እግዚአብሔር መልስ ፈጥኖ እንዲመጣ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 188

  • @engidaworkteshomeyimer3527
    @engidaworkteshomeyimer3527 3 года назад +38

    አመሰግናለሁ መምህር ከእኔ አልፎ ለብዙዋች ህይወት መቀየር ትምህርትህ እረድቶናል::ተባረክ

  • @webet2273
    @webet2273 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ የትላቱ ለዛሬ የሚሆ የዛሬውም ለነገም ለወደፊት የሚሆነዉ ቃልህ አያረጅ ሁሌ አዲስ የሆንከዉ ጌታይ መድህን ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን አዳኝ ወዳጅ ሁሉን በመልካም የምታይ ይህ ቃልህ ትላት ተፈዉሼበታለሁ ዛሬም በዉስጤ የነበረዉን ንፉስ ገሰፀልኝ አባቴ ሁልጊዜ በጌ ደስ ይበላቹ ያልከን የደስታ የሰላም ምጭ የኔ ጌታ ኢየሱሱ ድቅ አስደናቂ ነህ ተመስገን ጌታዬ ባለዉለታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 3 месяца назад

    በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው አባታችን ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ🤲❤✝️

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 2 месяца назад

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህችን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝችብታሁ እድሜ እና ጤና የደለልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesBekele-j6h
    @MekdesBekele-j6h 10 дней назад

    እግዚአብሔር በወንድማችን አድሮ የመከረን እርሱ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 3 дня назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 3 месяца назад

    አሜን! ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበለን❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን✅✝️

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያሰማልን አባቴ 🙏❤❤

  • @ኢየሡሥጌታነው
    @ኢየሡሥጌታነው 3 года назад +3

    ተባረክ እንደዚ የሚያንፅና ጌታን አጉልቶ የሚያሣይ ትምህርት አቶ ሥንቱ ከቤቱ ወጣ
    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 3 года назад +1

    Enkan beselam metachu yesdet aebatachn enie yeni aebat tmhrt ssema aeymroyie ytadesal aebatachn egzabhir ybarkachu 1000 aemet nuruln amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelhailu2680
    @abelhailu2680 10 месяцев назад +1

    ህይወቴን እየቀየሩ ያሉ ትምህርቶች!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaySelam
    @senaySelam 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ከነመላ ቤተሰብህ ያብዛልን መምህር 🙏❤

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 года назад +4

    ለማዳመጥ ልቦናችን ይክፈትልን እግዚአብሔር

  • @geteneshhabtemariam8178
    @geteneshhabtemariam8178 3 года назад +3

    የሰው ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ነው እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን!!!!!

  • @ዜድየራያዋ-ኰ6ቘ
    @ዜድየራያዋ-ኰ6ቘ 2 года назад +2

    ቃለህይወትያሰማልንመምህራቾን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልበና ይስጠን😪

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Год назад +1

    እልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ ❤❤

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 3 года назад +10

    አሜን አሜንአሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ለዝማሬው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ተመስገን አምላኬ ደስ የሚል ትምህርት ተስፋ ደስታ ቃሉ ስትሰማው እንዴት ደስ ይላል ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Год назад +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @كوكيباياثيوبيا
    @كوكيباياثيوبيا 7 месяцев назад

    አምለኬ ሆይ እባክእኔን ሀጣተኛዋን ልጅህን ይቅረበለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 3 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @roserose7902
    @roserose7902 Год назад +1

    ቃሊዮትን ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 3 года назад +1

    Memher, fetari melkam andebet ena moges setohal. Timhereteh sus yehonal.🧡qale hiwot yasemalen Qesis🙏

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 3 года назад +3

    በኡነት ለመምህራችን ቃለሂወት. ያሰማልን. ያለሁበትን. ጭቀት የሚያስረሳ ትምህርት. መምህር. ቃላት ያጥረኛል. አወ ክርስቶስ ተስፋየ ነው

  • @marthatanjelo7120
    @marthatanjelo7120 2 года назад +1

    አግዛቡሔር ከነቤተሰቡህ ፀጋ በረከቱን ይሙላልህ እኔ ሐይማኖቴ ካቶሊክ ነዉግን ያንተ ትምህርት በጣም ልቡ ይነካል ተበረክ ከ አሜሪካ ሆኜ ነዉ የመሰማህ አመሰግናለሁ

  • @Keesan-rt5oz
    @Keesan-rt5oz 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 3 года назад +1

    Amen amen 🙏 Egziabeher Amlakachen Fetariachen kebru yesfa Semu Beruck yehun yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቱን አፌን ከፍቸነው እምሰማው 😮 የሱ. ያረገኝ እግዚአብእሔር ይመስገን ከነበደሌም ቢሆን 😢

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤️❤️💒🌾🌾🌾🌿🌿🌿🙏🙏🙏

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Год назад

    አሜን አሜን❤🎉🎉🎉🎉

  • @טזטה
    @טזטה Год назад

    እግዚአብሄር ሆይ ለጾሎት የሚተጋ ልብና ስጠኝ

  • @ደሰታየየድንግልልጂ
    @ደሰታየየድንግልልጂ 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይሰጦውት
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
    እናመሰግናለን አባታችን

  • @engidayemane395
    @engidayemane395 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 3 года назад

    Amen Amen Amen kalhwat ysmana Amen 3

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 2 года назад

    አሜን ደስ ይለናል በጌታ።

  • @sameerasameerw9095
    @sameerasameerw9095 2 года назад

    እግዛ ቤር የተመሠገነይሁን ብዙ ተለዉጨበታለሁ❤❤

  • @tiglove7041
    @tiglove7041 3 года назад

    Amen amen amne kaleywt yasmaln memrach yagelglot zmen ybark

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 2 года назад

    አሜን🙏🙏🙏

  • @astera766
    @astera766 2 года назад

    አሜንንንንንንንንንንኔ💚💛❤️❤️👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 года назад

    አገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 3 года назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር የሠመሁትን በተግባር እንዳውለው አንተው ዕርደኝ እኔስ ደካማ ነኝና። በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት በጣፋጭ የአገላለጽ መንገድ ቀሲስና ዘማሪ አሸናፊ ። ቃለህይወት ያሠማልን።

    • @jonitubej9341
      @jonitubej9341 Год назад +1

      እግዚአብሔየሰማሁት❤

  • @misssass4058
    @misssass4058 3 года назад

    Amen Amen Amen ewenta kale hiyot yasemalen

  • @hamsalat1768
    @hamsalat1768 3 года назад

    Amen amen amen kalehwete yasmalen

  • @ዝናሽየማሪያምልጅ
    @ዝናሽየማሪያምልጅ 3 года назад +1

    አመስግናለሁ መምህራችን በፀሎት አስብኝ እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን

  • @tgyy6108
    @tgyy6108 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 года назад +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ፀጋው ይደግፈን አሜን🙏🙏🙏

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን
    ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏💞

  • @genetalemayehu3174
    @genetalemayehu3174 3 года назад

    አሜን አሜን ንን

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 23 дня назад

    Amennnn, qeltifu yimxana nixbeyo alena, Amlakey temesgen

  • @FETELWORKMengesha
    @FETELWORKMengesha 10 месяцев назад

    Amen amen amen kalehwete yasmalen betam kefeten neber egthaber yesetelen edema Tena yesetelen

  • @alemtsehaymuhaba6568
    @alemtsehaymuhaba6568 3 года назад

    ቃለህይወት.ያሰማልን.

  • @MeklitTeka-v6f
    @MeklitTeka-v6f 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 года назад +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiyoten yasemalen tesfa mengeste semayat yawersilin ✝️✝️✝️🙏🙏🙏💒💒💒

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን🌿🌿🌿🌿🇪🇹

  • @Yene15
    @Yene15 3 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 እርሱ ልባችንን ይብራ🙏

  • @mesi-5724
    @mesi-5724 3 года назад +1

    Amlake hule slemtnageregn men lagr yene geta temesegenlgn bcha

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    እኔ ዛሬ ከሁለት ሰዎችጋ ተጣልቻለዉ ገን ጥዋት ሰንሳ ፀሎት አደረጊ የዝዉትረ ፀሎት አንብቢ ነዉ የዉጣሁት እና ዛሬ ቅን ተብላሰብኝ

  • @Shalomgebriel19
    @Shalomgebriel19 3 месяца назад

    Amen kalehiwote yasemalen ❤

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    አሜን3

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 года назад

    Amennnnn temesgen amlakey ellllllllllllllll qal hiwet yasemaln redatachin aytegam tebarek

  • @bezadesalegn8618
    @bezadesalegn8618 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ .....ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @كوكيباياثيوبيا
    @كوكيباياثيوبيا 7 месяцев назад

    አሚንአሜን

  • @ሰብለወንጌልጌታቸው
    @ሰብለወንጌልጌታቸው 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልቤ አረፈ ምንም ቃል የለኝም ተባረክ ተባረክ

  • @rutharegu9554
    @rutharegu9554 2 года назад

    Thank you. Egeziabeher yemesegen!

  • @yeshibeyene3061
    @yeshibeyene3061 3 месяца назад

    Amen, thank you

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 2 месяца назад

    Hulegeza begata dess yebelachew ,Amen kalehuywet yasemalen memherahen

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃልሂወት ያሰማልን ኣባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @serkalemnegash6804
    @serkalemnegash6804 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏❤

  • @meronabebe892
    @meronabebe892 2 года назад

    amen kale hiwot yasemalin

  • @net8360
    @net8360 3 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 👐👐👐👏

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    እዉነት ነዉ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 3 года назад +1

    ቃልህይወት ያሰማልን አባታች እድሜና ጤና ይስጥልኝ እህት ውድሞቼ ፀልዩልኝ ችግር ውስጥ ነኝ

    • @marmaryam1136
      @marmaryam1136 3 года назад

      zare tselot madersbet mkgnate tehognalesh

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 года назад

      አግዝአብሔር ይደርስልሻል እመኚ

  • @senaytaregahagnbrehanu7801
    @senaytaregahagnbrehanu7801 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @MaryMary-qz4wc
    @MaryMary-qz4wc 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @hiwotbdama3681
    @hiwotbdama3681 3 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ብዙ ተምሬ በታለሁ ተባርክ🙏

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 года назад

    መምህር እናመሰግን አለን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @alemyilma5098
    @alemyilma5098 3 года назад +1

    መምህር ስለተሰጠክ ስቶታ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @meselubekele3556
    @meselubekele3556 2 года назад

    Kalehiwot yasemaln kesis

  • @kidankidan2739
    @kidankidan2739 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 3 года назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 3 года назад

    በጣም ደሰ የሚል ትምህርትነው

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 3 года назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @desta404
    @desta404 3 года назад

    Amen Amen Amen . Kalehiwot yasemalen

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @lidyateklay9468
    @lidyateklay9468 8 месяцев назад

    Amennnnnnnnnnnnnnnn❤❤❤

  • @enatefikir1683
    @enatefikir1683 3 года назад

    Kalewute yasemalen Egizaber edam ane tenawuna yabezalote Memarchan🙏

  • @meseretmeseret3505
    @meseretmeseret3505 3 года назад

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @alemyilma5098
    @alemyilma5098 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @meserat1627
    @meserat1627 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