እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ለመሆን ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 116

  • @hasenahasena4448
    @hasenahasena4448 3 года назад +27

    ኣንድ ኣንድ ግዜ የሂወትየ ልወድቅ ብየ ሲንገዳገድ መምህር ቃል ልክ እንደ መርኩዝ ይጠቅመኛል ተመስገን ኣምላኬ

    • @user-or3nr1hq6j
      @user-or3nr1hq6j 3 года назад

      እኔም በእውነት በአባቶቻችን አድሮ የሚያበረታን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፍ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 3 года назад +6

    😭😭😭😭አሜን አድኛዋ አኒ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የወድኮት በምክነያት ነው የውስጤን ነው የሚነግሩኝ አር አሜን እግዚአብሔር ይስማኝ እርሶም ተባረኩ እድሜውን ይስጦት አሜን ይችላል ይፈጽምልኛል አሜን 🙏🙏🙏አረ ምን ይሻለኛል እርሶ የኒን ነገር ነው የሚሰብኩት ውይ አምላኬ እኔ ፐንጤ ሆንሽ እያሉኝ የእግዚአብሔር ፋቅር ቀየረኝ የማወራው ሁሉ ተቀየረ አምላክ አይተወኝም አምናለው ሁሉ መልካም ይሆናል አምናለው እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ኑርልኝ 🙏❤️

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 3 года назад +21

    አሜን አሜን አሜን!!!
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን !
    እግዚአብሔር ያልረዳው ማን አለ እግዚአብሔር ለኔም ለሰነፋ ብዙ አድቶኛል እጀንም ይዞ ብዙ ቀን ከጨለማ አውጥቶኛል!
    ክብር ሁሉ ለአብርሀም ለይሳቅ አምላክ ለታደገኝ ጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንልኝ ✝️⭐️⭐️⭐️

  • @ayelechdabi7604
    @ayelechdabi7604 3 года назад +8

    መምህር ቃለትይውት ያስማልን! እንደ ሃና ብርቱ ያርገን በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው አሜን🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር አዋቂ ነው እኔንም እረድቶኛል አግዞኛል ለስሙ ክብር ይሁን ሰላምህ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ያርግልን ክብር ምስጋና ለእሱ ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን ተመስገን አምላኬ

  • @masratazzam7449
    @masratazzam7449 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 Месяц назад

    አሜን! ልዑል እግዚአብሔር: እንደ ሃና ያለ እምነትን ያድለን 🤲🤲🤲 የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔርን ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @hanamulgeta5623
    @hanamulgeta5623 3 года назад +1

    Amen amen amen

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @user-zi1sf4sl6v
    @user-zi1sf4sl6v 3 года назад +5

    ቀሲስ በበበ… የምትለው ቃል ሲደጋግሙ ስሰማ ከመጠን በላይ የሆነ ቅንነት ይታየኛል።

  • @betelihemwoldeyohannes9458
    @betelihemwoldeyohannes9458 3 года назад +6

    አሜን ብዙ ተምሬብታልሁ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አመሰግናለሁ

  • @webet2273
    @webet2273 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና ክቡር አቦና

  • @ምህረተክርስቶስ
    @ምህረተክርስቶስ 3 года назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር በርስ ላይ አድሮ ስለሚያስተምረን ስለሚመክር ስሙ ይባረክ እርሱንም ያገልግሎት ዘመን ሁን ይባርክ

  • @user-vh2sx5kh5s
    @user-vh2sx5kh5s 3 года назад +17

    ❤""ሀና የምትገርም ሴት ናት የእኛንም ልብ ይክፈትልን ❤❤❤

    • @addissietadesse6072
      @addissietadesse6072 3 года назад +2

      አሜን ቃለህይዎት ያሰምልን:: አቤቱ የሀናን ጾለት የሰማሀት አምላክ ሆይ የኔንም ልመና ስማኝ

  • @user-ms5wf9gz8i
    @user-ms5wf9gz8i 3 года назад +1

    Amen egzabir ehulchinm sloat esman😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 года назад +2

    አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 መድሐኔአለም እኛንም ይስማን🙏አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏

  • @ethooiethooia2555
    @ethooiethooia2555 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwet abatachen

  • @kamikami2708
    @kamikami2708 3 года назад +1

    አሜን እንደቃልክ ይደረግልኝ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @merongena1336
    @merongena1336 3 года назад +1

    Amen Amen Amen zemenot yetebareke yihun 🙏🙏🙏🙏

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 года назад +3

    ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Год назад +1

    አሜን አሜን!!!

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 года назад +2

    ይህ በትክክል እኔ ላይ የደረሰ ነው💯 አሜን 🙏

  • @hulgyzyabegetadesybelachu8735
    @hulgyzyabegetadesybelachu8735 3 года назад +1

    AMEN HALYLUYA

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam 2 месяца назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa4941 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 3 года назад +1

    Amen Yisemanal Geta! Kale hiwot yasemalin.

  • @sofiachan7246
    @sofiachan7246 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን መምህር

  • @qalkidan9420
    @qalkidan9420 Год назад +2

    Amenamenamen

  • @tiglove7041
    @tiglove7041 3 года назад +1

    Amen amen amne kaleywth yasmaln memrachn erzm edma yadln

  • @adyamdesalegne7018
    @adyamdesalegne7018 Год назад +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በሠከቱን ያድልልን

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c 6 месяцев назад

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን...መምህር..🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @user-lz1lv7ny8w
    @user-lz1lv7ny8w 3 года назад +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    እናመሰግናለንመምህራችን ተባረክ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስግን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @arsematemesgen53
    @arsematemesgen53 2 года назад +1

    amen wey memher yileyalu egziabher yistelegn yenefsien rehab eyemolulgn neww

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ተመስገን አምላከይ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @lindalina3745
    @lindalina3745 3 года назад +1

    Amene wendema yagelglot zemenh yebrklh

  • @user-vl3mk9ff3d
    @user-vl3mk9ff3d 3 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያስማልን

  • @melkethany
    @melkethany 3 года назад +4

    መምህሬ መዝሙርዎም ስብከትዎም ልቤን ስቦታል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @hewanhewan1998
    @hewanhewan1998 3 года назад +3

    ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን(3)

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 года назад +1

    God is good all the time 🙏 I am the living witness , Hallelujah 💗🙏

  • @user-vw5kj6hx9h
    @user-vw5kj6hx9h 3 года назад +1

    Amen 🙏🏾 betam des yemil temarkubet wendme tebarek 🙏🏾

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 3 года назад +1

    Amen kalehyiwet yasemaln

  • @user-bm1cj3kn7i
    @user-bm1cj3kn7i 3 года назад +1

    ቃልህወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤️🤲

  • @amalmaltube7195
    @amalmaltube7195 2 года назад +1

    Igzabeher kala hiwot yasamalin enee ehee temert madamat ka gamarku gamiro endet sow endaa honku now yesamanyi ba unat and and temirtoch west ehee lanee now yalkut buzu timertochu aluu batam ba unat Igzabeher lebonachin yikfatilen AMEN hulachum .🙏

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад +1

    Aaname aaname aaname ✝️💒🙏💒✝️😍

  • @user-mw5ui6kd7h
    @user-mw5ui6kd7h 3 года назад +1

    Amen Amem Amen Kale Hiwet Yasemaln Abatachn

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን👏🙏👏🙏

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእውነት ያገልግሎት ዘመኖት ያባረክ

  • @Onebirr_official
    @Onebirr_official 3 года назад +1

    Memherya betam amesgnalhu egzabhare yebarkot

  • @meazabogale6472
    @meazabogale6472 3 года назад +2

    አሜን!!! ቃለ ህይወት ይስማልን መንግሥት ስማያትን ያውርስልን

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 3 года назад +1

    Amen

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 3 года назад

    Amen egzhabire yestleni temsgen

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 3 года назад +1

    Amen kal hiwoten yasemalen

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Senait.K
    @Senait.K 3 года назад +1

    Wow, Wow, Wow !!!
    God using you . How you explain about mothers faith and their strength with struggle.
    Sometimes I talk to God as I talk to my friend and forget what is around me..
    Your teaching lift my heart and strength me more. Hana amazing women!
    Thankyou

