📌በአሜሪካ እና በካናዳ አነጋጋሪ የሆነው የዞንቢዎች ከተማ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 301

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад +7

    ኪዲ በጣም የሚያስፈራ የምታይው ነገር የሚያሳዝን ነው እኔ ያለውት ቶሮንቶ ዳውን ታውን ነው የምኖረው ሀበሾች ሳይ በጣም ነው ውስጤ የሚነካው በዚህ ሱስ ተጠምደው ጎዳና ላይ ወድቀው ያሳዝናል

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr Год назад +27

    እግዚአብሔር የሰውን ልጅን በሙሉ ይጠብቀን ይቅርም ይበለን።

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 Год назад +12

    ሁሌም በስራሽ ከመጀመርያው ጀምሮ እከተልሻለሁ ሁሌም ትልቅ ማስተዋል እና ድንቅ አቀራረብሽን እንዲሁም እርዕስ አመራረጥሽን ሳላደንቅ አላልፍም ከዚህም በላይ ሰፋ ባለ ቶክ ሾው እና በቲቪ ፕሮግራም እንደምመጪ ተስፋ አደርጋለሁ በርቺ ባለማተቧ

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 Год назад +7

    ተባረኪ ለሰጠሽን መረጃ ፣እግዚአብሔር ልጆቻችን በምህረቱ ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    ያሳዝናል በጣም የሰው ልጅ በየሜዳው ....ሃበሾች ልጆቻችሁን ከቤተክርስቲያን እቅፍ አታርቁ እባካችሁ

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +13

    በሥላሴ ስም!!!!! በጣምምምምምምምምም ያሳዝናል😢😢😢😢😢 አምላክ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Год назад +11

    ሁሌም የተባረክሽ ነሽ ።ቅን ልብ ለሰው ያስባል ።

  • @mollabogale7305
    @mollabogale7305 Год назад +9

    አዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ወድቀው ቺፍቼ እና ማስትሽ እየሳቡ ማንነታቸውን ያጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ህፃናት አሉ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Год назад +24

    ጌታ ይባርክሽ ልጆቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +5

    እንዲህ አይነት ቭሎግሽ በጣምምምምምም ናፍቆኝ ነበር። Welcome back

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ። ልጆች ያሏችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ። በእውነት ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው እግዚአብሔር ከልሎ ያሳልፈን 🙏 😰

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw Год назад +4

    እግዚአብሔር ከዚህ ይሰዎረን ልጆቾን ማቅረብና በእግዚአብሔር ቃል ማሳደግ ወላጆቾ እርስ በርስ በመደጋገፎ በፀሎት ብቻ ልናስመልጥ እደምንችል አምናለህ ።

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ኪድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ያግዘን ,,,,,

  • @hermelagetachew5000
    @hermelagetachew5000 Год назад +2

    ኪዲ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሠጠሽን እናመሰግናለን

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 Год назад

    ቅድስትየ በጣም ትመቺኛለሽ ብዙ እያሳወቅሽን ያለሽዉ አመሠግንሻለሁ።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Год назад +8

    እንዲህ አይነት ፕሮግራም ደጋግመሽ
    ብታቀርቢ መልካም ነው
    አዲስ ለሚመጣውም ቀደም ብሎ የመጣውም
    ይጠቅማል ወገናችን ለመማር እና ሊሰራ የሚመጣው በዚህ መልኩ ማየት ያማል እና
    በርቺ ኪዱ🙏👍👌

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +16

    ፈጣሪ የርኩሱን መንፈስ ይሰርልን❤❤❤❤

  • @ElisabetMENDAYE
    @ElisabetMENDAYE Год назад +5

    እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን ይሸፍንልን እኛም ወላጆች በጥበብ መምከር

