢላሂ መጨረሻየን አሣምርልኝ
በቀን ስንቱን አለህ ወደ እስልምነ እየስገበ ነው አለህ የፈለገውን ከተፈጠረበት የስወጠል የአብ እስልምነዬን አደረሀን ተወፈኒ ቢል ሙስሊሚን.
ሸምስየ የኔወድምእደትነህ
አህሌን ሸምሱ ወሌኩም ሰለም ወራህማቱለህ ወበረካትሁ
لا حولا ولا قوة إلا بالله العلي العظيم
يا مقلب القلوب ثبت قلبي علي دينك اللهم آمين
አሰላማላኩም ወራህመቱ ላሂወበረካቱ እሥልምና ለማግኘተ አላህ ሲወፍቀ ብቻነወ
እናሊ ላሂ ወዪናሊሊሂራጅንከስረሻልአላሕሕዪጠብቀን
ወለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ
ሸምሱ አህለን
አላህ ይመልሳት ሁላችንንም ከጥመት ይጠብቀን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብብብ
ያሳዝናል
ከስልምና ወቶ ወደ ክፍር
አላህ ይጠብቀን
እኔ። ኮሜንት። ልሠጣት። ነበር። በወንድ። ፍቅር። ሂዳ። እንጅ። የተለየ። እዉቀት አግኝታ። አይደለም። መቸም።
እኔ መጽሀፍቸዉን አነባለሁ በጣም ነዉ የተገረምኩት ወላህ ከክርሥቲያን ተማሪዎች ቄሦች ናቸዉ እሚገርሙኝ ይሄን መጽሀፍ ይዘዉ ለክርክር መቅረባቸዉ ና እምነት አለን ማለታቸዉ
አኡዙቢላህ 🤓
ስለ እኛ እምነት ምንአገባሽ የእራስሽን የእራስሽን እምነት በቂጡ አታውቅም ስራ ፈቶች ምቀኛች ናቹ በማን አምሳል እንደ ተፈጠራችሁ እንኳን የማታውቁ ማይቦች
@@addisaddis119 ሥቄ ልለፍሽ 😄
የጳዉሎስ ተረት ሤዲብጂ ሌላ አያሥተምርም አልፈርዲብሽም
ሣይመሽብሽ ከጨለማዉ ወደብርሀኑ ነይ👈
Ikkow
@@addisaddis119 ሰልፈልግ ልሳቅ ቆይ አነንተ በምነቹ ነው የምንመቀኘው በጫለማ ስለላቹ 😂😂😂 ሲቀጥል ደግሞ ሙስሊም አመዛዝኖ ነው የፈለገውን ሀይመኖት ውስጥ የሚገባው
ክክክክክ እውናትሽ ነው
የነበርችበትንም ሀይማኖት አታውቀውም ነበር የሄደችበትንም ሀይማኖት አታውቀውም ለወድ ብላ ነው የምትዘል እደፌጣ አላህ ይመልስሽ
አላህይጠብቀን
አሰላማ በላተ
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።አላህ።ሂዲያይስጣት።ያርብ
Alhmeduli Muslim yadrgn ailh mesgan ygbiwe🥰🥰🥰🌹
ኪኪኪኪ ግን የትም ቦታ ፊልም ሲሠሩ ከሙሀመድ አይውርዱም እንደ እንደው እዬብ ጩፍ ጋ ብትሒዱ ማነህ ሲባል ሙሀመድ ከሙሥሊም ውድ ክሪሥታን መጣን ብለው የሚሠሩት ፊልም ከሀ ------ፐ ሙሀመድ ኪኪኪኪ የሙሥሊም ሥም ሙሀመድን ብቻ ነው የሚያቁት አክተሩ ቀይሩት በዚህ አልተሳካላችሁም አይነፍም በልልን ትንሹ አቡ ሀይደር((ሸምሱ )) ግን ይገርመኛል ይህንን ያህል ሠውን ከዉሀ ወድ እሣት ለመውሠድ መልፍት ሱብሀን አላህ ይገርማል በጣም ምርጥ ፊልም ጀምርዋል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ለማንኛውም በርታልን የኛ አለይታ አጥበህ አሥጣቸው እኛንም አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ግን በየሒዳችሁበት ሠለምን ውይም ልንሠልም ነው ሥትሉ ብዙ ሥምች አሉ ወይም ገጣሜያችሁን ቀይሩት ሙሀመድ ሙሀመድ ሙሀመድ ሹ ሀደ አሁን ይች ሙደ ተበልቶባት አልፍል ሱብሀን አላህ አንተ ጥራት ይገባህ ጥርት ያልክ ጌታ አልሀምድሊላህ አለ ኡመተል ሙሀመድ ሥለላህ አለይሒ ወሠልም ሀቢቢና ሙሀመድ
ወላሂ እኔም ትናት አይቻት በጣም ተገርሜ ሱባሀን አላህ
የት አየሽው
@@alfihabshawitea4532 ይቅርታ እህቴ ከጠየቅሽኝ ሁለት ቀን ሁኖታ ል እንደ አጋጣሚ ዳታዬ ዝግ ነበር እኔ ያየሆት facebook,ላይ ነው
ፈጣሪው አላህ ዒሳን እየሱስ ክርስቶስን ይጠይቀዋል እተ እኔና እናቴን ዓምልኩኚ ብለሃል ይለዋል ዒሳም እኔ አምልኩኚ
ዓላልኩም ብልም ታውቅ ነበር ግን ዓላልኩም
ይላል ዒሳ የአላህ ባሪያ ናችው
እደውም ኢቺ ልጅ እውነታው አፈረጠችው አሁንም በባልዎ እቺ በኢሣ በኢየሡሦ አላመነችም እኮ እደባለፈዎ ልጅ በቃኝ የናተ ወሬ ሠልችቶኝ ነው ሙኡሚን ሠለቸኝ አዳዶቹ ለመምሠል ያህል ለማጠላላት ያህል የማይመለከተው ነገር ወሬና ሙኡሚን አድ አድርጉ ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸው ወድም ሸምሠዲን እንም በቅርብ ነው ወደተፈጠርኩበት የተመለስኩት አድ ስለሠለምቴዎች በኔ ህይዎ ያስተምራቸው ይሁን ብዬ አሠብኩ ጠካራ እዲሆኑ ይረዳቸው ይሆናል ላገኝህ ፈልጌ ነበር
አላህይጨምርልህ
ማሻ አላህ
አረ ጉድ ዬተኘው መርከዝ ነው በክሽ የተማርሺው አቤት ነጭ ውሻት አለህ ሂዲየ ይስጥሽ
ወንድሜ ሸምሰዲን ስወድህ እኮ አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ በየ ቀኑ ብዙ ሰወች ሸሀዳ ይይዛሉ አልሀምዱ ሊላህ ታች ሰፈር የሚያረጉት ተፍቷቸው ተጨንቀው ነው 😂😂 ደግሞ ለባል ብላ ነው አጂሬዋ አላህ ሂዲያ ይስጣት
አወ ሼምሱ ትናንትና አይቼዉ ገርሞኝ ነበእ ከከከከ
ምን ይገርማል ወሬኞች
ግን ድሬማ ይሆናን
አሂለንሻሚሴ
አላህ ይጠብቀን ከብረሃን ወደጨለማ
Allha mecrshachenine yasmerlin😭😭😭welhi
ወዲ ተከትላ ሂዳ አታፍርምደ አፏን ሞልታ ሥታወራ አልሀምዱሊላሂ ኒኢመተል እሥላም
ዋለይኩምሰለምወረህመቱላሂወበረካትሁ
አንድ ሰው ከእስልምና ከወጣ አዱንያ ላይ ነው ሚገደለው ሙርተድ ስለሆነ ማለት ግን ደሞ በሀይማኖት ማስገደድ የለም በሸሪዓ ነው ያለው በሸሪዓ ሚተዳደር ሀገር ላይ አንድ ሰው ከእስልምና ከወጣ ያለ ምንም ጭቅጭቅ ሁክሙ መገደል ነው።
ይችማ ድራማ ነች ሲጀመር ክርስቲያ ኖች ሁሊየ በሙስሊሞች ላይ ድራማ እንዴ ሰሩ ነው እድሜ ልካቸውን ሲዋሺ ይኖራሉ
#በርታ ወንዲሜ ሽምሰዲን
ቁርአን እና ሀዲስ የሚያውቅ ሙስሊም ወድ ሌላ ሃይማኖት አይሄዲም#ወላሂ ቢላሂ አራት ነጥብ
ይች ራሱ ሙስሊም አይደለችም ሲጀመር !!
ሙስሊም ብቱን እኳን ስለ ድኗ አታውቅም
ብዙ ኢስላምን እና ሙስሊሙችን የሚያሰድቡት
ስለ ሀይማኖታቸው አያውቁም ድናቸውን እንዴ ሽቀጥ
የሚቀይይሩት እንዴ ደዚች አይነት ና መሰሎቿ ናቸው ።