  • @hanaalemu6597
    @hanaalemu6597 3 года назад +1

    አሜን አ ሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xy8ip3uh2d
    @user-xy8ip3uh2d 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥልን

  • @kidistambachew9852
    @kidistambachew9852 3 года назад +1

    Yenem lib new yekeletew bezih timihirt yewnt.. እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @bezawitwoldabirhane8024
    @bezawitwoldabirhane8024 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 года назад +1

    Amennnnn egziabihir ybarkh

  • @mesretbelay2303
    @mesretbelay2303 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @hayathayat7055
    @hayathayat7055 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @messilovefggf2773
    @messilovefggf2773 3 года назад +1

    ቃሌውት ያሰማልን ቀሲስ ይመስገን ምን ይሳነዋል የኔ ሉኡል

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ እርስዎንም እግዚህአብሄር ይባርኮት🙏🙏🙏

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ! ይደረግልን !ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @queengalaalduoori2702
    @queengalaalduoori2702 3 года назад +1

    Kalehywet YaSemaln memhr

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @user-eu5bi3ig4n
    @user-eu5bi3ig4n 4 месяца назад

    መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏🙏🙏

  • @ayelechmeskele4634
    @ayelechmeskele4634 3 года назад +1

    Egziabeher ymesgn anten ysten!

  • @tseganeshalebachew3400
    @tseganeshalebachew3400 3 года назад +1

    Amen kale hwoit yesmaleyen

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 года назад +1

    አሜን ዘመኖት ይባረክ

  • @hanamulgeta5623
    @hanamulgeta5623 3 года назад +1

    Kale hiyiwet yasemalen setgawen yasemalen tekekele ke mekera ke fetena buhala yalew deseta ye fekeru leke megeles yikebedale becha tegesetena senat besu metamen yinuren eneji esu men yisanewale

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 3 года назад +1

    አሜን🙏🙏🙏 በተዘጋ ቤት የሚገባ እግዛብሔር ሁላችንም ይጎብኝን

  • @masarattura6461
    @masarattura6461 Год назад

    amen kel hewt yasmaln

  • @maritu511
    @maritu511 8 месяцев назад +1

    የቅድስትስላሴበረከትይደርብን

  • @hamsalat1768
    @hamsalat1768 2 года назад +1

    Kalehwete yasmalen 🙏❤️

  • @beatytessema6081
    @beatytessema6081 3 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 3 года назад +1

    kal hiwot yasemalen

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 3 года назад

    Amen Egzabher ymedgen

  • @eyassukassaw1414
    @eyassukassaw1414 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት ላናግሮት ስለምፈልግ ስልኮትን ወይም ቴሌግራም አካውንቶን ይላኩልኝ

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y 2 месяца назад

    Enealewebechayene❤emawerawe❤

  • @gjjkvjkk3188
    @gjjkvjkk3188 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @RAHELLEMA-j4l
    @RAHELLEMA-j4l Месяц назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማለን

  • @haymanotteshome7308
    @haymanotteshome7308 3 года назад +1

    Yti new ymetisbekwe ? Egezyabher kanet gare yehune kal heyewoti yasmalene!!!!!!!!!

  • @hiwotaschalew5687
    @hiwotaschalew5687 3 года назад +1

    egzbiher. la hulachenama tenatena ye setan kala. hiwotan ye semalana

  • @qalkidan9420
    @qalkidan9420 Год назад +1

    Qalyhwet.yamaln

  • @user-kidi
    @user-kidi 7 месяцев назад

  • @user-eu5bi3ig4n
    @user-eu5bi3ig4n 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሜን፫አደኛዋ ደካማእኔነኝ እግዚአብሔርይርዳን😢😢😢😢😢😢😢

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 3 года назад +1

    Aman

  • @user-vz9zz3wo3q
    @user-vz9zz3wo3q 5 месяцев назад

    Weye memehere enele yanete temerete endete ende meyasenanahne betaweke

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 года назад +1

    ቃሉ መቀነት ነው

  • @astera766
    @astera766 2 года назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንን💚💛❤️❤️❤️💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @agvud8684
    @agvud8684 3 года назад +1

    amen amen amen

  • @GggGgg-hs6ck
    @GggGgg-hs6ck 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