HANIEL Kurema PART ONE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #encounter #Haniel #chrstian tube #testimony
    #yttracker
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

Комментарии • 313

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Год назад +131

    እንደዚህ አይነት ምስክርነት ነበር የናፈቀን ያመነው የገባን ወንጌል ምን ያህል የከበረ መሆኑን .....የረዳህ ያላሳፈረህ እግዚያብሄር ስሙ ይባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +2

      Thank you for your Kind word. Share to people and on social media. Stay Blessed.

    • @user-wc3su2mm8l
      @user-wc3su2mm8l Год назад

      አሜን ይባረክ

  • @tirhasworede7872
    @tirhasworede7872 Год назад +95

    ″መናገር ቀላል ነው መኖር ከባድ ነው ″ የረዳህ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ሃሌሉያ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +2

      ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትርሃስ። Thank for your Support. Stay blessed.

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Год назад +10

    የእግዚአብሔር አጠራሩ ድንቅ ነው ። ሙስሊም ጓረቤቴ ማታ ስለክርስቶስ ተነጋግረን ብዙ ተከራክራኝ ሞቶ ለቀረ እየሱስ ብላኝ ሄደች እኔ የሱ ጠበቃ አይደለውም ቃሉን ነግሬሻለው መኖሩን እሱ ያሳይሽ አልኳት ለሊቱን ምን ሆና አድራ እንደሆን አላውቅም በለሊት መጥታ ነይ ቸርች ውሰጅኝ አለች ዛሬ በክርስቶስ አምና ድናለች ክብር ለገናናው ጌታ ይሁን።

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Год назад +65

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ። ጌታ ለከበረው ፍጻሜ አጭቶሀል። የዛሬ ሃያ አመት ጌታን ለመከተል እንዳልወስን የያዘኝ ምክኛያት እናትና አባቴ ከወለዷቸው አራት ልጆች መሃል እንደ መጀመሪያ ልጅነቴ የአባቴ ፍራቻ ነበር ከቤት መባረር የቤተሰብ መፍረስ የአናቴም ማስፈራራት ልጅንቴን አባቴ እንደሚክድ በመቃብሩም እንደማልቆም ትነግረኝ ነበር። ነገር ግን አንድ ቀን ሁሌ እንደማደርገው ቃሉን ለመስማት ቸርች ሄደኩኝ በህይወቴ ግራ የተጋባሁበት ግዜ ነበር። ሬማ ቸርች ቁጭ ብዬ ስብከቱን ስሰማ እግዛብሔር እኔን ብቻ የሚናግረኝ እስኪመስለኝ ቃሉ ወደ ልቤ ይገባ ነበር። ለካስ ጌታ እኛን በግል ነው የሚፈልገን። አብርሃምን ከቤተሰቦችህ ተለይተህ ውጣ ሲለው ጌታ የከበረ ፍጻሜ አይቶለት ነበር። ይህን ቃል ከሰማሁ በኋላ ጌታን እጄን አውጥቼ በጉባኤ ፊት አዳኝነቱን ጌትነቱን በልቤ አምኜ በአፌም መሰከርኩ። ከዚህ ቀን በኋላ እንግዲህ በህይወቴ ሰላም ደስታና ጽድቅ ሆነ። ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤
    33 በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
    34 በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
    35 ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤
    36 ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል።
    37 ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤
    38 መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
    39 ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 Год назад +2

      ድንቅ ጌታ እንኳን በጌታ ፀናህ ድንቅ ምስክርነት በብዙ ተባረክ😇😇

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 Год назад +1

      ምንም አልልም አንደኛ🙏

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 Год назад +1

      ህይወት ያለው ምስክርነት እግዚአብሔር ዛሬም በሥራ ላይ ነው መናገር ቀላል ነው ኖሮ ማሳለፍ ከባድ ነው እግዚአብሔርን አባትነት እርዳታ ፀጋውን በሙላት የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ዋውውውው ባንተ ምስክርነት ውስጥ ድጋሚ ዛሬም ድንቁን አየሁት እስተዋልኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወሰንክ ልክ እንደ ሃዋሪያት ዋውውው

    • @shoptab0911
      @shoptab0911 Год назад

      😂😂😂😂Aye sewe ena wesht

    • @kasechkebede2664
      @kasechkebede2664 Год назад

      @@shoptab0911 ስገባክ አትልም ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!!

