Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከሁሉ አይነት ክሬሞች እደባዝሊን ምርጥ የለም በጣም ጠቃሚ ነው እናምሰግናለን እህታችን❤❤❤
እናመሠግናለን ዉዴ ትክክል በጣም ምርጥነዉ ሰተኛአ ሁለየ እቀባለሁ ምድነዉ እምትቀቢነዉ የሚሉኝ ፈቴ እዳቺነዉ አልሀምዱሊላሂ እናመሠግናለን ማማየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከልጅነት እስከ አሁን የሚጠቅመን ቫዝሊን ነው የእርዱን እሞክረዎለው ዲቦዬ ስጦታን ሳምሚልኝ
Diboye how long you keep it on your face the turmeric and Vaseline face mask? I can’t wait to try it! Thank you so much ❤️
Thank you…i will try this.
በትክክል ቫዝሊን በጣም❤❤
በተጨማሪ የቫዝሊን ጥቅም አፍንጫችን ለሚደርቅብን በስሱ አፍንጫችንን ውስጥ በመቀባት በማለስለስ እና ሙቀት በመስጠት ያግዛል
የአንገት እና የፊታችን ከለር አንዳይነት እንዲሆኑ ወይም የአንገት ቀለም ማጥፊያ ስሪ ላብ እንዳይሸት የሚያደርግ ነገር ስሪ
እህቴ እናመሰግናለን
ዲብዬ የስጦታ እናት እንዴት ንሽ እኔ ባዝሊን ከቤቴ አይጠፍም እጄም በጣም ይደርቃል ያው ቤቱውስጥ ስራ ስለምስራ ግን ሁልግዜም ፍርማሲ ሄጄ የእጅ ብቻ ቅባት የማልሞክርው የለም ግን እጄ ያው ደርቅ ንው እስቲ እንደው ባዝሊን እሞክራለሁ በፍፁም ባዝሊን ሞክሬም አላውቅም ለእጄ የምሞክርው ለተርከዜ ንበር እስቲ ለእጄ ደሞ ዲብዬ ቆንጆ🌷🌹💐
እኔስ ከልጅነቴ ጀምሮ እወዳለሁ ቫዝሊን አሁን ለፀጉሬ ጀምሬዋለሁ
እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
I agree
የኔውብሤት ልዩኮነሽ ❤❤❤❤
እርዱ አሶላ አያበላሽም ?
እኔምንም አልጠቀምም ግን አቺለማየት እገባለሁ❤❤❤❤
Turcumeric and Vasilen
እኔ በጣም ተቸገርኩኝ ፊቴ በጣም ይሸከርራል እስኪ ልሞክረው
እናመሠግናለን❤
ኣሪፍ በርቺ🎉🎉🎉
Coconut oil it very good for mouth wash not vasilin don’t try please
thank you
እኔማ እደው ያለሱ አይሆንልኝ
ግን ሰው የማይጠቀመው ነገር የለምና እኔ. ሳኡዲ 8 አመት ስቆይ. ምንም አይነት ኪሬም አልጠቀምም እንኳን ቀንና ለሊት ልዩነት ያለው ልቀባ ቀርቶ ሜካብ ደግም. ፊትና ሗላ. አላቅም ወላሂ. ኩል ብቻ.
