በጸሎት ሕይወት የዲያብሎስ ፈተናዎች ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 176

  • @user-hg3lu6oz8n
    @user-hg3lu6oz8n 5 лет назад +14

    እግዚአብሔር ይምስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ እና እንቁ ወንድማችን አቤሎ ቃለህይወትን ያሰማልን ባአንተ ምክር ትምህርት ሂወቴ ተለውጧል በዚህ ፔጅህ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን በእውነት

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 года назад

      ኣሜንንን 🤲🤲🤲

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 5 лет назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፥፥ የጠላት ተንኮል ተነቅቶበታል በፀሎትና በስግደት እንበቀለዋለን።

  • @simonsimon4553
    @simonsimon4553 5 лет назад +3

    አግዚአብሔር ይመሰገነ ወንድማችን ቃለህይውት ያሰማንልን ያሰማን በጸሎ አሰበኝ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 года назад +1

    በእውነት አሁን እራሱ እንቅልፍ እንቅልፍ እያለኝ ነው የጨረስኩት ወንድም አቤል የጠየኩህ ጥያቄ ይሄ ነበር አሁን ግልፅ ሆነልኝ ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጠን እስከመጨረሻው ያፅናንን ለንስሀ ሞት ያብቃ አሜን እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-jm4sx3qw3f
    @user-jm4sx3qw3f 5 лет назад +4

    ይሄ ትምህርት ለኔ ነው በትክክል የኔ ጉድ ነው ፈጣሪ ይቦና ይስጠኝ

  • @user-vg2od8we8m
    @user-vg2od8we8m 5 лет назад +13

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እውነት አባታችን እድሜ ና ጤና ይሥጥልን
    ማንነቴን አላውቅም ነበር ግን አሁን እራሴን እያወኩነው እግዚአብሔር የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uo5od9re5o
    @user-uo5od9re5o 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለምህ ይህብዛልን ወንድመችን አቤልዬ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያአግልገሎት ዘመንህን ያርዚምል ወንድማችን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 5 лет назад +6

    *እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን*

    • @vdvd2244
      @vdvd2244 5 лет назад

      ለመምህራችን ቃልህይውት ያማልንአሜን

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 года назад

      ኣሜንንን 🤲🤲🤲

  • @tgmaryajaabadhaittifufabay4343
    @tgmaryajaabadhaittifufabay4343 5 лет назад +7

    እግዚአበሔር ይመስገር ለወንድምችን
    ቃለ ህይውት ያስማልን በእውነት

    • @serkalemdebalke7118
      @serkalemdebalke7118 5 лет назад

      እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልህ መምህር አቤል በእውነቱ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይቆይልን እንደእናንተ አይነት የተዋህዶ እንቁወች በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በፀለት እንድ ንብረት እግዚአብሄር አምላክ ይር ዳን አሜን አሜን አሜን

  • @habashatube9308
    @habashatube9308 3 года назад +1

    Qala hiyoti yasamalen mamrchn 🙏🙏🙏

  • @arabia9157
    @arabia9157 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

    • @AliAli-eq8oz
      @AliAli-eq8oz 5 лет назад +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 4 года назад

      ይሳለሙ የማርያም ልጅ Arabia9 .AmenAmenAmen💖💖💖❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 года назад

    Kalehiwet yasemaln, memhrachn egziabher amlak xegaw yabzalot, le agerachn selam yadrgln, Amen.

  • @user-rt8vx4ul6m
    @user-rt8vx4ul6m 5 лет назад +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
    አምላክ በቤቱ ያፅናወት
    እራሴን ነው እዚህ ትምህርት ውስጥ ያገኘውት እውነት

  • @user-os2nu2we3y
    @user-os2nu2we3y 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መ/ር አቤል እግዚአብሄሬ ይጨመርልወት ይህ የሠይጣን ፈተና በህይወቴ እየተጫወተብኝ ነው ስብከት ስሰማ እንቅልፍ ስፀልይ እቅልፍ ማህበር ልሳተፍ ስል እንቅልፍ ይጥለኛል እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ (ስደተኛ እህታችሁ ወለተ ማሪያም )ነኝ አቤቱ የልቤን ብርሀን አብራልኝ

  • @aserttefera350
    @aserttefera350 5 лет назад

    Amen le memherachin kale hiwoten yasemalen amen tesfa megest sameyten yawerslen amen amen amen

