Zemari Fekadu Amare ዘማሪ ፈቃዱ አማረ: Enamesegenehalen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 28

  • @michaeltadesse3678
    @michaeltadesse3678 3 года назад +7

    እናመሰግንሃለን
    እናመሰግንሃለን (፪)
    እንደ አባቶቻችን በማህሌት እንጠረሃለን
    እንደ ቅዱሳኑ ለክብርህ እንዘምራለን
    ~ አዝ ~
    ለአምላክ ወዳሴ ለፈጣሪ ክብር
    ማለዳ ተነስተን ምስጋና ስንጀምር
    የአባቶች ዝማሬ ቅኔ መወድሱ
    ሲሰማ ደስ ይላል ከቤተመቅደሱ
    ~~ አዝ ~~
    ሥረአተ ሰማይ በምድር ተሰርቶ
    በአባቶች ልቦና የአምላክ ጥበብ መልቶ
    ዝማሬ ፈለቀ ከታለቁ መቅደስ
    በጥዑመ ዜማ ፈጣሪ ሊወደስ
    ~~አዝ ~~
    ድምፁ ቀስቀሰን ከቅዱስ ታራራ
    የያሬድ ፅናፅል መስንቆ በገና
    የፅዮን ደናግል ለመዝሙር ተነሱ
    ሥሉስ ቅዱስ በሉ ስሙን አወድሱ
    ~~ አዝ ~~
    ማህሌቱ ሲቆም ሰዓታት መዝሙሩ
    ቅዱሳን መላእክት አብረው ሲዘምሩ
    ፍፁም ተመሰጠች ነፍሳችን በደስታ
    ለምስጋና ስንቆም ከቅዱሳን ታርታ

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tedrosyosief4337
    @tedrosyosief4337 7 лет назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስርአትእና ትውፊት የጠበቀ ዝማሬ ነው

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @BirukSemaw-y6j
    @BirukSemaw-y6j 4 месяца назад +1

    እናመሰግንሀለን❤❤❤

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker4971 2 года назад +2

    እናመሰግንሃለን
    እናመሰግንሃለን(፪)
    እንደእባቶቻችን በማህሌት እንጠራሐለን
    እንደ ቅዱሳኑ ለክብርህ እንዘምራለን(፪)
    ለአምላክ ውዳሴ ለፈጣሪ ክብር
    ማለዳተነስተን ምስጋና ስንዘምር
    የአባቶች ዝማሬ ቅኔ መወድሱ
    ሲሰማ ደስ ይላል ከቤተመቅደሱ
    አዝ
    ስርአተ ሰማይ በምድር ተሰርቶ
    በአባቶች ልቦና የአምላክ ጥበብ መልቶ
    ዝማሬ ፈለቀ ከታላቁ መቅደስ
    በጥኡመ ዜማ ፈጣሪ ሊወደስ
    አዝ ፣_
    ድምፁ ቀሰቀሰን ከቅዱስ ተራራ
    የያሬድ ፀናፅል መሰንቆ በገና
    የፅዮን ደናግል ለመዝሙር ተነሱ
    ስሉስ ቅዱስ በሉ ስሙን አወድሱ
    አዝ፣_
    ማህሌቱ ሲቆም ሰአታት መዝሙሩ
    ቅዱሳን መላእክት አብረው ሲዘምሩ
    ፍፁም ተመሰጠች ነፍሳችን በደስታ
    ለምስጋና ስትቆም ከቅዱሳን ተርታ

    • @DawitSolo-n5y
      @DawitSolo-n5y 4 месяца назад +1

      OMG MIAU 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

    • @DawitSolo-n5y
      @DawitSolo-n5y 4 месяца назад +1

      Udrdzrüuftuxüruxtüixütc7ttx7rx70gxu0puyfhc7ü

    • @DawitSolo-n5y
      @DawitSolo-n5y 4 месяца назад

      ❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤i

  • @abigale2543
    @abigale2543 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ተመልከታት ጠላቶቻችን በቃችሁ በልልን እኛንም አንድ አድርገን ልቦናችንን እንደ ሊዲያ ክፈተው ለዉድ እናትህ ለቅድስት ድንግል ማርያም የሰጠሀት አገር ናት ብለን እናምናለን አለ ጥርጣሬ
    በመከራ በብዙ እንደምንፈተን የምታዉቅ አምላክ በፀሎት ትጉ እጆቻችሁን ወደኔ ዘርጉ ብለሕ በቅዱስ መጸሐፍ ነግረኸናል የሚደንቅ ነው ከመሐከላችን አንድ ቅዱስ የሆነ ሰው እጅ መዘርጋት ከአንተ ፊት ዋጋ አለው እኛም ሐጢያተኛ ልጆችህ እየወደድንህ የምናሳዝንህ አገራችንን ትምርልን ዘንድ እጃችንን ወደ አንተ ቅዱስ አባታችን እንዘረጋልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад +1

    እናመሰግንሃለን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emuyamazenigeya6701
    @emuyamazenigeya6701 7 лет назад +4

    zemare melaketn yasemaln እልልልልልል

  • @natihebesha
    @natihebesha 11 лет назад +4

    kale hewat yasemalen

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu 6 месяцев назад +1

    Amen3 🙏🙏🤲🤲🙏🙏

  • @henokashenafi5035
    @henokashenafi5035 9 лет назад +4

    zemare melakten yasemalen

  • @sibumulu1251
    @sibumulu1251 10 месяцев назад +1

    ❤እልልል

  • @yetnayet9
    @yetnayet9 11 лет назад +4

    amen zimare meleak yaseman

  • @helohalo2787
    @helohalo2787 7 лет назад +3

    EllllllllllElllllllllEllllllll Zemara mela'ikten yasemalen

  • @محمدشاهين-ه4ك
    @محمدشاهين-ه4ك 4 года назад +3

    Amen

  • @محمدشاهين-ه4ك
    @محمدشاهين-ه4ك 4 года назад +2

    AmenAmenAmenAmen

  • @rasmesfin40
    @rasmesfin40 3 года назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffll8982
    @ffll8982 7 лет назад +3

    yigziyabhere minfse bene endiyadr betilotachu asbogh

  • @aeeazz7375
    @aeeazz7375 Год назад +1

    AmenAmen❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💘💘💘💘💘💘💘💘💘🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @biscuithm6845
    @biscuithm6845 6 лет назад +1

    Ellllllllllllll elllllllllllll .zemari.malkty.yasmleni

  • @amenamen1030
    @amenamen1030 3 года назад +1

    AmenAmenAmenAmen🌹Amen😍

  • @emulove2997
    @emulove2997 2 года назад +7

    እናመሰግንሃለን
    እናመሰግንሃለን(፪)
    እንደእባቶቻችን በማህሌት እንጠራሐለን
    እንደ ቅዱሳኑ ለክብርህ እንዘምራለን(፪)
    አዝ።።።።።።
    ለአምላክ ውዳሴ ለፈጣሪ ክብር
    ማለዳተነስተን ምስጋና ስንዘምር
    የአባቶች ዝማሬ ቅኔ መወድሱ
    ሲሰማ ደስ ይላል ከቤተመቅደሱ
    አዝ።።።።
    ስርአተ ሰማይ በምድር ተሰርቶ
    በአባቶች ልቦና የአምላክ ጥበብ መልቶ
    ዝማሬ ፈለቀ ከታላቁ መቅደስ
    በጥኡመ ዜማ ፈጣሪ ሊወደስ
    አዝ።።።።።
    ድምፁ ቀሰቀሰን ከቅዱስ ተራራ
    የያሬድ ፀናፅል መሰንቆ በገና
    የፅዮን ደናግል ለመዝሙር ተነሱ
    ስሉስ ቅዱስ በሉ ስሙን አወድሱ
    አዝ።።።።።
    ማህሌቱ ሲቆም ሰአታት መዝሙሩ
    ቅዱሳን መላእክት አብረው ሲዘምሩ
    ፍፁም ተመሰጠች ነፍሳችን በደስታ
    ለምስጋና ስትቆም ከቅዱሳን ተርታ

  • @juju-li3ck
    @juju-li3ck Год назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን