🔴 ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2023

Комментарии • 209

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 7 месяцев назад +41

    ስላሴ ትትረመም የሚለዉ ና በዘባነ ኪሩብ መዝሙር መላሰዉነቴን ይወረኛል በፊቴ ግርማዉን ያሳየኛል

    • @tsehaytadele
      @tsehaytadele 4 месяца назад +3

      እኔ እነሱን መዝሙሮች ስሰማ ማህሌት ና ቅዳሴ ይመስሉኛል

    • @NathanRobi-zi4tw
      @NathanRobi-zi4tw 4 месяца назад

      እልልልልልልልል ተዋህዶ 💚💛❤️

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 7 месяцев назад +17

    እልልልልል ጥቅሰ የሚለብሰውን ሰወዬ ሰወደው በሰንት አመቴ አየውት ደሰ አለኝ

    • @jeg11
      @jeg11 Месяц назад

      እኔም በጣም ነው ምወደው። ማን ነው ግን። Does anyone know him please?

    • @BezaTeshome-mj6ik
      @BezaTeshome-mj6ik Месяц назад

      እእእእእእእልልልልልልልልልል

  • @helenzegeye7589
    @helenzegeye7589 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 месяцев назад +10

    ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
    የትህትና ባለቤት ብለው ማጋነን የሚሆንብኝ አይመስለኝም እዚህ ቤሩት የመጣ ጊዜ ነው ያየውት በነበረው የአገልግሎት ቆይታ ሁሉን አክባሪ ትህትናው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ያድልልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን እናት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑርልን አሜን❤

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y 5 месяцев назад +7

    እልልልልልልል❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤የተዋህህዶ እንቁ ላንተ ቃላት የለንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h 5 месяцев назад +11

    ኡፍፍፍ❤❤❤የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤በእውነት አጥንት የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድሜ ፍሬዘር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ተባረክ❤❤❤

  • @KhaldaMobile-gv7vc
    @KhaldaMobile-gv7vc День назад

    Amen Amen Amen Zemare Melayeket Yasemalen endat Desssss Endemil 🥰🙏

  • @hayleeandema3351
    @hayleeandema3351 4 месяца назад +1

    እንባዬን ማቆም አቃተኝ 😢 በጣም መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ነዉ ያብዛልን እናንተን የመሰሉ ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 месяцев назад +5

    እንባቹን ሳይሆን ፈገግታቹን ደስታቹን እንዲህ በምስጋና የያሳየን የእምዬ ልጆች❤️🙏❤️

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 4 месяца назад +4

    ፣❤️🙏🇪🇷ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷🙏❤️

  • @TigTeshome
    @TigTeshome 27 дней назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 7 месяцев назад +12

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልላ!ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ ❤❤❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 7 месяцев назад +2

    እልልልልል ኦርቶዶክስ መሆንመመረጥ ነዉ ዝማሬመልአክትንያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 7 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልልል ጣእመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🕯🕯🕯❤❤❤እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 7 месяцев назад +3

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @BontuAbera-lj8ef
    @BontuAbera-lj8ef 15 дней назад

    waaqayyo sihaa eebbisu ,umurii tajaajilakee siif haa dheeressu. Ameeeeen

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
    ዘምሩ ለ እግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ
    የተከበረ ነው በሰማይ በምድሩ
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አሜን
    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ
    ማርያም ብዬ መች እወድቃለሁ
    እመ ብርሀን🙏እመ ብዙሀን🙏 አዛኚቷ🙏ወላዲተ አምላክ🙏

  • @kingsofthenile3610
    @kingsofthenile3610 4 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ግርም የሚለኝና ደስ የሚለኝ ሰው ደሲላል♥♥♥

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 7 месяцев назад +19

    ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ቅርሳችን እንዳይጠፋ ድምፅ እንሁን 😢😢
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @addishabesha395
      @addishabesha395 7 месяцев назад

      ቅርስነቱ አደለም ሚያሳስበን

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 4 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዝያብሄረ ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 4 месяца назад +1

    እልልልልል እልልልልልል እልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Zehagere24
    @Zehagere24 7 месяцев назад +1

    ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ ወንድማችን

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 7 месяцев назад +3

    አሜን እልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mbm-lx4mv
    @Mbm-lx4mv 7 месяцев назад +2

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 😊😊😊😊

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 7 месяцев назад +3

    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    ❤❤❤🎉🎉ዝማሬመላይት ያሰማልን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 4 месяца назад

    ለዘማሪው አክብሮትና አድናቆት አለኝ አብሮት አማህል ያሉት ለእኛ ለአንዳንዶቻችን የአእምሮ በሽተኛ ሚመሥሉን ለእኛ ልብስ ያልደረቡ ሚመሥልሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ፀጋ የተቸራው በመንፈስቅዱስ የተሞሉ ከፍተኛ የእግዚህአብሔር ፍቅር የተሞሉ ታላቅ የአመቤታችን ወዳጅናቸውና ክብርስጧቸው ስለአከበርሐቸው ክብር ይስጥህ አዲስአበባ 12የበቁ አባቶች አሉ እብድሚመስሉ ስማቸውን አልገልፅም ለኔየገለፅ እግዚአብሔር ይግለፅላችሁ

  • @MartaMarta-v8q
    @MartaMarta-v8q 4 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልዝማሬ መለአክትን ያስማልን ወንድማችን

  • @user-do4to8vt8v
    @user-do4to8vt8v 7 месяцев назад +1

    Eleeeeeeeleeeeee,zimare melakt yasemaln ❤

  • @tyghvxbgfy9346
    @tyghvxbgfy9346 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🥰🥰🥰

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 7 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእኽት ያሰማለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማኣልና ለዚ ቅደስ ዝማሬ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገንንንንንን

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 7 месяцев назад +1

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @alemakefmengistu463
    @alemakefmengistu463 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @molumolu633
    @molumolu633 3 месяца назад +1

    Zmare mlikten yasemalen
    Wendemachin ellllllllllelllllllllellllllle❤❤❤❤❤

  • @yobdarababa636
    @yobdarababa636 4 месяца назад +1

    Zemare melaekt yasemalen
    👏👏👏

  • @frey2383
    @frey2383 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ✝️🌾🌿🍃

  • @user-tg2ln4ji8j
    @user-tg2ln4ji8j 4 месяца назад +1

    Zemare melaekt yasemalen❤

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ! ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @serkalimsharons6535
    @serkalimsharons6535 14 дней назад

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤❤

  • @hanabelay8701
    @hanabelay8701 4 месяца назад +1

    Elelelelel egzaber yemsgn ❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafiwondyifraw4792
    @ashenafiwondyifraw4792 4 месяца назад +1

    Elelelelelelele Egzabher Yekber Yemsegen!!!! Setameru!!!

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @martamartamarta7410
    @martamartamarta7410 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሠሜልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @YeshiBesha
    @YeshiBesha 4 месяца назад

    የኛ እንቁወች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛንም በቤቱ እንድናመሰግን እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን

  • @MeseretTsega-sn7dv
    @MeseretTsega-sn7dv 10 дней назад

    kal hiwet yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kq1qe6xz3b
    @user-kq1qe6xz3b 7 месяцев назад +2

    Ameen ameen IILLiiiiiiiiìii lliiiiiiiiii.....❤❤❤❤ sitamiruu ayii llayachuu orthodox mahon matadalnow zimaree mallayiktin yasamalin ❤❤❤❤AMEEN 💒💒💒💒🤲🤲🤲🤍🙏

  • @user-bn1sf3vw4j
    @user-bn1sf3vw4j 2 месяца назад

    Mulu ken sadametew waleku besemeam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lozafikir
    @lozafikir 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን። የቅዱሳን ረድዔት ፤ በረከት ፤ ቸርነትና ምልጃቸው አይለየን።

  • @Aman-ln5pm
    @Aman-ln5pm Месяц назад

    Leave it for history 💚💛❤
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 7 месяцев назад +1

    አንዳንድ እብድ የሚመስሉ ቅዱሳን እንዳሉ መር ተስፋየ ገጠመኝ ላይም የበርሀዉ ሚስጥር መፅሀፍ ላይም ተገልጿል ይህም ሰዉ ይመስለኛል

    • @user-cz1db4gf8w
      @user-cz1db4gf8w 7 месяцев назад

      እውነት ነው እግዚአብሔር በሚያውቀው በረከቱ ይደርብን

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ በመሆናችን ታድለናል

  • @wegayewbalcha
    @wegayewbalcha 28 дней назад

    Elllllllllllll zemare melket ysemalne 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helinaaaa881
    @helinaaaa881 7 месяцев назад +1

    zemare melaekt yasemaln weyanee dess sil yet bete christian new❤

    • @yohannsmesfin5648
      @yohannsmesfin5648 7 месяцев назад

      ታላቁ ደብር ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም

  • @user-uf4je2dp2n
    @user-uf4je2dp2n День назад

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @BantalemAlemu
    @BantalemAlemu 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @siamerfade2557
    @siamerfade2557 2 месяца назад

    እልልልልልል አሜን አሜን አሜን👏👏👏❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @mekonnenkassahun1069
    @mekonnenkassahun1069 4 месяца назад

    👏Ameen ameen

  • @bizuayehugirma6069
    @bizuayehugirma6069 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ,መላክትን,ያሰማልን

  • @abunieabunie
    @abunieabunie 4 месяца назад

    እልልልልልልል
    እልልልልልል ዝማሬ መላይት ያሰማልን

  • @kahab1123
    @kahab1123 4 месяца назад

    ኡፍፍ ጌታሆይ ለደጅህ አብቃኝ😭😭😭

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @brukebobi6816
    @brukebobi6816 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መልክትን ያሰማልን 💚🧡❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sz1sx5oe9w
    @user-sz1sx5oe9w Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @kumech365
    @kumech365 3 месяца назад

    Kale hiywet yasemalen❤❤❤

  • @user-pb4ug3gz7d
    @user-pb4ug3gz7d 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🥰🙏አባታቺን 🥰🙏🙏🙏❤️

  • @sheweketendalke460
    @sheweketendalke460 4 месяца назад

    Ellllllllllll keber mesgan leabrhamuselase.❤

  • @user-hu1td1sd6j
    @user-hu1td1sd6j 4 месяца назад

    Eleelleeee Eleelleeee Eleelleeee Eleelleeee Eleelleeee Eleelleeee zemare melaekt yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏

  • @TwabechWibe
    @TwabechWibe Месяц назад

    እልልልል ልል❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 7 месяцев назад

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዘማሪመ ለላክት ያሰመማልን ❤❤❤❤

  • @demekechadimasu9774
    @demekechadimasu9774 7 месяцев назад

    Amen
    Amen
    Amen Eili Eili❤❤❤

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 7 месяцев назад

    እስይ እሰይ እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን!!!

  • @yenayena1316
    @yenayena1316 4 месяца назад

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @netsanettalearga
    @netsanettalearga 24 дня назад

    ዘምሩ ለጌታ

  • @Beza-gg8tq
    @Beza-gg8tq Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 месяцев назад

    እልልል ዘምሩ ለእግዚአብሔር ፍቅር አስተምሩ 👏👏👏👏

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 7 месяцев назад

    Bewenet atent yemalemelem zemare melaket yesema len

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ተዋህዶ አቤት ውበት

  • @user-nh8tn5mk6w
    @user-nh8tn5mk6w 21 день назад

    Eileileil❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 7 месяцев назад

    አሜን ፫ ዝማሪ መዕላክትን ያሰማልን

  • @SamiAkilu
    @SamiAkilu 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-pt6ft2oh8c
    @user-pt6ft2oh8c 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-kj6eq3kh9r
    @user-kj6eq3kh9r 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @emebetgirma8439
    @emebetgirma8439 3 месяца назад

    እህት ወድሞቼ በኔ የደረሰ በናንተ አይድረስ እኔ በዚ ግዜ ወይ የልጄን አባት ወይ ሀይማኖቴ መምረጥ ነበረብኝ እናም ልጄን እና ሀይማኖቴን መርጫለው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @wonderuth332
    @wonderuth332 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልሌል ልልልልልልልልሌል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w 4 месяца назад

    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 7 месяцев назад

    Elleeelleeelleee Zemare Malikt Yasemln❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaye436
    @tesfaye436 4 месяца назад

    ameen🙏

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዲያቆንዬ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 7 месяцев назад

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን

  • @aberashmamo656
    @aberashmamo656 7 месяцев назад

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 7 месяцев назад

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማረ መላእክ ያሰማልን

  • @HeleniAbuu
    @HeleniAbuu 4 месяца назад

    Amen

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💒🕯💚❤️💛🙏🏽