ወርቃማ የሕይወት መመሪያ በወንድም አቤል ተፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • " ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
    (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:8-9)

Комментарии • 195

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ደካማ ሃፅያተኛ እህታችሁን ወለተ ሰማያት እያላችሁ አስቡኝ ቃሉን ሰምተን ለንስሐ የተዘጋጀን ለመልካም ሥራ የተጋን እንዲያደርገን አምላካችን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን

  • @tube8290
    @tube8290 5 лет назад +2

    መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን ነገር ግን ቃለ እግዚአብሔር dislike የምታረጉ ሰዎች please ካልተመቻችሁ ዝም ብላችሁ እለፉ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 2 года назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን : :

  • @ትዕግሥትፅጌማርያምፅጌማር

    *እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በሀይማኖት በምግባር በአገልግሎት በቤቱ ያፀናልን አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ወንድማችን*

    • @adissgerma3902
      @adissgerma3902 6 лет назад

      ትግስት ፅጌ ማርያም amen amen amen

    • @safeermall9363
      @safeermall9363 6 лет назад

      ትግስት ፅጌ ማርያም ቃለህይወት ያሠማልን

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 5 лет назад

      @@adissgerma3902 Amen Amen Amen bwenati

    • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ
      @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ 5 лет назад

      ቃለ ሂወትን ያሰማልን
      እኔን ምከሩኝ ትምርህት እሰማለሁ ግን ስጠየቅ አላስታውስም እና በራሴ እናደዳለሁ ደካማ እህታችሁ ነኝ😭😭ምከሩኝ

    • @eth3816
      @eth3816 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 3 года назад +1

    እግዚአብሔርይመሥገን እደዚህየሂወትምግየሚመግቡ ወድሞችንእግዚአብሔርያብዛልን ቃለህይወትያሠማልንወድማችንፀጋውንያብዛልህ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @budabusg6276
    @budabusg6276 6 лет назад +19

    *ቃለህወትን ያስማልን ወድማችንንን አቤልል መምህራችንን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛም የስማነውን በልቦነችንንን ስሌዳ ይፆፍልንንን 30፡፡፡፡፡60፡፡፡፡፡፡100 „„ ያማር ፍሬ እድነፍራ ይርዳንንን ትምህርትህ ሁሉ ፍራማ ነቸው እድሜህን ልዑል እግዚአብሄር ያርዝምልህ አሜንንንንንን*

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ የተመሠገነ ይሁን። መምህራችን በእውነት በጣም ታላቅ ድንቅ የአግዛብሔር ቃል ነው ።አጥንትንና ልብን ሰርሰሮ የሚገባ ነው የነብሰ በእውነት ሕይወቷ ይህ ነው አብዝተተው የመገቡን። መ/ር አሁንም አብዝቶ እውቀትን ከፀጋው ጋር የስጦት የማያልፈውን ዘላለማዊ ምንግሥቱን ያውርሰልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።እኛም ሰምተን 30 60 100 ፍሬን እንድናፈራ የአምላክችን ቅድሥ ጸቃድ ይሁን የእመቤታችን ምልጃና ፀልት አይለየን ። ወሰበሀት ለእግዚአብሔር ። አሜንንን። ይቆየን ይቆየን ።።።

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠኝ🤲😢😢

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ

    የድግል ማረያም ልጅ ቸሩመድሀኒለም የተመስገነ ይሁን ወድሜ ቃለህወት ያስማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ልቦናችንን ይስብስብልን

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን
    በውነት ድቅ ትምሕርት ነው መምሕር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን እግያብሔር አምላክ ይባልክልን እናንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 4 месяца назад

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እግዚብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @fyhfygdugfyv1603
    @fyhfygdugfyv1603 4 года назад

    ቃለሒወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያዋርስልን ወድም አቤል ተፈራ ፀጋዉን ያብዛልሕ

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን የድግል ማርያም ልጅ ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @eth3816
    @eth3816 4 года назад

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እኛም30 60 100 እንዲንሀፈራ እግአብሔር ፊቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 4 года назад

    ቃለህወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመኒህን ያራዝምልን ወንዲማችን አቤል ጹጋውን ያራዝምልን አሜንንን

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 4 года назад

    ወእዉነት መምህር አቤል ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልን ፀጋዉን ያልብሰልን

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 года назад

    በእውነት ለውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰላምህን ያብዛልን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን ፫
    ወንድማችን አቤል እንወዳለን እናከብራለን ኑርልን💖💖💖

  • @اااا-ب3ب7ر
    @اااا-ب3ب7ر 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 4 года назад

    መምህር አቤል ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    እመብርሀን ፀጋውን አብዝታ ትግለፀልህ

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን ወንድም። አቤል እግዚአብሔር። ያገለግሉት ዘመን ይባርክ እድሜ። ጤና ይጠብቅልን

  • @ወለተሥላሴመብራት
    @ወለተሥላሴመብራት 6 лет назад +6

    በውነት ለመምህራችን አቤል ቃለህይወትን ያሠማልን ፀገውን ያብዛልን እረጀም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን የመቤታችን አማላጅነት ከአንተጋር ይሁን

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከአንተ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ በህይወቴ እንድኖረው እመብርሃን ትርዳኝ

  • @fantafanta516
    @fantafanta516 2 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ፫

  • @ናንየናንየ
    @ናንየናንየ 3 года назад

    ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልኝ መምህሬ ፀጋውን ብዝት ያርግልህ. ትምህርቶህ ሁሌም እራሴን እዳይ ያደርገኛል. ዘወትር ብሰማህም አልሰለችህ.
    ጌታም የኔን ልብ ይክፈትልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 года назад

    አቤቱ ይቅር ብልን እረድና መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ወንድማችንን የምንወድህ እንቁችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @Fano44
    @Fano44 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @zenewredae6887
    @zenewredae6887 Год назад

    ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን መምህራችን💖🙏

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን አሜን (፫) ቃለሔወት ያሠማልን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @webjg8751
    @webjg8751 3 года назад

    ቃለሕይወትን ያሠማልን መሕሕራችን🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 3 года назад

    Amen amen amen wodemeche kale hiwot yasemale wodemeche

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Amen amen amen Kale hiyiwet yasemalin

  • @ethiopiaethiopia5060
    @ethiopiaethiopia5060 4 года назад

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen egzybhier segewen yabezalen wendemachen egzybhier ergem edemya ketena ga yesetelen

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 5 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ለመምህራችን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 3 года назад

    አሜንአሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wudase5544
    @wudase5544 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ጥዑም መምህር

  • @samsunga10saow22
    @samsunga10saow22 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይማስግን ለመምህርችን እድሜ ጤና ፀጋአወ ይሰጣልን 30/60/100ፌሬ የምን ፌርበት አምላክ ቅድስ ይስጣን ቃል ህወትን ይስማልን💯💯📚📖🙌💚❤️💛⛪️⛪️⛪️

  • @እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ

    በእውነቱ ለወንድማችን አቤሎ ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀጋው በሞገሱ በቤቱ ያዝናልን እመአምላክ አብዝታ ትባርክህ ወንድማችን እኛም በሠማነው ቃል 10,30,100 አንድናፈራ ቸሩ አምላካችን ይርዳን

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @btahmbethem3498
    @btahmbethem3498 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እኛም ሰምተን 30 /60/100 እንድናፈራ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን

  • @ashatubalinahe6439
    @ashatubalinahe6439 3 года назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @tsehaygere4517
    @tsehaygere4517 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር አምላክ ክቡር ስጋውና ክቡር ደሙ ለመቀበል ያብቃን በቸርነቱ

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 года назад

    እውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነዉ ወደ ተግባር እንድንቀይረዉ እግዚአብሔር ይርዳን 30/60/100 ፋሬ እንድናፍራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🙏🙏🙏♥️♥️

  • @gootoo454
    @gootoo454 5 лет назад

    AMENAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN KALEHIWET YASEMALN

  • @ዜድነኝየተዋህዶልጅ
    @ዜድነኝየተዋህዶልጅ 3 года назад

    በእዉነት ትክክል ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልኝ ውንድሚችን👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 4 года назад

    Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @lovelobe9317
    @lovelobe9317 5 лет назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎትዘመንክን ያርዝምልን

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎ አባታችን
    እግዚአብሔር በይቅርታና በምህረቱ ያስበኝ😭አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 2 года назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን⛪⛪🙏🙏🙏

  • @አመተስላሴመልኩ
    @አመተስላሴመልኩ 6 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርጠባቂዬነውM

    እግዚአብሔር ሆይ ቀሪ ዘመኔን በቤተ መቅደስ አኑረኝ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልንን ወንድማችንን

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን

  • @astertawk4636
    @astertawk4636 5 лет назад

    ለአስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን አቤል ተፈራ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን
    ሁላችንንም ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ወርቃማ የሆነ ህይወት ይስጠን አሜን

  • @ተዋህዶሃይማኖተይ-ጐ7ሠ

    kale hiwet yasemalen wendemachen. egziabher amlak yelebachen hasab ewen yargelen le mengestu yabkan weladite amlak be meljawa tegobegnen.

  • @mebratwoldesenbet5346
    @mebratwoldesenbet5346 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @destadesta8955
    @destadesta8955 3 года назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @bezawitworkneh9452
    @bezawitworkneh9452 4 года назад

    እውነትወድማችንቃለሂውትይሰማልንደስየሚልትምህርትነው

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 лет назад

    *ወንድም አቤል መካሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ አንተን የሚያስከፋክን ክፉ ነገር ሁሉ ካንተ ያርቅልክ ላንተ ያለኝን አክብሮት የሚገልፅ ቃል የለኝም ።ፀጋ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይብዛልክ ቃለ ህይውትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑርልን*

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @abebutegegne3273
    @abebutegegne3273 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድረብን

  • @saram1104
    @saram1104 6 лет назад +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 4 года назад

    አሜን ቃልሂወት ያሰማል

  • @masinader4838
    @masinader4838 2 года назад

    ቃላ ይወትን ያሰመልን ማምረችን

  • @mastewalanrsaw7092
    @mastewalanrsaw7092 5 лет назад

    ወንድማችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን የህይወት ፍሬ እንድናፈራ ፈጣሪ ያድለን

  • @genettsegsy7892
    @genettsegsy7892 6 лет назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

    • @monagezayie4269
      @monagezayie4269 5 лет назад

      ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜንፀጋወንይብዛልክ

  • @egzeabharergnayenewamename350
    @egzeabharergnayenewamename350 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንመምህራችን

  • @ሠላም-ቀ7ጐ
    @ሠላም-ቀ7ጐ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ4ቨ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥህ እኛንም የተማርነውን ለመተግበር በቸርነቱ ይርዳን አሜን

  • @ghgggghhj6449
    @ghgggghhj6449 5 лет назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ በረከቱ ይደርብን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @melkamaddis9582
    @melkamaddis9582 6 лет назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 5 лет назад

    Amen amen kalehiyot yasemaln amen amen

  • @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏

  • @maryammoallem6538
    @maryammoallem6538 6 лет назад +1

    ኤግ ዛ ብሔር ሕይ ልምምሐራቼን ቃለ ሕይወት ይስማለን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭

  • @mezgebumezgebu4019
    @mezgebumezgebu4019 5 лет назад +1

    Kalehiwetn yasemaln edmina stegawn yabzalen

  • @saratsegaye3559
    @saratsegaye3559 5 лет назад

    መምህ አቤል ቃለ ህይወትን ያስማልን አሚን

  • @alemuaddis6391
    @alemuaddis6391 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @semiraasefie5690
    @semiraasefie5690 6 лет назад +1

    Amen wedimachin memherachin be ewunetu tsegawun yabizalh yagelglot zemenhn yarzmln kalehiwot yasemaln yesemanewn belbonachin yasadirbn

  • @SaadSaad-vt1td
    @SaadSaad-vt1td 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን
    እኛም ሠምተን እድተገብር መንፈስቅዱስ በልባችን ይስረፅልን አሜን!!!

  • @semhalcamara5011
    @semhalcamara5011 6 лет назад +3

    Amen Yagelglot zemenhn yarzmln wendmechn

  • @fathimafathi5472
    @fathimafathi5472 6 лет назад +1

    kalhiwet yasemalin yagelgilot zemenihin yasirezimlih Amen Amen Amen

    • @safeermall9363
      @safeermall9363 6 лет назад

      Fathima Fathi አሜን አሜን አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @GeniAbebe5029
    @GeniAbebe5029 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን😢

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe3728 6 лет назад +2

    Amen Kalehiyoton hiyotn yesemalin

  • @AaAa-rk8pq
    @AaAa-rk8pq 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @xxxlll2067
    @xxxlll2067 6 лет назад +2

    አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 лет назад

      ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @lilinatefratefralilinatefr2827
    @lilinatefratefralilinatefr2827 6 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን