በሁለቱ ብቻ ድንቅ ውጤት// wrinkle free, smooth, glowing skin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Welcome to Elsa Beauty NT.
    #elsabeautynt #ethiopianskin #wrinklefree #marakiweg #samtella #usa #youtube
    #donkeytube #collagen #duet #beets, #gelatine
    #skincarechallang #እንዴት #amharic #shegerinfo, Abel Birhanu, Ethioinfo, Meskitube, EBC, Ethiopian Music, Eritrean Music

Комментарии • 437

  • @fekab5672
    @fekab5672 Месяц назад +13

    The Acronym of your name ELSINA itself describes you precisely here below.
    Elegant Legend Superb Intelligent Nice Amazing
    Have a great day Sis.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      Wow, thank you. Amazing, I never thought that again thank you so so much.

    • @ShareIfYouCare242
      @ShareIfYouCare242 Месяц назад +1

      Wow that's really interesting abbreviation. Thank you Fekab.

    • @MG-uj4cd
      @MG-uj4cd Месяц назад

      @@fekab5672 that is amazing, it really describes her.❤️❤️

  • @kamarDino
    @kamarDino 5 дней назад

    ኢልሳዬ እዲት ንሺልኝ አሪፍ ቆይታ ንብር ብርቺልን የኔውድ

  • @FtTyFtTy
    @FtTyFtTy 4 дня назад

    Jalatiin yemayagenyi minmarag yichilaal

  • @BirtukanMoges-nc3ts
    @BirtukanMoges-nc3ts Месяц назад +3

    We will try.

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Месяц назад +22

    እስኪ በማርያብ እኔንን አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 1000 ለመግባት እየሩጥኩ ነው 🙏🙏🙏❤️

  • @user-ll9gk6zf8u
    @user-ll9gk6zf8u День назад +1

    አዎ ኤልስዬ ላይክማ ግድ ነው የሠው ቤት ሣይንኳኳ ይገባል አንዴ

  • @birtukanbeyene1296
    @birtukanbeyene1296 Месяц назад +6

    ዋው ይህ ደሞ ልዩ ነው

  • @alonaduro
    @alonaduro Месяц назад +1

    Hello pretty Elsa,nice sharing my friend watching and shared done ❤❤❤

  • @fekab5672
    @fekab5672 Месяц назад +1

    Hmmm true, it is an extra special one. Lucky me I didn’t miss it.
    Thanks a million Elsina

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      You’re welcome 😊 glad you didn't missed it. Thank you so much Fekab

  • @user-no2ln5kn4m
    @user-no2ln5kn4m Месяц назад +5

    ኤልሲዬ የኔ ደግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ምንኛ መታደል ነው ይሄ ከዚህም በላይ አይምሮሽ ይከፈት ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ አንቺን የፈጠረች ማህፀን ትባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጭምር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ዘመንሽ ይለምልም ተባርከሽ ቅሪ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን የኔ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @agerdemmisse6024
      @agerdemmisse6024 Месяц назад

      ​@@elsabeautyntmelishi len jelatiwen katan mn enetekem

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    No wonder you are glowing Elsye. Thank you so much. God bless you

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Месяц назад +3

    Thanks Elsa

  • @user-jt4nz7kr4u
    @user-jt4nz7kr4u Месяц назад +2

    Yepawedrun adrasha negerin

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Месяц назад +5

    ኧረ አንቺን ጀግና የሚለዉ ቃል አይገልፅ ሽም ኤልሲ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Месяц назад +6

    ኤልሲ ዉዴ ጀላቲን ፓዉደር ካላገኘንስ እዴት እነንጠቀመዉ አንደኛ ብዬሻለሀሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +2