እድሜ እየሄደ ሲሄድ ፊት ይበላሻል ባለሽ ጊዜ ተጠቀሚ እኔም እንደ አንቺ ነኝ አሁን ግን እሮፕ እርጎ መጠቀም ጀመርኩ ፉቴ መበላሽት ሲጀምር አረብ ቤት ደግሞ ማርም አይጠፋም እህቴ
@@eyarslaewarkneh4548 ምናምኑን መጠቀም አያበላሽም ብለሽ ነው ማዳት አለብኝ ግን ምንም አልጠቀምም ከጅዳ ወደ ጧኢፍ ስሄድ ማዳቱ ይለቃል. ቀዝቃዛ ስለሆነ. ኢትዮጵያ ስገባ ይለቀኛል ብየ ምንም አልጠቀምም
እኔም ወላሂ
ማር ለምን ይጠቅማል@@eyarslaewarkneh4548
የምግብ እርድ ነው ሌላ ነው ዲቦዬ
አው የምግብ ነው
አደለም የምግቡ ነጭሽንኩር ጅንጅብል ይገባበታል ለፊት ሲሆን እርዱ ብቻዉን ነው ሚዘጋጀዉ
@@bamlakmulugeta275 እሺ አመሠግናለሁ 🙏
አደለም @@maranata5208
ማዲያት ያመጣል
ጸሀይ ሲነካው ነው መሰለኝ
Hi how are you how was baby lave you ❤🎉
thank u tebareki
🎉🎉🎉🎉🎉Thank-you
ከለር ይሆናል እደ
❤
Love you ❤
Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduukoo jabesii bayyee gariidhaa ittii fufii hojiinkee bayyee bareedaadhaa jabesii jajabeekoo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Vaseline has petroleum. You sure its the best choice. They use petroleum in cars
ያጠቁራር
Mastaweqeya exeserash endehone sewi ayawqim eko Berchi 🌹kkkkkkk😂
How do you the heall know? This is just to collect money.
እንደማመር
Lene gn bgur yawetalgnal lemn endehone alakm
በናትሽ ወደጉዳይሽ መዳምጋነኝ ሰአት የለኝም
😂😂😂 ማን ያዘሽ የኔ ውድ አሳልፈሽ ማየትም እንዳለ አትርሺ😊
😅😅😅😅😅😅kkkkkkkkkkkkkkkk
Gilisiris esti silasu siriln Dibara ene vaziln Arajk negni
የኔ ደሞ የሬቱ ቫዝሊን ነው እደዚህ አይነት አደለም
ታኪዉ
Are you a barbie
እማ ማንኛውም ዕርድ ይሆናል እንዴ❤🎉
ቅመም ያልገባበት ይሆናል
ያልተቀመመ መሆን አለበት እርድ ብቻውን
ይሄንን ግዙት በጣም አሪፍ ነዉ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለጥፉት
ዲቦዬ ሰላም ነሽ ኢሜል አድርጌልሻለሁ ነገ ይደርስሻል የኔ ቆንጅዬ ❤❤❤
Hi konjit, emailu alderesem bezi new yelakshiw? ethiopianbeauty9@gmail.com
እንደምን አለሽ ዲቦዬ ኢሜል አድርጌልሽ ነበር ጸጉሩንም መርጬ አልደረሰሽም በዚህ ተሳስቼ ነው
ዲቦዬ እኔ እቢ ስላለኝ ልጄ ያደርግልሻል የሱስም ዮናስ ነው
ዲቦዬ እሜሊ እቢ አለኝ ልጄ ይልክልሻል
WOW super süße
❤❤❤❤
ለምን ስኳር ?የስኳሩ ጥቅም አስረጅ።ለምን ጨው ቡና ወይም አፈር አልሆነም??
በሳሙና ነዉ የምንታጠበዉ
Awo besamuna tiru new
ለጥፉት ! 😅😅😅
👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Batme mitalaw nagre vaslin naw gin banche timrte wadadkugn
ትግስት ነዉ እምታስጨርሽዉ ወሬ አታብጂ አድ እርእስ ይዘሽ ከመጣሽ ስለዛ ብቻ አዉሪ
Wow I think you should say thank you!! Don’t be rude!
ባዚሊን ጥሩ አይደለም ባለሙያች አይመክሩም::
ለተቃጠለ ቆዳ ዘይትም ሆነ ቫዝሊን አይመከርም በህክምና ደረጃ ትልቅም ሆነ ትንሽ ቁስል ! ማረግ ያለብን ነገር ቢኖር ቀዝቀዝ ያለ ውሃ ማፍሰስ ነው ።
ወሬና ጉራ ታበዣለሽ
👍🌹
እውነት ዝም ብላቹ ተከታተሉ በጣም ታተርፉበታላቹ ምርጥ ዩቱበር ባህሪዋ የማይቀየር የተረጋጋች ነች ፡፡ እውነት በጣም የምትወደድ ነች ፡፡ ይቅርታ ኮሜንት ስለሰጠው😍😍😘
@@honeybest7860በትክክል ምርጥ ልጅ ነች
Thank you
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ከሁሉ አይነት ክሬሞች እደባዝሊን ምርጥ የለም በጣም ጠቃሚ ነው እናምሰግናለን እህታችን❤❤❤
እናመሠግናለን ዉዴ ትክክል በጣም ምርጥነዉ ሰተኛአ ሁለየ እቀባለሁ ምድነዉ እምትቀቢነዉ የሚሉኝ ፈቴ እዳቺነዉ አልሀምዱሊላሂ እናመሠግናለን ማማየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከልጅነት እስከ አሁን የሚጠቅመን ቫዝሊን ነው የእርዱን እሞክረዎለው ዲቦዬ ስጦታን ሳምሚልኝ
Diboye how long you keep it on your face the turmeric and Vaseline face mask? I can’t wait to try it! Thank you so much ❤️
Thank you…i will try this.
በትክክል ቫዝሊን በጣም❤❤
በተጨማሪ የቫዝሊን ጥቅም አፍንጫችን ለሚደርቅብን በስሱ አፍንጫችንን ውስጥ በመቀባት በማለስለስ እና ሙቀት በመስጠት ያግዛል
የአንገት እና የፊታችን ከለር አንዳይነት እንዲሆኑ ወይም የአንገት ቀለም ማጥፊያ ስሪ ላብ እንዳይሸት የሚያደርግ ነገር ስሪ
እህቴ እናመሰግናለን
ዲብዬ የስጦታ እናት እንዴት ንሽ እኔ ባዝሊን ከቤቴ አይጠፍም እጄም በጣም ይደርቃል ያው ቤቱውስጥ ስራ ስለምስራ ግን ሁልግዜም ፍርማሲ ሄጄ የእጅ ብቻ ቅባት የማልሞክርው የለም ግን እጄ ያው ደርቅ ንው እስቲ እንደው ባዝሊን እሞክራለሁ በፍፁም ባዝሊን ሞክሬም አላውቅም ለእጄ የምሞክርው ለተርከዜ ንበር እስቲ ለእጄ ደሞ ዲብዬ ቆንጆ🌷🌹💐
እኔስ ከልጅነቴ ጀምሮ እወዳለሁ ቫዝሊን አሁን ለፀጉሬ ጀምሬዋለሁ
እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
I agree
የኔውብሤት ልዩኮነሽ ❤❤❤❤
እርዱ አሶላ አያበላሽም ?
እኔምንም አልጠቀምም ግን አቺለማየት እገባለሁ❤❤❤❤
Turcumeric and Vasilen
እኔ በጣም ተቸገርኩኝ ፊቴ በጣም ይሸከርራል እስኪ ልሞክረው
እናመሠግናለን❤
ኣሪፍ በርቺ🎉🎉🎉
Coconut oil it very good for mouth wash not vasilin don’t try please
thank you
እኔማ እደው ያለሱ አይሆንልኝ
ግን ሰው የማይጠቀመው ነገር የለምና እኔ. ሳኡዲ 8 አመት ስቆይ. ምንም አይነት ኪሬም አልጠቀምም እንኳን ቀንና ለሊት ልዩነት ያለው ልቀባ ቀርቶ ሜካብ ደግም. ፊትና ሗላ. አላቅም ወላሂ. ኩል ብቻ.
እድሜ እየሄደ ሲሄድ ፊት ይበላሻል ባለሽ ጊዜ ተጠቀሚ እኔም እንደ አንቺ ነኝ አሁን ግን እሮፕ እርጎ መጠቀም ጀመርኩ ፉቴ መበላሽት ሲጀምር አረብ ቤት ደግሞ ማርም አይጠፋም እህቴ
@@eyarslaewarkneh4548 ምናምኑን መጠቀም አያበላሽም ብለሽ ነው ማዳት አለብኝ ግን ምንም አልጠቀምም ከጅዳ ወደ ጧኢፍ ስሄድ ማዳቱ ይለቃል. ቀዝቃዛ ስለሆነ. ኢትዮጵያ ስገባ ይለቀኛል ብየ ምንም አልጠቀምም
እኔም ወላሂ
ማር ለምን ይጠቅማል@@eyarslaewarkneh4548
የምግብ እርድ ነው ሌላ ነው ዲቦዬ
አው የምግብ ነው
አደለም የምግቡ ነጭሽንኩር ጅንጅብል ይገባበታል ለፊት ሲሆን እርዱ ብቻዉን ነው ሚዘጋጀዉ
@@bamlakmulugeta275 እሺ አመሠግናለሁ 🙏
አደለም @@maranata5208
ማዲያት ያመጣል
ጸሀይ ሲነካው ነው መሰለኝ
Hi how are you how was baby lave you ❤🎉
thank u tebareki
🎉🎉🎉🎉🎉Thank-you
ከለር ይሆናል እደ
❤
Love you ❤
Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduukoo jabesii bayyee gariidhaa ittii fufii hojiinkee bayyee bareedaadhaa jabesii jajabeekoo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Vaseline has petroleum. You sure its the best choice. They use petroleum in cars
ያጠቁራር
Mastaweqeya exeserash endehone sewi ayawqim eko
Berchi 🌹kkkkkkk😂
How do you the heall know? This is just to collect money.
እንደማመር
Lene gn bgur yawetalgnal lemn endehone alakm
በናትሽ ወደጉዳይሽ መዳምጋነኝ ሰአት የለኝም
😂😂😂 ማን ያዘሽ የኔ ውድ አሳልፈሽ ማየትም እንዳለ አትርሺ😊
😅😅😅😅😅😅kkkkkkkkkkkkkkkk
Gilisiris esti silasu siriln Dibara ene vaziln Arajk negni
የኔ ደሞ የሬቱ ቫዝሊን ነው እደዚህ አይነት አደለም
ታኪዉ
Are you a barbie
እማ ማንኛውም ዕርድ ይሆናል እንዴ❤🎉
ቅመም ያልገባበት ይሆናል
ያልተቀመመ መሆን አለበት እርድ ብቻውን
ይሄንን ግዙት በጣም አሪፍ ነዉ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለጥፉት
ዲቦዬ ሰላም ነሽ ኢሜል አድርጌልሻለሁ ነገ ይደርስሻል የኔ ቆንጅዬ ❤❤❤
Hi konjit, emailu alderesem bezi new yelakshiw?
ethiopianbeauty9@gmail.com
እንደምን አለሽ ዲቦዬ ኢሜል አድርጌልሽ ነበር ጸጉሩንም መርጬ አልደረሰሽም በዚህ ተሳስቼ ነው
ዲቦዬ እኔ እቢ ስላለኝ ልጄ ያደርግልሻል የሱስም ዮናስ ነው
ዲቦዬ እሜሊ እቢ አለኝ ልጄ ይልክልሻል
WOW super süße
❤❤❤❤
ለምን ስኳር ?የስኳሩ ጥቅም አስረጅ።
ለምን ጨው ቡና ወይም አፈር አልሆነም??
በሳሙና ነዉ የምንታጠበዉ
Awo besamuna tiru new
ለጥፉት ! 😅😅😅
👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Batme mitalaw nagre vaslin naw gin banche timrte wadadkugn
ትግስት ነዉ እምታስጨርሽዉ ወሬ አታብጂ አድ እርእስ ይዘሽ ከመጣሽ ስለዛ ብቻ አዉሪ
Wow I think you should say thank you!! Don’t be rude!
ባዚሊን ጥሩ አይደለም ባለሙያች አይመክሩም::
ለተቃጠለ ቆዳ ዘይትም ሆነ ቫዝሊን አይመከርም በህክምና ደረጃ ትልቅም ሆነ ትንሽ ቁስል ! ማረግ ያለብን ነገር ቢኖር ቀዝቀዝ ያለ ውሃ ማፍሰስ ነው ።
ወሬና ጉራ ታበዣለሽ
👍🌹
እውነት ዝም ብላቹ ተከታተሉ በጣም ታተርፉበታላቹ ምርጥ ዩቱበር ባህሪዋ የማይቀየር የተረጋጋች ነች ፡፡
እውነት በጣም የምትወደድ ነች ፡፡ ይቅርታ ኮሜንት ስለሰጠው😍😍😘
@@honeybest7860
በትክክል ምርጥ ልጅ ነች
Thank you
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