Комментарии •

  • @DawitJago
    @DawitJago 8 месяцев назад +6

    መምህር እሮሶን እግዜብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏

  • @lekebelayeneh4382
    @lekebelayeneh4382 3 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ያባታችን አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸሎት ልመናችው አይለይን🤲ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 9 месяцев назад +15

    ቃለ ህይወት ይስማልኝ የፃድቁ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱሰ በረከት ይደርብን🙏🙏❤

  • @gelilamesfin4038
    @gelilamesfin4038 9 месяцев назад +30

    የፃድቁ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤

  • @wubitmarsha8741
    @wubitmarsha8741 9 месяцев назад +3

    አሜን ❤🎉

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 7 месяцев назад +5

    🌹👑የፃዲቁ🌹👑የቅዱስ🌹👑አባታችን🌹👑አቡነ🌹👑ገብረመንፈስ🌹👑ቅዱስ🌿በረከታቸው🌿እረዴታቸው🌿ከሁላችንም🌿ጋር ይደርብን🌿ሰላም 🌿❤️ለሀገራችን🌿❤️ኢትዮጵያ ❤️👑እግዚአብሔር ❤️ይላክልን❤️❤️🌿ለወንድማችን🌿ቃለ🌿ህይወት❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i 7 месяцев назад +4

    አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ የዛሬ አመት ለህቴ ልጅ ስጦት ብዬ ተሳልኩ አባቴም ልጅ ሰጦት❤

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx 9 месяцев назад +6

    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብህ የአባታችን የገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድላቸው ሙሉ ስለሆነ ደስ ብሎኝ ሙሉውን ነው ጨርሼ ያዳመጥኩት መድሐኔ አለም ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ አመሰግናለሁ ፈቃድህ ቢሆን የአባታችን የእስትንፋሰ ክርስቶስን ገድላቸውን ብታቀርብልን ?

  • @deshwhwtxt4633
    @deshwhwtxt4633 9 месяцев назад +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ያባታችን የገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሃገራችን ሰላሟን ይመልስልን 💚💛❤️ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 9 месяцев назад +7

    ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ በቸርነቱ ሠላሟን ያዉርድልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 9 месяцев назад +8

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @user-zm3sp4fz8y
    @user-zm3sp4fz8y 9 месяцев назад +7

    መህምሬ ቃለህወት ያሰማአልን ፀጋአዉን ያብዛአላአችሁ በደሚ በጢና ይጥብቅልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን🙏🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 9 месяцев назад +4

    አሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን የፃዲቁ በረከታቸው ይደርብን የሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን አሜን🤲🤲🤲❤️💛💚❤️💛💚

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለጥቅምት 5/2 /2016ዓ ም ለአባታችን ለጻዲቁ ለአቦይ ገብረ መንፍስ ቅድስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳቹ አደረስን ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የባታች የጻዲቁ ገብረ መንፍስ ቅድስ በረከት እረዴታቹው ባላቹበት ባለንበት ይድረስን አሜን ❤!!!
    ለውድቶ ኢትዮጵያችን ለውድቶ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለውድ ወገኖቻችን ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ስላምን ለምንልን አባታችን ገብረ መንፈስ ቅድስ !!!

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 8 месяцев назад +2

    አባቴ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አግዘኝ

  • @meherat938
    @meherat938 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከቱ እረደኤቱ ይደርብን የፃድቃን አምላክ ምህረትን ይላክልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-ol3pn3mz4i
    @user-ol3pn3mz4i 8 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን መምህር አስረስ ቃለ ህይመት ያሠማልን የፃድቁ አቡዬ በረከታቸው አይለየን መምህር የአቡነ አረጋይን ገድል አስተምረን ❗️❗️❗️የአቡነ ሀብተ ማርያምን እና አቡነ እስትፋ ክርስቶስን አድምጣለሁ የፆለታቸው ለይል እኔን ከነቤተሰቦቼ ያድንን አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 9 месяцев назад +3

    🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲

    • @wubitmarsha8741
      @wubitmarsha8741 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስግን 🎉❤

  • @user-mk7fv3oc4c
    @user-mk7fv3oc4c 9 месяцев назад +3

    የፃዱቁ የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረዳእት በረከት ይደረብን አሜን አምላኬ ሆይ ስለ አባታችን ገብር መንፈስ ቅዱስ ብለህ ይቅር በለኝ ሃገራችን ሰላም አድርግልን አፅናን በእም ነታችን

  • @addisalem4768
    @addisalem4768 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏🙏❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 месяцев назад +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e 9 месяцев назад +2

    አቡዬ አባቴ የአይኔ ቢርህን የህዮቴ ማሪ የጪቄ ዳርሽ የሕማሜ ፍውሺ ሲጥርክ ፍጥኔክ የሚቲድርስልኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤🕊️🕊️🕊️

  • @user-mx4mv1wi2r
    @user-mx4mv1wi2r 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @fisseha4957
    @fisseha4957 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-dp8pk4pp6v
    @user-dp8pk4pp6v 7 месяцев назад +3

    ቃለሒወትን ያሠማልን የፃዲቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፆሎት ልመናው ከኛጋር ይሁን በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን. መምህራን
    በርከታቸው ይድርስን

  • @geteneshtadesse5514
    @geteneshtadesse5514 9 месяцев назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን :አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ገድላቸውን 🙏

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l 3 месяца назад +1

    አሜን❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 8 дней назад

    የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃው እረደኤቱ በረከቱ በኛ ልጆቹ ላይ ይደርብን አሜን🙏❤❤❤
    መምራችን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእዲሜ በጸጋ ያኑርልን ኡልአል እግዚአብሔር 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dt 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን አቡነ መንፈስ ቅዱስ በለተቀኑ ጤናዬን ስጠኝ የልቤን አንተ ታውቃለህ ጸሎታቸው በረከታቸው አይለየን ❤❤❤

  • @DugehXbbdjd
    @DugehXbbdjd 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ እረዲኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን ሀገራችንን ህዝብችንም ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-ci6jc5bz1n
    @user-ci6jc5bz1n 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤

  • @TediTufah-cp1ew
    @TediTufah-cp1ew 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen 🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 9 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 9 месяцев назад +1

    አሜን 🙏

  • @ayala2176
    @ayala2176 9 месяцев назад +1

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የባታችን አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ረዲኤት አይለየን🙏❤❤❤

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 7 месяцев назад +1

    የፃድቁ አባቴ ባለውለታዬ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከቶት ይደርብን የኔ ሙሽራ!!!❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 9 месяцев назад +1

    ❤እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🥀🌿💐🙏💐🌿🙏🌿💐🙏

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 5 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤

  • @120tube1
    @120tube1 21 день назад

    አሚን ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን።

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q 9 месяцев назад +1

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን❤❤❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ያባታችን ያባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እረደእት በረከት አይለየን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-nk6gy4di2u
    @user-nk6gy4di2u 25 дней назад

    አባቴ ፃድቁ አቡነ ገብረ ፈንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብኝ ምልጃህ አይለየኝ መምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @SpanePhone-wc3vj
    @SpanePhone-wc3vj 2 месяца назад

    አሜን አቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤታቸው ይደርብን

  • @janbodesta-jl7oi
    @janbodesta-jl7oi 9 месяцев назад +1

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 месяцев назад +1

    Kale heywetene yasemalene abatachne abune gebere menfese kdusane berketachue amalgentue, tellotu. Yederbne ❤❤❤❤❤❤❤🌎🌍🌏💚💛💙💒💒💒

  • @user-nd1ni1uw1l
    @user-nd1ni1uw1l 4 месяца назад

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @alemabay4376
    @alemabay4376 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን🙏 ይ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈሰቅዱስ በረከታቸዉ ይደርብን:
    መምህረችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🤲❤️

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 21 день назад

    የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ ይቀበልልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ዳር ፡ ድንበሯን ፡ ይጠብቅልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላከ ፡ ገብረ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይባርክልን ፡ አሜን።

  • @user-kd9mg8by9q
    @user-kd9mg8by9q 7 месяцев назад

    ገበረ መንፈስ ቅድስ በረከታቸው ለእረደኤታቸው አይለየን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @muluyesintayehu2954
    @muluyesintayehu2954 9 месяцев назад +1

    Amen

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እንግዛ ብሔረ ፀገውን አሂንም ያብዛልህ ዘመነህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👐👐👐👐👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Месяц назад

    የአባታችን እረዴት በረከቱ ይደረብን መምህራን ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤😢

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @Jdrj-sl3nv
    @Jdrj-sl3nv 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቁ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከቱ ይደርብን 🎉🎉🎉❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 8 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ከአባታችን ከቅዱስ ገብረመንፈስ ቅዱስ በርከት ረዴት ያሳድርብን አሜን🙏

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።

  • @user-xw7oi5by6f
    @user-xw7oi5by6f 5 месяцев назад

    በእውነት ፃድቁ ዋጋህን በመንግሥተ ሰማያት የበዛ አድርገው ይስቱህ አባታችን ባሉበት በርስታቸው የዘላለም አረፍት ደስታ ወዳለበት መኖርይህን በዛ ያርጉልህ

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 9 месяцев назад

    የጻዲቁ የአቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ በረከት ምልጃ በሁላችን ላይ ይደር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራች እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን😥🙏

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 Месяц назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናይ የፃዲቁ ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፆሎቶም በረከቶም ኣይፈለየና

  • @user-wu7df7pr7o
    @user-wu7df7pr7o 3 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህሬ የኣባታችን ገብረመንፈስ ቂዱስ ረዲኤት በረከታቸዉ ይደርብን

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲⛪️🇪🇹🇪🇹💞💞❤️❤️❤️🤲🤲

  • @user-iu2vv3wf5v
    @user-iu2vv3wf5v 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የፃድቁ የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃና ፀሎት ከመላው ህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 9 месяцев назад +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡልን 👏

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሁንም ምልጃቸዉና ፀሎታቸው አይለየን።

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 2 месяца назад

    አሜን ❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @semayneshweldemsekel696
    @semayneshweldemsekel696 8 месяцев назад

    መምህር የነፍሳችን ምግብ መገብከን እግዚአብሔር ይስጥልን የፃድቁን በረከት በንተም በእኛም ላይ ይደርብን አሜን

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-rf1wb7he7v
    @user-rf1wb7he7v 27 дней назад

    የፃዲቁ ኣበነ ገብረመንፈስ ቁዱስ በረከቱና ረዲኤቱ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫❤❤❤

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 17 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያደማልን!

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 20 дней назад

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @selamawit2366
    @selamawit2366 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 9 месяцев назад +1

    Amen amen amen, Kale ehiwotn kale bareketn yasemalen mamerachin

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን💚💛❤💐💐💐

  • @ameniifa
    @ameniifa 9 месяцев назад +1

    AmenAmenAmen❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k 5 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @shewaye9596
    @shewaye9596 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @mozaiktube9105
    @mozaiktube9105 Месяц назад

    Amen Amen Amen. Leykun. Qalehiwet yesmialna

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx 9 месяцев назад

    የፃድቁ የአበነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረደት በረከታቸው ያካፍለን ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እናመሰግናለን❤❤

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🎉❤🎉❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @user-rn2er8bc9w
    @user-rn2er8bc9w Месяц назад

    Abatachen Abuya Gebrimenfis kiduis berketachew stlotachew yedrben Amen Amen Amen
    Abata Abuya Geber menfiskidus yezara wer enanim tiru biserat Abesregn

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 9 месяцев назад +1

    Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll

  • @adiamtadessedesta6499
    @adiamtadessedesta6499 4 месяца назад

    አሜን አሜን ጨሜን❤❤❤

  • @user-cc1fd5ko2c
    @user-cc1fd5ko2c 6 месяцев назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን መመህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 4 месяца назад

    አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-cv3se2xf9x
    @user-cv3se2xf9x 4 месяца назад

    አሜን የባታቺን በረከት ይደርብን

  • @Frewe771
    @Frewe771 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-wg1yt2yc5p
    @user-wg1yt2yc5p 3 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