Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሚያፅናኑ ትምህርቶች ።አግዚአብሔር ይባርክህ ።ተባርከናል በእግዚአብሄር በቃሉ።
አምላኬ ሆይ አንተ የተባረከ ትዳርን የምትሰጥ አምላክ ነህና ትዴርና ሠላም ያለው ላንተ የምገዛ የምያገለግልህ ልጅ ስጠኝ እያልኩኝ በሙሉ ልቤ አመኜ እለምንሃለሁ እማፀንሃለሁ ተመስገን ያንተ በመሆኔ ተመስገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቀሢሥ አሸናፊ ገ/ማርያም በጣም ነው ምወድህ ኡፍፍፍፍፍፍ ሁሉም ትምህርትህ ደሥ ይላል እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥህ ልጆችህን ይባርክልህ
አሜን አሜን መምህራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ብየው የተባረከ ትዳር ስጠኝ በሳቅም በእንባም ነው አምላኬን እማመመግነው ተመስገን ከነሀፂያቴም ቢሆን ይወደኛል ይወደኛል😢😢 አምላኬ እናትም ለመሆን መንገድ ላይ ነኝ በፃለታችሁ አስቡኝ በሰላም ወልጀ እስም
እኔንም በፅሎትሽ አስቢኝ እህቴ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዛሬ እግዚአብሄር በእርሶ ላይ አድሮ ገስፆኛል። ልክ የዛሬ አመት በእዚች ዕለት እህቴን በሞት አጥቼ ነበር ። ተስፋ ቆረጥኩ ። የመኖር ትርጉሙ አልገባሽ አለኝ። ከፈጣሪዬም ጋር ለአንድ አመት ተጣልቼ ነበር። ቸርና መሀሪ የሆንክ አምላክ አንድ አመት ሙሉ ታገስከኝ። አንተ ሰጠኸን አንተ ነሳኸን። ስለ ሁሉም ስምህ ይመስገን።
Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አይዞሽጸልይ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት ።ደስ የምል ትምህርት ነው የሰማነው በልቦናችን ይጻፍልን አሜን 🤲🙏🙏
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሄር በአንተ መምህር አሹ በአንተ ብዙ ያስተምረኛአል እዌነት ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አምላካችን ያገልግሎት ዘመነወን ባርኮ ያርዝምልን በርሰወ ላይ አድሮ ያስተማረን የዲግል ልጂ ቸሩ መድሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ተመስገንን !!! ወለተ እየሱስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሁንም ለሀገሬ ለኢትዮጰያ ይደረስ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው አባት ሆይ ይቅር በለን እንደኛ በደል ሳይሆን እንደምህረትህ ጎብኜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ይሰማልን ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን🙏 የሚያመሰግን ልብ እንዲኖረን ፈጣሪ አምላክ ይርዳን 🙏💞💐
ወይ ፈጣሪ ይህንን እንድሰማ ያደረከኝ እና እያስተዋልኩ እንዳዳምጥ ስላረከኝ አመሰግንሃለሁ!!! የራሴን ህይወት በየቀኑ እንዳይ አድረገህኛል አሁንም ጽናት እና ትዕግስቱን ስጠኝ!!! እምነት ተስፋ ፍቅርን ከኔ አትውሰድብኝ!!! አሜን!!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ ህይወት የሚቀይር ትምህርት ነው የብዙዎቻችንን ውስጥ የሚነካ የሚያስተምር
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታቺን የእግዚ አብሔር መንፈሥ በእናተ ላይ ያደረ እእናላይ ይደር አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዛብሔር አምላክ ልቦና ይስጠኝ ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔን ይህ ትምህርት ስሰማ በጣም ነው ደስ ይላል ።⭐⭐⭐⭐⭐⭐😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍💒
በእውነት ልብን የሚያክም የምያረጋጋ ትምህርት ነው ጤና ከእድሜ ጋር ያብዛሎት እግዚአቤሔር❤
መምህራችን በረከቶ ይድረሰኝ ይህንን የማፅናናት ፀጋ የሰጠዎት የአባቶቻችን አምላክ ይባረክ ጨምሮ ያብዛልዎት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ተመስገን አባታችን እናመሰግናለን እግዛብሄርቸርነዉ የጠየቂቁትን ይሰጣል ልቦናይስጠን እምነታችን በልባችን ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት❤❤❤❤ይሰማልን❤❤❤❤❤❤አባታችን❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ዛሬ ይህ ትምህርት የዕኔ ነዉ እናቴን እህቴን በሁለት ወር ልዩነት ያጣሁ ፋፁም መፅናናት ያቃተኝ ሴት ነኝ አባት ዕዴሜ ይስጥልኝ ያኑርልኝ አሜን!!!
አሜን
እግዚአብሔር ያፅናሽ አሜን
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ
የኔ እህት አ ምላክ የሚያጽናና መንፈሰ ይላክልሽ እህቴ አይዞሸ በአምላክሽ ተጽናኝ
አሜን (፫) ልዑል እግዚአብሔር በእርሶ እያደረ ይነግረናል።
❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ስምቶኛል ብዬ የምታመንበትን ልብ ይስጠኝ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተመስገን
ጥሩ ትምህር ነው መምህራችን እግዚአብሔር። ይስጦት
አሜን አሜን አሜን ቅደመልኝ አባቴ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እገዜአቤሔረ ከከፊ ነገረ የጥበቅን ጸሉታችን የሰማን አሳባቼን አሳካልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን 🤲🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን!!!
ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዚአብሔር ያፅናክ
አሜን አሜን አሜን! ይሰማል እግዚአብሔር ይሰማል ..... ቃለ ህይወት ያሰማልን የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር👏💒😊
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ አገራችንን ህዝባችንን አስብ
ቀሲስ በጣም ነው የማመሰግነው ይህ ስብከት በትክክለኛው ለኔ ነው ምክንያቱም በቅርቡ ነው አባቴን ያጣሁት ሁሌም ከአምላክ ጋር እጣላ ነበር ለምን ወሰድክብኝ ብዬ አማርር ነበር ይህ ስብከት ስሰማ እግዚያብሄር አይሳሳትም ልክ እንደ ፅዬን ተነሽ እንዳለ እኔም እነሳለሁ
🙏🙏🙏
ፅናቱን ይስጥህ ወንድም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ልቦናችንን እንድመልስልን በጸሎት አስቡኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ይጻፉልን አሜን🙏
Amen Tebarek 😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen amen kesis zare degami end adis semahut egziabher semtognal egziabher mels setgn mastwal setgn kal hiwet yasmaln amen
አምላኬን ጠርቼው አሳፍሮኝ አያውቅም። ለምስጋና ስቆም አንባ ይቀድመኛል።የተደረገልኝ ከጠየኩት በላይ ነውና። አሁን ላይ እኔ የማልችለውን የችግር ተራራ ከፊቴ ተደቅኗል። አምላኬን ክንድህን አንሳ እያልኩ በፊቱ ነኝ።አምናለሁ በዚህ ዉስጥ አልፍ ዘንድ ለኔና ለቤተሰቤ አላማ አለው ። ትምህርትህ የበለጠ አፅንቶኛል። ተባረክ።በፆሎት አግዘኝ አስበኝ።
በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን
መምህር እግዛብሔር ይባርክህ በጣምነው የማመሰግነው እግዛብሔር በአንትምህርት ተናግሮኛል እግዛብሔር ይሠማል የኔነገር አበቃ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን ን መዝሙሩ ባይኑር ይመረጣል ሁለቱም ባንዴ ይረብሻል ይቅርታ ቀሲስ
አሜን መምህር እናመሰግናለን
Betam new yeminameseginew Kesis Ashenafi lezi girum timihirt. Ye ewnet yastemarkenin behulachinim lib yitsafilin. Amen.
Amen, yewisten yenegeregn timhrt new. Egziyabher hoy endinesam ante erdagn.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
ቃልህ ህይወት ሆኖኛል እግዚአብሔር አባቴ እኔም ክድህን የምሻ ፂዮን ነኝ በሀይልህ እነሳለሁ በምህረትህም ካለሁበት እወጣለሁ ችግሬን የምታቅ አንተ ብቻ ነህ ብሩክ ነህ ባራኪዬ
እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መልእክቱ ድንቅ ነዉ እግዛብሔር ይመስገን
አሜን እንደቃሉ ይሁን🙏🏼
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ረዥም እድሜ ጤና ይስጦት ደስ ብሎኝ አዳመጥኩ ተባረክ
Amen! Kalehiywet yasemalin Tikikil kesisi tebarek
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna yadililn 🙏⛪️✝️
ቀሲስ መምህራችን አባ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ትምህርትወ ህይወትን ይቀርፃል
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ አመስግናለሁ መልካም ትምህርት አስተምረውናል...
Amlakey ykr Beleniy kal Hiwet yasamalin Memhrachn. Namsgnalen!
Amen amen 🙏 kebru yesfa Semu Beruck yehun Amlakachen yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድ ወንድሜ
ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ በልጅ ነገር ሁሌ ፈጣሪን አማርራለሁ ግን ካሁን በኃላ እንደ ሰማኝ አምኜ እጠብቃለሁ
ክብር ለእስራኤል አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏
Amen Amen Halleluiah Thank you my brother God blessed you 🙏❤️
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእወነት ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንኖት ይባረክ አባታችን በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር መልስ ሰጠኝ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን
ዋው እግዚአብሔር የተናገረኝ የገሰፀኝ እኔን እራሴኑነውእግዚአብሔር ሄይ ስለመከርከኝ ስላስተማርከኝ አመሰግንሀለውኝበልብ ፀትታ ውስጥ ሆኜ ነው የሰማውት በመገረም ኡፍፍፍፍፍፍአምላኬ አመሰግንሀለውኝየመለስክልኝ ጥያቄዌቼን እንዳስተውል የሚያስተውልን ልቦናን ስጠኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልንን ቀሲስ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kal hiwet yasemalin memhirachin anten yeseten egzabhier yimesghen...🙏🙏🙏 btam emetin Michemir timirt new🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏 🤲❤🤲🙏❤🤲🙏❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
ቀሲስ በጣም ነው የምናመሰግነው ስለሁሉም ትምህርት በጣም ነው እኔ በበኩሌ በብዙ ተባርኬበታለሁ ,🙏🙏🙏 የዛሬው ግን ከጀርባው ያለው መዝሙር ደስ ይላል ትምህርቱን መከታተል ግን አልቻልኩም ድምፁ በዛ
True
Amen amen amen Medhanyalem yimesgen, memihirachin kale hiwet yasemalin
Adera lemayebelaw Amelka adera sethu hulun amen
አሜን ስሙ ብሩክ ይሁን ቃሉ ህይወት ነው
አምላኬማረንማረን ትክክልይማረንማረንይቅርበለንይለመነንይቀበለንአበቱሆይእደበደላችን ሳይሆንተመስገንተመስገን
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Kale Hiwot Yasemalin
ትክክለኛ ትምህርት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ብልባችን ያሳድርልን አሜን ወአሜን ተባረክ መምህራችን ዕድሜና ጠና ብረከቱ ይስጥሕ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egziabihir yefrhat menfes yarqlg tebark tbebun yabzalh
Igezabher ysteln kitelat israt iysuse fetug nesa wetchalhu akim agigchalhu bedeg beye tensechalw igzabher ymesgen betam inamesgenaln🙏🙏🙏🙏
መዝሙሩ❤❤❤
Amen kal hiwet yasemalen
Amen, Kale heyweten yasemalen mengeste semayaten yawerselen.
አሜን!!!
Kesis telk temert new kale hiwot yasemalen
ዘማራቃለሒይወትያሰማልን
Amen Amen Amen mamerachen Bahunt yee lephen Qala Tanagarachulen Abatachen baa selotachu Asubiyi Abatachen Yeti Mariana Neyi Abatachen 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲👏👏😭😭😭😭
የሚያፅናኑ ትምህርቶች ።አግዚአብሔር ይባርክህ ።ተባርከናል በእግዚአብሄር በቃሉ።
አምላኬ ሆይ አንተ የተባረከ ትዳርን የምትሰጥ አምላክ ነህና ትዴርና ሠላም ያለው ላንተ የምገዛ የምያገለግልህ ልጅ ስጠኝ እያልኩኝ በሙሉ ልቤ አመኜ እለምንሃለሁ እማፀንሃለሁ ተመስገን ያንተ በመሆኔ ተመስገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቀሢሥ አሸናፊ ገ/ማርያም በጣም ነው ምወድህ ኡፍፍፍፍፍፍ ሁሉም ትምህርትህ ደሥ ይላል እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥህ ልጆችህን ይባርክልህ
አሜን አሜን መምህራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ብየው የተባረከ ትዳር ስጠኝ በሳቅም በእንባም ነው አምላኬን እማመመግነው ተመስገን ከነሀፂያቴም ቢሆን ይወደኛል ይወደኛል😢😢 አምላኬ እናትም ለመሆን መንገድ ላይ ነኝ በፃለታችሁ አስቡኝ በሰላም ወልጀ እስም
እኔንም በፅሎትሽ አስቢኝ እህቴ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዛሬ እግዚአብሄር በእርሶ ላይ አድሮ ገስፆኛል። ልክ የዛሬ አመት በእዚች ዕለት እህቴን በሞት አጥቼ ነበር ። ተስፋ ቆረጥኩ ። የመኖር ትርጉሙ አልገባሽ አለኝ። ከፈጣሪዬም ጋር ለአንድ አመት ተጣልቼ ነበር። ቸርና መሀሪ የሆንክ አምላክ አንድ አመት ሙሉ ታገስከኝ። አንተ ሰጠኸን አንተ ነሳኸን። ስለ ሁሉም ስምህ ይመስገን።
Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አይዞሽጸልይ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት ።ደስ የምል ትምህርት ነው የሰማነው በልቦናችን ይጻፍልን አሜን 🤲🙏🙏
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሄር በአንተ መምህር አሹ በአንተ ብዙ ያስተምረኛአል እዌነት ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አምላካችን ያገልግሎት ዘመነወን ባርኮ ያርዝምልን በርሰወ ላይ አድሮ ያስተማረን የዲግል ልጂ ቸሩ መድሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ተመስገንን !!! ወለተ እየሱስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሁንም ለሀገሬ ለኢትዮጰያ ይደረስ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው አባት ሆይ ይቅር በለን እንደኛ በደል ሳይሆን እንደምህረትህ ጎብኜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ይሰማልን ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን🙏 የሚያመሰግን ልብ እንዲኖረን ፈጣሪ አምላክ ይርዳን 🙏💞💐
ወይ ፈጣሪ ይህንን እንድሰማ ያደረከኝ እና እያስተዋልኩ እንዳዳምጥ ስላረከኝ አመሰግንሃለሁ!!! የራሴን ህይወት በየቀኑ እንዳይ አድረገህኛል አሁንም ጽናት እና ትዕግስቱን ስጠኝ!!! እምነት ተስፋ ፍቅርን ከኔ አትውሰድብኝ!!! አሜን!!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ ህይወት የሚቀይር ትምህርት ነው የብዙዎቻችንን ውስጥ የሚነካ የሚያስተምር
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታቺን የእግዚ አብሔር መንፈሥ በእናተ ላይ ያደረ እእናላይ ይደር አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዛብሔር አምላክ ልቦና ይስጠኝ ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔን ይህ ትምህርት ስሰማ በጣም ነው ደስ ይላል ።⭐⭐⭐⭐⭐⭐😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍💒
በእውነት ልብን የሚያክም የምያረጋጋ ትምህርት ነው ጤና ከእድሜ ጋር ያብዛሎት እግዚአቤሔር❤
መምህራችን በረከቶ ይድረሰኝ ይህንን የማፅናናት ፀጋ የሰጠዎት የአባቶቻችን አምላክ ይባረክ ጨምሮ ያብዛልዎት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ተመስገን አባታችን እናመሰግናለን እግዛብሄርቸርነዉ የጠየቂቁትን ይሰጣል ልቦናይስጠን እምነታችን በልባችን ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት❤❤❤❤ይሰማልን❤❤❤❤❤❤አባታችን❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ዛሬ ይህ ትምህርት የዕኔ ነዉ እናቴን እህቴን በሁለት ወር ልዩነት ያጣሁ ፋፁም መፅናናት ያቃተኝ ሴት ነኝ አባት ዕዴሜ ይስጥልኝ ያኑርልኝ አሜን!!!
አሜን
እግዚአብሔር ያፅናሽ አሜን
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ
የኔ እህት አ ምላክ የሚያጽናና መንፈሰ ይላክልሽ እህቴ አይዞሸ በአምላክሽ ተጽናኝ
አሜን (፫) ልዑል እግዚአብሔር በእርሶ እያደረ ይነግረናል።
❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ስምቶኛል ብዬ የምታመንበትን ልብ ይስጠኝ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተመስገን
ጥሩ ትምህር ነው መምህራችን እግዚአብሔር። ይስጦት
አሜን አሜን አሜን ቅደመልኝ አባቴ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እገዜአቤሔረ ከከፊ ነገረ የጥበቅን ጸሉታችን የሰማን አሳባቼን አሳካልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን 🤲🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን!!!
ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዚአብሔር ያፅናክ
አሜን አሜን አሜን! ይሰማል እግዚአብሔር ይሰማል ..... ቃለ ህይወት ያሰማልን የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር👏💒😊
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ አገራችንን ህዝባችንን አስብ
ቀሲስ በጣም ነው የማመሰግነው ይህ ስብከት በትክክለኛው ለኔ ነው ምክንያቱም በቅርቡ ነው አባቴን ያጣሁት ሁሌም ከአምላክ ጋር እጣላ ነበር ለምን ወሰድክብኝ ብዬ አማርር ነበር ይህ ስብከት ስሰማ እግዚያብሄር አይሳሳትም ልክ እንደ ፅዬን ተነሽ እንዳለ እኔም እነሳለሁ
🙏🙏🙏
ፅናቱን ይስጥህ ወንድም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ልቦናችንን እንድመልስልን በጸሎት አስቡኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ይጻፉልን አሜን🙏
Amen Tebarek 😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen amen kesis zare degami end adis semahut egziabher semtognal egziabher mels setgn mastwal setgn kal hiwet yasmaln amen
አምላኬን ጠርቼው አሳፍሮኝ አያውቅም። ለምስጋና ስቆም አንባ ይቀድመኛል።የተደረገልኝ ከጠየኩት በላይ ነውና። አሁን ላይ እኔ የማልችለውን የችግር ተራራ ከፊቴ ተደቅኗል። አምላኬን ክንድህን አንሳ እያልኩ በፊቱ ነኝ።አምናለሁ በዚህ ዉስጥ አልፍ ዘንድ ለኔና ለቤተሰቤ አላማ አለው ። ትምህርትህ የበለጠ አፅንቶኛል። ተባረክ።በፆሎት አግዘኝ አስበኝ።
በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን
መምህር እግዛብሔር ይባርክህ በጣምነው የማመሰግነው
እግዛብሔር በአንትምህርት ተናግሮኛል
እግዛብሔር ይሠማል የኔነገር አበቃ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን ን መዝሙሩ ባይኑር ይመረጣል ሁለቱም ባንዴ ይረብሻል ይቅርታ ቀሲስ
አሜን መምህር እናመሰግናለን
Betam new yeminameseginew Kesis Ashenafi lezi girum timihirt. Ye ewnet yastemarkenin behulachinim lib yitsafilin. Amen.
Amen, yewisten yenegeregn timhrt new. Egziyabher hoy endinesam ante erdagn.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
ቃልህ ህይወት ሆኖኛል እግዚአብሔር አባቴ እኔም ክድህን የምሻ ፂዮን ነኝ በሀይልህ እነሳለሁ በምህረትህም ካለሁበት እወጣለሁ ችግሬን የምታቅ አንተ ብቻ ነህ ብሩክ ነህ ባራኪዬ
እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መልእክቱ ድንቅ ነዉ እግዛብሔር ይመስገን
አሜን እንደቃሉ ይሁን🙏🏼
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ረዥም እድሜ ጤና ይስጦት ደስ ብሎኝ አዳመጥኩ ተባረክ
Amen! Kalehiywet yasemalin Tikikil kesisi tebarek
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna yadililn 🙏⛪️✝️
ቀሲስ መምህራችን አባ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ትምህርትወ ህይወትን ይቀርፃል
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቀሲስ አመስግናለሁ መልካም ትምህርት አስተምረውናል...
Amlakey ykr Beleniy kal Hiwet yasamalin Memhrachn. Namsgnalen!
Amen amen 🙏 kebru yesfa Semu Beruck yehun Amlakachen yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድ ወንድሜ
ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ በልጅ ነገር ሁሌ ፈጣሪን አማርራለሁ ግን ካሁን በኃላ እንደ ሰማኝ አምኜ እጠብቃለሁ
ክብር ለእስራኤል አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏
Amen Amen Halleluiah Thank you my brother God blessed you 🙏❤️
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእወነት ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንኖት ይባረክ አባታችን በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር መልስ ሰጠኝ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን
ዋው እግዚአብሔር የተናገረኝ የገሰፀኝ እኔን እራሴኑነው
እግዚአብሔር ሄይ ስለመከርከኝ ስላስተማርከኝ አመሰግንሀለውኝ
በልብ ፀትታ ውስጥ ሆኜ ነው የሰማውት በመገረም ኡፍፍፍፍፍፍ
አምላኬ አመሰግንሀለውኝ
የመለስክልኝ ጥያቄዌቼን እንዳስተውል የሚያስተውልን ልቦናን ስጠኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልንን ቀሲስ