Please subtitle in English for our kids this awesome testimony All glory up on him 🙏 Lord you're absolutely awesome indeed he can overturned our life, brother may the lord blessed you
Just remind me the song ŵe whear sang in Etiopya the bible College called BBC( Ɓeryan Bible college ) He has promised he will never fail I will hang of him I will hang out of christ Jesus has the promis. He will never fail He is Faithfullness forever and more. Hallelujah, what a wonderful testimony Please send me the original copy link to share young people where I live . Thanks
KEWEKESA YERAKE TUBE YEMIWERAW HULE SILE EGIZEABHER MEHERT BICHA NEW ALL PENTECOST BEZEH AND MEHON BEMIGEBA SEAT YEWEKAKESALU SILEZEH TUBE GN GETAN AMESEGNALEW
Yes 🙌 please Jesus Christ of Nazareth’s is the savior of the world 🌎 and he paid price for all with out any deference’s on the cross. also he said that they don’t know what they do. He only knows for all his creations, nobody knows about anyone except himself, just we have to come down from our pride stage, it’s personal, the whole spirit is for all on earth 🌍 EMANUAL his name that to be with all thanks 🙏
በጣም የሚደንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር ደህና ነህ ብሎ 3 ግዜ በባሪያው በቤተ ክርስቲያን መጋቢ ሰላም ሲለው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አቤት የእግዚአብሔር ይቅር ባይነት ድንቅ ነው የእንደገና አባት
የሚገርም ታርክ ብቻ እኔን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይጎትት ሁሌ አምላኬ ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርገው እንድቀበል በጽናት እንድኖር እንዳገለግል ፀልዩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምደንቅ ምስክርነት ነው በአግራሞት ከልቤ ነው የሰማሁት ። በሕይዎት ለደከሙት መበርቻ ፣ ለወደቁት ከእንደገና የምያነሳ በምህረት የምቀበለን የፊቅር አምላክ እንደሆነ የምያሳይ ድንቅ ምስክርነት ነው።amarigna tube በጣም እናመሰግናለን።
አግዚአብሔር አኮ ድንቅ አምላክ ነው ምረቱ ቸርነትህ ብዙ ነው ጌታ ሆይ የኔንም ታሪክ ቀየርልኝ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏
ጌታሆይ ለእኔም ምህረትህ ይብዛልኝ።
እየሱስ ልዩ እኮ ነው ምረቱ ቸርነቱ ደግነቱ ለኛ ያለው ፍቅር ልዩ ነው እየሱሴ እወድሀለው የእንደገና አምላክ ነህ❤❤ወንድሜ ተባረክልኝ
እኔ በጣም እጅግ በጣም የሚገርመኝ የሚደንቀኝ የእግዚአብሔር ርህራሄ ታማኝነት ይቅር ባይነት እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ። መመለስ ለምትፈልግ ነፍስ እግዚአብሔር ይመልሳል መመለስ ለማትፈልግ ነፍስ ግን እግዚአብሔር አሳልፎ ለገዛ ምኞታቸዉ አሳልፎ ይሰጣል። አባ ስምህ ድንቅ ሀያል ነዉ።
Wow
Powerfull and how wander full 😮
እግዚአብሔር ይመስገን እንድ እሱ ያለ ማን አለ? 🙌🙌🙏🙏
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው, ተስፋ አለ የእውነት ...የወደቀ ይነሳል የሳተም ይመለሳል። #ኢየሱስ_አያሳፍረኝም!!!
ጌታሆይ የልጆቼን ታሪክ ለዉጥ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የዛለላም አምላክ ናው በጣም የምገርም ናዉ❤❤❤❤
ጀግኖች በጣም ድንቅ program ነው ደስ ይላል thanks
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ታማኝ ነው።😭😭😭😭😭🙌🙌🙏🏻ዳድ ተባረኩ ይህን ድንቅ ምስክርነት ስላጋራችሁን❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው,እርሱ አያሳፍርም❤❤❤❤
Amen እየሱስ አያሳፍርም❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ቸር ነው ይጠብቀናል ወጣቶች እባካቹ ወደ ቸሩ ጌታ ተመለሱ ወንድሜ ተባረክ በርታ ኢየሱስ ጌታ ነው
Eyesus Jegina degmom tihut,fikr bicha!!!! Hale luya!!!!
አሜን አሜን አሜን አላፈርኩም አልከሰርኩም ጌታን ታምኜ❤❤❤
በእውነት ኢየሱስ አያሳፍርም እስከመጨረሻም አይተውም አይጥልም❤❤❤❤❤
ጌታሆይ የልጄን ታርክ ቀይር
Geta yimetal
እንኳን ጌታ እረዳ አሜን
Thank you Jesus Christ
Geta yibarkii baxaminawo yenakanii tabarki wodime❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
የሟቹን ሞት የማይወድ የሚመለሱትን ሁሉ በምህረቱ የሚቀበል እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ብሩክ ይሁን ለዘላለም።
እየሱስ ❤❤❤❤❤
ተባርክ ድንቅ ምሰክርነት ነው🙏🔥
Amen geta melkam ina yikir buy amlak new hallelugha🙏🏽
በጣም ተባርኪያለሁ ተባረኩልኝ
HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Please ትርጉም ስትሰራ የሰወቹን ስም ብትፅፍልን በእንግሊዝኛው ምክኒያቱም አማርኛ ለማይችሉ ወጣቶች ለማጋራት
RJ Hale yibalali ihen misikirinat Delafe testimony mibal RUclips channel lay tagegnalacbh
Ok
ruclips.net/video/YolE0pVVByA/видео.htmlsi=_Jq1Qag5nqzcIYgn
ruclips.net/video/YolE0pVVByA/видео.htmlsi=_Jq1Qag5nqzcIYgn
ruclips.net/video/YolE0pVVByA/видео.htmlsi=9qTyvODBv9gETJv9
ጌታ ቸር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ye fkr amalak nw yegna geta kibir misgana le zelalem lesu yehun ameen❤❤❤❤
Betam astemari miskrent nw ye endegena amlak yibarek.
እግዚአብሔር ምህረቱ ለዘለአለም ነው ለሚመለስ እግዚአብሔር ርህሩህ ነው
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ አማርኛ ለማያቁ ልጆች ሼር ለማድረግ ሙሉ ስሙን ብትፅፍ በጣም ጥሩ ነው ተባረክ።
Wwww yene abat degi eko neh yemisdenik miskrnet yendegena amlak wendime enikan Geta redah❤❤❤❤
Lezi miskrnet ladersklen wendime geta abzto ybark❤❤❤
ጌታ ሆይ የኔንም ታሪክ ቀይረው።
አዎን እየሱስ አያሳፍርም😢😢😢😢 የምህረቱ ብዛት መግለጫ ቃል አናገኝለትም😢😢😢😢
God bless you brother you did good job
Uuuuf😢😢 geta eyesus yibark
Thank you Jesus 😭❤️
Amen amen ye egziabhier mhret ayalqm smu ybarek
ሚገርምምስክርነት ተባረክ
Jesus Christ is King of all King's and Son of God ulmaity Amen!! God bless you ❤️
Amen 🙏🙏🙏
Please subtitle in English for our kids this awesome testimony All glory up on him 🙏 Lord you're absolutely awesome indeed he can overturned our life, brother may the lord blessed you
amen amen amen❤❤❤❤❤❤
ኢዩ ምን ልበልህ ተባረክ
Halaleweya. Egzabehar aytalam yadenal yasmaletal egzabehar semu yebarke amennn amennnnn lord jesus thanku❤❤❤❤❤❤
ሚክያስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ጠላቴ ሆይ፥ ብወድቅ እነሣለሁና፥ በጨለማም ብቀመጥ እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛልና በእኔ ላይ ደስ አይበልሽ።
⁹ በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት ሠርቻለሁና እስኪምዋገትልኝ ድረስ፥ ፍርድን ለእኔ እስኪያደርግ ድረስ ቍጣውን እታገሣለሁ። ወደ ብርሃን ያወጣኛል፥ ጽድቅንም አያለሁ።
¹⁰ ጠላቴም ታያለች፥ እኔንም፦ አምላክህ እግዚአብሔር ወዴት ነው? ያለች በእፍረት ትከደናለች።
የአባቴ ልጅ እንኳን ጌታ ረዳህ!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ኢየሱስ ታማኝ ነው!
ተባረክ
ኢየሱስ
Evangelist Eyu Berta Teru Sera Nw Eyeserah Yalehew. Ena Degmo Kechalk Sidroth Supernatural Lay Yalu Mesekerenetochen Teregumeh Post Adregachew Bless U.
ok tebareku
በብዙ ተባረክ
ጌታቸር ነው ጌታየታባረከ ነ
Bless you ❤
ስለትጋትህ ወድሜ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ
አሜን
Tabark
🎉🎉🎉Amen
Semu yebarek egziyabehar Tamang new
አሜን አሜን❤❤ትውልድይመለስ እንመለስ
❤❤❤ፅጋው ይብዛላችሁ እዩ ❤❤
God blessy
😢😢😢😢😢oh Jesus
Wowwwwe
keep going
bless u
ፈጣሪ ይጠብቅህ
Ende የእኔ tarik new inde 😭😭
Yigermal yetarik memwsasel
@@amarignatubebetam geta yimesgen 🙏😍tebareku
yena tarike 😢😢😢
Thank you.
Thank you❤
🙏🙏❤️❤️
እየሱስ ጌታ ነው ሌላ ምን እላሎ
እባካችው እንደዚ ኣይነት ምስክርነት ስታቀርቡ ስማቸው ጻፉሉን፡ኣሁን የዚህ ወንድማችን በኮመንት ስር ኣስቀምጥልን እጠብቃሎ
ጌታ ሆይ የኔንም ታሪክ ቀይር 😢
Eyesus lezelalem tamagn new ,bemnm huneta wst aytlm, bcha lbachn esun yfelg lbachnn kesu arark,ansagn enbelew,esu yetamene new endegena yanesal.
ተባረክ የሰዎቹን ድምፅ አልፎ አልፎ አሰማ ወንድሜ
Mhareamlakenewe
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙💚💚💚💛💛❤️❤️
Please for my kids i need english youtube
ok telegram 0970752729
Please ስሙን can you spell his name, please?
Whose story is this? What Sources did you use?
What instrument used to record the voice?
Geta ሆይ የወንደሜን ታሪክ አንደሁ የለወጥ ይመለስ አንተ ተለቅ አምላክ ነህ 🙏
Just remind me the song ŵe whear sang in Etiopya the bible College called BBC( Ɓeryan Bible college )
He has promised he will never fail I will hang of him I will hang out of christ Jesus has the promis. He will never fail
He is Faithfullness forever and more.
Hallelujah, what a wonderful testimony
Please send me the original copy link to share young people where I live .
Thanks
ይህ መልዕክት ለሁለችን በጣም ጠቀም ነው
The some history with me
Please ebakhen imagine endrnaregw adregek besel melk lekekelen please 😢😢😢
ok abeni
Please selee koministuwa Ena yee wetat selfie merii selee Andrena tergumuleng thank you
Ok
KEWEKESA YERAKE TUBE YEMIWERAW HULE SILE EGIZEABHER MEHERT BICHA NEW ALL PENTECOST BEZEH AND MEHON BEMIGEBA SEAT YEWEKAKESALU
SILEZEH TUBE GN GETAN AMESEGNALEW
እየሱስ ክርስቶስ "የለግል አዳኝ" የሚባለውን ያስፋፉት የውሸት ክርስቲያኖች ናቸው
እየሱስ ክርስቶስ የሞተው ለመላው የሰው ዘር እንጂ ግለሰብን በግል እየመረጠ ለማዳን አይደለም
አባባሉን ነው ያልተረዳኸው ወንድሜ
ለምን ታዲያ ጌታ አየሱስ ሃዋርያቱን ይመርጥ ነበር።
@@meserettekie1421
የሞተው ለግለሰበች አይደለም የግል አዳኝ የሚባል የለም የሞተው በደሙም ነፃ ያወጣ መላውን አዳምና ሄዋንን ጨምሮ መላውን የሰው ዘርን ነው
"የግል" ይህንን ታላቅ ሥራ ወደ ግል ዝቅ ያደርጋል እየመረጠ አላዳነም
ማዳኑ ሃዋርያቱንም ይጨምራል እንጂ እነሱን ብቻ አላዳነም ነው
@@amarignatube
ግልፅ እኮ ነው ምንም ያለመረዳት የሚባል ነገር የለም ወይ እየመረጠ ነው ያዳነው ( እነሱ እንደሚሉት 144ቱንብቻ) ወይ ደሞ እኛ የምንለው መላውን የሰው ዘር በደሙ ከሃጢዓት ሳይመርጥ ነፃ አወጣን ነው
ቁልጭና ኩልል ያለች እንደ ዶሮ ዓይን ናት
የምርጫ ስህተቱ የግል ይሆናል::
ግን ቀላል ውሳኔ አይሆንም ወሳኝ ነው::
Yes 🙌 please Jesus Christ of Nazareth’s is the savior of the world 🌎 and he paid price for all with out any deference’s on the cross. also he said that they don’t know what they do.
He only knows for all his creations, nobody knows about anyone except himself, just we have to come down from our pride stage, it’s personal, the whole spirit is for all on earth 🌍 EMANUAL his name that to be with all thanks 🙏
be english yalwene seme negeren amharic yemaychelu alu
እግዚአብሔር ምህረቱ ለዘለአለም ነው ለሚመለስ እግዚአብሔር ርህሩህ ነው
❤❤😢🙏🫶