ሳትፈሩ እዩት🔴👉🏿በአራቱም ማዕዘን ሐዋሳን ያንቀጠቀጠው የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አገልግሎት 🔴👉🏿ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን 🔴👉🏿ምስጋናው ይቀጥል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2025
  • ከራማ ቲዩብ ጋር በሚገናኝ በየትኛውም አገልግሎት ዙሪያ የግል መልዕክት ለማስቀመጥ በTelegram @rama1621 ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ በማለት መልዕክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
    Get Other New and Recent Songs here
    ► www.youtube.co....
    ►www.youtube.co....
    ►www.youtube.co....
    ►www.youtube.co....
    _____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@rama23
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================
    This video is created by Rama Tube production. © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to @tadewos23
    Copyright ©2022: @tadewos23
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ #አዲስ_ዝማሬ #ማርያም
    #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ
    ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​ #TsiwaTube​ #newmezmur2020​ #tewahdomezmur #orthodoxmezmur​ #mahtottube​ #omegatube​ #aryam​ #mihretab​ #mehreteab #sibket​ #gubae​ #Lideta​#Bata​#Yohannis​#Abuye​#Abune​ gebremenfes kidus#Arsema​#Eyesus​#silase​#sositu​ silasochi# #Aba​ kiros#estinfase​ kirstos#hana​ mariam#abunehara​# dingil# kidus mikael#mikael​#melaku​ mikael#egizhaber​ abe#ab​#welde​#menfes​ kidus#abune​ aregawi#qirqos​#hitsahu​ kirqos#kidanemihret​#enate​#kidane​ mihret#semaetu​ estifanos#estifanos​#kidus​ gebrial#gebrial​#melaku​ gebrial#mariam​#dingil​ mariam#deginesh​#tsiyon​#tsige​#soliyan​#tsadikane​#urael​#kidus​ urael#kidus​ giorgis#giorgis​#teklehaimanot​#aba​ tekilehaimanot#cherqos​#kidus​ qirkos#medihaniyalem​#amilak​#eyesus​#hosahina​#lemariam​#amanual​#bale​ egizhabiher#yohannis​#markos​#ልደታ​ #ባታ​ #ዮሃኒስ​ #አቡዬ​ #አቡነ​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​#ቅድስት​ አርሴማ#እየሱስ​#ስላሴ​#ስላሶች​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​ ክርስቶስ#ሃና​ ማርያም#ማርያም​#አቡነሃራ​ ድንግል#አቡነ​ ሐራ#ሚካኤል​#ቅዱስ​ ሚካኤል#መላዕኩ​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​ አብ#አብ​#አቡነ​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​#እናቴ​#ኪዳነ​ ምህረት#ሰማዕቱ​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​#መላዕኩ​ ገብርኤል#ገብርኤል​#ቅዱስ​ ገብርኤል#ቅድስት​ ማርያም#ድንግል​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​#ፃድቃኔ​ ማርያም#ዑራኤል​#ቅዱስ​ ዑራኤል#መዕላኩ​ ዑራኤል#ቅዱስ​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​#ተክለ​ ሃይማኖት#አቡነ​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​#ጨርቆስ​#መድሃኒያለም​#አማኑኤል​#አምላክ​#ባለእግዚሃብሔር​#ማርቆስ​#ዮሐንስ​#መጥምቀ​ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel Birhanu #Rama Tube #Rama Media #Rama tube # ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Комментарии • 589

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 Год назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለዘማሪ ወድሞቻችን ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎትን ዘመናቸውን ያፅናልን አሜን!

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Год назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ምህረት ለማኝ የኔ ምስጋና አቅራቢ እግዛብሔር በመንግስቱ ይዘከርልኝ🙏 ሺ አመት ኑርልን የኢትዮጵያ መንኝ 🙏 ዘማሪ መላይክት ያሰማለን🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መዘምራን ቴዎድሮስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን በሙሉ ይባርክልህ♥️🙏♥️ እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏♥️💚💛❤

    • @ZenebuBiru-id2eh
      @ZenebuBiru-id2eh 10 месяцев назад

      እእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +2

    የኔ ወርቅ ቴድ ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ደራርቦ ያልብስልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 4 месяца назад +1

    የሀዋሳዋ,የደስብራ,ሰዐሊተ,ምህረት,በአመላጁነቷ,ትጠብቀን,በረከቷ,ፍቅራ,ይደርብን😍😍😍😍

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +4

    አቤት ትህትናና እርጋታ ከላይ ነው ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ የኔ መሰረት እና ቤዛ ወንድም ❤

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 года назад +13

    እልልልልልልልልልልል መለአከ ዝማሬ ያሰማልን ሊቀ ዝመራን ቴዲዬ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ እንቁ ወንድማችን እድሜና ጤና ይሰጥክ ኑርልን

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 2 года назад +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ሊቁ ዘማሪያችን እረጅም እድሜ ናጤና ይስጥህ
    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልሕ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 2 года назад +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ኢሳያስእንዳለ
    @ኢሳያስእንዳለ Год назад +1

    የኔ ልብ ለማዉጣት ያልተቻለዉን በጡም አንደበት በተቀቡ ቃላቶች ስለምታዜምልኝ የብርሀን መልአክ ቅድስ ሚካኤል ከአዉሬዉ መንጋ ይጠብቅልን

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 2 года назад +16

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!!ጸጋውን ያብዛልህ !!!እጅግ ደስ ይላል።

  • @brtukanytayh4446
    @brtukanytayh4446 2 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት!!!!!!!

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሠማልን፡የተዋህዶ፡እንቁ፡ወንድማችን፡ፀጋውን፡አብዝቶ፡ይባርክልን፡፡ሠላም፡ለኢትዮጲያ፡ሠላም፡ለሀገራችን፡ይላክልን፡ይላክል፡ቸሩ፡አምላካችን

    • @leaksongs9412
      @leaksongs9412 2 года назад +2

      ዝምሬመለክት ያሠማልኝ በግርማ በሞገስ ያኑርህ

    • @helenabrham2758
      @helenabrham2758 2 года назад

      እልልልልልልልልዝማሬ'መልአክያስማልን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 2 года назад +16

    ይላል አንደበቴ እግዚአብሔርን ቅዱስ ነው አይተወኝም እና ወላጅ እንደለሌው ትላንት የጠበቀኝ የነገም ተስፋዬ ትላለች ነብሴ ፍቅር ነህ ጌታዬ ክብር እና ምስጋና ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 2 года назад +1

      ይላል አንደበቴ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው አይተወኝምና ወላጅ እንደሌለው ትላንት የጠቀኝ ለነገም ተስፋዬ ነው ትላለች ነብሴ ፍቅር ነህ ጌታዬ ሁሌም ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ዝማሬ መልአክን ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

    • @getachewghirmay9882
      @getachewghirmay9882 2 года назад +1

      @@astergetachew4629 አሜን አሜን አሜን

  • @Generation.973
    @Generation.973 Год назад +1

    ሊቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @hanayoutubemg5953
    @hanayoutubemg5953 2 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን ቴዲዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ረጋ ያልክ ሰው ነህ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ይጠብቅ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @matiwosbatena967
    @matiwosbatena967 2 года назад +2

    Zefen bihon Bzu million sew aytotneber
    Zmare melaekt yasemaln thanks 🙏🏾 ❤ ❤ ❤

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Год назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በበለጠ ፀጋ ይባርክህ ዘማሪ ቴዎድሮስ

  • @MekonenBaye
    @MekonenBaye Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል...ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እግዚዓብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልበ በቤቱ ያፅናህ ቃለ ሂወትን ያሰማልኝ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን አምላካችን

  • @fentaneshwondimu3593
    @fentaneshwondimu3593 2 года назад +4

    ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በእድሜ በፀጋና ያቆይልን

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሆን!!!!!!!!!!!

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare7261 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @lilahabtish9991
    @lilahabtish9991 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኛ እንቁ ወንድም እግዚአብሔር እምላክ ከዚህም በላይ ብርታቱን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @aekuattube
    @aekuattube 2 года назад +48

    የማይጠገብ አንደበት
    በምስጋና የተቃኘ ከንፈር
    በትህትና የተሞላ አገልግሎት
    በተመስጦ የሰፈነ ውዳሴ
    አቤት የተዋህዶ መሆን ደስታው
    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h Год назад +2

    የኔ አባት እነኝህን አባት ስወዳቸው ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ከኔ የተሻላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 2 года назад +1

    ወንድማችን በእውነት የተዋህዶ እንቁ ማስፈራሪያና ሞት የማይበግርህ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 года назад +63

    የእግዚአብሔር ስሙ ከጠዋት አንስቶ እስከማታ የተመሰገነ ይሁን🙏🏾✝️💒💒💒💒

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 года назад +3

      የእግዚአብሔርስሙከጠዎትአንስቶእስከማታየተመሰገነይሁን🙏💒💒💒💒💒💒

    • @amirelove812
      @amirelove812 2 года назад +2

      እሜን ክአሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 2 года назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ: መላእክትን: ቃለ: ህይወትን:ያሰማል: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን::

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Год назад +1

    እንደኔ ዘማሪ ቴዎድሮስ ሲዘምር እንባው የሚመጣ አለ? እድሜ ይስጠው አሜን

  • @stepha8391
    @stepha8391 2 года назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላሃገራችን እልልልልልል 🍃🍃🍃🍃ሊቀ መዘምራን የተዋህዶ እንቁ ወድማችን ተመስገን ሐዋሳ እንዲ ሆና በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ወሎየዋዩቶብ
    @ወሎየዋዩቶብ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏🙏 እኮን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራቸነንም ሠላም ያርግልንንንን ቅዱስ እግዚአብሔር

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 2 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @AdisYimer
    @AdisYimer 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልል👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነልን

  • @TmcShop-us3hb
    @TmcShop-us3hb 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehumenzire2258
    @sintayehumenzire2258 2 года назад +21

    እልልልልልልልልልልልል ልዑል እግዜአብሔር በቤቱ ያፅናልን👏👏👏

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 года назад

      አሜንልልልልልልልልል

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልፁልእግዜአብሔርበቤቱያፅናልን👏👏👏👏🙏🙏

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 года назад

      💒💒💒💒💒💒🏥

    • @medinabacha7624
      @medinabacha7624 2 года назад

      @@samersaaa3577 . 9 .

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 года назад

      @@medinabacha7624 💞💞💞💞💞

  • @ghanemmobile3269
    @ghanemmobile3269 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልል
    የተዋህዶ እንቁ ልጅ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @sinkiekefelegn3711
    @sinkiekefelegn3711 Год назад

    እልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።አምላክ ሆይ እንኳን የዚች ቤተክርስቲያን ልጅአደረከኝ ።

  • @getnetyeshtla4483
    @getnetyeshtla4483 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እሰይ እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል እኔም እመቤታችንን እንደናንተ እወዳታለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @mistreatnaf5442
    @mistreatnaf5442 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fffme9427
    @fffme9427 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኣገራችን እ/ያን ሰላም ያርግልን፡ወስብሓ ለእግዛብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን ።

    • @AyzoshEmaye
      @AyzoshEmaye Год назад

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @asratlemcha1843
    @asratlemcha1843 2 года назад

    እልልልልልልል!!! እልልልልልል!!! እልልልልልል!!! እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ።

  • @saraasefaw3459
    @saraasefaw3459 2 года назад +7

    ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልኝ ኣንተም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @staycooldude6263
    @staycooldude6263 2 года назад +3

    እረጅም እድሜ ይስጥልን:: እግዚአብሄርይጥብቅልኝ

  • @selamtube1623
    @selamtube1623 2 года назад +1

    እግዚኣብሄር ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን።እረጅም እድሜ ከ ጠና ጋር ያድልልን።

  • @NuhaminKinfe-k8p
    @NuhaminKinfe-k8p Год назад

    አሜን አሜን አሜን እልአልእልእልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii

    በድንኳኔ እልልልልልልልታህ ብዙ ነው ዝማሬህ ብዙ ነው በማንቴ ላይ እግዘብሔርን ታላቅ ነው😢😢

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 2 года назад +11

    እግዚአብሄር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያስማችሁ።።

  • @ethiopiaaa7784
    @ethiopiaaa7784 2 года назад

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሪ ያሰማልን የኛ ጀግና ጀግናብየሀለሁ ድንግል ትጠብቅህ ከነልጇ እንዲህ እዳገለገልክ በቤቱ ያፅናህ ላንተ የሰጠውን ልብ ለለነሁሉም ኦርቶዶክስ ወጣቶች ይስጥልን ተባረክ የሰጠህን ፍሪ ያብዛልህ ላንተ ቃላቶች ያጥሩኛል ከዚህ በላይ ፈጣሪ ይሙላበት ረጂጂጂጂጂጂም እድሜ ተመኘሁ ላንተ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድሜ ቴዲ የየካው ልጅ የየካው ቅድስ ሚካኤልና እማምላክ ትባርክህ በልጆችህ ደስተኛ ታርግህ ወንድሜ በርታ።

  • @marwamengesha1763
    @marwamengesha1763 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ZnashAlemu-wt3kh
    @ZnashAlemu-wt3kh Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን።

  • @BattyBatty-p4r
    @BattyBatty-p4r Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመሥገን እጅግ በጣም ደሥ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @alemnega9637
    @alemnega9637 2 года назад

    Amen Amen Amen ................... yitabekane lazlalem tewehedo legoch

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @HxhdyeyeUsue
    @HxhdyeyeUsue 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልዘማር መላክ ያሰማልን ቴድሮስ ወድማችን ፀጋውን የያልብሰህ

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 2 года назад

    አልልልልልልል አልልልልልልል ያስድክኝ መላክ ሃውሳ ገብርሄለ አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክትን ያስማልን ቴድዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kokobegerma4839
    @kokobegerma4839 2 года назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 2 года назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሺአመትኑርልን ቴዲየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ውይ ደስስትሉ አቤት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእት ያሰማልን

  • @tt7u791
    @tt7u791 2 года назад

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aynalemniguse1446
    @aynalemniguse1446 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 2 года назад +23

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኛ እንቁ ወንድም እግዚአብሔር እምላክ ከዚህም በላይ ብርታቱን ጸጋውን ያብዛልህ👏👏👏❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐

    • @asdharbi3113
      @asdharbi3113 2 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @asdharbi3113
      @asdharbi3113 2 года назад

      ዝማሪመለአክያሰማልን አቤትመታደል😍😍😍😍😘😘😍😘😘😘😍😍😘😍😘😘😍😘😍😘😍😘😘😍😍😘😍😍😭😘😘😘😘😍😘😘😍😘😘😍😍😘

  • @MikiyasEitisa
    @MikiyasEitisa Год назад

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክርስቶስ ስሙ ብቻ ለተላት ከበቂ በላይ ነውና ሁሌም ስሙን እናመሰግናለን ክብሩ ይስፋ

  • @zelibarbarzeli2656
    @zelibarbarzeli2656 2 года назад +1

    zmare melakti yasemalgn egzabher kef kef yadrghachu zmariachu yqebelilachu eme berhan bereketa ataqurtibign ewnetun benged yalgebachew ewnetun tasemalign liqane melakti ydresulign sadqanatun yasubin betselotachew
    amen amen amen

  • @himanotbahru3964
    @himanotbahru3964 2 года назад

    እልልልልልልልልልል ቀለሕውት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር የድንግል ልጅ ይስጥልን

  • @workitua1733
    @workitua1733 2 года назад

    እግዚሐብኤር ፡ ከአጥናፍ ፡ እስከ ፡ አጥናፍ ፡ ስሙ ፡ ይባረክ!!!!ታላቅ ፡ ነዉ ፡ የወደቁትን ፡ ያነሳል።የተዋህዶ ፡ ልጆች ፡ በዝማሬ ፡ ምስጋና ፡ ይኼ ን ፡ምናምንቴ ፡ መናፍቅ ፡ ከንቱ ፡ ጊዜ ፡ ድንግልን ፡ ይዘን ፡ እናልፈዋለን። ተመስገን ፡ የአገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ እግዚሐብኤር ፡ ይባርከዉ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 года назад

    የምንወድክ የተዋህዶ ቅርሷ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 года назад +1

    Amen zimare melaikt Yasmaln wendmachn Ellllllllll

  • @geretekle345
    @geretekle345 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እድመና ጤና ላንተ ይሁን ወዳጄ ቴዲ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💒💚💚💒💚

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእወነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 Год назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Tube-tn5tw
    @Tube-tn5tw 2 года назад

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዋዉ ኦርቶዶክስ አማኝ በመሆኔ ምንኛ መመረጥ ነዉ ተመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ ስለፈጠርከን በቅናት ተቃጠልኩ ስላልተገኘሁ

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 года назад +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🔷
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🔷
    የተዋህዶ አምላከ እስራኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን🔷🇪🇹

  • @selamethiopia8730
    @selamethiopia8730 2 года назад

    ቴድየ የዝማሬ ቅባት እ/ር ቀብቶሀል እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ግዜህን ይባርክልህ ።

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 года назад +1

    በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነዉ እልልልልልልልልልልልል
    በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነዉ በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤📚📚📚📚

    • @alemsira2518
      @alemsira2518 2 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልል ልዑል እግዛብሔር በቤቱ ያጽናህ

  • @hiwethaile7941
    @hiwethaile7941 2 года назад +2

    እልልልልልልል ዝማረ መላእክት የስማዓልና ናይ ኣግልጉለት ዘመንኩም እግዚኣብሄር ይባርኸልኩም ኣሜን።

  • @mesfingogoto3493
    @mesfingogoto3493 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር ይመስገን ለሀገራችን ሰላምን ያብዛልን አ ሜን

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 2 года назад +1

    እልልልልልልልልል አንደበትክ ይባረክ ወንድማችን።

  • @saraberzsh5604
    @saraberzsh5604 2 года назад +1

    Amen zimare melakit yasemaln wiendmachn edime ketena gara yadilh

  • @mekdesdemlie2897
    @mekdesdemlie2897 2 года назад

    የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. .....ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ ያረግኸኝ ሀጢያቴ የበዛ ቢሆንም

  • @Uae-o1h
    @Uae-o1h Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @tersittadesse8291
    @tersittadesse8291 2 года назад +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማህ ወንድማችን!
    አዋሳዋች ታድላችሁ:

  • @ዮዳሄእግዚአብሔርያው-ቨ3ገ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ አገራችን ሰላም ያድርግል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እግዚአብሔር አምላክ ያፅናልን በርቱ💚💛❤🙏

  • @emebetengdaw5629
    @emebetengdaw5629 2 года назад

    እልልልልልል ተመሰገን አምላኬ አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን. ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @WagnewBirhaun-ew3rp
    @WagnewBirhaun-ew3rp 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስላደረሰን

  • @kuribachwgebretsadik4980
    @kuribachwgebretsadik4980 2 года назад

    እልልልልል እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን በእድሜ በጤና በበረከት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 2 года назад

      💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azazhandualem4309
    @azazhandualem4309 2 года назад

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን፡፡ ነገር ግን ምመናን ሰዎ ክመከተል የድንግልን ልጂ እግዚአብሄርን እንከተል።

  • @WolateRufaeliz8er2y
    @WolateRufaeliz8er2y 2 года назад

    እልልልልልልል በእውነት ቃለት ያለኝም ብቻ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልባል እኝጅ እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል

  • @asrat7515
    @asrat7515 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስወድህ +++

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @mulueurkua8879
    @mulueurkua8879 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @trngoworkuwaga5992
    @trngoworkuwaga5992 2 года назад

    amen ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በእድሜ በፀጋና ያቆይልን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ደስ ሲስ ተዋህዶ ያረገኝ ይመስገን በደልም ቢሆን ስራዬ😢

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 2 года назад +11

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን
    ይላክልን ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን !