አስደንጋጭ እውነታ...ፖስት ፒል ከአንድ ጊዜ በላይ ከተወሰደ የሚያስከትለው ጉዳት | Ethiopia | D/r Teferi | d/r Tilahun

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 84

  • @Dbdjdja
    @Dbdjdja 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @bgm5646
    @bgm5646 4 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @Hable-f6t
    @Hable-f6t Год назад +1

    Dr dengelena siwesd be 3 ken yedegmal enda kaltedegm bsheta end cancer yasizal alug ewnt nw pls answer me

  • @lamrotmamo
    @lamrotmamo Год назад +1

    በስመአብ 🤷‍♀️

  • @saradaniel8898
    @saradaniel8898 2 года назад +8

    ፖስት ቢል ተጠቅሜ ነበር ግን dam የተቆራረጠ ይፈስሳል ደሞ ላይ ደግሞ እንደ ስጋ እየተቆራረጠ ይሰጣሉ😭😭😭

  • @ahilamiahilami2684
    @ahilamiahilami2684 4 года назад +12

    ዶክተር በ4 ወር ወይም በ3 ወር ብንጠቀመውስ ችግር ያመጣብናል እንዴ ዶክተር

  • @AyenabebaGetachew
    @AyenabebaGetachew 28 дней назад

    በናትክ ዶግተር ተጨንቃለሁ በወር 1 ነው የወሰኩት ፔሬድ ቀርታል መልስ ልኝ ከይቅርታጋር

  • @selamzemedkun
    @selamzemedkun 4 месяца назад

    ተበላሁ በለኛ ወዬው
    100% ይከላከላል አልተባለም እንዴ በተደጋጋሚ ውጫለሁ ደግሞ እኮ ፍላይት አረኩኝ በሰው ሀገር ምን ይውጠኛል በሀገሬ ብሆን ችግር የለም ስለምፈልገው ግን አሁን ላይ አደራውን እንዳይፈጠር ሳስበው እራሱ ግራ ነው የሚገባኝ ሴትዩዬ እሽ ብላ ትልከኛለች ምንድን ነው የማረገው ከባድ ነው

  • @getawyaz1105
    @getawyaz1105 3 года назад +3

    zeme bey eshi kmawrat betwlje menal amhara yrgezena meklaky eytbal betam eyknsen new
    ebakchu ergezena meklaky betfa ytmreta new betwlde amhran lmatfat ytsera new eko ylmahra menem aytkmewme

  • @Solomon-w2l
    @Solomon-w2l 2 месяца назад

    ዶክተር ጉዳት አለው ግን

  • @hawidemissie1036
    @hawidemissie1036 Год назад +1

    Waggaa 1 keessatti yeroo 2 ol yoo fudhatame maseenummaaf ni saaxila inni jedhamu hoo docter?

  • @sari0550
    @sari0550 5 лет назад +1

    Gobezochi bertu enamesgenalen

  • @MeseretAlemayehu-y8x
    @MeseretAlemayehu-y8x 7 месяцев назад

    Dr ketefter bohal iyhonem

  • @hermelasamuel1049
    @hermelasamuel1049 3 года назад +1

    Ye 72 seatun huletunm kinin bande wesdkut ena period meta gn betam tnsh mrak yakl nw ymiwerdegn mndnew ebakh ngergn betam chenkognal huletunm bande mewsede gudat alew

  • @seadaahmed4226
    @seadaahmed4226 2 года назад +13

    አኔ እሱን ብዙ ጊዜ ተጠቅሜው ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ማርገዝ ስፈልግ አልቻልኩም ምናልባት መዳኒቱ መሀንነትን ያመጣይሆን ? ?? መልዕክቴን አይተው ምላሽ ይሰጡኝ ዘንድ በትሕትና እጠይቃለሁ

    • @hikemasamesadin4804
      @hikemasamesadin4804 2 года назад +1

      እህቴ ከተጠቀምሽ ብሀላ ግንኙነት ማረግ ይቻላል ወይ ወይስ ሊላ ደግሙ መወሰድ አወበት እንድ ስለማላቅ ነው ምሳሌ ማታ ግንኙነት ተደርጎ ጧት ከተወደ ብሀላ ድጋሚ ግንኛነት ቢደረግ ድጋሚ ይወሰዳል ወይስ እስከ 72 ሰአት ይከላከላል ወይ መልሱልኛ ???

    • @etsubdinkwendie7393
      @etsubdinkwendie7393 Год назад

      አይከላከልም ደግመሽ መዉሰድ ይጠበቅብሻል

    • @ellainesabrosi6
      @ellainesabrosi6 10 месяцев назад

      ሰንት ግዜነወየተጠቀምሺው??

  • @ManamamaKalilus
    @ManamamaKalilus 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር. አርብና ቅዳሜ ነበር ሴክስ ያረኩት ሁለቱንም ቀን ኪኒን ወስጃለው እርግዝና ያመጣብኝ ይሆን እባክክ መልስልኝ ስደት ላይ ነው ያለውት ጨንቆኛል በጣም

  • @algakirosalgakiros1567
    @algakirosalgakiros1567 3 года назад +1

    Dokotr andi melselgna bnatshe eni arbe argi ehud btkemese yseral

  • @rabiademissse8787
    @rabiademissse8787 3 года назад +4

    እባክህ ዶክተር መልስልኝ ዱባይ ነው ያለው ተደፍሬ ነው እርዳኝ ሀሙስ ማታ ተደፍሬ አርብ ማታ 72 ሰአቱን የድገተኛ መከላከያ ምግብ በልቸ እሱን ዋኩት ችግር አለውዴ ከምግብ በፊት ነው በባዶ ነው የሚዋጠው

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 6 месяцев назад +1

    እስኪ በማሪያም ይሄን ጥያቄ መልሱልኝ የወር አበባ የሚያመጣ መዳሀኒት የለም እስኪ ንገሩኝ እረ ተጨነኩኝ😂😂😂

    • @Fidgg-c8g
      @Fidgg-c8g 6 месяцев назад

      😂😂😂

  • @ሱመያይቱፕ
    @ሱመያይቱፕ Год назад

    ምንድነው ስሙ አልገባኝም

  • @SamiraSamira-qq2jg
    @SamiraSamira-qq2jg 4 месяца назад

    እሽ ጤናማዉ የትነዉ😔

  • @abduz7938
    @abduz7938 5 лет назад +2

    ውይ እረ እኔ በየቀኑ የ24 ሰአት ነው ምጠቀመው በየወሩ የወር አበባ አይመጣም

    • @ልጄእወድሻለሁማማ
      @ልጄእወድሻለሁማማ 5 лет назад +1

      እህቴ እኔ የ 24ስአቱን ወስጄ ነበር እና ከባሌ ስንለያይ አቁምሁት እና አረግዝ ይሆን ስለይም ለትንሽ ቀን መውሰድ ነበረብኝ እንዴ? ቀኑ አለፈ በፊት ይዛባብኝ ነበር በክኒኑ ምክኒያት

    • @kemuti7847
      @kemuti7847 3 года назад

      Abdu

    • @askadaskad7666
      @askadaskad7666 2 года назад

      @@ልጄእወድሻለሁማማ እዴት ሆንሽ እማ በናትሽ መልሽልኝ እኔም እዳች ተጠቃሚነኝ ስለይ አልጠቀምም ፔረዴም ቀረ አሁን ጤና አልሰጠኝም

    • @رحيم-ب7ظ
      @رحيم-ب7ظ Год назад

      እህት የ24ሰአቱ ምንዲነው አስረጂኝ 🌹🌹🌹​@@ልጄእወድሻለሁማማ

    • @khadijemam5769
      @khadijemam5769 10 месяцев назад

      ​@@askadaskad7666 እምን ደረሽ እህት

  • @j4core930
    @j4core930 3 года назад +3

    ቁጥራቸዉን የትኖ ማገኘዉ ዉድ የሀገሬ ልጆቺ እኔ ከኒና ስዉጥ በጣም ያመኛል ያስታዉከኛል ምግብ ይዘጋኛል ያቅለሸልሸኛል ብቻ ብዙ ነገር እምታቁ ንገሩኚ ጨንቆኛል 😭😭😭😭😭😭

  • @meqedesiashenafii9977
    @meqedesiashenafii9977 2 года назад

    Ere. Ene. Betedegagami. Texeqime. Neber. Gin. Pered. 3. Weri. Sayimexa. Qoyeh. Kezan. Pered. Yemiyasitekakil. Kinini. Siwedik. Yimexal. Saqom. Ayimexam. ???

  • @እማእወዲሻለሁኝ
    @እማእወዲሻለሁኝ 5 лет назад +2

    በጣምሀሪፍነው እኔእጠቀምነበር ባልእንዲወልዲይፈልገነበር መርፌአተወጊምሲለኝ

  • @አህላምሙሀሙድሠዬድአንሻሙ

    እኔም የሠባሁለት ሠአት ተጠቅሜ

    • @አህላምሙሀሙድሠዬድአንሻሙ
      @አህላምሙሀሙድሠዬድአንሻሙ Год назад

      ሁለትወሬ አለፈኝ ምንትሉኝ አለቺሁ የወርአባባ አላዪም

    • @zamzam-l9r
      @zamzam-l9r 8 месяцев назад

      እረዶክተርየ ውርጃ ባደረኩ በሀያ ቀኔ ባሌ ግንኙነት አደረኩ የሠባ ሁለት ሠአቱን ተጠቅሜያለሁ ግን በሥምንት ቀኔ ያየእርግዝና ሥሜት ይሠማኛል ያረቢ በሠው ሀገር ተፈተኩኝ 😢😢

    • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
      @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 6 месяцев назад

      ​@@zamzam-l9rእንዴተ ሆንሺ እህት እኔም ጨንቆኝ ነወ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 лет назад

    እኔ ተጠቅሜዉ አላውቅም የወሩን ነዉ የምጠቀመዉ የነበር

  • @zanabali2936
    @zanabali2936 2 года назад +2

    ከግንኙነት በፊት ቢሆንስ ይፈጠራል ማለት ነዉ እረ በናታችሁ መልሱልኝ

    • @sameraa6945
      @sameraa6945 Год назад

      አይፈጠርም እስከ 72 ሁለት ሰአት ግደታ መውስድ

  • @ناديهناديه-س1ظ
    @ناديهناديه-س1ظ 4 года назад +1

    እኔ.ሁሌ.ነውሁዴን.እንደ.ልጀ.የሚንቀስቀስው

  • @ناديهناديه-س1ظ
    @ناديهناديه-س1ظ 4 года назад +4

    ስመርመር.አላረግሽም.ነው.የሚሉኝ.የወርአበባ8አመት.ሁኖኝል.በወር.በወር.አይመጣም.ግንማምጫ.ስወጥ.ቡቻ.ነው.ሚመጣው.እና.ምንድነው

    • @vkjuhgm1908
      @vkjuhgm1908 4 года назад +2

      እስኪ እህት ንገሪኝ አንደየ ብቻ ተጠቅሜው ነበር ፔሬደ ቀኑም አለፈ እስካሁን አልመጣም

    • @rabiademissse8787
      @rabiademissse8787 3 года назад

      @@vkjuhgm1908 ይሰማሻል ሌላ ስሜት ማለቴ ጡት እብጠት ሆድ ወገብሽን ያምሻል ወይ

    • @መሠረትጌታቸው
      @መሠረትጌታቸው 3 года назад

      እስኪ ለኔምም ምክር ስጡኝ የ24 ስአት ነበር ኪንኙን የወሠድኩት በየቀኑ ግን ያመኝ ስለነበር የመድሀኒቱ ክብደት አብረን በተኛን ስአት ብቻ ነበር የምጠቀመው ቀንም አሶልስ ነበር አሁን ግን የፔሬዴም ቀን አልፏል አልመጣም ሆዴውስጥ የመቁረጥና የመገለባበጥ ስሜት ይሠማኛል ከቻላችሁ የምታቁ መልሱልኝ

    • @amantsaeed6056
      @amantsaeed6056 3 года назад +1

      @@vkjuhgm1908 ውድ እኔም እድ ግዜ ነው የወስድኩት አንድ ወር ከእስር ቅን ሁኖታል አልመጣም ጨቆኛል

    • @ዓመተማርያም
      @ዓመተማርያም 3 года назад +2

      @@amantsaeed6056 እኔም ወስጄ ነበር ግን ፓሬዳ አልመጣም። በጣም ጨንቅኛል ደሞ ወደ ዳባይ ለሆድ ነው ምን እንደ ማረግ አላወቅም እሰው ሀገር ላይ እርጉዝ። ብሆን ብየ ፈርቸ አለሁ በጣም

  • @Aster-ni6eb
    @Aster-ni6eb Год назад

    Ba 3 war wist 2 binwesdis chiger alew

  • @rahelalenayehu2423
    @rahelalenayehu2423 2 года назад

    sex ketefetre behoala post pill saywsed period bimeta yiregezal enda ????

  • @Belay-jv8nm
    @Belay-jv8nm Год назад

    Base ke20 geza belay ketwsede here yenorewal

  • @elredrffd1586
    @elredrffd1586 3 года назад

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ጥያቄነበረኝእደምትመልሱልኝተስፋአለኝ ጥያቄየ የወር ነፈሰጡርነበርኩእናም በስደት ነዉ ያለሁትመዉለድስለማልፈልግለማስወረድ ብየየማስወረጃክኒን አስመጣሁ እናእደነገላስወርድእደዛሬከጓደኛየጋርግንኙነትአደረግን እናእርግዝናይፈጠርይሆንወይስአይፈጠርምበአላህየምታዉቁካላችሁመልሱልኝጨንቆኛል

    • @yoditt2119
      @yoditt2119 3 года назад

      እርጉዝ ሆነሽ ሌላ እርግዝና አይፈጠርም

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 года назад +4

      @@yoditt2119 በጣም ትገርማለች ይች ደግሞ ከየት ነው የመጣችው 2 እርግዝና ልትሸከም ነው

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 2 года назад

      በውሥጥአናግሪኝ ውደ

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w Год назад

      ​@@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ😂😂😂😂😂

    • @Abex-y1k
      @Abex-y1k 6 месяцев назад

      Min ayneto nat😂​@@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