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ Год назад +4

    ወይኔ ጌታሆይ ፍጥረት ሁሉ ያተነው
    እባክህ ማረን ይቅርበለን ማስተዋሉን አድለን😢😢😢

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Год назад

    ኪዲ ሰላም የኔ ውድ ገና ቪዲዮሽን ስከፍተው አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል በጣም አስገራሚና አሳዛኝ ክስተት ነው የሚታየው በአንዳንድ ቦታዎች እኔ ነፃነት ያለገደብ መሆኑና ፈርሃ እግዚያብሄር እንዲያድርባቸው ታንፀው አለማደጋቸው ለመጣመማቸው ምክንያት ሆነ በጣም ነው የሚያሳዝነው በእውነት አለም በአንድ አይነት ሲስተም እንትቀላቀል የፈጣሪን ህግ እየጣቹ ለራሳቸው ነውረኛ ህግ እየተገበሩ የሰው ልጅ መስዋት ይሆናል እህታችን በጣም ጠቃሚና ወሳእ መረጃ ነው ያመጣሽልን ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮ ነው ያለሁት 👍

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Год назад

    Congratulations 🎉kidu betam yasefiral fitari yederselen

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Год назад +8

    its pain full i am canadian but ur life is in ur hand and ur way

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Год назад +1

    Nice topic Kidi.I saw many habeshas on street of Portland,Seattle and D.C .

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ዊ ት ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ማር

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Год назад +7

    💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 እግዚአብሔር ልጆቻችን ከዚህ አይነት ነገር ጠብቃቸው ወይ ያምምል 🥲🥲🥲🥲

  • @agerreta659
    @agerreta659 Год назад +2

    You speak proud and fabulous Amharic I love it

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад

    ሰላም ኪዱ እንኳን ደስ አለሽ ጤናሽን ከነቤተሰብሽ ያድልሽ።ከዚህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን።

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 Год назад +12

    እውነት በጣም ልብ ይነካል 😥😥😥
    እግ/ር ይርዳን እንጂ😟😟

  • @binitube7524
    @binitube7524 Год назад

    ኪዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እራስሽን ጠብቂ ግዜው ያስፈራለሸ ኪዲ ምርጤ❤

  • @lilyloveeritrea5627
    @lilyloveeritrea5627 Год назад +1

    Thank you for your sharing. I love your program ❤️ very useful 👍

  • @Mszenebe
    @Mszenebe Год назад +5

    Dear Kidi,
    I wanted to express my heartfelt appreciation for your impactful program on the negative effects of drug consumption. Your dedication to raising awareness through your RUclips channel is commendable. The well-researched information and compassionate approach you took in discussing this sensitive topic resonated deeply with me. By educating viewers and encouraging them to make informed choices, you are making a tangible difference in preventing drug abuse. Thank you for your inspiring efforts and for creating meaningful content that fosters positive change.
    Sincerely,
    Zenebe Melesew

  • @universal8534
    @universal8534 Год назад

    Thank you it's awesome 👍

  • @zebenayi9866
    @zebenayi9866 Год назад +3

    እግዚኦ ባደገ አገርም ይሄ አለ የኛ ሀገር እማ ምን ይገርማል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው😢

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee Год назад +3

    ሰው ክቡር ሆኖ ተፈጥሮ ሳለ እንደማያስብ እንስሳ ሆነ። በጣም ያማል። ልዑል እግዚአብሔር ይድረስላቸው። በቃችሁ ብሎ ወደ ልባቸው ይመልሳቸው።

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Год назад +4

    ኪዲ እውነት ነው እንኳን የምትናፍቀው ፀሐይ ለማየት ሙቀቷንም ለመሞቅ አበቃችሁ ጀግኒት ቆንጆ አስተማሪ ርእሰ ነው ተባረኪልን

  • @alemalemayehu1568
    @alemalemayehu1568 Год назад +2

    በጣም አስፈሪ ነው ልጆቻችሁን ጓደኛ አድርጓቸው እርግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @teshomehailu939
    @teshomehailu939 Год назад

    You give us big information thank's👍

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Год назад

    weyni yeni enat mengestachew zem yalew men hono new lejochachun tebku ewnt new teru merja new kidi tebarki

  • @tigesttufa6322
    @tigesttufa6322 Год назад +2

    የሚያሳዝን ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Год назад

    ሰለም ኪዲ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንዳልሽው ጏደኛ ነው በብዛት ወደኮሌጅ እና ዪኒቨርሰቲ ሲገቡ ከአላማቸው ይስታሉ ብዙ ጊዜ ለመመሳሰል ሲሉ ይጀምሩና ነው ከፍተኛ ጥቃት ውስጥ የሚገቡት እንደወላጅ ከስህተታቸው ይማራሉ ብሎ ከቤት ማስወጣት የልጆችን ህይወት በከፋ ሁኔታ የሚጎዳ እንጂ ምንም ጥቅም እንደማያስገኝ ቢገባን እና በፍፁም ሳንሰለች ቢሰሙም ባይሰሙንም ስተት ውስጥ ገብተዋል ብለን ባለመተው ጊዜን እንዲሁም መምከር እና ፍቅርን መስጠት ለምናወጣው ቃላት መጠንቀቅ ይልቁንም መፀለይ እንጂ ህይወቱ እጅግ ፈተና ነው እግዚአብሔር አምላክ ለፍጥረቱ ሁሉ ይድረስልን 🙏

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Год назад +1

    ኪዲ ጥሩ ፕሮግራም ነበር እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ሰፋ አርገሽ አቅርቢ በጣም ነው ያጓጓሽን በአጭሩ አጠናቀቅሽው Why????

  • @BekiMagna-g9i
    @BekiMagna-g9i Год назад

    ቪድዮውን አንቺ እራስሽ ኤዲት የምታደርጊው ከሆነ በጣም ጎበዝ ነሽ👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    እንኳን ደህና መጣሽ ኪዲ 😊

  • @MariyamawitHenok
    @MariyamawitHenok Год назад

    Lik. Nesh Ehite. Qerbo mawirat gid new ketilo. Demo. Wede Betekiristian meeised new kezih besteqer minm .mefitihe yelem

  • @BATube-c5m
    @BATube-c5m Год назад +1

    ኪዲ አንቺ የዘገብሺውን አሁን ዙምብ የምትይውን ነገር እኔ በፊልም አይቸዋለሁ እና አንች ስታቀርቢወ ገረመኝ ኪዲ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +1

    እግዚአብሔር ዘርኝነትን ያጥፋልን ሀገራችን እግዚአብሔር ምህርት አድርጎልናል

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Год назад

    ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራሽው እናመሰግናለን

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 10 месяцев назад

    በጣምምምምምም ትልቅ ትምህርት ነው። ጋሽ ተክሌ የዚህን ያህል challange ያጋጠመው አይመስለኝም ነበር፤ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 Год назад

    መጀመሪያ ተባረኪ በጣም ያማል

  • @burtukanyesus2297
    @burtukanyesus2297 Год назад

    thank you for sharing sister 🙏🙏

  • @nedsile7918
    @nedsile7918 Год назад

    God bless you. You are the best

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 Год назад +2

    ኪዲዬ እንኳን ደስ አላቹው ስወድሽ እኮ

  • @keyafurni7585
    @keyafurni7585 Год назад

    እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ! እና ሁሌ የአንችን ቱዮብ እከታተል ነበር

  • @gafat
    @gafat Год назад +2

    ኪዲ ቅን ሰው እንኳን ደህና መጣሽ ❤

  • @loveforethiopia1185
    @loveforethiopia1185 Год назад +2

    ኪዲ በርች የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @yonasfeleke2241
    @yonasfeleke2241 Год назад +1

    አንች ኪዱ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ከ30 ዓመት በላይ
    ወንድማችን ካናዳ ቶሮንቶ
    እናታችን ከሞተች በኋላ ከ10ዓመት በላይ ሆኖታል እኔ ጎልማሳ ነኝ እሱ ከዛበላይ ነው
    በEBS TV እንፈልግ እያልን ስናስብ አንች መጣሽ እህቴ ምን እናድርግ ...

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Год назад

    Thanks sort but huge information. May God be our mercy!

  • @tigesttefera409
    @tigesttefera409 Год назад

    God bless you

  • @degunegussie-vi1lf
    @degunegussie-vi1lf Год назад

    Very important info! thanks

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Год назад +1

    በጣም ይገርማል!

  • @yaredhailu99
    @yaredhailu99 Год назад +1

    አምሮብሻል ኪዲዬ❤❤❤

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Год назад +7

    እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @abdurazakbedewi6852
    @abdurazakbedewi6852 Год назад

    Hi kid የዘወትር አድማጭሽ ነኝ አውቃለው ከርሱ ጋር የማይሄድ ጥያቄ እንደሆነ ሰለ ካናዳ ኘሮሰስ ልጠይቅሽ ነበር በ driver ለመምጣት ITLES Exam የግድ የስፈልጋል እና በ job bank driver ወይም በተለያየ expresse የማያጠይቁ ስራ ለመምጣት ምን የህል ግዜ ይወስድብኛል kid የሆነ ነገር በይኝ ከብዙ ከምታቂያቸው ቲኒሹን በይኝ ከዚህም በፊት ጠይቄሽ ነበር kid ምላሽ አልሰጠሽኝም ዛሬ ምላሽ እንድትሰጪኝ ተስፋ አደርጋለው kid ስላም ሁኒ ሰላምሽ ብዝት ይበል አመሰግናለው we love you!!!

  • @nomore8101
    @nomore8101 Год назад +1

    እኔ የምኖረው ቶሮንቶ ነው በጣም የገረመኝ ነገር ነበር እርስበርሳቸው ድራግ ሲወጋጉ ከግሮሰሪ ቢራ ሰርቀው ሲያዙ ሴቶቹም ወንዶቹም ናቸው በሌብነት አንደኛ ናቸው ግን ቦታ ቦታ አላቸው በየቦታው አይገኙም አኔም አይቼ ገርሞኛል አለም አንድ አደል አሰተሳሰቡ የጠብቅነው ፈረንጅ ሲባል ሌላ ሆኖ ነው ተባረኪ ቆንጆዋ🙏❤👸❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +12

    ኪዲዬ እኔ ካናዳ ቅርብ ግዜ ከገባውና አይቼው በጣም ካሳዘነኝ ነገር ይሄ በየመንገድ የሰዎችን በድራግ ከጥቅም ውጭ ሆነው ማየት ነው

    • @adicho5964
      @adicho5964 Год назад

      Specially Downtown Toronto Parliament St.
      V Bad

    • @raheltafesse2945
      @raheltafesse2945 Год назад

      የኔ ውድ በምንድነው ካናዳ የሄድሽው እባክሽ ?

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад

      በብዙ መሰደድና ችግር በኋላ ነው ካናዳ የገባውት ዮጋንዳ ብዙ አመት ኖሬያለው

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 Год назад

      @@raheltafesse2945 በእግሯ ነው የገባችው አቤት የሰው ሀገር መመኝት ማምለክና ለነጭ ለመገዛት መቆፈር

  • @asfawarba9888
    @asfawarba9888 Год назад +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @MohammedAli-d4j
    @MohammedAli-d4j Год назад

    hi kidi endet nesh canada memtat efeligalehu ena egezhign eski dubai nw yalehut tebaberign kidiyeee

  • @melatshimelis5712
    @melatshimelis5712 Год назад

    Fetari yitebiken master mastewalin yisten

  • @tekestebahta8331
    @tekestebahta8331 25 дней назад

    Good Exeprans

  • @melketadesse3656
    @melketadesse3656 Год назад

    Hi kidi congra for the winter

  • @soromewirtu9989
    @soromewirtu9989 Год назад

    Wow thank you for your information ❤

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Год назад +2

    እውነቴን ነው ምላቹ አውሮፓዎች ሀላ ቀር ሚሏቸው የአረብ መንግስቶች አንድ ሰው ድራግ ይዞ ቢገኝ ሚሰጠውን ቅጣት ስለሚያቅ ሚደፍር የለም።
    ማነው ሃላ ቀር????

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Год назад

      ትክክል እደዛ የሆነበት ምክንያት በሸሪአ ወይም በሀይማኖት ስለሚተዳደሩነው

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Год назад

    አቤቶ ጌታሆይ መጨረሻዬን እና ፍፃሜዬን አሳምርልኝ😢😢

  • @goybaneyoutube1645
    @goybaneyoutube1645 Год назад +1

    I am from Ethiop at five to my city New York Buffalo New York close to Toronto

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN Год назад

    Welcome Kidy

  • @EnataMaryam-xx7de
    @EnataMaryam-xx7de Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ......!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesaygezahegn5172
    @mesaygezahegn5172 Год назад

    ❤በር ቺ ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው

  • @mulalemzingbong
    @mulalemzingbong Год назад

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @NY-kr5ni
    @NY-kr5ni 11 месяцев назад

    kidi konjo!!! በርቺ !!!

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Год назад +1

    በርቺ ❤❤❤ 👏👏👏

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    AA betam teshalaletch kezih koshasha !

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +3

    በጣም ያሳዝናል በየመንዱ ሁሉ ይታያሉ::ለሌላው ሐገር ጦርነት ቢሊዮን ዶላሮችን ይሰጣሉ ዜጎቻቸው እንደ ቅሻሻ በየ መንገድ ዳር ተጥለው:: የሕዝቡም ጥያቄ ይህ ነው::የውጪ ሰዎችን ለጦርነት ከምትረዱ ዜጎችን እርዱ እያሉ ነው:: ነገር ግን ሰሚ የለም:: በሌላው የሳቁት ነው የደረሰባቸው:: በጣም ያሳዝናሉ!::

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Год назад +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @AlemayehuBayu-j9b
    @AlemayehuBayu-j9b Год назад

    ወይ የመጨረሻው ዘመንጌታ ያስበን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ

    ኪዲየ የኔ ውብ ሰላምሽ ይብዛ

  • @natnaelmeketa3242
    @natnaelmeketa3242 Год назад

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ተማሪዎች ራሱ ወደ አደገኛ ዕፅ ተጠቃሚነት በገፍ እየገቡ ነዉ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Год назад +2

    ያሳዝናል የሰውልጅ የሚሄድበት መንገድ
    Enjoy the sunshine kidy

  • @yoditbezabh4671
    @yoditbezabh4671 Год назад +1

    እግዚኦ ይቅርበለን አንተ ጠብቀን

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Год назад

    በጣም ከባድ ነው ኪዲ እዚህ ዘመድ ወይም ወዳጅ ካለው ፀበል ይወስደዋል ይድናል አሁን አዕምሮአቸውን ተቆጣጥሮታል መንፈሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው በጣም ያሳዝናል

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ልእልቴ❤❤❤❤❤❤

  • @bizuayehugebremichael603
    @bizuayehugebremichael603 Год назад

    hi kidi nice information

  • @mimitekla467
    @mimitekla467 Год назад +2

    ኪድዬ ዘመዴ እኮ ነው የምትመስይኝ

  • @samimike977
    @samimike977 Год назад

    Good to see u on Field

  • @danielasefa1310
    @danielasefa1310 Год назад

    Anchi kene asabi tebareki

  • @Lovetinalove
    @Lovetinalove Год назад

    Thanks

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 Год назад

    My sister kide how lovable and honest you are to your audiences in this fake news age .

  • @kamalmohamedhussein3659
    @kamalmohamedhussein3659 Год назад

    I'm in south sudan 🇪🇹

  • @asfawarba9888
    @asfawarba9888 Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 Год назад

    Hiy kedu tefash lmanyawm.egzabHar.yetebken.masetwalem.yseten.tebarke

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 Год назад

    ምርጥነሽ በርች