የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid) መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና መፍትሔዎች
HTML-код
- Опубликовано: 2 май 2024
- የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid) መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና መፍትሔዎች #hemorrhoidtreatment#hemorrhoids#hemorrhoidrelief#የፊንጢጣኪንታሮት#ምርመራ#የጤናባለሙያ#የጤናአማካሪ#hemorrhoid
Tiktok @Elshu Medic
RUclips Channel @Elshu_Medic_Tube
እኔ የውጪ ኪንታሮት ችግር አለብኝ ህክምናውን የማደርገው በራሴ ነው ። አትክልት እና ፍራፍሬ በመመገብ÷ ብዙ ውሐ በመጠጣት እና የስንዴ ምርቶችን በመቀነስ እንዲሁም የስጋ ውጤቶችን በመቀነስ ነው ። ህመሙ ከተነሳ ደግሞ በሙቅ ውሐ በመዘፍዘፍ እብጠቱ እንዲቀንስ ማድረግ ይቻላል ።
እናመሰግናለን ዶክተር
Thanks Elushe. You press us the grave medical issue that prevalent and problematic of many people. Qu: what are the risk factors for colon cancer and also its symptoms and treatments?
እናመሰግናለን እህታችን በርች ጥሩ ግንዛቤ ነው
የሰጠሽን ጥሩነትሽ ከፊትሽ ይነበባል በደንብ ህዝብን ከልብሽ አገልግይ እድሜ ይስጥሽ
እኔም አመሰግናለሁ🙏
Tebareki
አመሰግናለሁ🙏
"ፋይበር የሌለባቸውን ምግቦች አለመውሰድ " በሚል ይስተካከል ። የፋይበር ምግቦች በጣም መጠቀም ያስፈልጋል ።
Thanks a lot Dr I appreciate your explanation
My pleasure🙏
betam enamesegnalen
እኔም አመሰግናለሁ🙏
እናመሰገናለን ዶ ር
እኔም አመሰግናለሁ🙏
Thanks bless you
My pleasure 🙏
አሰላሙአለይኩ በቨዲዩ አይሁት መድሐኒቱን አሳይን እህት
Thanks DR
My pleasure🙏
Thanks
My pleasure🙏
ታንክሰ❤❤❤
Thank u
My pleasure🙏
#✍Nice explanation thanks a lot Dok🙏🙏🙏
My pleasure🙏
በጣም፣አምሰግንሻለሁ፣ዶ/ር
እኔም አመሰግናለሁ🙏
Bexam..takyou..Enamsigenale..docter
እኔም አመሰግናለሁ🙏
ዛሬ በእዉነት የብዙ ሰዋች በሽታ አየሽልን ተባረኪ
አመሰግናለሁ🙏
ሰላም ዶክተር እኔ የጀመረኝ አሁን ነው ትንሽ የህመም ሰሜት ማምጣት ጀመረ ምቾት አልሰማኝ አለ ክብድ ይለኛል ሽንት ቤት ስቀመጥ ያብጣል እባክሽ ገና አሁን ነው የጀመረኝ ምን ትመክሪኛለሽ
ስለመረጃው ከልብ እናመሰጋናለን ዶ.ር
እኔም አመሰግናለሁ🙏
Yet hospital nw mitseriw please
ስለሰጠሽን ምክር እና ትምህርት እያመሰገንሁ እባክሽን በፊንጢጣ ላይ የሚወጣ ፌስቱላ መንስሄው እና መፍትሄው ብትገልጭልን
stamer andande sle privatachenem awerilen
አሁን በጣም እያመመኝ ነዉ ሆደ ዉስጥ በጣም ይጮሀል ሆደ ዉስጠ እንደ ዉሃ አይነት ነገሮች ተቋጥረዋሉ እናም በ colonoscopy ማሽን ታይቻለሁ እናም ትንሽ ክንታሮት እንዳለ ተነግሮኛል ጥያቄ የሆነዉ ነገር ዉስጤ ላይ ምጮሄዉ ነገር ነዉ
ጭራሽ ማጠፋት መዳን ይቻላል?
