Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤እናማሰግናለን ውድ❤❤
እኔም አመሰግናለሁ🙏
Betam enamesegnalen dokter
Thank YOU
በርቺ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን አላህ ይስጥልን 🎉
አመሰግናለሁ🙏
❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
ሁሉም ትክክል ነሽ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
እነመሰጎነለን
❤
💯
Dr. Lemn tentebatebalesh❤
በስህተት ነው😊
እኔ አፈን አፀዳለው ግን ደስ የማይል ሽታ አለው ምን ማድረግ አለብኝ
mASTIKA AYKI 😂
የተቦረቦረ ጥርስ ካለ ታከሚው እኔ ለውጥ ስላገኛው ነው የጥርስ ዶ/ር ጋር ታክሜ
Bicarbonet of soda ke lomi ga leweso mefaqe.ayu shashe building wesete supermarket ale.eza yeshetal.
Yatebalashe.tiris.kales.yifetaral.matifo.taren.malet.naw
ህክምና ማድረግ የሆድቃ ችግር ሲኖር ይሄ ችግር ይፈጠራል
የዲዲ መድመት መፍቴ ሚንድነዉ
ጥሪሴ ይዳማል መፊቴ ምንዲናዉ
ቶሎ ቶሎ ተናገሪ ጌዜ የለንሞ
ለፈስ መዳኒት ንገሪኝ እንዳታልፊኝ
Ane mareke tolo tolo afe yamole tachagarelew mafetew madenew
ከተለምዶ በጣም የተለየ እና ከጊዜ ወዲህ የመጣ ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ ነው😊
እኔ የአፋንጫየ ፈሣሽ አፋጫየ ዉሥጥ እየደረቀ መጥፎ ጠረን እያመጣ አሥቸግሮኛል ፈሣሹ ቀጥ ብሎ በመጣ ሠአት አይወጣም መን እነደሚያግደዉ አላዉቅም መፋትሔ ካለ
ጨው በሙቅ ውሃ በማድረግ የአፍንጫ ውስጥ ማፅዳት በተወሰነ መልኩ ይረዳል😊
ጥርሳችን ከፋቅን በሁዋላ መጉመጥመጫ ያልሽው ስሙ ምንድን ነው የት ይገኛል
ሱቅ
Pharmacy
ማነኛውም መድሀኒት መሸጫ ያገኙታል😊
ሀባይብ ጥርስን ማፀዳት ጥሩ ነው ግን በጣብቅያና በጣብቅያው በማፀጃ አፀዱት ከዛ ዋናው እና ዋናው ምላስን ማፅዳት ነው የምር ጥርሳችሁን አፀድታችሁ ምላሳችሁን ካላፀዳችሁት ሺታ ያመጣን እና ሁሉንም ማፀዳት ከዛ በደብ ውሀ መጠጣት. ነው
👍👍👍
የጨጎራ ችግር አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ ዉዴ የጨጓራ አሲድ ወደ ጉሮሮየ በጣም ያቃጥለኛል ብዙ ግዜ ሀኪም ቤት ህጃለሁ መፍትሄ የለዉም መፍትሄዉ ምንድነዉ
Ene albegn,setetgni teras kefe aregesh metegnat wede guroro enddaymeta yaregal
@@user-xu4tm9cz5j እና ለቀቀሽደ እማ እረ ተሰቃየሁ 🥺😭😭
ለጨጓራ ህመም የሚረዳ ቪዲዮ ሰርቻለሁ😊
ለምን የድድ መድማትና የሚያስከትለውን የአፍ ጠረንስ ያልገለጽሽው? መፍትሄውስ?
I know? The head title & her information is irrelevant. We need the solution too,( Mefetaw) doc?
ቅብብሎሽ አዲስ ነገር ናፈቀን አንዱ ያለውን ሌላኛው ይደግመዋል።
ዶክተር እባክሽን ለጥፍር ፈንገስ መፍትሄ መላ በይኝ።ይሚዋጠው ጨጓራ አስቸገረኝ።እባክሽን።እና ፊት ላይ ያለፀጉርም እንዲሁ።አመሰግንሻለሁ።
ስለጨጓራ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ገብተው ይመልከቱት..ስለሌሎቹ እሰራለሁ አመሰግናለሁ🙏
Be pregnacy time sport yseral docterye
ስፓርት ይሰራል እንደ ነብሰጡሯ ሴት ጤና ሁኔታ ይወሰናል አንቺ መስራት ትችያለሽ ወይም አትችይም ብሎ መወሰን የሚችሉት የሚከታተሉሽ ሀኪሞች ናቸው😊
@@Elshu_Medic_Tube አመሠግናለው ኤልሹየ
ጥርሴ ይደማል ምን ላድርግ😢
የቫይታሚን ሲ እጥረት ወይም የምትጠቀሚው የጥርስ ብሩሽ ጥንካሬ ይሆናል ቪታሚን ሲ ነገሮች በደንብ መውሰድ ያስፈልጋል ሆኖም ግን በተደጋጋሚ የሚደማ ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ ነው😊
ሌልት ተኝቸ በጠም መጥፎ ጠረን ያለው ምራቅ ከአፌ ይፈሰል ።ችግሬ ምንድንነው?መብተውስ?
የኔም ችግርነው
me to
ስትፍቁ በፊሪ ማፅዳት በተለይ ምላስ ላይ ከሆነ ችግሩ ምላስ ላይ ፊሪውን ይጠቀሙ አሪፍ ነው የሎሚውን
ማታ ላይ ጥርስን እና አፍን ማፅዳት፣ ማታ ላይ ጣፋጭ ነገሮች አለመጠቀም እና በቂ ውሃ መጠጣት በተወሰነ መልኩ ይረዳል😊
@@user-mv7hk1yl2oየምኑ ፍሬ ማሬ ምንስ አድርገን ነው የምንጠቀመው😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናት። ተሰሰተሻል። አርቴፊሸል። ጥርሰ። ሙቅ ዉሃ። ዉስጥ። አይቀመመጥም። በጭራሽ። ትሽ!!!!
የሆድ እቃ ችግር ኣለብኝ ክፍተኛ ያንጀት ቁስለት ኣለብኝ ህክምና ሊፈታው ኣልቻለም ምንይሻላል ዶክተር ምን ኣይነት መዳኑት ልውሰድ ፕሊስ