      የኔ ደግ የዱቄት ወተት

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Месяц назад

      @@elsabeautynt እሺ ኤልስዬ አመሠግናለሁ በርቺ

    • @user-cl8xd5fk1v
      @user-cl8xd5fk1v 5 дней назад +1

      የእንቁላል ነጩ አስኳል መጠቀም ይቻላል

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Месяц назад +1

    እህታችን የምታደርጊው ጥረት ሁሉ❤❤❤ ግሩም ነው እራሳችንን እንድ ጠብቅ ስለ ምታግዥን❤❤❤

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Месяц назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ልዬ ኤልሳዬዬ ወይ ጉድ በጣም ይለያል የዛሬው አይ ቀይስርዬዬ ሰወደው ለመብላት እራሱ ዛሬ ደም ኤልሳዬዬ ለፊት አምጥታሃለች እቀባሃለው እናመሰግናለን ኤልሳዬዬ እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ ያንቺ ስራ ኤልሱዬዬ ሁሌም የተፈጥሮ መገሮችን ሰለምታሳይን እናመሰግናለን የምወድሽ 😘😘😘😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ ባለውለታዬ ተባረኪልኝ

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Месяц назад

      ኤልሲ የጨመርሽው ፓውደር ስሙን እዚህ ላይ አስቀምጪልን ​@@elsabeautynt

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Месяц назад +1

    Thanks elsyeeee bless you More 🙏🙏🙏

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 Месяц назад +4

    ጀላቲን powder ከምንድነው የሚሰራው ኤልሲ እስቲ ንገሪን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    You are a genius Elsye God bless you

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 Месяц назад +13

    ኢትዮጵያ ነው ያለሁት እና ምን ላድርግ ኤልሲ በጀላቲው ፈንታ

  • @abebaghebrelul3921
    @abebaghebrelul3921 Месяц назад +5

    Well come dear sis. ❤

  • @user-jt4nz7kr4u
    @user-jt4nz7kr4u Месяц назад +1

    Powder yetyrgngal

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Месяц назад +2

    ሰላም ሰላም ኤልሰዬ ሰላምሸን ይብዛልኝ እህቴ በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @wmym
    @wmym Месяц назад +2

    ላይክ ማድረግ ብቻ? ኧረ ሼር ም እናደርጋለን። ለወንድችም ይጠቅማል ስላልሽን አቆይተነው ለመጠቀም ወደዋትሳፓችን እንልከዋለን። ተባረኪልን እህታችን።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      Dr.Wendimu, በጣም አመሰግናለሁ ጊዜህን ስለሰጠኸኝ አከብርሀለሁ

  • @LetinaGHiwot
    @LetinaGHiwot Месяц назад

    በጣም አሪፊ ይመስላል እሞክረዋለሁኝ የኔቆንጆ አመሰግናለሑኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Месяц назад +1

    Wow elsy arife naw tebareki

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 Месяц назад +2

    Elsi selam nesh yene melkam berchilign ❤❤❤sigemer anchi legn new yekomchiwou allah jezachin yikfelichi 😘😘😜😘

  • @EdenAklilu-b8k
    @EdenAklilu-b8k 17 дней назад

    ❤🙏Thanks sis...where to find this gelati powder please

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Месяц назад

    Thanks sister ❤️

  • @godislove6260
    @godislove6260 Месяц назад

    Thanks sis for sharing Jelity powder is same Jelly and did u boling or Just you put boil water ? Thanks 😊

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      gelatine sale@walmart just put in boil water. Thanks

  • @user-dn9kx4uh4i
    @user-dn9kx4uh4i 25 дней назад

    ኤልሲ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ያንችን ትሪትመንት እከታተላለሁ ለመስራት ግን ኢትዮጵያ የለሉ ነገሮች ስለምትጠቀሚ ተቸገርኩ ለምሳሌ ጀላቲን ፖውደር ብዙ ትሪትመንቶችሽ ላይ አለ እሱን ማግኘት አልቻልኩም በምን ልተካው አመሰግናለሁ

  • @almaztekle9920
    @almaztekle9920 Месяц назад

    Thanks so much 🙏

  • @user-uo9fe1ts8y
    @user-uo9fe1ts8y Месяц назад

    Thank you sis❤

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Месяц назад

    Yes you are so wonderful 👍😊

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Elsye yene wud great to see you. God bless you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      Thanks for watching, Woiniዬ good to see you hear.

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md Месяц назад

    Thanks

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Месяц назад

    Elsi Ethiopia jelatin powder yet magnet yichalal? Weyim bemin metekat yichalal?

  • @user-pd9kb2th8w
    @user-pd9kb2th8w Месяц назад

    Bejalati fanta Elsi mn enitekem Ethiopia

  • @zemzemdawud1004
    @zemzemdawud1004 Месяц назад +2

    ስታስረጅን ቅልጥፍ ባለ አነጋገር ብታስረጂን

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Месяц назад +1

    ሠላምሽይብዛ ጎበዝ ነሺ እኮአይዞሽበርቺ

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Месяц назад

    ሰላም ኤልሲዬ እናመሰግናለን።

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Месяц назад +1

    Elisiya jilati powder yamagegh bemin yetekal ?

  • @mohammedtareke8827
    @mohammedtareke8827 28 дней назад

    elisi tnx too powder wetet metekem enchilalen bejelati powder fenta?

  • @user-vx3pg2yh9p
    @user-vx3pg2yh9p 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SleepyCoralReef-gh2zp
    @SleepyCoralReef-gh2zp 24 дня назад

    Ebaksh ehte koda endayareji

  • @user-dl4dg8fp4y
    @user-dl4dg8fp4y Месяц назад +1

    ዋው ተባረኪ እሞክረዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን የኔ ደግ

    • @user-vo1kg1qs6z
      @user-vo1kg1qs6z Месяц назад

      ​@@elsabeautyntቀይ ስር እና ምድነው በኣማርኛ ወይም በኣርብኛ 😢

  • @yohanageta4232
    @yohanageta4232 Месяц назад

    wow ጎብዝ ኤልስዬ ፍቅር እናመሰግናለን ብርች ጌታ ይርዳሽ እህቴ❤🌹

  • @aemi576
    @aemi576 Месяц назад

    Thank you

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Месяц назад +1

    Egueziyabeher yebarekesh

  • @BooGela
    @BooGela Месяц назад

    ጀልቲን ባውደር እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛል እህቴ

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Месяц назад

    በጣም እናመሰግንሻለን🎉 ኤልስዬ🎉ተባረኪ🎉🎉🎉🎉

  • @Tigdereje
    @Tigdereje Месяц назад

    ኤልሲ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ ያልገባኝ ነገር ከቀይስሩ ጋር ምንድነው የተጠቀምሹ የኔ ማር ግልፅ አርጊልኝ የኔ መልካም ሰው

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk Месяц назад

      @@Tigdereje ይጀላቲ ፓውደር ነው (Gelatin)

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ኬክ የሚሰሩበት gelatine

    • @Tigdereje
      @Tigdereje Месяц назад

      @@elsabeautynt ኤልሲ ከሱ ሌላ አይሆንም ክፍለ ሀገር ነኝ ና ለማግኛት ከሰላሙ ጋር እንደ ፈለግን መንቀሳቀስ አልችልም የኔ ፍቅር የኔ የዋህ

  • @hareg6874
    @hareg6874 Месяц назад +1

    እሺ ሼፍ ኤልሳ

  • @hissak7126
    @hissak7126 Месяц назад

    በጣም አምሮበሻል ዶክተር ነሽ ጎበዝ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Месяц назад

    Thanks Elsa❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulefiseha3511
    @mulefiseha3511 Месяц назад +1

    Jelati powder kalagengenis Bemin enarigew

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Месяц назад +1

    እማ ኤልሲ ቪድዮሽ እሰከመጨረሻ ሰምቸ ነው ወደ ሰራ ምገባ ግን 1ጥያቄ ልጠይቅሽ ዛሬ 1ዱ ውህድ ተጠቅመን ነገ ደሞ ኣንዱ ከነገ ወድያ 1ዱ እንደዛ ያለን በየቀኑ የቀያየርን መጠቀም ችግር ይኖረዋል? ወጤቱስ እንዴት ይሆናል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሁሌ ቪዲዮ ላይ መልሼዋለሁ

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu Месяц назад

      @@elsabeautynt እማ ኤልሲ እሺ 😘🙏

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d Месяц назад

    እናመሰግናለን:ኤልሲ::

  • @FetleworkHaile-we6ny
    @FetleworkHaile-we6ny 4 дня назад

    ኤልስየ ለማድያት ምን ኣይነት ሳንስክሪን ይመረጣል?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 дня назад

      roc ቀለል ያለ ስለሚያለሰልስ ግን አንቺ ቆዳሽን የሚስማማሽ ሌላ አይነት ካለ ጥሩ ነው

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 20 дней назад

    Enmokralenhahaha i like that❤ 🎉🎉🎉betam gobez berchi!!

  • @msdana4375
    @msdana4375 Месяц назад

    Elseye Yache betam yeteleye newe mnegn Edelegn neshi legn yeteseteshin setota neshi tebarki❤❤❤❤

  • @selam7742
    @selam7742 Месяц назад

    በጣም አስደናቂ ትርትመንት ነው wow የሚያስብል ነው ❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @elsag2834
    @elsag2834 Месяц назад

    ተባረኪ ኤልሲ ♥️🌹❤️🙏

  • @BetiBiru-u6k
    @BetiBiru-u6k Месяц назад

  • @kidistbirhanu7472
    @kidistbirhanu7472 Месяц назад

    be baking powder metkat yechalae the second ingrident

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 Месяц назад +1

    Selam elsuye konjio selameshe yebeza amesegnshealoh bercilen ❤❤❤❤

  • @BeHoLomamy.yeshidabi
    @BeHoLomamy.yeshidabi Месяц назад +1

    Keyser jelatey kelel men entekem

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Месяц назад

    thanks for sharing can tell us for skin tags please thanks 🙏 🙏🙏

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 Месяц назад

    Thanks elsiye

  • @user-gg4xn7kd8u
    @user-gg4xn7kd8u Месяц назад

    ሰላም,የሞቀ ውሃው ፡እንዴት ተጠቀምሽው አልገባኝም፡?ስትም ነው ያረግሽው ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      በደንብ የሞቀ ውሃ ውስጥ ቁጭ ነው የረኩት ከነሰራሁበት እቃ እሺ

  • @selam7742
    @selam7742 Месяц назад

    እሞክራለሁ በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ

  • @atikaabdi7088
    @atikaabdi7088 Месяц назад

    Can I use corn starch instead of jelatin please answer me. Thank you

  • @user-yj4tb7tv3q
    @user-yj4tb7tv3q 23 дня назад

    በማንኛውም ዱቅት ማድራግ የቻላል አልሲ?

  • @BetiBiru-u6k
    @BetiBiru-u6k Месяц назад

    ሰላም የጎመን ውሀ መጠጣት ከጀመርኩ ሶስት ወር ሆነኝ ግን ማድያቱ ሊጠፋ አልቻለም መፉትሄውምንድ ነው

  • @HeymanotHeymi
    @HeymanotHeymi Месяц назад +1

    ድንቅ ነሽ የኔ እህት ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን የኔ ደግ

    • @user-wz7hm4xt7j
      @user-wz7hm4xt7j Месяц назад

      ኢትዮጵያለን ጀላቲ ማግኘት አልቻልንም ጠቁሚን

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад

    Selam Elsaye, thank you for sharing 🙏 💕 🙏

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад

    ኤልሲ. ሰላም. ላንቺ. ይሁን. የምትሪው. ሁሉ. ጊዜ. አግኝቶ. ለተከታተለው. ሚገርም. ጥቅም. ሰጪ. ነው. አመሰግናለሁ. አንድ. ነገር. ላሰቸግርሽ. ደህና. አሳርፈሸኝ. ነበርበምትቀቢው. ሰን. ሰክሪን. በጣም. ተሰማምቶኝ. ነበር. አሁን. ደሞ. አዲስ. ብለው. ቀይረውታል. ሳያቸው. ብዙ. አይነት. ናቸው. አንዱን. በወሰድ. አልተሰማማኝም. እባክሽ. እህቴ. ገጥሞሽ. ከሆነ. የትኛው. እንደሆነ. ጠቁሚኝ. የድሮው. ራክ. አልሆነልኝም. ፉልጌ. አጣሁት

  • @user-ji4do4zz6d
    @user-ji4do4zz6d Месяц назад +1

    ጀለቲን ፓውደር የማናገኝ በምን ይተካል

    • @ZnabeYimer
      @ZnabeYimer Месяц назад

      ፓውደሩ በምን ይተካል

  • @aemi576
    @aemi576 Месяц назад

    I will try

  • @asnakechhailemariam2264
    @asnakechhailemariam2264 27 дней назад

    የጀላቲ ዱቄት የሎሚ እና የሌላ ፍሩት ነው ያለው

  • @genetbahilibi6105
    @genetbahilibi6105 Месяц назад

    Elsye konjo you are blessed my dear ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Месяц назад

    ኤልስዬ ጌታ ይባርክሽ thank you very much for your support ❤እኔ ግን ሊነሳልኝ አልቻልኩም ለምንድን ነው?

  • @user-wi9tb1cv1q
    @user-wi9tb1cv1q Месяц назад

    AHni baribare naw yqrshi

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 29 дней назад

    የጨመርሽውን ፓውደር ካላገኘን በሱፋንታምንእንጠቀም ?

  • @user-wi9tb1cv1q
    @user-wi9tb1cv1q Месяц назад

    WAX mAsirti naw fiti layi

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 Месяц назад

    else gelatin powder ethiopia yenorale woy enamsgenalne

  • @torkwadarwish3439
    @torkwadarwish3439 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-yu2zi4rd3n
    @user-yu2zi4rd3n Месяц назад

    ኤልሰዬ❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣሸ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Месяц назад

    ዋዉ ዋዉ ብያለሁ ስለ ስራሽ በጣም ጎበዝ❤❤❤❤

  • @Fenet-ls9py
    @Fenet-ls9py Месяц назад

    Gin yne wd
    Ene ayine sr eyetekorbgn new mn ladrg pls😢😢😢

  • @user-jy7kt6ts9p
    @user-jy7kt6ts9p Месяц назад +1

    Yene wud madiyat albign min lixqam

  • @tsegeredafantahun4626
    @tsegeredafantahun4626 Месяц назад

    ጀላቲ ያልሽዉ ኢትዮጵያ አለወይ ኤልስዬ

  • @user-wt6tx9iq9x
    @user-wt6tx9iq9x Месяц назад

    elsy pwederun banagjsei keyseru bechawen ayhonm???

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 Месяц назад

    Thanks my sweety!

  • @hermelaseme2166
    @hermelaseme2166 Месяц назад +1

    Thank you🎉😢😮😅😊😂❤❤❤❤❤ we all love you

  • @nardosadamu-z3n
    @nardosadamu-z3n Месяц назад

    ፓውደር ባንጠቀምና ብቻውን ብንጠቀምስ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Месяц назад

    ጄላቲን? የአሳማ ነው?

  • @zj.zl.
    @zj.zl. Месяц назад

    ኤልሥዬ እንዴነሽ ፋጡማ ነኝ በጣምአመሠግናለሁ ጥቅል ጎመኑን ተጠቅሜ ከወር በላይ ማድያቱ ለቀቀልኝ አመሠግናለሁየኔ ቆንጆ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      እልልልል ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል @Elsasey በቴሌግራም ፎቶሽን ልየው እባክሽ ደስ ብሎኛል