  • @abinetabite7159
    @abinetabite7159 Год назад +17

    ማልደራደርበት ማልቀብረው እውነት
    አንገት የማያስደፋኝ የማላፍርበት
    ኢየሱስ የሚለው ስም እስትንፋሴ ነው
    እውነቱ ይሔ ነው።
    ይገርማል tiktok ላይ ምታስተላልፈውን የወንጌል መልእክቶች ለኔ ሁሌ ትምህርት ሆነውኝ ነው የሚያልፉት, ለካስ በእሳት የተፈተነ ሕይውት ነበረህ, ጌታ ኢየሱስ እስከመጨረሻው ያፅናህ።

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад +26

    የእግዚአብሔርን ፀጋ የእግዚአብሔርን ድጋፍ የእግዚአብሔርን አባትነት የእግዚአብሔርን ጥበቃ ሁሉን እንደምያስችል ህያው ምስክር ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Год назад +6

    ኡፍ ያመኑትን ሲኖሩለትና ሲጨክኑለት፣ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ።

  • @eyobtadesse572
    @eyobtadesse572 Год назад +4

    ይሄ ምስክርነት በአማኝ ቤተሰብ ተወልደን ጌታ ለቀለለብን ሰዎች ማንቂያ ደውል ነው። ስላንተ ጌታን ሁሌ አመሰግናለሁ።
    ተባረክ!

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 Год назад +11

    እውነት ከባድ ነው ከእስልምና ወጥቶ ጌታ መከተል ብዙ ፈተና አለው እኔም ከእስልምና ነው የወጣሁት ግን እስካሁን ቤተሰብ ሆነ የቅርብ ጓደኛ አያውቅም ግን እግዚአብሔር መልካም ነው

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 2 месяца назад

      እግዚአብሔር መልካም ነው ድል ይሰጥሻል (ሀል)

  • @aebrae4896
    @aebrae4896 Год назад +9

    በጣም ነው የገረመኝ በጌታ የነበሩ ቤተሰቦች ያደገ ነበር የሚመስለኝ : ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ክብር ለእግዚዐብሄር ይሁን

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Год назад +5

    ሀንኤል አንተ የተባረክህ ሰው ነህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel2427 Год назад +20

    በአንተ ምስክርነት ውስጥ ራሴንም እያየሁ ነበር! ጌታ ለዘመናችን እንዳስነሳህ አምናለሁ! ሀኒ በርታ እግዚአብሔር ደግሞ ከአንተ ጋር ነው!

  • @hayatoumer5008
    @hayatoumer5008 Год назад +6

    It is so amazing how your story relates with mine. I am an ex Muslim from Gondar , saved at the age of 14 . God is just GOOD!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      Yes God is Good all the Time. Thank you for watching

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 Год назад +14

    ደሰ የሚል ምሰክርነት የእግዚአብሔር ረጂነት የታየበት ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ሰሙ ይባረክ

  • @user-pc1ct6zo9x
    @user-pc1ct6zo9x Год назад +14

    የኔን ህይወት የሚመስል ምስክርነት still በ ስደት ከሀገር ተባርሬ እናቴን መቼ እንደማይ እራሱ አላቅ ብቻ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @lemlemlabite1284
    @lemlemlabite1284 Год назад +10

    በእየሱስ ምን አይነት ድንቅ ህይወት ነው ያብዛልክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @SummerBlessed-vr5mu
    @SummerBlessed-vr5mu 4 месяца назад +1

