Elshu Medic Tube
Elshu Medic Tube
  • Видео 17
  • Просмотров 96 833
ማይግሬን ራስ ህመም (Migraine headache) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች #migraine#headache#headacherelief#health
ማይግሬን ራስ ህመም (Migraine headache) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች #migraine#headache#headacherelief#healthconsultant#health#habesha#mediciane#doctor#education#healthofficers#headachetreatment#migrainerelief#migraineheadache#migraineprevention#ethiopia#ethiopian
RUclips Channel @Elshu_Medic_Tube
Tiktok @Elshu medic
Instagram @Elshu medic
Просмотров: 473

Видео

በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥ(Diarrhea in children)መንስኤ እና መፍትሔ#diarrhea#diarrheatreatment#pediatrics#children
Просмотров 569Месяц назад
በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥ (Diarrhea in children) መንስኤዎች እና መፍትሔ #diarrhea#diarrheatreatment#diarrhoea#ors#diarra#pediatrics#children#infant#baby#habesha#health#healthconsultant#mediciane#doctor#beauty#duet#ተቅማጥ#የተቅማጥመፍትሄ#ህፃናት#የጤናባለሙያ#ስለጤና RUclips channel @Elshu_Medic_Tube Instagram @Elshu medic Tiktok @Elshu medic
የቪታሚን ዲ እጥረት (Vitamin D deficiency) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች#vitamind#vitaminddeficiency#vitamindfoods
Просмотров 130Месяц назад
የቪታሚን ዲ እጥረት (Vitamin D deficiency) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች#vitamind#vitaminddeficiency#vitamindfoods#vitamind3#deficiency#ቪታሚንእጥረት#health#habesha#healthconsultant#duet#doctor#beauty#healthofficers#healthfood#healthylifestyle RUclips channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች#oralcanidiasis#oralhealth#oralhygienetips#oral
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች #oralcanidiasis#health#healthconsultant#duet#habesha#doctor#oralhealth#oralhygienetips#oralhealthmatters#oralhealthtips#healthofficers#oralhygiene#oralhealthawareness#oralhealtheducation RUclips channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የማንኮራፋት (Snoring) መንስኤ እና መፍትሔዎች#health#healthconsultant#ማንኮራፋት#Snoring#doctor#healthofficers
Просмотров 254Месяц назад
የማንኮራፋት (Snoring) መንስኤ እና መፍትሔዎች #health#healthconsultant#ማንኮራፋት#Snoring#alcohol#doctor#healthofficers RUclips channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ያደረ ስካር(hangover)እና በአልኮል መመረዝ(alcohol poisoning)እንዴት ይለያል?መፍትሄው ምንድን ነው#alcohol#hangover#poisoning
Просмотров 1302 месяца назад
ያደረ ስካር(hangover) እና በአልኮል መመረዝ (alcohol poisoning) እንዴት ይለያል? መፍትሄው ምንድን ነው? #health#healthconsultant#doctor#alcohol#alcoholaddiction#hangover#alcoholpoisoning#healthofficers#የጤናባለሙያ#ስለጤና# RUclips @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ከማህጸን የሚወጣ ፈሳሽ ጤናማ ነው?/ጤናማ የሆነ ፈሳሽ እና ጤናማ ያልሆነ ፈሳሽ እንዴት ይለያል#health#vaginaldischarge#የማህፀንፈሳሽ#ስለጤና
Просмотров 4912 месяца назад
ከማህጸን የሚወጣ ፈሳሽ ጤናማ ነው? ጤናማ የሆነ ፈሳሽ እና ጤናማ ያልሆነ ፈሳሽ እንዴት ይለያል? Is vaginal discharge healthy? #health#healthconsultant#doctor#vaginaldischarge#የማህፀንፈሳሽ#የጤናባለሙያ#ስለጤና RUclips channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የጨጓራ ህመም እና ቁስለት መንስኤዎች ምርመራ እና ህክምና#gastricproblem#stomachache#gastricpain#gastriculcer#የጨጓራቁስለት
Просмотров 3642 месяца назад
የጨጓራ ህመም እና ቁስለት መንስኤዎች ምርመራ እና ህክምና #health#healthconsultant#doctor#gastricproblem#stomach#stomachache#gastricpain#gastriculcer#የጨጓራ_ህመም#የጨጓራ_ቁስለት#የጨጓራ_ህመም_መፍትሔ RUclips channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (Urinary tract infection) መንስኤዎች፣ ህክምና እና መከላከያ መንገዶች#uti#urinarytractinfections#ጤና
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (Urinary tract infection) መንስኤዎች፣ ህክምና እና መከላከያ መንገዶች #healthconsultant#health#doctor#uti#urinarytractinfections#የሽንትቧንቧኢንፌክሽን#lifestyle#lifestylemanagement#ጤና#ስለጤና#የጤናባለሙያ RUclips channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ብጉር (Acne) መንስኤዎች እና መፍትሔዎች #health#acne#antiacne#ብጉር#skincare#habesha#healthconsultant#beauty
Просмотров 7762 месяца назад
ብጉር (Acne) መንስኤዎች እና መፍትሔዎች #health#acne#antiacne#ብጉር#skincare#habesha#healthconsultant#haircare#beauty#education#የጤና_ባለሙያ#ስለጤና#የፊት_ቆዳ#medical#medicalstudent#medicaleducation#ethiopia#ethiopiahealth RUclips @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ፎሮፎር (Dandruff)መንስኤዎች እና ህክምና#health#healthconsultant#doctor#dandruff#ፎሮፎር#የጤናባለሙያ#ስለጤና
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
ፎሮፎር (Dandruff)መንስኤዎች እና ህክምና#health#healthconsultant#doctor#dandruff#ፎሮፎር#የጤናባለሙያ#ስለጤና
የወር አበባ መዛባት/መቅረት መንስኤዎች እና ማደረግ ያለባቸው ነገሮች (Irregular menstruation) #health#healthconsultant#ጤናባለሙያ
Просмотров 4,3 тыс.2 месяца назад
የወር አበባ መዛባት/መቅረት መንስኤዎች እና ማደረግ ያለባቸው ነገሮች (Irregular menstruation) #health#healthconsultant#ጤናባለሙያ
የመጥፎ የአፍ ጠረን (Halitosis) መፍትሔዎች #መጥፎየአፍጠረን#Halitosis#health#healthconsultant#health#doctor#የጤናባለሙያ#
Просмотров 34 тыс.2 месяца назад
የመጥፎ የአፍ ጠረን (Halitosis) መፍትሔዎች #መጥፎየአፍጠረን#Halitosis#health#healthconsultant#health#doctor#የጤናባለሙያ# RUclips Channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu Medic
የሪህ ህመም (Gout Arthritis) መንስኤዎች፣ ምርመራዎች እንዲሁም መከላከያ መንገዶች #የሪህህመም#goutarthritis#arthritis#kneepain#
Просмотров 9332 месяца назад
የሪህ ህመም (Gout Arthritis) መንስኤዎች፣ ምርመራዎች እንዲሁም መከላከያ መንገዶች #የሪህህመም#goutarthritis#arthritis#kneepain#health#healthconsultant#medical#doctor#የጤናባለሙያ#የጤናአማካሪ RUclips Channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid) መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና መፍትሔዎች
Просмотров 44 тыс.3 месяца назад
የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid) መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና መፍትሔዎች #hemorrhoidtreatment#hemorrhoids#hemorrhoidrelief#የፊንጢጣኪንታሮት#ምርመራ#የጤናባለሙያ#የጤናአማካሪ#hemorrhoid Tiktok @Elshu Medic RUclips Channel @Elshu_Medic_Tube
የጡት_ህመም እና መንስኤዎች #breastcancer#breastpain#breastfeeding#breast#ጡት#የጡት_ህመም
Просмотров 3,5 тыс.3 месяца назад
የጡት_ህመም እና መንስኤዎች #breastcancer#breastpain#breastfeeding#breast#ጡት#የጡት_ህመም
የአባላዘር በሽታ(STD) መንስኤዎች፣ምልክቶች፣ምርመራ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶች
Просмотров 2,9 тыс.3 месяца назад
የአባላዘር በሽታ(STD) መንስኤዎች፣ምልክቶች፣ምርመራ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶች

Комментарии

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 4 часа назад

    እናት። ተሰሰተሻል። አርቴፊሸል። ጥርሰ። ሙቅ ዉሃ። ዉስጥ። አይቀመመጥም። በጭራሽ። ትሽ!!!!

  • @ZeynebuZeynebu-u2e
    @ZeynebuZeynebu-u2e 5 часов назад

    2:02 😊😊😅😅😅😅😅

  • @bezztube3159
    @bezztube3159 День назад

    Zelegelg yale segera sitay bacteria nw malt enchelalen?

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @AbibaDfgdfgh
    @AbibaDfgdfgh 2 дня назад

    ስልክ ሽን ስጭን ዶክተር

  • @muludebalke6137
    @muludebalke6137 6 дней назад

    የከንፈር መጥቆርና መቁሰል ከምን የመጣል

  • @FistumKal
    @FistumKal 9 дней назад

    የማይወጠውስ

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef 13 дней назад

    ኧረ ዶክተርዬ የኔን በሽታ ነዉ የተናገርሹ አሰቃየኝ እኮ ጨዉ እየተጠቀምኩኝ ነዉ ግን እየባሰብኝ ነዉ አሳቀቀኝ እኮ እመም የለዉም ግን ጥሬሴ የሡ ስሜት ይመዘምዘኛል እንጃ ቢቻ ግራ ገባኝ እናመሠግናለን

  • @user-rj3of5sq6b
    @user-rj3of5sq6b 13 дней назад

    Afan oromootii nuf hikii

  • @user-oe2sk6jz6p
    @user-oe2sk6jz6p 13 дней назад

    ክብደት መጠነኛ ነው የሚባለው ከስንት እሥከ ሥንት ቢሆን ይመረጣል???????????????????????????????መልሥ

  • @SeadaOmer-v2i
    @SeadaOmer-v2i 16 дней назад

    ሰላም ዶክተር እኔ በየወሩይመጣል ግንሁለትቀን ብቻነው የማየው ከዛይጠፋል ያችኑምሁለት ቀንደሞ በደንብአይወርድም ግንምንም ነገር አልጠቀምም መፍትሄካለሽ ንገሪኝ

  • @fardatsegaya7456
    @fardatsegaya7456 18 дней назад

    እረጂም ጊዜ አሰቃይቶኛል ተመስገን ሰርጅሪ ኮረኩ እንሆ 8 አመት እስኮውን ኖርማል ነኝ

    • @user-lt4ke4nf1k
      @user-lt4ke4nf1k 5 дней назад

      እባክሽ እህቴ ስለሰረጀሪው ነገርኝ እህቴ በጣም ታማብኛለች ስንተኛ ደረጃ ሲሆን ሠርጀሪ ማድረግ እሚቻለው የእህቴ እውስጥ ነው ኪንታሮቱ

  • @AdouabdoukadirAbdoukadir
    @AdouabdoukadirAbdoukadir 18 дней назад

    yawar ababa yemmay matabbat mekighaat lamen dinnaw

  • @የህልምፍቺ
    @የህልምፍቺ 20 дней назад

    😀👏👏👏👏👏

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m 20 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Gebeyehubana
    @Gebeyehubana 22 дня назад

    አሁን በጣም እያመመኝ ነዉ ሆደ ዉስጥ በጣም ይጮሀል ሆደ ዉስጠ እንደ ዉሃ አይነት ነገሮች ተቋጥረዋሉ እናም በ colonoscopy ማሽን ታይቻለሁ እናም ትንሽ ክንታሮት እንዳለ ተነግሮኛል ጥያቄ የሆነዉ ነገር ዉስጤ ላይ ምጮሄዉ ነገር ነዉ

  • @BezaTadese-km9nc
    @BezaTadese-km9nc 22 дня назад

    እረ ማሪ የኔም ሁለት ወር ሆኖታል ማርገዝ እፈልጋለሁ ግን መርፌ ተወግቼ ነበር የሶስት ወሩን ግን አልቆል ግን የወር አበባ የለም በጣም እየፈራሁ ነው ማርገዝ እፈልጋለሁ

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t 27 дней назад

    ኧረ እኔ እህቴ ልትምትብኝ ነው በዚህ በሺታ ደሞም በባሀላውይ ምክራ አልቻለችውም እየተሠቃየች ነው እህቶቸ በህክምና እምታቁ ንገሩኝ ያለችው አገር ቤት ናት ክፍለ ሀገር

  • @danieltenkir2213
    @danieltenkir2213 Месяц назад

    Thank YOU

  • @Rhmetabdurahman
    @Rhmetabdurahman Месяц назад

    ካሮቲን ክራም ተጠቅሜ ቆዳየ ዝንጉርጉር ሆነብኝ ከነ ብጉሩ ምን ላርግ

  • @Tekliyetube
    @Tekliyetube Месяц назад

    ሰላም ዶክተር እኔ የጀመረኝ አሁን ነው ትንሽ የህመም ሰሜት ማምጣት ጀመረ ምቾት አልሰማኝ አለ ክብድ ይለኛል ሽንት ቤት ስቀመጥ ያብጣል እባክሽ ገና አሁን ነው የጀመረኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 Месяц назад

    Thanks a lot .

  • @simgnshe21melkam59
    @simgnshe21melkam59 Месяц назад

    አረ መላ በሉኝ የኔ ወር ከሁለት ከስስት ሳምንት ለመጀመሪያ ግዜ ምን ሆኘ እንደዎ አላቅም

  • @BerigidoBeyene
    @BerigidoBeyene Месяц назад

    Kusili yemifeter neber

  • @BerigidoBeyene
    @BerigidoBeyene Месяц назад

    Hii

  • @user-vj9pg1fg8i
    @user-vj9pg1fg8i Месяц назад

    Betam enamesegnalen dokter

  • @sisiniyosjovani6395
    @sisiniyosjovani6395 Месяц назад

    ሰላም ዶ/ር እንዴት ነሽ የምትለቂያቸው ቪዲዮ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው በርቺ ።

  • @BbBb-y8h
    @BbBb-y8h Месяц назад

    አሜሰገንሻለዉ የወንድችሳ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Месяц назад

    ሰላም ዶክተር የምታሥተላልፋቸው ነገሮ አሪፍ ናቸው

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy Месяц назад

    እኔ በረዶ ስበላ ያመኛል ግን አይቆይም

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 Месяц назад

    👍👍👍

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Месяц назад

    አንደኛ ነኝ ለኮሜንት በርቺ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em Месяц назад

    ❤❤

  • @user-kw8yj6pw8e
    @user-kw8yj6pw8e Месяц назад

    እህቴ ሰርጀሪው የከፋ እመም አለው አሁን በጣም ህመም ላይ ነኝ 2ልጆች አሉኝ በጣም ፈራው

    • @Elshu_Medic_Tube
      @Elshu_Medic_Tube Месяц назад

      የከፋ ህመም የለውም አሁን ላይ ግን የህመም ስሜት እየተሰማሽ ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው🥰

    • @fardatsegaya7456
      @fardatsegaya7456 18 дней назад

      @@Elshu_Medic_Tube ምንም ህመም የተጋነነ ህመም የለውም እኔ አርጊለው 8 አመት በፊት ሰላም ነኝ እስኮውን

  • @AbdirehmanSuk
    @AbdirehmanSuk Месяц назад

    እነመሰጎነለን

  • @NeimaKSA
    @NeimaKSA Месяц назад

    ለፈስ መዳኒት ንገሪኝ እንዳታልፊኝ

  • @user-cl8bl2uo4m
    @user-cl8bl2uo4m Месяц назад

  • @user-pr9ss5vf2s
    @user-pr9ss5vf2s Месяц назад

    ዶክተር እርዳታሽ እፈልጋለው በግል ላናግር የቴሌ ግራም ቁጥርሽ

  • @SaniMusema
    @SaniMusema Месяц назад

    አኔ የወጭ ነዉ ያለዉ አልፎአልፎ ይደማል ግን ትንሺዬ ስጋ መሣይ ተንጠልጥላ አለች የሚደማዉም እሱ ነዉ ቢያንሰ 5አመት ይሆናል ከጀመረኝ እባክሽ መፍትሄ ካለሽ?

  • @sabotuuasii6434
    @sabotuuasii6434 Месяц назад

    ቁጥሪሺንደክተሪ

    • @ZeynebuZeynebu-u2e
      @ZeynebuZeynebu-u2e 5 часов назад

      ቅጥኝነበርታክሜታመትበላይሆነኝ

    • @ZeynebuZeynebu-u2e
      @ZeynebuZeynebu-u2e 5 часов назад

      እናአልድንአልኩኝበደሜአለአሉኝ

  • @user-hk5it1bc8e
    @user-hk5it1bc8e Месяц назад

    የዲዲ መድመት መፍቴ ሚንድነዉ

  • @user-hk5it1bc8e
    @user-hk5it1bc8e Месяц назад

    ጥሪሴ ይዳማል መፊቴ ምንዲናዉ

  • @samidan6821
    @samidan6821 Месяц назад

    ዶክተር የፊንጢጣ ኩንታሮት ሲወጣ በባህላዊ መንገድ ይተኩሱታል ትክክል ነው?

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 Месяц назад

    እን ተመረመርኩ ባክቴርያ ነበረኝ ዳንኩ ኣፌ ውስጥ ግን ምልክት ኣለ እስካሁን መዳኒት ገዚቼ መጠቀም እችላላው

  • @AdaneTadelegetenet
    @AdaneTadelegetenet Месяц назад

    ዶክተር አንድ ሰው አባላዘር ይዞት ቶሎ ከታከመ በሽታው ዪጠፋል ወይ

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp Месяц назад

    ኸረእኔ ቅጥያጣነውየኔበየአራትወርሶስትእያለይመጣል ደሞ እስከአስራምናምንቀንይፈሰኛልበብዛትእባክሽመላበይኝ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Месяц назад

    የሆድ እቃ ችግር ኣለብኝ ክፍተኛ ያንጀት ቁስለት ኣለብኝ ህክምና ሊፈታው ኣልቻለም ምንይሻላል ዶክተር ምን ኣይነት መዳኑት ልውሰድ ፕሊስ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Месяц назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @habtamugetiso3394
    @habtamugetiso3394 Месяц назад

    Thanks a lot Dr I appreciate your explanation

  • @user-ye6nt1zd7c
    @user-ye6nt1zd7c Месяц назад

    ዶክተርየ እኔማርግዝእግልጋለሁ ግንየወር አበባየ3 ወርይቁይላ ማርግዝእችላለሁእደ በጣምነውየጨነቀኛእስኪመላበየኛ

    • @Elshu_Medic_Tube
      @Elshu_Medic_Tube Месяц назад

      በመጀመሪያ ሙሉ ምርመራ ማድረግ እና የወር አበባሽ መስተካከል አለበት ከዛም የተለያዩ ቪታሚኖች እየወሰድሽ፣ የተመጣጠነ ምግብ እየተመገብሽ፣ ጭንቀት እየቀነሽ፣ ቀለል ያሉ እንቅስቃሴዎች እያደረግሽ ሰውነትሽን ለእርግዝና ዝግጁ ታደርጊዋለሽ😊

    • @tgeeyassu2737
      @tgeeyassu2737 16 дней назад

      Doctor enem perede kekere 2wer honognal Ena bezih mehal genegunet aderege mekelakeya katetetekemeku eregezena lifter yichalal?