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 лет назад +1

    ቃለህወት፡ያሰማልን፡መምህር፡አቤል

  • @silassilas5354
    @silassilas5354 5 лет назад +4

    በእው እሄ ሁሉ የፆሎት ፈተና እኔ ጋ ኣለ
    ለፆሎት መቆም ከጀመሩኩት ከሁት ዓመት በላይ ሁነኛል ለፆሎት ፍላጎት ኣለኝ ግን በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በስርዓት ማለት ኣልቻልኩም ኣንድ ቀን ይሰካልኛል እያልኩ በተስፉ እኖራለሁኝ
    እሄ ፈተና ከኔ እንድወገድሊኝ ደካማ እህታችሁ በፆሎታችሁ ኣስቡኝ

    • @user-os2nu2we3y
      @user-os2nu2we3y 5 лет назад

      እግዚአብሄር ይርዳሽ

    • @ncjdjdkd2713
      @ncjdjdkd2713 5 лет назад

      እግዚአቢሄር ይርዳሽ እህቴ አባ ዮሀንስን ተቀታተይ

  • @utfy3687
    @utfy3687 3 года назад +1

    መምህራችን አበልዬ በኡንት ለኔስ የስደት ህወቴ ነህ ለኔ ክብር ልድግል ማርያም ልጅ ባንቴ አድሮ ማኑንቴየ ያስተማርኝ ፀጋዉ ያብዛልህ በቃ ቃላት የለኝም እድመ ከጥና ጋራ ይስጥህ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 3 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wademachin 💚 💚 💚

  • @hannahgoshu8212
    @hannahgoshu8212 5 лет назад +2

    እግዚአብሕር ይመስገን ውድማችን ቃለ ህይውትይአሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ይአገልግሉትህን ዘመን ክን
    ፍጣሪይባርከው
    መንግስተ ሰማያትን ይአዋርስልን አሜን አሜን አሜን/፫/

  • @user-rr1he3vt4y
    @user-rr1he3vt4y 5 лет назад +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መግሰተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በጰለታችሁ አሰቡኝ ወለተማርያም ነኝ

    • @areej507
      @areej507 5 лет назад

      በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን ተስፋ መግስተ ስማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hanayitasfa2992
    @hanayitasfa2992 3 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🕯️🕯️🕯️

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን ወንድሜ። እረጅም እድሜ። ጤና ይጠብቅለን

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር። ይመስገን በእውነት። ወድማችን እግዚአብሔር። እድሜና ጤና ይስጥልን
    ቅዳሴውን የግድ ነው ልክክ ነው እግዚአብሔር። ቢረዳን ብንማር ጥሩነው

  • @kuye.2984
    @kuye.2984 5 лет назад +3

    በትክክል እውነት ይህ ሁሉ ነገር በህይወቴ ውስጥ አለ እግዚአብሔር ያግዘኝ

  • @ethipiazara7758
    @ethipiazara7758 5 лет назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    አባታችን እድሜህን ያርዝምልን እግዚአብሔር

  • @hanamaria4250
    @hanamaria4250 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን የአገልግሎት ዘመህን ያርዝምልን

  • @haymiybelay6257
    @haymiybelay6257 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 5 лет назад +1

    *እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በፀሎት ለመፅናት ወንድማችን እራሴን እዚህ ውስጥ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ*

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 11 дней назад

    አባታችንቃለሂወት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን
    ቃለ ህይወት ያስማልን አዎ በእውነት
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-mp9mw1or6e
    @user-mp9mw1or6e 5 лет назад +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @imullermydar6517
    @imullermydar6517 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልንመምህሬ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @selamleethiopayoutube5114
    @selamleethiopayoutube5114 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሣማል በጣም ይገርማል የህ ሁሉ የኔይወት ነው በጣም ይፈትነኛል ለጸሎት ሥነሣ ፈጣሪ አንተ አሥበኝ🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @salmarafik8618
    @salmarafik8618 5 лет назад

    Amen amen amen kalhewuten yasemalen memherachen egzeyabehar hulam bebatu yanuren

  • @dinkneshnega2946
    @dinkneshnega2946 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን!!!

  • @zamzam4252
    @zamzam4252 5 лет назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @hshssjsjesuujjh7607
    @hshssjsjesuujjh7607 5 лет назад +1

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @sulaiman2656
    @sulaiman2656 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 💒💒

    • @jedojuzef6352
      @jedojuzef6352 5 лет назад

      ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 3 года назад

    በእውነት መምህራችንን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ!

  • @tekianguse5133
    @tekianguse5133 4 года назад

    Amen kale hiwet yesmalen egzbeher belbchin yehdrelen

  • @snetayehuchrenet5332
    @snetayehuchrenet5332 3 года назад

    ቃለሂወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ያገሎትዘመንያርዝምልን

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም አመሥግናለሁ! !

  • @user-tj6bo8ge4s
    @user-tj6bo8ge4s 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ አሜን

  • @user-lw2rd1cc5w
    @user-lw2rd1cc5w 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @razon.9990
    @razon.9990 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ic4pc7py4h
    @user-ic4pc7py4h 5 лет назад +2

    Amen amen amen kal hiwot yasemalen memherachin egizhaber netueh lebona yesten
    Egam yesemanwen belibonachin yasadrelen

    • @hf3459
      @hf3459 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @fatya9831
      @fatya9831 2 года назад

      Amen amen amen kal hiwot yasemalen edeme ena xen gar

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 года назад

    አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሠማን ያሠማነውን በልቦናችን ያሠድሪብን

  • @Tube-zj9fq
    @Tube-zj9fq 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @fdgyrsa8180
    @fdgyrsa8180 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @user-un8it6nd2u
    @user-un8it6nd2u 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-sb5qb5py5v
    @user-sb5qb5py5v 5 лет назад

    በእውነት መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያስማልን አሁን ይትጸቀሱት ሁሉ ይኔ ህይወት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ጤና እና እድሚ ይስጥልን

  • @user-mo9qd3nm3e
    @user-mo9qd3nm3e 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 года назад

    እግዚአብሔር ዕድደመና ጤና ይስጥልን ወንድማችንፅጋው ያብዛልን

  • @user-hd3mf4dy1j
    @user-hd3mf4dy1j 5 лет назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fantafanta516
    @fantafanta516 2 года назад

    በእውነት ለበምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 года назад

    ወድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን እኔም የምፈተንበትን ምርር ያለኝ ነዉ አብጠርጥረሕ የገለፅከዉ አሁንም እዉቀት ጥበቡን አያጓድልብሕ

  • @user-qb1yk9te9w
    @user-qb1yk9te9w 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የተናገርከው ሁሉ በኔ ላይ የያለ ችግር ነው እግዚያአብሄር ይስጥልኝ

  • @user-sv4rt7nh7u
    @user-sv4rt7nh7u 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት

  • @user-ys2sj1mp9k
    @user-ys2sj1mp9k 5 лет назад +3

    ልክ ነው እኔማ እየፀለይኩ እያለሁ በሀሳብ እሩቅ እህዳለሁ በግድ ስጨርሰው በቃ ደክሞኛል ልተኛ ብዬ ስተኛ እንቅልፊ ይጠፈል fb ለመጠቀም ግን እንድት እንደምነቃ በጣም ይገርመኛል 3:00 ሰዓት ያክል fb ስጠቀም ምንም እንቅልፊ አይመጣም ግን ለመፀለኝ እየታገልኩ ነው ፈጣሪ ያግዘኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በሠላም አብዝቶ የድንግል ልጅ ይባርክ

    • @ncjdjdkd2713
      @ncjdjdkd2713 5 лет назад

      አይዞሽ እዳታቊርጭ እህቴ

  • @hmsilm8720
    @hmsilm8720 3 года назад

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q 5 лет назад +3

    እህቶች እባከአችሁ የዉስጥ መስመር ከአለችሁ ተባበሩኝ በእግዚአብሔር ስም ብዙጥይቆአለኝ

  • @gihi7732
    @gihi7732 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @warkanasyahalaw7046
    @warkanasyahalaw7046 5 лет назад

    ወንድማችን እግዚአቤሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እህት ወንድሞች የውስጥ መስመሩን እምታውቁ እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-ub4fy5pn6j
    @user-ub4fy5pn6j 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህሬ

  • @egzabeharfkrnew2034
    @egzabeharfkrnew2034 5 лет назад

    Egzabher ymesgen bewunet lememhrachin kale hiwet yasamaln tesgawun yabzalachew Amen Amen Amen 👏👏👏

  • @rEuExgxy
    @rEuExgxy 5 лет назад

    Qalii hiyootiin ya semalii ameen ameen ameen

  • @meryemkavas2428
    @meryemkavas2428 3 года назад

    Amen amen amen

  • @user-ke9ir1un7w
    @user-ke9ir1un7w 5 лет назад

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን

    • @serkadisendale232
      @serkadisendale232 5 лет назад

      በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ፫

  • @user-qe4eh3qv7m
    @user-qe4eh3qv7m 5 лет назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-gi1om4ds4n
    @user-gi1om4ds4n 5 лет назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ለደካማወች እህት ወንድሞችህ በፀሎትህ አስበን 😢😢😢😢😢😢

  • @askuyetewahdolji4119
    @askuyetewahdolji4119 5 лет назад

    የሂወት ቃልን ያሰማልን ወንድማችን አቤል ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @birhn7948
    @birhn7948 4 года назад

    በስም ኣብ ወወሊድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜንንን 🤲 ቃለህይወት ያሰማሊን ኣሜን 🤲 እኔ በዝ ምክር ኣድስ ነኝ የእግዚአብሔር ሊጆች በፆሎታቹሁ ኣግዙኝ 🙏 የምኖረው በሰው ኣገር ነው ፆሎት ለመድረግ ሳስብ ወይ መንፈሳዊ ትምርቶችን ለማዳመጥ ስጀምር ትግስት ኣይሰጠኝም ትቸው እወጣና ድራማ ነገር ኣስቅኝ ስሆን ግን ፈገግ😊 እያስባለ ተመስጨ ነው ምከታተሊ መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት ያገሊግሎት ዘመኖት ያርዝምሊን ኣሜን 🤲 በፆሎታቹሁ ኣስቡኝ ወለተ ክዳን ብላቹሁ 🙏😢🙇😢

  • @mekonnendemissie8350
    @mekonnendemissie8350 5 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሚ በፀጋ ይጠብቅልን ለመምህራችን

  • @hshssjsjesuujjh7607
    @hshssjsjesuujjh7607 5 лет назад

    አሜን. አሜን.ያሰማልን አሜንቃለህይወትን

  • @nourcell392
    @nourcell392 2 года назад

    Ameen ameen ameen

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @AniAni-nv7lf
    @AniAni-nv7lf 5 лет назад

    በእውነት ቃል ህውታን ያስማልን ወድምችን
    እሜን እሜን እሜን

  • @user-qv6ed9ff9z
    @user-qv6ed9ff9z 5 лет назад +1

    ቃል ህወት ያሰማልን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 4 года назад

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mherettsiduye5355
    @mherettsiduye5355 5 лет назад

    Egezabear yagelgelot Zemenwoten yebarkelen!

  • @masaratsamaig4490
    @masaratsamaig4490 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-zi2kk2sb1n
    @user-zi2kk2sb1n 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eyugirmay7442
    @eyugirmay7442 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባራክልን አሜን አሜን አሜን

  • @daamphone1911
    @daamphone1911 5 лет назад

    እግዛብህር ይመስገን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @wbitzewduwbitzewdu3506
    @wbitzewduwbitzewdu3506 5 лет назад

    Egziabhir Ymesgen wedmachn Kale Hiywot Yasemaln

  • @user-ru8yc7hd8f
    @user-ru8yc7hd8f 5 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰመልን ማምህራችን

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @hirutbekele
    @hirutbekele 2 года назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን የተባለው ነገር አለ

  • @user-kh3fy3sq1q
    @user-kh3fy3sq1q 5 лет назад

    ለመምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @habeebagetet2594
    @habeebagetet2594 5 лет назад

    Ame n Amen Amen Amen kali hiyewit yaalen le mihmeracin

  • @mahletnega72
    @mahletnega72 5 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን ፫

  • @user-ep1jg6fv1t
    @user-ep1jg6fv1t 5 лет назад

    እግዚያብሄር ይመሥገንአሜን አሜን አሜን በዉነት ለወንዲማችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @user-pq1tu8xb6s
    @user-pq1tu8xb6s 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜኔ ቃለ ሕይውት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    ቃለህይወትሰማልልን

  • @SelamEthio-ky4vg
    @SelamEthio-ky4vg 3 года назад

    ቃለ ህይወት ይስጥልኝ

  • @eeee9033
    @eeee9033 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን