Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር አባቴና አምላኬ ሆይ ትዕግስትና የተረጋጋ ልብ ስጠኝ አሜን 🤲💓✝️
የዛሪው ትምህርት እኔን ይገልፃል ። እኔ 3ወር ሙሉ ስራ ስፈልግ ቆይቼ አጥቼ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ልክ ቪዛዬ ሊቃጠል 4 ቀን ሲቀረው ስራ አገኘሁ በጣም ተገረምኩ በ እግዚአብሔር ስራ ።
እንኳን ደስ በልሽ
🙀😔🧡💝💛
Enkan des alesh ehte yegna amlak tamaGn new
enkan dassss alesh marrrr
AMen
አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤ቃለ.ህይወት.ያሰማልነ..መምህር.ፀጋውን.ያብዛልነ.🙏🙏🙏
እግዚአቡሔር ዉለተው ብዙ ነዉ ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈለዋል ተመሰገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ሆይ አተ ልቦናይን።አብራልኝ።እጂ እኔ ከቱነኝ ቃልህን።እከተል ዘንድ እርዳኝ።
Amne
እግዚአብሔር ይመስገን hayah Amen hulachinenem yerdan 🙏
አሜን አሜን አሜን
ለሁላችን ይርዳን
amen amen amen
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን በአጣብቂኝ ውስጥ ሆኖም እግዚአብሔር ጠራሁት ድረሱልኝ በቃ ደረሠልኝ በሰው ሀገር በበረሃ ብቻዬን ደረሠልኘ 💓💓💓💓
Amen፫
🙏🙏🙏
ተባረክ ቄስስ ታውቃለህ አንዴ ጊዜዬን ጨረስኩት አንዴ ደከመኝ ግርድና መረረኝ ኡኡ ስል ስለተሰጠኝ ጤናና በረከት ስረሳ ውዬ ይህ ስብከት በሞባይሌ ብቅ አለ ጌታ ይባረክ ።
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ያሳለፍከልኝ እና እያሳለፍከለኝ ያለዉ መከራ እና ጭንቀት አንተዉ ታውቃለህ ለመምህራችን ቃልዬት ያሰማልን አሜን
ይህ ትምህርት ድንቅ ነዉ እኔን ይወክላል እኔ ሁሌ እቼጉላለሁ ትግስት የለኝ መተበቅ ብችል ታድዬ አምላኬ ሆይ ትግስት ስጠኝ አንተን ተስፋ እንዳረግ ዳግም ስራኝ አንተ ሁሉንም ትቺላለህ የሚሳንህ የለም ጌታዬ
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን
እኔም ነኝ በጌታ 🥺😭
አሜን አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እኔምስክርነኝ አዎ እግዚአብሔር ይመጣል ሊረዳን እግዚአብሔር ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን የማያልቅ ዘመን ያድልልን
Amen amen amen
Amen Amen Amen
የህ መምህር ትሃድሶ ሁነዋል ማርያም ካዳት ስሟ አጠራትም
እሠቢ መጀመሪያ
Amen kale hiwot yasemaln memhr edmewotn yarzmln besedet lalenoch .bemulu betselot yasbun adera
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እሄው ሶስት አመታችን ከጋደኛየ ጋር ትምህርትህን የምንሰማ በህይወታችንም ለውጥ አግተናል እድሜናጤና ይጨምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስም አልጠቀስክም እንጂ😢 የኔ ጉዳይ ነው ማርያምን 😭በተለይ በዚ ሰአት በስደት ላይ እናትም አባትም የለኚም በዚ አለም ከአያቴ ከእሙሀየ በቀር😢ብቻየን ነኝ ምንም ነገር ሲገጥመኝ ለሰው አልቅሸ ሰላምን ደስታን እጠብቃለሁ ግን በደካማጎኔ ይጠቀሙብኛል ከፈጣሪ ይልቅ ሰው መማፀን ይቀለኛል መረጋጋት ሚባል ነገር የለኚም ማርያምን 😭 እግዚአብሔር ሆይ ካሁን በኋላ ከእርሱ ይልቅ ለሰው ማልቀሴ ችግሬን ድክመቴን መናገሬን የማቆምበት ቀን ባርኮ ይስጠኝ ልቦና ያድለኝ በደከመኝ ሰአት እግዚአብሔርን አስብ ዘንድ ይርዳኝ ፀልዩልኝ🥺🙏#ሰላም ለመላው አለም ህዝበ ክርስቲያን 🙏አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን. መምሕር እድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዋ! ትምህርቶ ሰርጾ፡በአይምሮዋችን እንዲገባ ይፀልዩልን። እንደ ተማርነው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ከመቅበዝበዝ በወጣን ነበር። ምንድነው ልባችንን ያደነደነው የደፈነው ነገር? ፈጣሪ ይድረስልን።ድክመታችንን ያንሳልን። የልባችንን መሻት እንጅ ክፉ ስራችንን አይቁጠርብን።አለም በጣም አሳሳች ሆናብናለች። ገዳም የሚገቡ ሰዋች ምንኛ ታደሉ!💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይደግፍዎት አሜን
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን 🙏♥️2 Corinthians 9 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ15: ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
አባታችን ቃልህይት ያሠማልን እሄ ትምህርት የኔ ህዬት ነው እግዚአብሔር አምላክ ጭንቀትሽን ያርቅልሽ በሉኝ አሞኛል በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ማርያም
እደ ወለላ ማር የሚጣፉጥ ትምህሪት እግዝአብሄር ይደግፎት አባታችን እናመሰግናለን
አሜን!ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
አምላክየ ፈጣርየ ሆይ እባክህ እንደ እኔ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ምራኝ ተመስገ ሁሌም እንደ አመሠግንህ እርዳኝ እኔም እጠብቅህ አለሁ በቸርነትህ እንድትጎብኘኝ እፈልጋለሁ የሆዴን ታውቃለህ መምህራችን እናመሠግን አለን ለዘላለሙ አሜን ፫
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ከጤናጋ ያድልልን በእውነት ደስስ የሚል ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘
ይሄኛው ትምህርት ለኔ ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል በጣም በተጨነኩበት ግዜ ዩቱብ ላይ አግኝቼ አዳመጥኩት በእውነት እግዚአብሔር ለኔ የላከው ነው የመሰለኝ አምላኬ ስሙ ይባረክ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትግስቱን ያደለኝ ,እርጋታሁን ያደለኝ አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግለኝ
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን
አሜን እንደቸርነቱ ያረጋጋን እግዚአብሄር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን !
ዛሬ ይሄንን ትምርህርት የገባኝ ለኔ ከአምላክ የተላከ መልክት ነው የመሠለኝ በጣም ብዙ ደጋግሜ ነው የሠማሁት ቃለህይወት ያሠማልን ምህር።🙏🙏🙏
Liya Demeke
በጣም
ሰማይንና ምድርን የዘረጋ አንድ ስሙ ይመስገን ሰለሚደረግልን ስለሞተልን ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገበዋል
ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህሬችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርአችን
መምህራችን ቀለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት ነው እኔ በጣም እዋከባለሁ እቾኩላለሁ ጭራሽ ይዘጋብኛል ይፈትነኛል አሁን ግን በተስፍ ፈጣሪን እየጠበኩ ነው መምህር ፀልዩልኝ ይህን ትምህርት ስሰማ ውስጤ በተስፍ ይሞላል
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን
እሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን ልቦናችን ያረጋጋልን የህ ባህሪ እኔ ላየም አለብን ማሰታዊለን የሰጥኝ ፈጣሪ ሁይ እንደረጋጋ ልብና ሰጥኝ
በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ነው ብዙ ነገር ነው ያወኩት እግዛብሔር ይመስገን ይህን ትምርት እንድሰማ የረዳኝ አምላክ አሜን 🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማልን በትከከል ጌታ ለኔ የሠጠኝ መልእከት ነው ተመሰገን።
ቄስስ እኔ ዘወትር በጣም የሚያሰጨንቀኝ ነገር ስላለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲፈታልኝ በፀሎት ያሰቡኝ ፅጌማርያም፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አመሠግናለሁ ይህ ትምህርት እኔን ይገልፃል 🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭
አሜን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይችላል🙏🙏🙏 አምነዋለሁ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎትእግዝያብሔር ሀያል ነው በመከራ ቀን መደገፍያ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ሆይ ምረጋጋትን ሰጥኝ ልቦና የሰጥኝ
እጅግ የሚገርም ነው አስተምሮቱህ መምህር ያፅናናል ውስጥን ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር ጤና ከእንጀራ እድሜን አብዝቶ ይስጥልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም ክቡር አቦና
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይጠብቀን እሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራአችን በእዉነት እንባዬን ነዉ ያስመጡት,በጣም የሚገርም ልብ የሚያሳርፍ ስብከት ነዉ..... እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ቀሲስ ኣባታችን ጸጋው ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሌ በተረጋጋ መንፈስ የተሞላ የምታስተምሩን እግዝአብሔር ሰለምህ ያብዛልን ተባረክ ከነቤተሰቦችህ በረከተ ሰስላሴ ፍቅር ይሙላልን እመብርሃን ጥላከለላ ታብዛልን
አሜን እውነትም እግዚአብሔር ይሰማል ስሙ ከፍ ይበል ጌታ ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር በወጀብ ውስጥም መንገድ አለው የስናፊጭ ቅንጣት ያህል ቢኖርህ ይህን ተራራ ተነቅለ ሂድ ብትለው ይሆንልሀል ጌታ ለሁሉም ጊዜና ቀን አለው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን፣፣፣፣
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋው ይብዛሎት
Amen amen 🙏 egzabher yimesgen 🙏
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እምላኬ ይርዳኛል መቼም አይተወኝም አይጥለኝም አሜን
Abatachen!Kale-Hiwot Yasemalen.Amen Amen Amen.
ኡፍፍፍፍ ውስጤ ክፍት ግልጽ ኣለልኝ,, ፈጻሚ ያድርገኝ ፈጣሪ ሆይ ሃይልና ብርታቱን ጽናቱ ስጠኝ,,,፡ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ,,፡ የኣድሜ ዘመንዎ የተባተከ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንምማሰተዋሉን ያዲለን መምህራችንን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ነዉ የተማርኩበት አመሰግናለሁ❤
አሜን አሜን አሜን ቃሊሆት ያሰማልኝ።አውነት እሎታለው አዳዴ ውስጤነ የተረዱኝ ይመስለኛል ። ያገልሉት ዘመናቹን እዛብሔር ይባርክህሎት።
Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln abatachn erejim edma ena tena yistlin