    በጣም ነው ውስጤን የነካኸው በጌታ እንዳንተ መፅናት ይሁንልኝ

  • @bereketlemma
    @bereketlemma Год назад +3

    ወንድሜ.. ይህንን ምስክርነት በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ወይ ጉድ....🤔 እግዚአብሔር ሊሰራብህ ሲፈልግ እንደሚወድህ እየነገረ በለመለመ መስክ አይመራህም ይልቁንም ያለ በቂ ምክኒያት በሞት ጥላ ውስጥ የሙጥኝ እንድትለው ያረግሀል፡፡ አንዳንዴ ልክ እንደ አብርሐም ጌታን ለማመንና ለመከተል ከሚኖረን ምክኒያት ይልቅ ለመካድ የሚኖረን ምክኒያት ሚዛን ይደፋል ነገር ግን ፍቅር ሲነካህ በቃ ዝምብለህ ሞኝ እስክትባል ታምነዋለህ፡፡
    መግደላዊት ማሪያም ጌታችን ከሙታን እንደሚነሳና በአባቱ ቤት እንደሚያኖረን እንኳን ሳታውቅ የጌታዬን ሬሳ ስጡኝ እኔ ወስደዋለሁ ብላ እዬዬ እያለች እንዳለቀሰች የነካን ፍቅር በሀይሉና በስልጣኑ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በእርሱነቱ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡
    • ያለ ሰበብ ጌታዬን የሚወድልኝ ሰው ልቤን ያሞቀዋል፡፡ ተባርኬበታለሁ ፤ ተባረክ

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 5 месяцев назад +2

    የዚህ ልጅ መመረጥ እሚጀምረው ከስሙ ነው የሰራዊት አምላክ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @nazarethkepha8284
    @nazarethkepha8284 Год назад +4

    በጣም ነዉ ልቤን የነካው። ጌታ ስምህ ይባረክ

  • @simegnushachida8998
    @simegnushachida8998 Год назад +3

    አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ! ሐኒ እንወድሃለን ዘመንህ ይለምልም።

  • @fitsumbarega4318
    @fitsumbarega4318 Год назад +3

    የሚገርም ነው ልክ የኔ የሕይወቴ ምስክርነት ነው መመረጥ በጌታ መታደል ነው

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Год назад +6

    ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ተደንቄ የሰማሁት የሚገርምምምምምምምምም ምስክርነት በብዙ የተባረኩበት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi4487 Год назад +6

    የጌታ ሰም የሚጠራ አይፍራም ይላል ቃሉ ኢየሱስ የሚያሳራፋ እንጂ የሚያሳፍረ አይደለም ሰሙ ይባርክ ሄኒ እግዚአብሔር እንኳ እረዳህ አሰከ መጨረሻው ያጽናህ❤🙏

  • @reality165
    @reality165 Год назад +5

    ሁሉን ትተን ተከተልንህ እንደሚል::ሀሌሉያ!! ድንቅ ምስክርነት ነው::

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +5

    ከምስክርነታቸ እና ከደሙ የተነሳ ድል ነሱ የሚለው ቃል አሁን ነው በደንብ የገባኝ, ምስክርነት በምሰማበት ጊዜ ሕይወቴ 380 degree እየተለወጠ ነው፡ በጣም በሕወቴ እንድጨክን ነው ያደረገኝ ይሄ ምስክርነት፡ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አሁንም በክብር ላይ ክቡር ይጨምርልህ ያንተ የሆነውን ሁሉ በእጥፍ ይባረክ ይለምልም አሜን 🙏🏽

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal Год назад +7

    “ሁሉንም ነገር የሚያስተው አንድ የሆነ ሀይል ውስጤ ገብቶ ነበር፣ በጌታ ፀናው፣ እርሱም አለተወኝም”። አሜን ሃሌሉያ። እንኳን አምላክ ረዳህ ሀንኤል፣ This blessed me so much 🤍

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 Год назад +2

    ይረዳህ ጌታ ይባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው የያዛህ ጌታ የረዳህ አምላክ ይባረክ ❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +5

    ዋው በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @melatwubshet4484
    @melatwubshet4484 Год назад +4

    እግዚአብሔር እስከዛሬ አብሮህ እንደነበረ ዘመንህን ሁሉ አብሮህ ይሁን። ተባረክ

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 Год назад

    የተወደድክ ወንድም ሐንኤል እንኳን የታመንክለትና የታመንከው ጌታ ረዳህ።

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Год назад +2

    ይገርማል ምን አይነት ደስ የሚል ምስክርነት ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @Bara577
    @Bara577 Год назад +6

    እውነት ዋጋ ያስከፍላል። እንደ ዘመኑ ሰባኪዎች ጌታን ተቀበል ከዛ ትበራለ፣ ትከንፋለህ ፣በረከት በበረከት ትሆናለህ የሚልን ትምህርት ቆም ብለን እንድናሴብ የሚያደርግ ምስክርነት ነው።

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 Год назад +5

    Wow!!!! What a testimony 🙌 praise the Lord 🙏 I love what you said about your mom. " I didn't leave my mom but I left the world" This is so powerful!!! God bless you my brother in the Lord 🤗💚💛❤

  • @hawenialemayehu3590
    @hawenialemayehu3590 Год назад +18

    May the lord help you show Christ to the world, even more❤🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +1

      Thank you for your Kind word. Share to people and on social media. Stay Blessed.

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Год назад +5

    WOW what a wonderful and powerful testimony ❤ Glad to the Lord 🙌🏽 thank you Jesus for your presence you are a faithful God 🙏🏽 and thank you our brother for sharing with us much love ❤️

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Год назад +3

    ዋው 😢😢😢 #ኢየሱሰ_ከሁሉ_ይበልጣል🙌❤
    ወንድሜ አንተ የተመረጥክ ነህ ያከበረህ #ጌታ_ይክበር_ይመስገን✋ እናትህ ሁሉ ቤተስብህ #ጌታ እሳልፎ ይስጥህ🙌
    ህምምምምም እኔም ከሱ ውጭ በሂወት መኖር አልችልም ያልኩበት እጮኛ ለስርጌ እየተዘጋጀሁ #ጌታ_ኢየሱስ_ ድንገት አግኝቶኝ #ከኔ_ውጭ_ነው_መኖር_ማትችይ #ብሎ_ታሪክዬ_የቀየረ_ጌታ_ስሙ_ይባረክ🙌 ማለት #ጌታ_ኢየሱሰ ከናት፣ካባት፣ከባል፣ከልጅ፣ከወንድም፣ከእህት፣ከሁሉ ይበልጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣል
    ተባረኩ❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад +1

    Waaaaaaaaaaw dessssss yemel interview,,,,,,,idilegna nehi,,,,,,, praise God,,,,, Jesus is lord 4ever,,,,,,,tebareku 👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Watchman2024
    @Watchman2024 Год назад +2

    እኔ ዝም ተብዬ ገምቼ ነበር ይህንን እውነት እና እውቀት በከንቱ እንዳልመጣ እጅግ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው Hani በጣም ከባድ ታርክ ነው እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ አለፈሃል እንቁ ልጃችን እግዚአብሔር ያክብር
    ተባረክ Hani

  • @adugnabirissa5281
    @adugnabirissa5281 Год назад +2

    በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ሰው አለው

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 9 месяцев назад +1

    Amasing God is good.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад +5

    ደስ የሚል ምስክርነት
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Год назад +1

    ሀኑ እጅግ ድንቅ አጠራር አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።በእንባ ነው የሰማሁት በጣም ታድለሀል ጌታን በማግኘትህ

  • @bethelbefekadu4717
    @bethelbefekadu4717 Год назад +5

    Wow, it's amazing testimony
    God bless you!

  • @martafeleke1143
    @martafeleke1143 Год назад +3

    ሀንኤል ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ድንቁን ጌታ በአንተ አይቻለሁ ትምህርቶችህም ከተሰራ ህይወት የሚወጣ ነው ተባረክ ለትውልድ በረከትያድርግህ

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Год назад +3

    የተወድድክ ነህ እ/ር ላንተ ሰላረገው ጊታ ይመስገን ለሚሰማው አቅም ይሆናል ሁሉንም 3ቱንም ሰምቸዋለሁ አቅራቢዎች ሳላመሰግናቹሁ አላልፍም አበራረቡ ተመችቶኛል ተጠያቄው ወስጡ ያለውን በነፃነት እሚያሰቆመው ሳይኖር ደስ ቢሚል ሁኒታ እያቀረባቹ ሰለሆነ ተባረኩ

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አሁንም በክንዶቹ ይጋርድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፅናትህ ደስ ይላል !!

  • @Manchestercity234
    @Manchestercity234 11 месяцев назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @bereketyosef962
    @bereketyosef962 Год назад +11

    ባንተ ህይወት ስላደረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኜዋለው , እግዚአብሔር ታማኝ ነው ።

  • @user-dv7tc8oc7l
    @user-dv7tc8oc7l Год назад +2

    ዋው በጣም ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ጌታ እኮ ይችላል ❤🙏

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Год назад +4

    Haniel , you are the lovely brother who preach the gospel with wisdom that holy sprit gives you.stay blessed

  • @boss2647
    @boss2647 Год назад +2

    ሔንኤል በእውነት በጣም ነው ደስ ያሰኼኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @brazilerio6964
    @brazilerio6964 Год назад +5

    Betkekel geta endegebah yawekeut eyawerah rasu 1dem gize alalekeskem 1dem gize hazen fith lay altayebehm mnm enkuan yasalfekew hiwot kebad bihonem...yemer menfes kidus ante lay arefuwal...I'm not even a protestant but ur life journey is touching and inspiring...God bless you more

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +1

      Thank you for your Kind word. Share to people and on social media. Stay Blessed.

    • @brazilerio6964
      @brazilerio6964 Год назад +1

      Thank you semay tube....and ofcourse I will share for other people's

  • @joshkebede3410
    @joshkebede3410 Год назад +4

    Getish tebarek Hanieln silakerebkiln.it’s amazin testimonies!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +1

      Thank you Joshiye. Stay blessed.

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 Год назад +2

    አቤት እግዚአብሔር አስገራሚ ነህ ምን ላድርግህ አንተ እኮ ውድነህ ይህ ሁሉ ታሪክ የአንተ ኤልሻዳይነትህ ነው ጌታሆይ ምን እላለሁ ተባረክ አንተ እኮ የሞትከው ለአለም የሰው ልጆች ነው ስለፈጠርከው የሰው ልጅ ግድ ይልሀል ለዚህ ልጅ ጸጋን ሰጠኸው እግዚአብሔር ን አንዲት ነገር ለመንኩት እርሷንም እሻለሁ በህይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Год назад +2

    ዋው እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት ነው ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ።
    ከአንተ ብዙ እንማራለን መፅናት ይህ የእግዚአብሔር ቃል ለእያሱ እንዲህ ያለውን አንተ ላይም ይሄ ቃል ሁናል ክብር ለዘላለም ስሙ ይሁን እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!
    “በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”
    - ኢያሱ 1፥9
    ጌታ እየሱስ ከልጀነትህ አሰታጥቋሃል በርታ ፍቅር ያሸንፍል የእግዚአብሔር ወንጌል ህያው ነው ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛልህ በበረከትም ተባረክ ።😇😇😇❤️❤️

  • @deberituzemeheret3681
    @deberituzemeheret3681 Год назад +1

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።

  • @mululemma7409
    @mululemma7409 Год назад +2

    Wow Wow what a wonderful Testimony, Praise God "Holy Spirit"

  • @brook9515
    @brook9515 Год назад +1

    Geta abizito yibarik....tsegawun yabizalik....!!!

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ሀዋርያቶቹን እንደመረጠው በኛም ዘመን እሰላም ክርሰቲያን ካቶሊክ ሰይል ከደሳሳ ጎጆ ያገለግሉኛል ወንጌልን ይዘው ይዘምታሉ ያላቼውን ያሰነሳል ወደ እውነትና ወደ ዘላለም ህይወት ወደ ሚደነቅ ብርሀን ያመጣህ የአለም ሁሉ ጌታ ሰሙ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Год назад +2

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ያለ ምስክርነት ማንንም አይተውም ወንጌል እንዴት ሕይወት እንደሆነ ነው የተረዳውት ሌላው አለምንእንጂ እናቴን አልተውኩም እናቴ ተመልሳመጣች ያልከው ልቤን ነካኝ እውነት ነው ወደ አለም ብትመለስ ኖሮ ጠፍተ ነበር ወንድሜ ተባረክ በርታ ለብዙዎች መዳንእንደምትሆንተስፋ አለኝ

  • @fikreharkota
    @fikreharkota 7 месяцев назад +1

    እግዝአብሔር መልካም ነው

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ገና በእናትክ ማህፀን እየለክ መረጥኩክ የለ ፈጣሪ እውነት እደቃልክ መርጠክ ልጂ አርገህ የተቀበልከው ስምህ ይባረክ ወንድሜ ተመረጥክ እድለኛ ነክ ዘመንክ ይባረክ

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Год назад +3

    ❤ እንዲህ አይነት ምስክርነት ስንቴ ሰማሁት የማይጠገብ እግዚአብሔር አንተንም ቤትህንም ይጠብቃችሁ❤

  • @motumagebeyehu5774
    @motumagebeyehu5774 Год назад +1

    አረ በእየሱስ ስም ምን አይነት ጽናት። ጌታን አልቅሼ ልሞት ነው። ሃኒ ዘመንህ ይባረክ!

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 Год назад +1

    ብዙ መልሸ መላልሸ ሰማሁት በጣም ተደንቀዋለሁ ተገረመዋለሁ ጌታን አመስግኘዋለሁ ምን አይነት መነካት ነው ባክህ ዋው ህይወትን የምፈውስ ምስክሰርነት ነው ከቤተክርስቲያን እየራቄ ያለውን ነው አግልግሎት ነው ይዘሄልን የመጣሄው አሁን በዚህ ምስክርነት ስንት ነፍሳት ጥንካረ ያገኛል መሰለ ተባረክ በብዙ አሁንም ጌታ በብዙ ያክብርህ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Год назад +5

    Wow! ጌታ እኮ ድንቅ ነው!

  • @yon7
    @yon7 Год назад +2

    Thanks a lot. It reminds my journey too. Be blessed. God is so good

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Год назад +1

    የውዴ ፍቅር ዛፍ ላይ ያሳድራል የአሁኖቹ እየሱስን እናውቃለን የሚሉት ይሄን ቢሰሙ እኔም ጭምር ተባረክ ቃል የለኝም ውስጤ ተገላበጠ

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu Год назад +2

    እግዚኣብሔር ፍጻሜህን ያሳምረዉ ጀግና ነህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenlmabate3604
    @ayenlmabate3604 Год назад +3

    ሀንኤል ዬህወት ተረክ እጂግ ይምያሰገረምነው እንከን እግዘብሔርን ረደክ

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 Год назад +2

    እግዚአብሔር ግን አብሮኝ ነበር wow hena geta zemnhn yalemlemew

  • @ruthmulat9625
    @ruthmulat9625 Год назад +4

    አቤት የረዳህ ያፀናህ ጌታ ይባረክ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад +1

    Egziabeher yet astemeroh endemiyawetah atawekem ,.... praise God 🙏🙏🙏🙏

  • @meronhailemichael3156
    @meronhailemichael3156 2 месяца назад

    Anet ytebark wendm nk temhrtochkn betam new ymewdachew geta ybark selanet

  • @afeworkkebebug3076
    @afeworkkebebug3076 Год назад +2

    Jesus how wonderful you are. Stay Blessed brother.

  • @tesfatsiontsegaye1197
    @tesfatsiontsegaye1197 Год назад +1

    ወንድሜ ሐኒኤል ዘመነህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።ዛሬን አይቶልህ ክፉን ቀን አሳልፎ የሚበላ ነገር ካንተ ውስጥ እያወጣ እያስደነቀን ያለ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን።በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ውይይቱንም ቀጥል ብዙ የሚድኑ ሰዎች አሉ።

  • @sisaybekele5265
    @sisaybekele5265 Год назад +3

    What a wonderful testimony! Hanel you are so lucky. God bless u🙏

  • @ruthewe2679
    @ruthewe2679 Год назад +1

    የታመንከው ጌታ አልጣለህም ስሙ ይባረክ። የሚያከብሩትን ያከብራል!!!

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Год назад +1

    የሚገርም ምሰክርነት ኢየሱሰ ያድናል አኒዬ ተባረክ😇❤❤❤❤

  • @hgggg3388
    @hgggg3388 Год назад +1

    ደግሜ አየዉክ በጣም ደስየምትል ነክ ምስክርነት ያንፃል ያራዳልጅ እዉነት የስታዉቃል ጌታ ይገርማል

  • @Adonaymekonnen
    @Adonaymekonnen Год назад +5

    😢😢😢😢 holly spirit is inside this testimony!!!

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 Год назад +1

    እኛ የምናውቀው የቀመስነው ያየነው ይህንን እግዚአብሔርን ነው. ገና ብዙ ምስክርነቶች እንስማለን. እግዚአብሔር ታሪክ አይደለም. እግዚአብሔር ህያው ነው!🙌🏿🙏🏻

  • @kukulu99
    @kukulu99 Год назад +1

    ወንጌል የእግዛብሔር ሃይል እንደሆነም በስሙም ላመነው እንደማያሳፍረንም ከዚህ ንግግሩ ደስ ከሚልው ከመልካም ሰው ምስክርነት እንማራለን

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም
    በመከታተል ነው ፕሮግራማችሁ ያየሁት በጣም ያንፃልና በርቱ❤

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Год назад +2

    ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ክርስቶስ ኢየሱስ የገባው እንዲህ ይመሰክራል

  • @lemlemmezemer5413
    @lemlemmezemer5413 Год назад

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንተን ሳዳምጥ የእኔ ትህዝ አለኝ ስላአንተ ጌታ ይባረክ

  • @edelawetdesta893
    @edelawetdesta893 Год назад

    Haniye eska zare ehen testimony balamasmate tanadjalaw yamer enkuwan egzeabher radak zamaneh yebarak ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      Amen.
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +4

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @paulosnega7260
    @paulosnega7260 Год назад +1

    እጅግ አስተማሪ ምስክርነት ነው bless you my brother

  • @yoniman158
    @yoniman158 Год назад +3

    ደስ እሚል ነው God bless you getesh

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o 7 месяцев назад

    Wow Praise God!!!

  • @liya5015
    @liya5015 Год назад +1

    getane meketele bezu terefe alewe eyesune wede hula satele setetekelekewe geta yebarekehe

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 Год назад

    የተኖረ ህይወት ምስክርነት በጣም ያስተምራል ።መኖር ይፈትናል ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉን ያሻግራል ።የአይምሮ ፅናትህ ደስ ይላል በጣም።አስተምረኸኛልና ተባረክ🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      Amen.
      እግዚአብሔር ይመስገን። መልዕክቱን ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @godisgood1720
    @godisgood1720 Год назад +2

    ዋው ሐኔል ጌታ ድንቅ ነው ሚገርም ምስክርነት ነው።እናቴን አልነበረም የተውኩት ፡የተውኩት በእሷ በኩል ሊገለጥ ያለውን አለም ነው😍😍😍

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Год назад +2

    ሀንኤል ! የሚገርም ታሪክ ነው ያለህ በእንባ ነው የሰማሁህ !
    ፕሮግራሞችህን እሰማ ነበር::
    አድናቂህም ነበርኩ አሁን ደሞ አከበርኩህ ፣ ያለፍክበትና የወጣኸው ዳገት ቀላል አይደለም እንኳን ወሰንክ ክብሩን ይውሰድየሰማዩ እረዳህ!
    አሁንም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ

  • @afeworkkebebug3076
    @afeworkkebebug3076 Год назад +2

    ስለ ክርስቶስ መነቀፍ........... እምነት 22 ዮሴፍ ወደ ሞት ቀርቦ ሳለ በእምነት ስለ እስራኤል ልጆች መውጣት አስታወሰ፥ ስለ አጥንቱም አዘዛቸው። 23 ሙሴ ከተወለደ በኋላ ወላጆቹ ያማረ ሕፃን መሆኑን አይተው በእምነት ሦስት ወር ሸሸጉት የንጉሥንም አዋጅ አልፈሩም። 24 ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ 25-26 ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። 27 (ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 11)

  • @konjitgebre7645
    @konjitgebre7645 Год назад +4

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 Год назад +1

    በጣም ነው የባረከኝ ምስክርነትህ ጌታ እየሱስ ከማያልቅ በረከቱ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብህን ዘርህን ምድርህን ያስወርስህ ምርኮ ይስጥህ የማቴዎስ ወንጌል 16
    26፤ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?

  • @girmatamiru4290
    @girmatamiru4290 Год назад +1

    Thank you so much for sharing us such a wonderful testimony. Praise God for his faithfulness in your life.