የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች #oralcanidiasis#health#healthconsultant#duet#habesha#doctor#oralhealth#oralhygienetips#oralhealthmatters#oralhealthtips#healthofficers#oralhygiene#oralhealthawareness#oralhealtheducation
    RUclips channel ‪@Elshu_Medic_Tube‬
    Tiktok @Elshu medic
    Instagram @Elshu medic

Комментарии • 26

  • @mubetube2
    @mubetube2 22 дня назад

    ክበሪልን❤

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 3 месяца назад

    Thanks a lot .

  • @getakassa4365
    @getakassa4365 4 месяца назад

    This is nice and important!

  • @sisiniyosjovani6395
    @sisiniyosjovani6395 4 месяца назад

    ጥሩ ግንዛቤ አግኝቼበታለሁ በርቺ
    አመሰግናለሁ ፡

  • @hayu2435
    @hayu2435 4 месяца назад

    በርቺ ዶክተርየ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 4 месяца назад +1

    ሰላም ዶክተር ለዚ ቤት አዲሥ ነኝ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ደሞ ያቀረብሺ ነገር 100 በርሰንት እኔላይ ያለ ነገር ነው ያሌትኩበት ሃኪም ቤት የለም ጨጓራና የአንጀት ህመም አለብኝ የሱ ችግር ነው ተብዬ መዳኒት ቢሰጠኝም ምንም ለውጥ አላገኘውበትም ምናልባት ቶክተርዬ አንቺ በዚ ጉዳይ የተሻለ ህክምና ታገኝበታለህ የምትይው ሆሥቢታል ብጦቅሚኝ ከይቅርታጋር አንቺ ያልሻቸው ነገሮችንም ተጠቅሜ እሞክረዋለው እሥኪ ለሰጠሽን መረጃ ከልብ አመሰግናለው

    • @Elshu_Medic_Tube
      @Elshu_Medic_Tube  4 месяца назад

      በቪዲዮ ላይ የጠቀስኩትን ነገሮች ሞክሪ ለውጥ እንደምታገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ እንዲሁም የህመም ስሜት ካለሽ የተሻለ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ጋር ብትታይ የተሻለ ነው...አመሰግናለሁ❤

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 3 месяца назад

      ዶክተር ያልሄድኩበት ሃኪም ቤት የለም ብዙ ቦታ ሄጃለው ምናልባትም አንቺ የተሻለ ለውጥ ታገኝበታለህ ብለሽ የምጦቅሚኝ ሃኪም ቤት ካለ ጦቅሚኝ ሥለመለሽልኝ በጣም አመሰግናለው ሴት አይደለውም ወንድ ነኝ

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef 2 месяца назад +1

    ኧረ ዶክተርዬ የኔን በሽታ ነዉ የተናገርሹ አሰቃየኝ እኮ ጨዉ እየተጠቀምኩኝ ነዉ ግን እየባሰብኝ ነዉ አሳቀቀኝ እኮ እመም የለዉም ግን ጥሬሴ የሡ ስሜት ይመዘምዘኛል እንጃ ቢቻ ግራ ገባኝ እናመሠግናለን

    • @mediweloy5087
      @mediweloy5087 Месяц назад

      እኔም እንዳች ነኝ😢

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Месяц назад

    Laki

  • @muludebalke6137
    @muludebalke6137 2 месяца назад

    የከንፈር መጥቆርና መቁሰል ከምን የመጣል

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew Месяц назад

    ወይ ጉድ እኔ ሰምቸም አላውቅ ነበር ግን እኔ ምላሴ ነጭ ይሆንብኛል ሁለት ቀን ሶስት ቀን ካልቦረስኩት ምንም የህመም ስሜት የለኝም በጣም የተቹገርኩት ቢኖር ጥርሴ ስቦርሽም ሆነ ዝም ብሎ ባጋጣሚ ይደማል እና ለራሴ ሽታ ያለው ይመስለኛል ሰው ጋ በምቀላቀል ስአት እሰጋለሁ እስኪ ስለዚህ ምከሪኝ???

  • @ጀሚላእ
    @ጀሚላእ Месяц назад

    አረ እህቴ እኔ ምንም ህመም የለብኝም ግን ምለስ ነጭ ነው ምግብ ይዘል የምግብ ደሞ የአፍ ሽታ የመጠል ምን ትያሽ

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 3 месяца назад

    እን ተመረመርኩ ባክቴርያ ነበረኝ ዳንኩ ኣፌ ውስጥ ግን ምልክት ኣለ እስካሁን መዳኒት ገዚቼ መጠቀም እችላላው

  • @mediweloy5087
    @mediweloy5087 Месяц назад

    እኔ ጨንቆኛል 😢😢

  • @BerigidoBeyene
    @BerigidoBeyene 3 месяца назад

    Hii

  • @BerigidoBeyene
    @BerigidoBeyene 3 месяца назад

    Kusili yemifeter neber

  • @Ajiibuufaaris
    @Ajiibuufaaris 2 месяца назад

    Afan oromootii nuf hikii