📌በተለይ የኢትዮጵያዊ ንግድ ቦታዎችን ኢላማ አድርጎ ነው የሚንቀሳቀሰው ከ10 ጊዜ በላይ ክስ አለበት ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ካናዳዊውን ፖሊስ ከስሸዋለው ህጉ የነጮች ነው ብሎ ቀድሞ ከመተው መብትና ግዴታዬን አውቃለው ሰብአዊ መብቴን ተጋፍቶኛል …የተቀመጠው ህግ ይሰራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው

Комментарии • 306

  • @sendekadane3015
    @sendekadane3015 11 дней назад +27

    ኪዱ መላዕክቶች ይጋረደልሽ ጎበዝ እና ንቁ ሴት ነሽ ተባረኪ።

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 11 дней назад +39

    ኪዲ ጥሩ ጥሩ አስተማሪ ቪዲዮወች ስለምትሰሪ ተባረኪ አቶ በፍቃዱ ወራሽ በጣም አድናቂህ ነኝ እናትህ አንበሳ ልጅ ወልደዋል ረጅም እድሜ ይስጥልን።

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 10 дней назад +1

      ዋው love አግተሻል ከሴትየዋ! እህም እንዲህ ናችሁ ያልተከካ ተቦካ 😂 መንጋ አስተሳሰብ ከሞላበት ሀገሩን ከባእድ ጋር ከሚወጋ ባንዳ ምንም አይጠበቅም:: የምታስንቁት ራሳችሁን ነው:: ለዚህ ነው አለም የሚንቃችሁ::

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 9 дней назад +1

      🤔🤔🤔🤔🤔​@@Usually-x3t

  • @dchu8849
    @dchu8849 11 дней назад +17

    Kd he is great man but on other hand pls tell them respect all laws ምንም ችግር የለውም የምንለው ከሃገራችን የወስድነውን ባህል ማቆም ትንንሾች ነገሮችን ማክበር መለማድ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ለስህተት accountable መውስድ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад +1

      ሀላፊነት = accountable

    • @kukutilove
      @kukutilove 11 дней назад +1

      ትክክል

    • @ancientCures
      @ancientCures 11 дней назад

      I agree, respect authority , know your rights

  • @meazakissoonchand8884
    @meazakissoonchand8884 11 дней назад +6

    This should be discuss with someone who knows the law because it will teach how to interact with the officers the right way especially for young Habashan men

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 11 дней назад +21

    ደስ የምትይ የማትሰለች ቅመም ነሽ ብርቺ እህታችን ፕሮግራምሽ ምንም አያመልጠኚም በጉጉት ነው የምከታተልሽ❤❤

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 11 дней назад +12

    በነገራችን ላይ ንግድ ሥራ ያላችሁ ሁሉ ድርጅታችሁና አካባቢ ካሜራ አስገቡ። ለእናንተ መረጃ ትይዛላችሁ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 дней назад +15

    በሁሉም ቦታ racistቶች አሉ,ሁሉም ሳይሆኑ! በሥራም ከትንሺ እስከ high-level ቦታ,በትምህርትቤትም ውስጥ,ከዝቅተኛ እስከ university አሉ !ግን ያው የእንጀራ ጉዳይ ስለሆነ ነው እንጂ,እያየን እንዳላየን ሆነን እያለፈን ነው እንጂ!

    • @GirmaHaile-vk5hc
      @GirmaHaile-vk5hc 6 дней назад

      If There Is No Solidarity We Can Do Nothing As Individual we Observed And Did research Mistreatment, Miscurage Of Justice Happening Everytime. Our People Get In Trouble Because Of Lack Of Knowledge And Understanding Of The Law Of The Country. We Have Lack Of Communicatoon Sometimes The Police Officer Has Many Options To Arrest Or Charge Someone if someone challanging police by obstructing the officer for doing his/her Job. Cooperate With The Police, Collect Evidence, Location, Time what Happened And Collect All Evidence And appear to court to explain about the charge. If you a lawyer better to discuss with the lawyer and get justice. If the police ask ID Card Better To Give Than Arguing With The Office And Deal In The Court. It Is Better Not to Respond to the officer. Some officer nice, some very harsh make sure to deal politely with the officer.

  • @ድንቄምብልጽግና
    @ድንቄምብልጽግና 11 дней назад +46

    እናተስ ተናግራችሁ ሰሚ አላችሁ ኢትዮጵውያ ውስጥ ተወልደው ባደጉበት ሰው ተመርጠው ይታሰራሉ ተመርጠው ይገደላሉ ተመርጠው ቤታቸው ይፈርሳል ባለጊዜዎች አላስቀመጧቸውም ፍትህ ህግ የለም

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад +4

      ኢትዮጵያ ✅

    • @zj2164
      @zj2164 11 дней назад +2

      ባለ ግዜ የምባል የለም። በምድርቱ ላይ ከድሮ ጀምሮ ችግር አለ። እግዚአብሔር ሁሉንም ይፐብቅ።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 11 дней назад +3

      ​@@zj2164 ባለጊዜ አለ ጊዜ ሰጠኝ ብሎ ቂም የያዘበትን ሊውጥ የተነሳ ።

    • @moot5931
      @moot5931 7 дней назад +1

      እከካም 😂😂😂

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 7 дней назад +1

      @@ድንቄምብልጽግና ዋው love አግተሻል ከሴትየዋ! እህም እንዲህ ናችሁ ያልተከካ ተቦካ 😂 መንጋ አስተሳሰብ ከሞላበት ሀገሩን ከባእድ ጋር ከሚወጋ ባንዳ ምንም አይጠበቅም:: የምታስንቁት ራሳችሁን ነው:: ለዚህ ነው አለም የሚንቃችሁ::

  • @BrookY-c4d
    @BrookY-c4d 11 дней назад +14

    አብዛኛው ፖሊስ መሀይም እና ጥላቻ ያለበት ነው ለጥቁር ግን ሰውን ከማንገላታት ውጪ ምንም ማምጣት አይችሉም

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 11 дней назад +5

    በፈቃዱ ወራሽ ያገሬ ልጅዋ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ጀግና❤ 👏👏👍ኪድዬ የኛ ጀግና❤️🥰👍👏👏

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад

      የአረጋኸኝ ወራሽ ወንድም ነው እንዴ ፧ 🤔

  • @halimo1255
    @halimo1255 11 дней назад +5

    አራ ቡዙ ጉዲ አለ ጥቁር በመሆናችን ጥቃት እየደረሰቢን ነዉ ያለዉ ለቡዞቻችን ትምህርት ይሆናል ጀግና💪 ነክ ቢዲዮ የቃዳክዉ ወንዲሜ እንደ አንተ አይነት ይቢዛልን ሁላቹንም እናሰግናቹዋለን

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 11 дней назад +13

    ኪዱ እህቴ አድናቂሽ ነኝ ።ምክንያቱም ለኛ ጠበቃ ሆነሽ ስለምትከራከሪልን እንዳልሽዉ አንድ ሰዉ መብት እና ግዴታዉን ማወቅ አስፈላጊ ነዉ ❤

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 11 дней назад +6

    ኪዱ ሁሌም ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሰግንለን::ወንድማችን በእውነት ጀግና ነህ ኮራንብህ::

  • @bekelehailu7891
    @bekelehailu7891 11 дней назад +7

    ሰላም ኪዲ ይህ ነገር በዚህ ባለንበትም በካልጋሪ አለ ያውም ለታክሲ ድራይቨር ብቻ።

  • @KBCHANEEl
    @KBCHANEEl 11 дней назад +20

    ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 11 дней назад +5

    በጣም ጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ስላካፈልከን መማር አለብን መብትና ግዴታችንን ማወቅ አለብን ካልሰረቅን ካልገደልን ወደፖሊስ በመረጃ መሄድ ነው

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 10 дней назад +2

      ጠበቃችንን አጥብቀን እንያዘው የተማሩ አይጥፉ ኑሩልን ካናዳ ኢትዬጵያ አይደለም እራስህን የምታስከብረው እራስህ ነህ በእውነት ላይ መቆም ብቻ

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 11 дней назад +12

    Kideye you are a light for our community

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 11 дней назад +4

    Kidiye የኛ ምርጥ ልጅ ! ስራሽ ያማረ፡ መልክሽ ያማረ፡ አንደበትሽ ርቱ፡ አላህ ከለላ ሆኖ ይጠብቅሽ !!! እንግዳሽንም አድንቄዋለሁ። good job bro!

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 7 дней назад +5

    Our communities are careless. You must follow the road roll.
    Police can also check the parking and punish the driver.

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w День назад +1

    I am an Ethiopian but feel comfort and secured when i see Germen Police.

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 10 дней назад +6

    ግን እኮ ሮንግ ቦታ ካቆመ ትኬት ያሰጣል መታሰር የለበትም እኛም ህግ እናክብር !!!

  • @zj2164
    @zj2164 11 дней назад +1

    ተባረኪ ኪድ ጥሩ መካሪ እህት ነሽ። የምትጠጡ ወገኖች ንሰሐ ግቡ በወንጌል እመኑ። መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ።

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 10 дней назад +3

    This is very informative video. first thing is first let’s obey the rule, and be careful with this kind of people, who are very hateful and would retaliate, don’t let them search your business without warrant, they may end up setting you up in trouble!!!

  • @awathabtu9623
    @awathabtu9623 11 дней назад +14

    Kidi you are the best ! lanchi maa men 1 subscribe million engi.keep going great job dear 👍 I am from Calgary Alberta.

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 11 дней назад +7

    የሚትኖሩት የህግ በላይነት ባለበት አገር ስለሆነ የሚትኖሩት ሁሌም ህጋዊ ሆኖ ማግኘት አስፈላጊ ነው። ችግር ሲፈጠር ደግሞ መብታቹሁን ለማስከበር መረጃ መያዝ አስፈላጊ ነው።

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 11 дней назад +3

    በጣም ትሩ ነው መብት ማስጠበቅ አለብን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 7 дней назад +1

    አንድ ሁኑ አንድ ላይ ክሰሱ አንድነት ሐይል ነው ክብርም ነው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 11 дней назад +2

    አገራችን ሰላም አድርግል እግዚአብሔር በእውነት አሜሪካ እወድሻለሁ በእውነት ግን የሰው የሰውነው ህልሜ ሁሉ ኢትዮጵያውያ ነው

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 11 дней назад +5

    ጎበዝ መብትን መጠበቅ አለብን እኔ አድንቄካለው እራስክን ጠብቅ

  • @haymanotahmedahmed1474
    @haymanotahmedahmed1474 11 дней назад +1

    Jegna nek wendme. You know your rights and responsibilities. You are the voice of other people.

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሀይማኖት…

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 11 дней назад +7

    Thank you,kidi!

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 10 дней назад +2

    ኢትዮጵያን ህብረት ስለሌለን ነው እንዲህ መጫወቻ የምንሆነው:: የትም የተናቅን ነን:: ጎረቤት ኬንያ እንኳን ተመሳሳይ ተግባር ነው በኢትዮጵያውያን የሚፈፀመው:: የሚገርመው አሳልፈው ሰጪዎችም የኛዎች አይደሉ! ባንዳነት በደም ስራቸው ነው:: ሶማሌ አንድ ከተነካ ቀፎ እንደተነካበት ንብ ነው የሚነሱባቸው:: ስለዚህ አይሳፈጧቸውም::

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 11 дней назад +1

    Thank you so much Kidi always you bring important things ❤️ 🙏

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 11 дней назад +2

    The tear of the Habesha is strong. It could be his last lesson. To learn from his mistake. ጌታ ይንቀለው በቅርቡ

  • @Kingdomofheaven942
    @Kingdomofheaven942 9 дней назад

    Thank you bros, you stood for you right. Thank you for standing together! Proud of you.

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 11 дней назад +3

    አንዳንድ በተፈጥሮ ወይ ለጥቁሮች ወይ ለውጭ ዜጎች ጥላቻ ያላቸው ፖሊሦች አሉ አሜሪካም ካናዳም ግን በአንድ በኩል ካየነው ካናዳን የሚያክል ሠላምናዊ የተረጋጋ አገር ሥንት ዘመናት ዜጎቻቸው ሥፖንሠር እያረጉ ከአውሮፓ የተለያየ ስደሰተኛ እያመጡ ሢኖሩ የነበሩ ዜጎች አሁን በውጪ ዜጋ መብዛት ኑሮ ተወዶ ሠላማቸውም እየተሸረሸረ ከተሞቻቸውም እየተጨናነቁ ሢመጣ እየበቃቸው ይመጣና ጥላቻቸው እየታየ ይመጣል

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana9686 2 дня назад

    በጣም ጥሩ አሰፈላጊ ትምህርት ቅድስት እና ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ::በርቱ !!!

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ጥኪዱዬ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ በተለይ ለስደተኞች አስተማሪ አፅናኝ አበረታች ነገሮችን ስለምትለቂ ስራ እየሰራሁ ነው የማዳምጥሽ እና ክበሪልን እናመሰግናለን ብዙም ጊዜ ኮሜንት ለመፃፍ ስለማይመቸኝ ነው እንጂ አድናቂሽ ነሽ love you sis kidu God bless you 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 11 дней назад +8

    መከበር በራስ ሀገር ነው::እኔ ወደ አሜሪካ የመጣሁት በዲቪ ነው::አንድም ቀን እውነተኛ ደስታ ተሰምቶኝ አያውቅም::ስደት አልመሰለኝም ነበር ቆይቶ ነው የገባኝ:::ምክን ያቱም ዲቪ ስደት ስላልመሰለኝ::ብዙ ሰው የመጣው በሕግ ወጥ መንገድ ነው::, ነገር ግን ከራሱ ሀገር በላይ ነው የሚመካው::አንድ ክፉ ቀን ሲ መጣ ግን የራሳቸውን ዜጋ አስቀርተው ሌላውን ሊያስወጡ ይቸችላሉ::ስለዚህ በሰው ቤት ቄስ መሆኑ ቢቀርብን እና የራሳቺንኑ ሀገር ብናሳድግ ይሻለናል::ያለጥፋቱ እስር ቤት ገብቶ ስቃይ እየበላ ጥቁር ና ስደተኛ ቤቱ ይቁጠረው::

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 3 часа назад

    Thanks 🙏👍 for your efforts,it helps to know and be careful where we are standing, since we are immigrants!?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 дней назад +2

    አዋ የኛ ህዝብ መብታችንን አናቅም፣ አይ በቃ ምንም እናመጣም ምናምን አይባልም፣ መብት ያለበት ሐገር እየኖርን ለምን ወደሃላ እንቀራለን ለምን እንፈራለን??

  • @fantatilahun8555
    @fantatilahun8555 День назад +2

    If you park your car wrong please (and leave) unattended your car immediately towed away immediately it costing a fortune here in US, there is a LAW of the land you have to respect , do not park double & runway for emergence ( rest room ) do right especially when police is targeting your community

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 11 дней назад +3

    It’s not only wrong, it’s unlawful to ask foe driver license, when you are not in a car. He can tow the car, he can issue a ticket.

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 11 дней назад +1

    አሜሪካም ሆነ ካናዳ የነጭና ጥቁር issue ይኖራል:: ሆኖም የአሜሪካን ፖሊሶች የኢትዮጵያን community ነጥለው profile ያደረጉበት incident በኖርኩባቸው ያለፉት 44 ዓመታት ሰምቼ አላውቅም:: በአንድ ወቅት የዛሬ 38 ዓመት ገደማ አንድ ኢትዮጵያዊ በፖርትላንድ ኦሪጎን parking ሲሰራ በቤዝቦል ባት ቀጥቅጠው ገድለውታል::ይሄም የሆነውጥቁር የሚጠሉ ሬድ ስኪኖች ናቸው:: አስታውሳለሁ ቤተሰቦቹ 2 ሚሊዮን ዶላር አሸንፈዋል::የዚህ ፖሊስ ጥላቻ በኢትዮጵያውያኖች ላይ ነው::

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 11 дней назад +3

    If a police does not have the proper paper work, to search don’t let them, or at least be very careful and watch every step they take, because the police can, put something out of their pockets and use it to frame, you or your business. God bless Ethiopians.

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 11 дней назад

    Thanks Kidu for your wonderful community service. I have great respect to this guy too. Bravo. Anyone who is racist has to be condemned and bailed by the law. Period.

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 7 дней назад +2

    This police man have to be arrested.😡😡😡😡😡

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 10 дней назад +5

    በገንዘብ እየገዙነው ሃያቱ ጣልያን ይህን ዲስክርሚኔሽን ብትተውት መልካም ነው አባቱ ሃያቱ ከሆኑም ምንም ማለት አይደለም ይሄ አባባል ሃራስመንት ነው

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 11 дней назад +4

    ኪዲዬ "ንጉሥ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ "ነው ተረቱ
    ፓሊስ ይከሰሳል ፕሮሰሱ ግን corrupted

  • @judyabraham2161
    @judyabraham2161 10 дней назад

    Thank you Kidi, I love your show. Keep up the good work.

  • @sendekadane3015
    @sendekadane3015 11 дней назад +21

    አንዳንድ መርዝ ፈረንጅ አይጠፋም ኪዱ።

    • @kukutilove
      @kukutilove 11 дней назад +1

      አበሻ የበለጠ መርዝ የለም

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 11 дней назад +3

      ​@@kukutiloveምነው ሹገር ዳዲሽ ነው እንዴ?😅

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 10 дней назад

      ​@anten chemiro enkef kukutilove

    • @fatumaahmed8406
      @fatumaahmed8406 10 дней назад

      @@kukutilove ነጮች አይወዱንም እያላቸው ታለቅሳላችሁ። ቢጠሉን አይደንቀኝም። እናንተ አይን ለአይን ያልተገናኛችሁት እንኳን በኮሜንት ጥላቻችሁን የምታንፀባርቁት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 7 дней назад

      Our communities are careless. You must follow the role of the roads.

  • @gadalinahallowiyo508
    @gadalinahallowiyo508 10 дней назад

    Thank you for the awareness.
    Obey the rules and stand on your ground with the truth.
    I also have parked in that spot a lot before second cup closed 😊.
    I also would like to express my gratitude to the honest and respectful officers who protecting us day in day out.

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 11 дней назад +1

    ጥቁሮች ስንባል ባብዛኛው ህግ አናከብርም ። እነሱ በዚህ ጉዳይ በጣም ሴንሴቲቭ ናችው ። ስናጠፋ ትንሽ ናት ምንአለበት የሚባል የኛ ሜንታሊቲ አይሰራም ዘረኝነት አለ ግን እኛም ሲነኩን ቀለማችንን እንጠቀማለን በተለይ ጥቁር አሜሪካዊያን ❗

  • @barambaras5824
    @barambaras5824 День назад

    እናመሰግናለን ኣይዟቹ ኣብረን ከቆምን የሚመጣ ችግር የለም እግዛቢሄር ከኛ ጋር ነው።

  • @aben266
    @aben266 11 дней назад

    መፀሀፉ ደስ ይላል በቤታችን መፀሀፍ መኖሩን ልጆችን እንዲያነቡ ማበረታት አንዘንጋ ሞባይላችን ላይ የምናጠፋውን ጊዜ እንቀንስ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 11 дней назад +1

    መብትና ግዴታን ማወቁ ቢኖርም እስከመጨረሻ የማስረዳት የማሳመን ችሎታ ላይኖር ይችላል

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen 11 дней назад +4

    Racism is real people, becarefull. One of he best powers Ethiopians have in that community is VOTE. Vote at voting time and bring your issues and concerns to the candidates. That way, may be, we can gain some of the power for safety. It is so sad that a police officer who is supposed to serve and protect or who represents safety becomes a threat to the community

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад

      Parking and blocking an alley is also illegal. Refusing to identify or give an ID to an officer, will force the police to take you to the station for finger prints identification.

    • @psalm91Amen
      @psalm91Amen 11 дней назад

      @TruthEz
      Listen to the interview. It was not only about parking illegally. If so, the officer should write the ticket and leave. However, the officer decided to wait for the driver to confront him, not like a violator, but like a criminal to the point of arrest. So it was not about parking violation it was all about using power and intimidation towards a certain group of people because of their identity

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 3 дня назад

    ጎበዝ ወንድሜ ምን ይደረግ በሐገርም ስንት ነገር አለ እናንተስ በሰው ሀገር❤❤❤❤❤

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 День назад

    በየቦታው ዘረኝነት በዝቷል ሁሉም በአበሻ ላይ ሣይሆን በመላው አፍሪካ ሁሉም ነጮች ፖሊሦች ሣይሆኑ ብዙ ዘረኝነት አለ ፈጣሪ አፍሪካን ይማራት ደግነቱ ጥሩልብ ያላቸው ነጮች አሉ ፀሎት ብቻነው ወይ አንድ አበሻ ባጠቃላይ አበሻን ብቻ ሣይሆን ጥቁርን ነው

  • @solasstadeyase3990
    @solasstadeyase3990 11 дней назад +3

    ኧረ የህንድ ፖሊሶች እዚህ Edmonton ውስጥ ጥቁር መሆናችንን ተከታትለው ትኬት ይሰጣሉ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад

      ትኬት የሚሰጠው ፡ ሕግወጥ ተግባር ሲፈፀም ብቻ እንጂ በቆዳ ቀለም አይደለም።

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 дня назад

    In Canada everyone is under the Law even PM . That’s why love living in Canada 🍁

  • @selamgebreab7639
    @selamgebreab7639 11 дней назад

    Thanks kidu,...

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 4 дня назад

    CBC wonderful Media in the world. Let God bless the workers .

  • @adugnachekole5622
    @adugnachekole5622 2 дня назад +1

    እናመግናለን 4

  • @helenmehammed9988
    @helenmehammed9988 11 дней назад

    Kidey Fekdu Tekla
    Thanks ❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 дней назад +3

    ይሔ ካናዳ አሜሪካ እየተባለ እሚወዳደር ነገር የለም there is bad Apple's everywhere as you said. ካናዳ ምንም ልዩነት የለውም ከአሜሪካን የኩርርጅ ኑሮ ነው፣ ምንድን ነው አሜሪካ ውስጥ ሚዲያ ያወራል ካናዳ ውስጥ ደግም እንደ ኢውሮፕ የራሳቸውን ጉድ ሚዲያ ላይ አያወጡም ያ ነው የለው፣ between these countries. ግን የፖሊሶቹ ጉዳይ ያሳዝናል ፣

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 2 дня назад

    በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ጠንከር ብሎ ይቀጥል🎉

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 10 дней назад

    ቆንጆ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y 11 дней назад

    We shall pray for you - try to reach legal institutions for the best solutions. Tks

  • @ancientCures
    @ancientCures 11 дней назад +7

    እንዴ እኔ አልገባኝም why are they parking /even you kidye?🤔/in a wrong parking spot and why is this guy talking disrespectfully ከፖሊሱ ጋር ???if I was him I would definitely take it personal and be offended when I see people violate the law right in front of me and repeatedly. This may have nothing to do with race

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 11 дней назад +1

      ሥልጣንን ያለ አግባብ መጠቀም ይባላል

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  11 дней назад +1

      ዳውንታውን ቦታ ማግኘት በጣም ከባድ ነው አንድ አፍታ እቃ ለመቀበል ነው ያደረኩት አማራጭ አጥቼ ያው ትኬት ያሰጣል ግን ለካ መታሰርም ነበር 😃

    • @ancientCures
      @ancientCures 11 дней назад +1

      @@kidiethiopia 😀አዎ ኪዲ ሰዉየዉ ምን ያርግ እንጀራዉ ነዉ ህግን ማስከበር እስራቱም በነበረዉ እሰጣ ገባ የተካረረ ይሆናል ከእንግዳሽ የቀደመ ታሪክ አገላለፅ እንደተረዳዉት ከሆነ። መብትን ማስከበር ግዴታንም እየተወጡ ነዉ እላለዉ የምወድሽ እህቴ

    • @ancientCures
      @ancientCures 11 дней назад

      @@yifat-o4w እሽ እንግዲህ እንደዛ ከታየህ ለኔ አልታየኝም

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 11 дней назад

      @@ancientCures የመኪናዋን ተርጋ ወስዶ ማስቀጣት ወይም መኪናዋን አሰንስቶ deposit ማስወሰድ እንጂ ፖሊሱ ከመኪናዋ ባለቤት ጋር መነጋገር አይጠበቅበትም።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 10 дней назад

    እኔ ወገኖቼ አተገባበርታዘቡኝና እንዴትነዉ በዉጪሀገር በተለይ አሜሪካ ካናዳ ቡዙአመት የሚኖሩት ሀበሾች በጣም ይከብዳል በተለይ ቤተሰብ ከሌለ ብቸኝነት ምነዉ ባልመጣሁ ያሰኛል በጥቁርነታችን ቡዙ ተፅኖአለ በተለይ ሰራቦታ ለዛነዉ እንዴትቻሉት ያልኩት መልካም የመሰቀል በአል ይሁንልን

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 17 часов назад

    We sometimes believe we are entitled to do anything we want simply because we are Habesha, without considering other communities or respecting laws and regulations.

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 11 дней назад +1

    ጥቁሮች ነን::ግን ዘራኛ መሆን የለብንም:: አንድ አንድ ነጮች ዘረኞች ናቸው! ልቦና ይስጣቸው እውቀት ያብዛላቸው
    ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @kukutilove
      @kukutilove 11 дней назад +1

      ከበሻ በላይ ዘረኛ የለም

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад

      የአውሮፓ እና የአፍሪካ ዝርያ ያላቸው ሰዎች ነጮች እና ጥቁሮች ሲባሉ ነገር ግን ፡ የእስያ ቢጮች ፣ የላቲንስ ቡኒዎች እና የአሜሪካ ህንዶች ቀዮች ተብለው በቆዳ ቀለማቸው የማይጠሩት እንደ ንቀት ስለሚቆጠር ይመስላል።

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 18 часов назад

    To stand up for your rights, you must first be in the right.

  • @sion6454
    @sion6454 11 дней назад

    Thank you, kidye ❤❤

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 10 дней назад +1

    ስሚ ሀገራችን ምርጥ ስነስርአት ያላቸዉ ፖሊሶች አሉን ምንድነዉ የምታዳንቂዉ የካናዳን ፖሊስ

  • @dawitbeyene4911
    @dawitbeyene4911 10 дней назад +2

    ከህግ ውጭ ካቆመ እርምጃ መወሰድ አለበት መቶ ግዜ ቢሆን ያንን አልቀበልም ብሎ ከሕግ ውጭ ከሆነ እርምጃ ይወሰድብሃል ::

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 11 дней назад +4

    ❤❤❤

  • @elias2906
    @elias2906 10 дней назад +1

    እንግሊዝኛ መስማት ለማይችለው አድማጫችሁ በጣም ፈተና ናችሁ !

  • @tekeyegebreslassie8659
    @tekeyegebreslassie8659 10 дней назад

    ቅድስት አመሰግናለሁ ጥሩ ሰራሽ

  • @Rosie-m2v
    @Rosie-m2v 14 часов назад

    Respect the Law, wherever you are, that is it!

  • @Robelsoimon
    @Robelsoimon 11 дней назад +3

    ሰላም ኪዲ
    ምታቅርቢው ፕሮግራም የ ምወዳት የ ቫንቴጅ ጋዜጠኛ ፓልኪ ሻርማን እየተፎካከርሽ ነሽ እደግልኝ።

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp День назад

    Gobaze. Nhieu ❤❤❤wadmaye

  • @kime3780
    @kime3780 3 дня назад

    Give this news to Aljezera!
    እነሱ ያፈኑትን Aljezera ይገልጠዋል!

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 11 дней назад +3

    Why you don't do demonstration all the east Africans or black people against him

  • @FasilFshayeTsegai
    @FasilFshayeTsegai 9 дней назад

    Good job my brother thank you

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 2 дня назад

    WOW good to know, corrupted police officer, good for you guys, brave Ethiopian 👨 man.

  • @merry5936
    @merry5936 8 дней назад

    Kidi let them finish their talk please don’t cut off. Thank you!😊

    • @zetamful
      @zetamful 6 дней назад

      She is good listener same time is needed to ask them inbetween to go to the point

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 11 дней назад

    Thank you ✔️🙏

  • @hiwotchernetwoldemariam675
    @hiwotchernetwoldemariam675 11 дней назад

    You have very important case 😊

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 7 дней назад

    ለደነዚህ አይነቶች ነገር እንግዳ አትሁኑ እነዚህ ሰወች የኢሮፒያን ካናዲያ መሆናቸውን አንርሳ በአሁኑ ግዜ በኢሮፕ ዘረኝነት እየጨመረ ሰለሆነ የከፋ እንጅ የተሻለ አይመጣም ሁሉም መጠንቀቅ አለባችሁ።

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 6 дней назад

    I love my people always finding humor in life’s challenges. አያቱ ጣልያን ይሆናል😂

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 4 дня назад

    Tebareke Judy anche Denke ethiopyawe geta yebarekesh.

  • @AbeniBenji
    @AbeniBenji 2 дня назад

    ጎበዞች

  • @mohammedalkubabe9787
    @mohammedalkubabe9787 11 дней назад +1

    ❤💪🏽🇪🇹

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 11 дней назад

    This is wrong, I’m glad you are taking about it, once they are against our community, this is what happens. God bless Ethiopians.

  • @adgolignfanta7289
    @adgolignfanta7289 11 дней назад +6

    ዘ ፈርስት❤❤❤❤❤

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 День назад

    ፈጣሪ ድንጋይ የአፎሪካን ፕረዜዳንተች ልብ ሠቶ ሠላም ሠተው ሁሉ ገብቶ ሠርቶ ሐገሩ በኖረ ።የሠው ሐገር የሠው ነው ። በርግጥ መተንባቸው ነው ከችግር አንፃር እግዜር ይሥጣቸው መብታችን ጠብቀው ነው በሐገርሽ የራሥሽ ፖሊሥ ሕዝብ በዘር እንደውሻ እያየሽ ነው ።እነሡም አይፈረድባቸው ሥንት ቆሻሻ የውጭ ዜጋ ሐገራቸውን አቆሸሸው ግን ቢመርጡ ጥሩ ነው አበሻሥ ሥንት ባለጌ አበሻ አለ ።

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 18 часов назад

    እንኳን ፓሊሱ እኔም ብሆን እኞ ህብረተሰብ አካባቢ የሚሰሩ ህግ ያለማክበር አባዜ በጣም ያሳዝነኛል ደርቦ ማቆም መንገድ ዘግቶ ማዉራት ወዘተ መንገድ ዘግቶ ቆሞ መታወቂያ ሲጠየቅ መብቴ ነዉ አይሰራም። አንዱን ፓሊስ ሲያነጋግር የሌላዉ ግር ብሎ መዉጣት ሰዉየዉን ስለሚያስፈራዉ ሌላ መጥራቱ ትክክል ነዉ።
    አሁን እኮ እየተወያያችሁ ያላችሁት እዛ አካባቢ ምንም ጥፉት ሳይገኝ ይሄ ፓሊስ እዛ አካባቢ ያዘወትራል እያላችሁ ነዉ

  • @azebinashow6354
    @azebinashow6354 11 дней назад +1

    Wow this is crazy