በ ሁኔት እየ ናገር ባነ ላይ ተከናወነ አንድ ናገር ልንገራችሁ እኔ የሚኖረው አረብ አገር ናው ሕና ማዳመ ጋንዛብ አጣው የምከፍልሽ ናገር የለም ወደ አገር ቤት ትሄጃለሽ አለቺኝ በ አንድ ሳምንት እንዴት አርጌ ናው ምዘጋጀው ምንስ ብዬ ለ ቤተሰብ እነግራለው ብዬ በጣም ደነገጥኩ ካዛ እኔ ምንም አላልኩም ጋብቼ ወደ ክፍሌ ጌታ ሆይ አንተ እንዴ ፈለከው ይሁን እግዛብሔር ሆይ አንተ እንዴ ፈቀድክ አልኩኝ ዳሞ ታመዝገን አምላኬ አልኩኝ ካዛ አንድ ሳምንት ሙሉ አንድ ቃን አማርረው አላቂም ተበሳጭቸም አላቂም አምላኬ ሆይ እኔ የጀመርኩትን ልጨርስ ፋልጌ ናበር ናገር ግን ያንተ ፍቃድ አይደለም ስለዝ አንተ እንደፈቀድክው ይሁን አልኩኝ ካዛ ሊሄድ ወደ ethiopia ትንሽ ሳሃት ናበር ምቀረኝ ካዛ ዮነቺ ልጅን ቻው ሳላም ሁኚ ወደ አገር ቤት ሊገባ ናው ብዬ ሳናግራት ህንደ ላምን እንደምትቆይ ናግረሺኝ አልነበረም አለቺኝ ካዛ አዎ ግን ሳዎቼ ብር የለም አሉ አልክዋት ካዛ እንዴ አንቺ መስራት ከፈለክሽ እዚ ሳው እየፈለጉ ናው እዚ መተሽ ለምን አሰርም አለቺኝ አያችሁ እግዛብሔር በ አለቀ ሳሃት እንዴት ናገሮቺን እንደምለዉት በሰው አርጎ ረዳኝ የልበንም ፍላጎት አሳካልኝ እኔም ተምበርክክሀ ምዝጋናየን አቀረብኩኝ ሁኔት እላችዋለው እስካዉን ድረስ ያንን ቃን ሳስበው አለቅሳለው በጣም ይገርመኛል አግዛብሔር ከኔ ጋ ህንደ ሆነም አወኩኝ እጅግም ዳስ አለኝ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እህቴ🙏💝
እኔም ፈጣሪ ይድረስልኝና ለምስክርነት ያብቃኝ በፅሎትሽ አስቢኝ
መምህራች ቃል ህይወተን ያሰማልን እግዛብሔር ዘመነህን ይባርከልን
ነገሮች ጨልመዉ በጣም ተስፋ ቆርጨ የአንተን ስብከት ስሰማ በጣም ሲበዛ ተስፋ አደርጋለሁ ኑርልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራቸን ኑርልን🥀🌹🌷👏💐
አሜን አሜን አሜን የመረጋጋትን መንፈስ አድለን
Amen amen amen qalehiwet yasemaln betam tlq tmhrt new abatachn ebmenatena ystln yetemarnwn belbunachn ychafln amen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም ቹኩል ነኝ ውፍፍ ትግስት የለኝም በጣም ለመረጋጋት እሞክራለው ግን ምንም ልቀየር አላቻልኩም ትግስቱን ይስጠን ከምንም በላይ
Amennnnnnn GBU
አሜን አሜን
አሜን
Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይውት ያስማልን አምለኬ ንጉሴ መርጋጋትን ስጠኝ !!!
ሥለማይነገር ሥጡታው እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏
አሜንን አሜንን አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው እውነት እውነት እግዚአብሔር መልካም ነው ዛሬ ሀኪም ቤት ውዬ የሰማውት የሀኪም መልስ ውስጤን ቢሰብረውም ይሄንን የአምላኬ የጌታዬን ቃል በስማው ግዜ ውስጤን ደስስስ አለው እውነት ነው ሴይጣን ያፍራል አዎን ያፍራል እግዚአብሔር ጎዶሎዬን ይሞላል ይባርከኛል ይስጠኛል አሜንን አሜንን
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን
እግዛቤር ይባርክክ መልካም ትምህርት ነዉ አዉነት እግዛቤር ላንተ የተሰጠሁን ፀጋ ለኔም ልባናዬን ይክፈትልኝ መጨረሻህን ያሠምርልኝ የድንግል ልጅ ዋሴ ጠበቃዬ ይበልክ ፣👏👏👏
አሜን አሜን አሜን👏💒🕯💜🙏
ቄስ አሸናፊ የገባውየ እ/ር መንፈስ ያለበት ሰው ስለክርስቶስና ስለ እ/ር ቃል ያስተምራል ከስእልና ከሰመአታት ወቶ ትልቅ የሆነውን ይናገራል እኔ የፕሮቲስታት የመስቀሉ ተከታይ ነኝ ዝማሬህም ትምህርትህ ምክርህ በጣም ባርኮኛል አተክርስቶስ ገብቶኃል ማርያም ስለእምነታ ከሴቶችሁሉ ብፅእት ተባለች እጂ አምላክ አማላላጅ ወይ ከሞት ተነሳች እነሳለሁ አላለችም ዘመንህ በጌታ በእየሱስም በምድር እያለህ በሰማይ ይውረስህ።!!!!!
ሂጅ ወደዛ
@@ኦረቶዶክስነውእምነቴ ምን ተሳሳትኩኝ እደው የክርስቶስ ታላቅነት ሲዘመር የሚያዘረዝራቹ ክፉ በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ የሙሴ መጋረጃ ያልተቀደደላቹ ኢይይይ ወደዛ
ሢገባችሁ ታውቁታላችሁ እሡም ለሆዱ ይኖረ እናተጋ መሳፈጥ አያስፈልግም ድግል ማሪያም ወደምወደው ልጇ ትመልሳችሁ
@@ኦረቶዶክስነውእምነቴ በቃሉ ላይ የጨመረ የቀነሰ ሚለውን አላነበባችሁም ለነገሩ መፅሐፍ ቅድስ ገልጦ ማበብ ጌታ ካረዳ ከባድ ነው ማርያም እውነቱን መገድ ታሳይ አልተባለም የተባለችው ብፅኢት ነው እውነትም ህይወትም መንገድም እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን
አሜን+3 ቃለ ሕይዎት ያሠማልን መምሕራችን።!!!
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላከችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሄር ይጠብቀን
Kesis Egziabhair tesgawn yabzalot betam chenkogi betam ferhat sewenetan werot becha gera gebtogi neber lek yehen sebket sesema hulum tewegi ,teregagaw temesegn amlak 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ።
ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገኔ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዬአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉን ታየለህ ........አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የምር ትምህርቱ ለኔ ነው የመሰለኝ እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ይሄ ለኔ ጠቅሞኛል
እግዛብሔር የኣገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ እነት እምታስተምረዉ ትምህርት ኣእምሮ ነዉ የምያንፀዉ
ተመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን፡ስለማይነገር፡ስጦታ፡እግዚአብሔር ፡ይመስገን🙏🙏🙏አባ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልንበእዲሜ፡በፅጋ፡ይጠብቅልን
አሜን ቀሲስ ብዙ ተምሬ በታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንትና ቤተሰብህን🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቀሲስ ሁሌ ትምህርትክን ሰሰማ በጣም አረጋጋለሁ ለዚ ዐጋክ አግዚያብሄር ይመስገን!
Amen 🙏 kale hiwet yasemaln
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር አባቴና አምላኬ ሆይ ትዕግስትና የተረጋጋ ልብ ስጠኝ አሜን 🤲💓✝️
የዛሪው ትምህርት እኔን ይገልፃል ። እኔ 3ወር ሙሉ ስራ ስፈልግ ቆይቼ አጥቼ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ልክ ቪዛዬ ሊቃጠል 4 ቀን ሲቀረው ስራ አገኘሁ በጣም ተገረምኩ በ እግዚአብሔር ስራ ።
እንኳን ደስ በልሽ
🙀😔🧡💝💛
Enkan des alesh ehte yegna amlak tamaGn new
enkan dassss alesh marrrr
AMen
አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤ቃለ.ህይወት.ያሰማልነ..መምህር.ፀጋውን.ያብዛልነ.🙏🙏🙏
እግዚአቡሔር ዉለተው ብዙ ነዉ ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈለዋል ተመሰገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ሆይ አተ ልቦናይን።አብራልኝ።እጂ እኔ ከቱነኝ ቃልህን።እከተል ዘንድ እርዳኝ።
Amne
እግዚአብሔር ይመስገን hayah Amen hulachinenem yerdan 🙏
አሜን አሜን አሜን
ለሁላችን ይርዳን
amen amen amen
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን በአጣብቂኝ ውስጥ ሆኖም እግዚአብሔር ጠራሁት ድረሱልኝ በቃ ደረሠልኝ በሰው ሀገር በበረሃ ብቻዬን ደረሠልኘ 💓💓💓💓
Amen፫
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ቄስስ ታውቃለህ አንዴ ጊዜዬን ጨረስኩት አንዴ ደከመኝ ግርድና መረረኝ ኡኡ ስል ስለተሰጠኝ ጤናና በረከት ስረሳ ውዬ ይህ ስብከት በሞባይሌ ብቅ አለ ጌታ ይባረክ ።
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ያሳለፍከልኝ እና እያሳለፍከለኝ ያለዉ መከራ እና ጭንቀት አንተዉ ታውቃለህ ለመምህራችን ቃልዬት ያሰማልን አሜን
ይህ ትምህርት ድንቅ ነዉ እኔን ይወክላል እኔ ሁሌ እቼጉላለሁ ትግስት የለኝ መተበቅ ብችል ታድዬ አምላኬ ሆይ ትግስት ስጠኝ አንተን ተስፋ እንዳረግ ዳግም ስራኝ አንተ ሁሉንም ትቺላለህ የሚሳንህ የለም ጌታዬ
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን
እኔም ነኝ በጌታ 🥺😭
አሜን አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እኔምስክርነኝ አዎ እግዚአብሔር ይመጣል ሊረዳን እግዚአብሔር ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን የማያልቅ ዘመን ያድልልን
Amen amen amen
Amen Amen Amen
የህ መምህር ትሃድሶ ሁነዋል ማርያም ካዳት ስሟ አጠራትም
እሠቢ መጀመሪያ
Amen kale hiwot yasemaln memhr edmewotn yarzmln besedet lalenoch .bemulu betselot yasbun adera
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እሄው ሶስት አመታችን ከጋደኛየ ጋር ትምህርትህን የምንሰማ በህይወታችንም ለውጥ አግተናል እድሜናጤና ይጨምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስም አልጠቀስክም እንጂ😢 የኔ ጉዳይ ነው ማርያምን 😭በተለይ በዚ ሰአት በስደት ላይ እናትም አባትም የለኚም በዚ አለም ከአያቴ ከእሙሀየ በቀር😢ብቻየን ነኝ ምንም ነገር ሲገጥመኝ ለሰው አልቅሸ ሰላምን ደስታን እጠብቃለሁ ግን በደካማጎኔ ይጠቀሙብኛል ከፈጣሪ ይልቅ ሰው መማፀን ይቀለኛል መረጋጋት ሚባል ነገር የለኚም ማርያምን 😭 እግዚአብሔር ሆይ ካሁን በኋላ ከእርሱ ይልቅ ለሰው ማልቀሴ ችግሬን ድክመቴን መናገሬን የማቆምበት ቀን ባርኮ ይስጠኝ ልቦና ያድለኝ በደከመኝ ሰአት እግዚአብሔርን አስብ ዘንድ ይርዳኝ ፀልዩልኝ🥺🙏
#ሰላም ለመላው አለም ህዝበ ክርስቲያን 🙏አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን. መምሕር እድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዋ! ትምህርቶ ሰርጾ፡በአይምሮዋችን እንዲገባ ይፀልዩልን። እንደ ተማርነው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ከመቅበዝበዝ በወጣን ነበር። ምንድነው ልባችንን ያደነደነው የደፈነው ነገር? ፈጣሪ ይድረስልን።ድክመታችንን ያንሳልን። የልባችንን መሻት እንጅ ክፉ ስራችንን አይቁጠርብን።አለም በጣም አሳሳች ሆናብናለች። ገዳም የሚገቡ ሰዋች ምንኛ ታደሉ!💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይደግፍዎት አሜን
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን 🙏♥️
2 Corinthians 9 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
15: ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
አባታችን ቃልህይት ያሠማልን እሄ ትምህርት የኔ ህዬት ነው እግዚአብሔር አምላክ ጭንቀትሽን ያርቅልሽ በሉኝ አሞኛል በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ማርያም
እደ ወለላ ማር የሚጣፉጥ ትምህሪት እግዝአብሄር ይደግፎት አባታችን እናመሰግናለን
አሜን!ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
አምላክየ ፈጣርየ ሆይ እባክህ እንደ እኔ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ምራኝ ተመስገ ሁሌም እንደ አመሠግንህ እርዳኝ እኔም እጠብቅህ አለሁ በቸርነትህ እንድትጎብኘኝ እፈልጋለሁ የሆዴን ታውቃለህ መምህራችን እናመሠግን አለን ለዘላለሙ አሜን ፫
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ከጤናጋ ያድልልን በእውነት ደስስ የሚል ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘
ይሄኛው ትምህርት ለኔ ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል በጣም በተጨነኩበት ግዜ ዩቱብ ላይ አግኝቼ አዳመጥኩት በእውነት እግዚአብሔር ለኔ የላከው ነው የመሰለኝ አምላኬ ስሙ ይባረክ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትግስቱን ያደለኝ ,እርጋታሁን ያደለኝ አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግለኝ
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንደቸርነቱ ያረጋጋን እግዚአብሄር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን !
ዛሬ ይሄንን ትምርህርት የገባኝ ለኔ ከአምላክ የተላከ መልክት ነው የመሠለኝ በጣም ብዙ ደጋግሜ ነው የሠማሁት ቃለህይወት ያሠማልን ምህር።🙏🙏🙏
Liya Demeke
በጣም
ሰማይንና ምድርን የዘረጋ አንድ ስሙ ይመስገን ሰለሚደረግልን ስለሞተልን ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገበዋል
ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህሬችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርአችን
መምህራችን ቀለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት ነው እኔ በጣም እዋከባለሁ እቾኩላለሁ ጭራሽ ይዘጋብኛል ይፈትነኛል አሁን ግን በተስፍ ፈጣሪን እየጠበኩ ነው መምህር ፀልዩልኝ ይህን ትምህርት ስሰማ ውስጤ በተስፍ ይሞላል
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን
እሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን ልቦናችን ያረጋጋልን የህ ባህሪ እኔ ላየም አለብን ማሰታዊለን የሰጥኝ ፈጣሪ ሁይ እንደረጋጋ ልብና ሰጥኝ
በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ነው ብዙ ነገር ነው ያወኩት እግዛብሔር ይመስገን ይህን ትምርት እንድሰማ የረዳኝ አምላክ አሜን 🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማልን በትከከል ጌታ ለኔ የሠጠኝ መልእከት ነው ተመሰገን።
ቄስስ እኔ ዘወትር በጣም የሚያሰጨንቀኝ ነገር ስላለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲፈታልኝ በፀሎት ያሰቡኝ ፅጌማርያም፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አመሠግናለሁ ይህ ትምህርት እኔን ይገልፃል 🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭
አሜን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይችላል🙏🙏🙏 አምነዋለሁ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት
እግዝያብሔር ሀያል ነው በመከራ ቀን መደገፍያ ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ሆይ ምረጋጋትን ሰጥኝ ልቦና የሰጥኝ
እጅግ የሚገርም ነው አስተምሮቱህ መምህር ያፅናናል ውስጥን ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር ጤና ከእንጀራ እድሜን አብዝቶ ይስጥልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም ክቡር አቦና
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይጠብቀን እሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራአችን በእዉነት እንባዬን ነዉ ያስመጡት,በጣም የሚገርም ልብ የሚያሳርፍ ስብከት ነዉ..... እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ቀሲስ ኣባታችን ጸጋው ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሌ በተረጋጋ መንፈስ የተሞላ የምታስተምሩን እግዝአብሔር ሰለምህ ያብዛልን ተባረክ ከነቤተሰቦችህ በረከተ ሰስላሴ ፍቅር ይሙላልን እመብርሃን ጥላከለላ ታብዛልን
አሜን እውነትም እግዚአብሔር ይሰማል ስሙ ከፍ ይበል ጌታ ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር በወጀብ ውስጥም መንገድ አለው የስናፊጭ ቅንጣት ያህል ቢኖርህ ይህን ተራራ ተነቅለ ሂድ ብትለው ይሆንልሀል ጌታ ለሁሉም ጊዜና ቀን አለው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን፣፣፣፣
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋው ይብዛሎት
Amen amen 🙏 egzabher yimesgen 🙏
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እምላኬ ይርዳኛል መቼም አይተወኝም አይጥለኝም አሜን
Abatachen!
Kale-Hiwot Yasemalen.
Amen Amen Amen.
ኡፍፍፍፍ ውስጤ ክፍት ግልጽ ኣለልኝ,, ፈጻሚ ያድርገኝ ፈጣሪ ሆይ ሃይልና ብርታቱን ጽናቱ ስጠኝ,,,፡ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ,,፡ የኣድሜ ዘመንዎ የተባተከ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም
ማሰተዋሉን ያዲለን መምህራችንን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ነዉ የተማርኩበት አመሰግናለሁ❤