ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии •

  • @afertaseteng9300
    @afertaseteng9300 4 года назад +24

    ቃለ ሒወት ያሰማልን እኔ በአስራ ሁለት አመቴ ነው እንጀራ አባቴ ያባረረኝ ጊንጪ ቅዱስ ሚካኤል ስዘምር ውዬ ወደ ኦልን ኮሚ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዘምረን በረከት ወስደን ማታ 12 በኢትዮጵያ አቆጣጠር የዋልሽበት እደሪ ተብዬ ተባረርኩ የማድርበት ዘመድ ጋር ስሄድ አባትሽ ጋር ልታቆራርጪ ነው ተብዬ ለምኜ እልቅሼ ጠዋት እንደምወጣ ቤታቸውን ቃል ገብቼ አልጋቸው ስር ቁንጫ ቱሀን ስበላኝ ነጋ አስራ አንድ ሰት ላይ ወተሽ ሂጂ አሉኝ አቴጋ ሄድኩ እሷም ከባትሽ ልታቆራርጭኝ ነው ሂጂ እዛው
    እክስቴጋር ስሄ አያቴ መታ ኡኡ ወላጅ አባቴ አዲስ አበባ መርካቶ ነበር እናቴ ወስዳ ስትሰጠኝ ትንሽ ቆይቶ አረፈ ብኝ
    በጣም ትንሽልጅ ነኝ እና ትናፍቀኛለች እክስቴ እናቴን ስለምትመስል ስሄድ ለምን ቤቴ ትመጫለሽ አትምጪ እንቺ ዱርዬ ብላ ልቤን ሰበረችው መታ ለወንድሞቼም ምን እንደምትላቸው አላውቅም የውንድሞቼም ፊት አቃጠልኝ አሳራ ሶስት አመት ሲሆነኝ ለምን ሰው ቤት አልሰራም ይሄ ሁሉ ለምበላውና ለማድርበት አልፈልግም ብዬ ልደታ ጀርባ ደላላ ቦታአየሄድኩ ቆንጆ ሴት ካስፓልቱ ማዶ ቆማ ነይ ነይ ስትለኝ ሄድኩ ስራ ትፈልጊያለሽ ነይ አዎ አልኳት ባንድ አፍ ብርጭቆ ታጥቢያለሽ ቤት ትፀጃለሽ ማታ ቡና ታፍያለሽ የመጠጥ ሳጥን ጠዋት ታውር ጃልሽ ሌሎችም ያግዙሻል ሰትለኝ ይቅርብኝ አልኩዋ ፈርቻት ችግር የለም አትፍሪ ምንም አይነት ችግር አይደርስብሽም በላኝ ስለተቸገርኩ ዘመዶቼንም መራቅ ስለመረጥኩ ሄድኩ
    በጣም እለቅስ ነበር እግዚአብሔር መዘምራንህነኝ ምን አላረኩም ቤተሰቦቼን እያልኩ ሰው ካላዩኝ አልቅሳለው በተስብረ ልቤም ያዘዙኝ እስራለው
    እሁን ጠዋት ሆቴል ቤቱን አድቼ በረንዳውን እያፀዳሁ ያክሴት ልጅ ሸዋ ዳቦ ልትገዛ ስቴድ አይታኝ ሄዳ ቡናቤት ነው የትሰራው ብላ በድሮ የቤት ስልክ አዳርሰው እንድናቴ ነጠላዋን አንጥፋ ልደታ ስታሥፀልይ ሶስትኛ ቀን አሞኝ በጣም ልደታ ከሄድኩ ይተወኛል ብዬ ተሳልሜ ቁጭ ስል እናቴ ከግቤው ልቶጣ ስትል ጣራሃት ስማኝ የት ነው የሄድሽው ልጄ ተጨነኩ ስትለኝ ስራ ገባሁ ስልት መረመርችኝ እንደማልዋሻት ታውቃለች ቤተክርስቲያን ወሽትን እግዚአብሔር እንደሚጠላ ስለምትነግረን አልዋሽም አሁንም በዛው ለመድኩ
    እና ቤት ተከራይታ ከሰዎች ጋር አስቀምጠችኝ እንድማር ያለሁበትን እንጀራ አባቴ ስምቶ ልገለኝ መጣ እኔም በጓሮ ወጥቼ አዲሳባ ሄድኩ ዘመድቼም ጥሩ ስላልሆኑ ደላላ ቤት እየጠየኩ ሄድኩ መስትንግዶ ስራ ከዛም ቡቲክ እያልኩ ስሰራ በቃ እራሴን ልመቻል በየሰው ሀገር አደኩ በጣም እፀልያለው ባለኝ ከፍት ሰአት ቤተክርስቲያን ነው የምሄደው እዛው እያለቀስኩ እያመሰገንኩ ቆይቼ ወደምኖርበት እመልስ ነበር አሁን ግን ቤተሰብ ረጂ ነኝ ያሁሉ አልፎ አኔ ስገባ ሰላምታቸውም በጣም ያማረነው እክብሮቱ ሁሉ ልዩ ነው በፊት አንቺ ወመኔ ከየት መጣሽ መች ትሄጃለሽ ነበር
    አሁን እንኩዋን በደህና መጣሽ ናፍቀሽን ሁሌም ሳናነሳሽ አናድርም ሆኖ ሳይ
    አኔም እየተቅለሰለኩ አመስገናለው አይኖችም ይታዝቡብኛል የው ልብ ሰብረው እግዚአብሔር ስላልጣለኛ በሂውት ቆየሁ ካጋጠመኝ ዙሪያ ይልቅ እግዚአብሔር ስላሴን እመካ ነበር ብዙ ችግሮችን ብጌታዬ ክርስቶስ ተግሬያለው በተቸገርኩ ቁጥር እግዚአብሔር ተስፋ አርጋለው እጠራዋለው ይመልስልኛል
    እግዚአብሔር እልምነዋለሁ ይስጠኛል እግዚአብሔር ዝዝዝዝም ሲለኝ እልቅሳለው መቋቋም አልችልም ያያይና የበልጠ ያስደስተኛል ያሄ የኔ የእህተ ጊዮርጊስ የህይውት ታሪክ አውነትኛ ነው

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 4 года назад +3

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ። ስሙ ይክበር።

    • @Godsdaughter16
      @Godsdaughter16 4 года назад +2

      Des yelal amen enkuan amlak semash ehete kiber lesu 🙏🏾❤❤

    • @yoditmender1732
      @yoditmender1732 3 года назад

      Egzabhar yimesgen metereshaw yasamrlish God bless you 🙏 ❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 3 месяца назад

      Enkuan Egiziabher Redasce Ehte Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏

    • @birhan9280
      @birhan9280 4 дня назад

      Egziabeher yemesgen thank you for sharing

  • @AsratChaka
    @AsratChaka 2 месяца назад +1

    የኔ አባት ቀሲስ እንዲህ ፍትፍት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል በማር ለውሰህ የምታስተምረን አባት በቃልህ በትምህርትህ ምን ያህል እንደምንባረክበት ብታይ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን (አስራት የነብሌን አባት)

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 3 года назад +2

    እውነት እግዚያቢሄር ይመስገን የምልበት ቀን ይመጣል መምህር በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ቤተሰበወትን ፈጣሪ ይባርክ

  • @kinfeteferi4095
    @kinfeteferi4095 4 года назад +51

    የኔ እባት ቀሲስ አንተን መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ቢሆንም ጌታየ ባንተ አንደበት ወደልቤ ገብቶአል እየታነጽኩበት ነው !!! ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ እወድሀለሁ ሀና ነኝ ።

    • @tgd1875
      @tgd1875 4 года назад +3

      እውነት ነው

    • @yahwehnsiegziahiralamayeno9717
      @yahwehnsiegziahiralamayeno9717 4 года назад +3

      እኔም

    • @jackjiang1210
      @jackjiang1210 4 года назад +2

      ቀሲስን አለመውደድ አይቻልም ትክክለኛ ወንጌል ሰባኪ!❤🙏❤🙏በጣም ውድድድድ አረጋቸዋለሁ ከክብር ጋር❤❤🙏🙏

    • @morei6536
      @morei6536 3 года назад +1

      Ewenit nw egzabher zenek yebarek memhrachin

    • @afomiaafomias4950
      @afomiaafomias4950 3 года назад +2

      Ewmet New♥️♥️

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 2 месяца назад

    ወይ የኔ ቸር አባት መድሃኔአለም እለት እለት ያንተ ስራ ያንተ ቃል ያስገርመኛል እጄን በአፌ አስጫነኝ በየቀኑ ለጨለማዉ ልቤ ብርሃን ሆነህ የምታስረዳኝ ነገር አለ ጌታዬ አባቴ መድሃኒቴ ሆይ ተመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluMulu-no8xn
    @MuluMulu-no8xn 8 месяцев назад +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በጣም እየቀየሩኝ ነው በትምህርታችሁ እሚገርም የማስረዳት ተሰጥኦ ነው ያለወት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @MesayWelde
    @MesayWelde Год назад +1

    ቀሲስዬ እ/ር በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬዎት ትምህርቶዎ እዉነት ከእ/ር ጋር የሚያገናኝ ጥኡም ቃል እድሜ ዘመንዎን ከሙሉ ጤና ጋር ይባርክ❤❤❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 месяца назад +1

    አቤት የመፅናናት ትምህርት እንዴት ልብን እንደሚያበረታ ቃላት የለኝም ። ክብሩን እግዚያብሔር ጠቅልሎ ይውሰደው

  • @mesi557
    @mesi557 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩን✝️❤
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን✅📖🤲💓

  • @bsratgebrel6477
    @bsratgebrel6477 3 года назад +1

    ንጉሥ እንደወደደ እንደዚህ ይደረግለታል።ጌታየ ከሰጠ ማን ይወስደታል።

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የሙሸራዉ ክርስቶስ የአባታችን አቡነ አርጋዊ ረዲኤት በረከት ይደርብን

  • @AD-cu8xk
    @AD-cu8xk 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ሁልጊዜም በርሶ አንደበት ስለሚናገረኝ አመሰግነዋለሁ❤❤❤

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 4 года назад +9

    አባታችን መምህራችን መድሀኚአለም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከመላው ቤተሰቦችዎት። በእርሷም አድሮ መድሀኚአለም እንድንጸናና አርጓኝል ። የኜን ህይወትን ነው ያሰተማሩኝ መገፍት በረከት እንደሆነ በህይወቴ አይቼዋለሁኝ።መድሀኚአለም አባቴ እናቴ እምዬ እመቤቴ ማርያም ከወደኩበት አንስተወኝል። አባታችን መምህራችን መድሀኚአለም ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ህፍፍሽፍግ
    @ህፍፍሽፍግ 4 года назад +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችንም አባታችንም እግዚአብሔር ቆየት ያድርግልን በእውነት በአብዛኞቻችን ልብውስጥ የበታችነት ለሚሰማን ምርጥ መጽናኛ ነው እናመሰግናለን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Месяц назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤

  • @sabina-uc6nd
    @sabina-uc6nd 3 года назад +2

    ቀስስዬ የአንተ ትምህርቶች ለብዙዎች የሂወት ብርሀን ነዉ እኔም ከነሱ አንዱ ነኝ ዘመንህ አምላክ ይባርከዉ

  • @bsratgebrel6477
    @bsratgebrel6477 3 года назад +1

    ሁሉ የነታሪክ ነዉ አምላኬ ድረስልኝ።ቃለሕወት ያስማልን

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 3 года назад +1

    Tebarek man of God. The word changes my life.

  • @سارهأثيوبيا-ف7ن
    @سارهأثيوبيا-ف7ن 3 года назад

    አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራቸን ለኛም ይስማን ደጉ አባታን እደኛ ሀጤአተ ሳይሆ እደሱ ቸርነት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራች እየሱስ ክርስቶስ አባቴ የልያን የህይወት ታሪክ የቀየርከው የሰማይ አምላክ የኔንም ህይወት ለውጥልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @hana967
      @hana967 4 года назад

      አሜን ፫

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 4 года назад +18

    Thank you sir! I’m not orthodox Christian but this is an amazing deep teaching. I just find your video by accident and from now on I will listen your teachings.

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    ይህ ትምህርት እኔን ይገልፃል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን እስከልጇ ጥላ ከለላ ሁና እስከቤተሰብዎ ትጠብቃችሁ

  • @kinfeteferi4095
    @kinfeteferi4095 4 года назад +18

    ልጆችህም እንዳንተ ብሩካን ይሁኑልህ የኔ አባት አንተ ያባቴ ብሩክ ነህ !!!!!

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @gechgech9290
    @gechgech9290 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እዉነት እኔ እስከዛሬ ባላዉቆትም /ባልከታተልም አሁን ግን የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ መከታተል ጀምሪያለሁ የእርሶን ትምህርት ሳዳምጥ ራሴን ከራሴጋር ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪ ጋር የተገናኝሁ ይመስለኛል

  • @z_amen87
    @z_amen87 Месяц назад

    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ረጅሙን እድሜ ያድልልን በእውነት የሚያበረታ የሚያፅናና ትምርት ነው

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 года назад

    ኣመን ኣመን የስበረ ልባችንን ጠጋኝ ኣምላክ ይመልከተን በታም በጣም ይስማል ትልቅ ይልብ ሲቢርራት ነው ኣመን ኢነ ኣላድበውን ይኪፈዪልኝ ኢሱ ባ ነው ትስፋዩ ያፊስኛል ገታ ስለነ ይመስክርልኛል ኢረ ስው ሲይስግርልህ በጣም ይድማል ያማል መግለጽ ኣይቭል ህመም በጣም ቢሱስ ቀላል ነው ኢንድ ከከባድ ክባፊ መልስ ያጣሁለትቅመን ኣንደ ኣአን ክፍ ያረገኛል ኣመንንበሥርስም ብማህበራአኢ ኑሮም ውጭ ዲሆን ልብ ይደማል ያለቅሳል ብህይውረ ምንም ክፍስት ይምባል ነግር የለኒኝም በቀል ቃሉን ኢንጂ በተግባር ኣልውቀውም ኣልድስርገውም ታፊየ ብተውስሁ ልብ በስውም ቢድለ አታ በጣም በጣም ሃዘን ይስማኛሊንፍር ልብ መናገር ኢንኻን ኢፈራለሁ ፊፍረት ንግግርን ኢፈራለሁኝ ኢግዛብህስር ይመስገንውንፊማችን ቃሉ በውነት ኢንደግርንስ ያዲስኝ ይሆን ኣበት የት ነው የሚናገኛት ኢንዳልየባልኩኝ ኣሁን ግን ምንም ምንም ነገር የለም በድመም የሚጠርስንም ኣልነበረም ብንበርኘ ፍቅርና ኢድል። )ዩ ስለንበር ኣስደናቂ ይህየት ምደል ነች ንበር ኢብስለውባጁን ግን ምንም ምንም ለስላምታ ኢምካን ይምለኝ የለም ውንፎች ስለሚያፈቅሩም ብቻ ይቺ ይሆነ ነገር ኣልትንድነው ኢሳን ኢሳንብኢሉት ኢያሉ ጋደኞቸ በመድብድብ ፍተን ልለማብርላሽት ያኡ ንበር ኣሁን ምንም ኢነም ሑሉን ንገር ኢንዳላዩ ውይነ ነቃ በቅስ ብዝህ ህይውት ንርው ጉዞዩ ኢላለሁኝ ውንድሚዩ ይምህርቲህ ኢየናካካ አስለፍርለፈኝ መልፍለፍር ግን ለምፍህሚት ይጁንልኝ ኢንም ላጽህ ለየጉዳአ መንፈስ ምኪር ያድፈልገኛልና ምኪርህ ይብዛልኝ ኣመን ያድትግልኛ ለሁ ኣምናለሁም

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጢልን።

  • @yohanneslemma1323
    @yohanneslemma1323 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን አባታችን ።

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 года назад +2

    ክብር አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ይፍቱን በእውነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋው በረከቱን ያድልልን ያአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 года назад +8

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💚💛❤
    "ንጉስ ለወደደው እንደዚህ ይደረግለታል
    ጌታየ ለሰጠው ማን ይወስድበታል"💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 8 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 4 дня назад

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎዎት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад +4

    አሜን የተዘጋውን እግዚአብሔር ይክፈትልኝ🤲🤲የእስራኤል ቅዱስ እጠብቅካለሁ🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ

  • @hewanhewan1998
    @hewanhewan1998 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለዘላላም ክብሩኑ ይውስድህ ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dglmaryamwahsey510
    @dglmaryamwahsey510 3 года назад

    ኑግስ የወደደ.ኢንዲዚህ ይደረገታል ኢግዚኣብሄር መልካም ነዉ,

  • @hana967
    @hana967 4 года назад +4

    መምሕራችን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ለኔ ነው ያስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ለኔ መልካም ይሆናል ።

  • @tigistsiyoum5339
    @tigistsiyoum5339 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ ትምህርቶችህ ልብ ውስጥ ነው የሚገቡት ተስፋ በቆረጥኩበት ሰአት እግዚአብሔር በንተ ላይ አድሮ ተስፋዬን ይቀጥለዋል ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni 29 дней назад

    አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hana967
    @hana967 4 года назад +2

    ልንጉሥ ለወደደው እደዚህ ይደረጋል (፫) ጌታዬ ተሰጠው ማን ይወስድበታል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ ቀሲስ እኔንም በፀሎትዎ አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ነኝ ትንሽ የጤና ችግር ገጥሞኛል

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 4 года назад +3

    እኔ አለሁ ከሰዎች ዘንድ ከትንሽ ከትልቁ ጋር ሚያባላኝ እርኩስ መንፈስ ህይወቴን ያጨለመብኝ ፈጣሪ ሆይ ከሰወች ዘንድ ፍቅር ሰላም ሞገስን ስጠኝ እባክህ እኔ መሮኛል

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 года назад

      አይዞሽ እሕቴ አግዝአብሔር ይደርስልሻል ብቻ እመኝ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад

    እሜን🙏🏽 እግዚአብሔር ለኔ ያረገልኝ መልካም
    ነገሮች ሳስብ ከነ ሀጥያቴ አልተወኝም አባቴ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አባቴ ❤️❤️🙏🏽

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku Месяц назад

    አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 года назад

    Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏🏿

  • @yetnayetgizaw360
    @yetnayetgizaw360 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 года назад

    ኡፍ ኡፍ። እቺ የኔ ሳትጨመር ሳትቀነስ የኔዋ ሕይወት ነው አዎን አዎን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 9 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @fikreamlaksharl9111
    @fikreamlaksharl9111 4 года назад +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልኝ ድሮ ጊዮርጊስ ቀዳማይ ስማር የሊያ ታሪክ በልቤ ነበር ድንቅ ስብከት ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mekdelawittilahun822
    @mekdelawittilahun822 Год назад

    አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 года назад

    እግዚአቡሔር ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁን

  • @ezanakarnasa7523
    @ezanakarnasa7523 4 года назад

    የእግዛቤር ይመሰገን

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 3 года назад

    ፀልይልኝ ፈተና ላይነኝ

  • @mariyammariyam768
    @mariyammariyam768 3 года назад +1

    Yansha edma edstni baslottu asbuni

  • @yordanoskassa9853
    @yordanoskassa9853 3 года назад

    Amen Amen Amen እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 года назад

    “ንጉስ ለወደደው እንደዝ ይደረግለታል…” አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 года назад +1

    አሜን መምህረ ትምህረት እየተማረኩበት ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @fanoskefalegn5132
    @fanoskefalegn5132 4 года назад +1

    ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ቀን ነው ጉዋደኛዬ ሼር አድርጋልኝ የኛ መምህር በእውነት ብዙ ነገር ተለውጬበታለሁ ጉዋደኛዬ ከጉዋደኛዋ ጋር በጣም ትጣላ ነበር ግን ይህንን ትምህርት በመከታተሉዋ በሰላም በፍቅር ቀጠሉ ብዙ ነገር ነበር የምታስበው አሁን ግን እሡዋም ተቀይራ እኔንም ጠቀመችኝ ሰላምህ ይብዛልን

  • @yenu6260
    @yenu6260 4 года назад +1

    መዙሙሩ ሂወት ይለመልማል

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 4 года назад +1

    Thank you so much .God bless you. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 4 года назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያንሩልን 🙏🙏🙏

  • @freweyenhaile9286
    @freweyenhaile9286 3 года назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @lilylily3529
    @lilylily3529 4 года назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 khalote yasmalne

  • @MintesinotLema
    @MintesinotLema 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @KINGOFPIRETS-u6w
    @KINGOFPIRETS-u6w 4 года назад +1

    በጣም ጣፍጪ ትምህረት

  • @gheniteklay3761
    @gheniteklay3761 4 года назад

    Amen amen amen qale hiwet ysmaolna

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 года назад

    አሜን አሜን !!!!

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማል

  • @TirisetGebremedin
    @TirisetGebremedin Месяц назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን።

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 года назад +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 4 года назад +3

    ተባረክ የሚፅናና መልክት ጌታ ይባርክ .

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 4 года назад +12

    ዲስ ላይክ ለማድረግ ይነሳሳቹ ግን ምንድን ነው እናተ 4 ሰዎች ሊላ ነው እምነታቹ? ወይስ አጠገብ ያላቹ ወዳጅ ጓደኞች ናቹ እንደ አልጋ ቁንጫ ናቹ ከጥሩ አልጋ እንቅልፈ እንደሚነሳ በሰላም የምትቀኑ ቁንጮች እባካቹ ይህን መምህርን ተውት እንማርበት

  • @meronleul9046
    @meronleul9046 3 года назад

    Kalehiwot yasemalen memhrachin. Egziabher bedmena betsega yetebiklen.

  • @biniamajerman2913
    @biniamajerman2913 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Egezhabehar yemsgen meda nyalemye yestke

  • @hanndessalegn1467
    @hanndessalegn1467 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @mesem7953
    @mesem7953 3 года назад

    እግዚአቤር ይስጥልን መግስተሰማያት ያውርስልን ዝማሬመላክ ያሰማልን

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያከብርልን።

  • @gechgech9290
    @gechgech9290 2 года назад +1

    እናም በጣም ደስተኛነኝ

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @beletubekele5354
    @beletubekele5354 4 года назад +1

    Waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen

  • @adenmamush806
    @adenmamush806 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @tirhasasefa5055
    @tirhasasefa5055 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰመለን አባታችን አሁን በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት እግዛብሔር ይመሰገን የእግዛብሔር ቃል ደሰ ይላል ምግብ ነው ደሰ ብሎኛል እግዛብሔር ይሰጥልኝ እድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ

  • @GizaworkMelka
    @GizaworkMelka 6 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት እደእግዝአብሄር ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 года назад +2

    እግዚ አብሔር ፀጋውን ያበዛልህ
    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 4 года назад

    amen amen abatahcen kalehiyewet yasemalen

  • @melkamkefilemelkammelkam5405
    @melkamkefilemelkammelkam5405 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ
    @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጦዎት

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 3 года назад

    Kale Hiywet yasemalen Memihrachen🙏🙏🙏

  • @katehajra5065
    @katehajra5065 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ተስፋ ሰጭ ትምህርት ነው🙏🙏🙏

  • @lulaermyas4729
    @lulaermyas4729 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ይሁንና

  • @amelederse6527
    @amelederse6527 4 года назад

    አሜን አሜን

  • @mesmes8722
    @mesmes8722 4 года назад

    Amen kel hiwot yasimalin memehirachin.. Ya liyi. Amelake enyam. Yemereketen. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Saba-7
    @Saba-7 4 месяца назад

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