አኔ የወጭ ነዉ ያለዉ አልፎአልፎ ይደማል ግን ትንሺዬ ስጋ መሣይ ተንጠልጥላ አለች የሚደማዉም እሱ ነዉ ቢያንሰ 5አመት ይሆናል ከጀመረኝ እባክሽ መፍትሄ ካለሽ?
thank you , how to avoids permanently?
l💝👍
በጣም ግንዛበ ነው ያገኘሁት እኔ እንዳልሽሁ በፊንጣዬ የምቀመጥበት ግዜ ትንሽ እብጠት ወዴ ውጭ የምወጣ ነበር ምንም ህመም የለውም በራሱ ይመለሳል አሁን ግን መጤኑ ትንሽ ጨምሮልና ምን ማድረግ አለብኝ ።
በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተሻለ ነው የህመም ስሜት እየተሰማዎት ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
እረጂም ጊዜ አሰቃይቶኛል ተመስገን ሰርጅሪ ኮረኩ እንሆ 8 አመት እስኮውን ኖርማል ነኝ
እባክሽ እህቴ ስለሰረጀሪው ነገርኝ እህቴ በጣም ታማብኛለች ስንተኛ ደረጃ ሲሆን ሠርጀሪ ማድረግ እሚቻለው የእህቴ እውስጥ ነው ኪንታሮቱ
ኧረ እኔ እህቴ ልትምትብኝ ነው በዚህ በሺታ ደሞም በባሀላውይ ምክራ አልቻለችውም እየተሠቃየች ነው እህቶቸ በህክምና እምታቁ ንገሩኝ ያለችው አገር ቤት ናት ክፍለ ሀገር
በድሜ ክልል ቢሆን ኖሮ እኔጋ ባልመጣ ነበር
ቅርብ ጊዜ የጀመረኝ ቲንሽ ገባ ብሎ የመቀመጫ ዙሪያ ማበጥ መቆጠት ነው ።antihadirod ተቅሜ ብዚም ለውጥ የለምና ምን ትመክሪኛለሽ
በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተሻለ ነው የህመም ስሜት እየተሰማዎት ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
በመጀመሪያ የህክምና ባለሞያ መሆንሽን አሳይ
ዶክተር የፊንጢጣ ኩንታሮት ሲወጣ በባህላዊ መንገድ ይተኩሱታል ትክክል ነው?
እህት 2ኛው ደረጃ በኔ ላይ ተከስቷል መድሃኒቱን ነገሪኝ በምታምኝበት ይሁንብሽ
በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተሻለ ነው የህመም ስሜት እየተሰማዎት ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
በቀን ሁለቴ እብጠቱ ያለበትን ቦታ በረዶ አድርጊበት ድራሹ ነው የሚጠፋዉ
ጣፋጭ ነገር ኬክ ስኳር ማር ድርቀትን ያባብሳል:: የተዘበራረቀ ወይም የምግብ ሰዓት እየዘለሉ እየቆዩ መመገብ, ትኩስ ነገር, ወተት, ድርቀት ያመጣል:: የሰውነት በምግብ ወይ በሥራ በተለይ ሸክም, ጭንቀት ለድርቀት ያጋልጣል:: አሜባም እንዲሁ:: ለክፉውም ለደጉም ፌጦ መድሃኒት ነው:: ዘፍዝፎ አንድ ማንኪያ መዋጥ ወይም ጥሬውን መዋጥ:: ለተጎዳ ሰውነት የአሳ ሾርባ ጠቃሚ ነው:: ከሌሎች ይልቅ ዋጋው ደህና ነው:: ቴምር, oatsmeal, ፓፓያ, ኪዊ, ብርቱካን, ተልባ (የተቆላ), ጎመን, ጥቅል ጎመን ወዘተ መመገብ:: የቆሰለውን አካባቢ በግራዋ ጭማቂ መታጠብ ይረዳል::
👍👍👍
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እስኪ😢😢😢😢
ደነዝ ነህ
@@user-fg1rd1dl5i ????
ሰላም ቡግንጅ መቀመጫየላይ ወቶብኝ ፈንድቶ ቁስሉ አልድን አለኝ በቀጥታ ወደ ህክምና ሄድኩኝ የሚቀባ መድሀኒት እና የሚዋጥ ኪኒን ተሰጠኝ ወስጀም አልድን ሲለኝ ተመልሸ ሄድኩ ከዚያ ዶክተሩ ፌስቱላ ሁኖል አለኝ ።ፌስቱላ የሚያክም ሆስፒታል ብትጠቁሚኝ
በነጭ ሺኩርት ሞቅ ሞቅ አርግዉ ይወጣል ወይም የጥርስ መፍቅያ ኩልግግት ቀቢዉ ይጠፍል
ዶክተር ሰገራ ሲወጣ በጣም እሰቃያለሁ በፊጢጣዬ ዙሪያ 2 የወጣ ስጋ መሰል አለ ነገር ግን ሐኪም ቤት ሄጄ ሰገራ መውጫው ጋ ትንሽ ተሰንጥቋል ተባልኩ የሚቀባና ሰገራ ማለስለሻ የሚዋጥ ተሰጠኝ ምንም ለውጥ የለውም
በተቻለሽ መጠን ዉሀ ጠጪ ብዙ አትቀመጪ በተቻሽ መጠን ዎክ አርጊ ኡየራሴ ልምድ ነዉ
በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተሻለ ነው የህመም ስሜት እየተሰማዎት ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
በቅድሚያ ድርቀቱ እንዳይመጣ የምግብ ማስተካከያ አድርጊ (አትክልት÷ ፍራፍሬ እና ብዙ ውሐ) ። የስጋ እና የስንዴ ውጤቶችን ቀንሺ ። ችግሩ ከተከሰተ በኋላ ግን በሙቅ ውሐ ቢያንስ ለ15 ደቂቃ መዘፍዘፍ እብጠቱ እንዲቀንስ እና ወደ ውስጥ እንዲመለስ ያደርገዋል ። ይህ የራሴ ተሞክሮ ነው ።
Fiber ያለባቸውን አለመመገብ ካልሽ በዋላ የ Fiber መጠናቸው አነስተኛ የሆኑ ምግቦችን መመገብ ሪስክ አለው አልሽ ግልፅ አርጊልን
ፋይበር ያላቸው ምግቦች አዘውትሮ አለመመገብ ወይም የፋይበር መጠናቸው አነስተኛ የሆኑ ምግቦች መመገብ አጋላጭ ሁኔታዎች ናቸው ለማለት ነው😊
መድሐኒቱ ምንድ ነው
በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተሻለ ነው የህመም ስሜት እየተሰማዎት ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
ምዳሀኒቱ ምንድነዉ በአላህ
በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተሻለ ነው የህመም ስሜት እየተሰማዎት ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
እርጉዝ ነኝ እብጠቱ አለብኝ አይደማም ግን ብምፀዳዳ ሰአት እብጠቱ ከፍ ይላል ምንድን ነው ማረግ ያለብኝ
በእርግዝና ጊዜ የመቀመጫ ኪንታሮት የተለመደ ነው ሆኖም ግን በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተወሰነ ይረዳሻል የህመም ስሜት እየተሰማሽ ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
ምንድ ነው መፍቴ
በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር የተሻለ ነው የህመም ስሜት እየተሰማዎት ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው😊
ኸረ ጓደኛችን ሰሞኑን ኪንታሮት አመመኝ ብሎ የካቲት ሆስፒታል በ እግሩ ሄዶ ነገር ግን ቀዶ ጥገና ያስፈልጋል ብለው አስተኝተውት ከ 3 ጊዜ በላይ አድርገውት እዛው ህይወቱ አለፈ
በጣም ያሳዝናል 😢 አንዳንድ ሃኪም ነን ባዮች ምንም አይነት ብቃት ሳይኖራቸው ነው የሰውን ህይወት እየቀጠፉት ያሉት እኔንም አላህ አትርፎኝ ነው እንጂ አንዲት የሰፈር ሃኪም ነኝ ብላ ያልሆነ መድሀኒት ሰጥታኝ አላህ ከሞት ነው ያተረፈኝ
@@nejatumuayub6232 እውነት ነው አሁንም ፈጣሪ ይጠብቀን ሌላ ምን ይባላል?
እህቴ ሰርጀሪው የከፋ እመም አለው አሁን በጣም ህመም ላይ ነኝ 2ልጆች አሉኝ በጣም ፈራው
የከፋ ህመም የለውም አሁን ላይ ግን የህመም ስሜት እየተሰማሽ ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው🥰
@@Elshu_Medic_Tube ምንም ህመም የተጋነነ ህመም የለውም እኔ አርጊለው 8 አመት በፊት ሰላም ነኝ እስኮውን
በእውነት እናመሰግናለን ዶ/ር ለምሳሌ እኔ ቶሎ ቶሎ ባይከሰትም በአመት በሁለት አመት ወይም በመንፈቅ የፊንጢጣ ማበጥና ማቃጠል፣ማከክ ይገጥመኛል የሄ ኪንታሮት ነው ብየ መደምደም እችላለሁ?
ሊሆንም ላይሆንም ይችላል በቪዲዮ የጠቀስኩት መፍትሔዎች እና መከላከያ መንገዶችን መተግበር ምናልባት በድጋሚ እንዳይከሰት ሊረዳ ይችላል😊
ደሀ ንቀል ተክል መዳህኒት ነዉ
በቅድምያ ምሥጋና አቀርባለሁ በመቀጠል ከውስጥ ወደ ውጭ የወጣ ኪንታሮት ነው በህመም ደረጃ ብዙም አይደለም ነገር ግን ለዘላቂ ሠላም እንዲሆንና እንዲጠፋ ምን ላድርግ አመሠግናለሁ
በቪዲዮ ላይ መፍትሔ እና በተደጋጋሚ እንዳይከሰት ይረዳሉ ያልኳቸውን ሀሳቦች ሞኳራቸው ለውጥ እንደሚያዩ አልጠራጠርም አመሰግናለሁ😊
የማይወጠውስ
መልሽልኝ
ወሬብቻ