🛑 አዲስ ዝማሬ 🛑 ዓሥራተ ንሥአነ || የኅብረት ዝማሬ በዲ.ን ኢዛና ማለፉ በዲ.ን ተስፋሁን አበበ እና በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)
HTML-код
- Опубликовано: 26 дек 2024
- 🛑 አዲስ ዝማሬ 🛑 ዓሥራተ ንሥአነ || የኅብረት ዝማሬ
ዲ.ን ኢዛና ማለፉ ዲ.ን ተስፋሁን አበበ ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)
የዘማች ግጥም፦ ዲ.ን ንጉሡ ካሣ የዘማች ዜማ፦ ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) አዝማች፦ መ/ር ልሳነ ወርቅ
#ethiopianorthodoxchurch #viral #mezmur #eotc #spritual #goingviral #fyp
ዓሥራተ ንሥአነ
ገብረ አብ ዓሥራተ ንሥአነ
(ገብረ አብ ሆይ ዓሥራት አድርገህ ተቀበለን)
ገብረ መንፈስ ቅዱስ መናኝ ሐዋርያ
ብርሃንን ለመግለጽ የተላክ ኢትዮጵያ
ኹሌ የምንጠራኽ እኛን ልጆችህን
በልዩ ኪዳንህ ዓሥራትህ አድርገን
፻ ዓመት ስትጸልይ በደብረ ዝቋላ
አምላክ የሰጠኽን ቃል ኪዳን መሐላ
ዛሬም ትሻዋለች በልቅሶና ዋይታ
ኢትዮጵያ እናታችን እጆችዋን ዘርግታ
በበደል በክፋት በኃጢአት ወድቀን
ሞተን እንዳንቀር ፍቅራችንን አጥተን
ለምድሩ የለመንክ ልጆችኽን ጎብኘን
የጠፋን ነንእኛ በፍቅርህ አንድ አድርገን
መላእክት አጀቧት ነፍስህን በእልልታ
ምድርም ተደሰተች ምስጋናን ተመልታ
የእኛ በደለኞች ሕይወታችን ሞት ነው
የአንተ ግን ገብረ አብ ሞትኽም ሕይወት ነው
#share #useful #video #youtube #orthodox #bible
zmarie melakt yesmelalna
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤የምር ይሄንን ይቱብ ስወደዉ😢 ❤❤❤
❤❤❤
AMEN AMEN AMEN Zemare malikate yasemalin
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!!!!❤❤❤
Zemare melakt yasmaln
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጽድቁ በረከት እረደኤት አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያን በምልጃቸው ይጠብቁልን✝️🌹✝️
ዝማሬ መላእክት ይሰማል የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርካችሁ
ሰላም ለክሙ አኀውየ ቃለ ሕይወት ያስምዕክሙ አሜን ዐሥራተ ይንሥዓነ ከመ ናስተፍሥሖ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በኵሉ መዋዕልነ። እም አይቴ ረከብክምዎ ለዝ ስም ዘትብሉ "ገብረ አብ"? ለገብረ መንፈስቅዱስ
ፀጋ ሐዋርያት ፀጋ ነብያትን ያድልልን በቤቱ ያኑርልን
zemar malikitina yasimalini.....
Zemare melaekt yasmalgn wendmoch❤❤❤❤
አሜን በፍቅር አንድ ያድርጉን ❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Zmare melaekt yasemaln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ
አሜን!
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😊
ነሳእነ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Zemare mekaktin yasemalen wendemoch
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን