Ere ehite amesginalewu ene le rejim gize sixekem neber cocaw le fite hager bet eyalewu ezi kemetawu gin ayeru sikeyeribegni bugur ena yemasakek tsibay a meta fite be tefexiro fite wozam nw ahune gin gira gebitognale min edemitakem nivezam ayisimamegnem min litekem teshegirelewu ke lesh limid akafiyigne adera😢
ሰላም ቆዳዬ ደረቅና ቁጡነው ምንብጠቀም አሪፍ ነው
እኔ፣ለስላሳ ንብረት እህ፣አበላሸኝ ,mana
እስቲ የኔ ቆንጆ ለኦይሊ ፊስ ስሪልን ብዙ ግዜ ለኦይሊ አትሰሩም ከኢትዮ ነው
Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu dear
Happy to get your video
እንአላህ እንኳን አብሮያድርሰን የምጠይቅሽ ለወንድ የምሆን ፍቴ ና ለሰውነት የምሆን ምንመጠቀም እችላለሁ ?በአልላህ ይሁንብሽ ጠቁሚኝቫዝሊንእያጠቆረኝነው
እህቴ ትክክል ነሽ እኔ ተጠቅሜው ፊቴ ሙሉውን ተበላሸ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው ጥቁር አለበሰኝ ምን ትመክሪኛለሽ ብትመልሽልኝ ደሥይለኛል ጀዛኪላህኸይር
በጣም እነመሰግነሌን አላህ ይበሪክሺ እኔ ሁሌም እየለቀለኩ ነበረ እደዉ እሱ ምየድነኝ መስሎኝ 😂 ኒቪየ ፉቴ ለይ ቡጉሪ አወጠብኝ በፉት ምንም አይነት ቡጉሪ ይለኝም ነበሪ😢
ሱብሀን አላህ የመጀመሪያውን ስጠቀም ለፊት ይላል እሱ ሲያልቅ ግን ቀጥታ ቦታው ላይ ሄጄ መመሳሰሉን ብቻ ነው ያየሁት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪ አላህ ኽይር እህት እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን ከወሊድ በሃላ የሚከሰተውን ሸንተረር ለማጥፋት የካካዋ በተሩን ብትፓስችልኝ
እሰኪ እህቴ ፊት ላይ የሚወጣ ነጫጭ ነገር በምን ነዉ የምናጠፋዉ
እባክሽ እህቴ ካካውበትር እኔ ፌትን መቀባት የለብኝም እስት ንገሬኝ
አመሰግናለሁ ኒቨያ እሞክረዋለሁ በጣም ደርቅ ነው ፍቴ,😍😍😍😍😍
Me too
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ጀዛኪላ ኸይር
Mashaa allaah ukhtii
ሂወት ልክ እንደ ትልቅ የገባያ አዳራሽ ናት
በሷ ውስጥ እየዞርክ ይጠቅመኛል ያልከውን በምርጫህ ትወስዳለህ
ነገር ግን አስታውስ ሂሳቡ ፊለ ፊትህ ነው ለወሰድካቸው ሁሉ ዋጋውን ከፋይ ነህ !! ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
Bayeeeeee si jaladha ebbifami gorsii kee bayyeeeee gaarii dha
Shukren hanye enkwan le ramdan wer be selam aderseshe
Betam enamesginalen benatesh kawekesh bergetgnet ye shenterer matifya ena yefit shefetan yemiyatefa neger negering betam techegiryalew
Cocoa better sitekem yakatilegna chigir alew?
ኮኮ ባተር ዊዝ ቪታሚን የሚባለው በጣም ቆ ንጆ ነው
Lfite yehonale?
አሚን እኮን አብሮ አደረሰን ሀኒየ
ማሻአሏህ። አንደኛ ❤❤
Selam ehetachin cocoa butter medeati yawetali sebale semahu ewunet new?
ለጠባሣ ንገሪኝ እስኪ ለተጎዳ😢😢😢
እኔ እጠቀም ነበር ለረዥም ጊዜ ካካዋ እጠቀም ነበረ ተስማምቶኝም ነበረ ግን ምን ያረጋል ልክ አንቺ እንዳልሽው ኡሚ ጉንጬ አከባቢ ሲጠቁር ተውኩት😔
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እኔ የኒቭያ ተጠቃሚ ነኝ ከዱሮ ጀምሬ ክሬሞች ተብለዉ ማታ ማታ የሚጠቀሙት ፀሀይ ወይስ ሙቀት አይስማማቸዉም
Ara betam tebareki yene wudi
CocoabUtterለደረቅፊትአይሆንም
እናመሰግናለን ውዴ
Tabrk
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥይበት በርቺ👍👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏
Waleykumselam Werehmtulah Webarekatuh
ማበብ ማይችልስ
be lela sewoch yasnebeb
Hi,fite wozamna bigur yalebet new cocoa butteru tiru new litekemew bigurun yatefalgnal
የፊት ቫይታሚን A B C E እያሉ የሚቀቡ አሉ ስለሱ ብትነግሪኝ ለመጠቀም ፈልጌ ነው
Ebaksh Hani yene fite bugirame nwe mine litkem
Ramadan Karem. Sister Tanque for video.
ለቆየ ጠባሳ መፍተሄ ካለሺ
orginal cocoa butter endet nw minleyew
ናመሠግናለን የእርዱ ሣምና ለፌት ቆንጆነዉ እህቴ ??
በናትሽ ልክ ብለሻል እኔ ደረቅ ፉት ነው ያለኝ ኒቪያ ነው የምጠቀመው 15 አመት ሆነኝ በጣም አሪፍ ነው ግን ልጀ 12 አመቷ ነው ወዛም ፊት ነው ያላት በጣም ብጉር ሆነባት ምን ትጠቀም ካለሽ እውቀት( መረጃ)
የኔ ፍት ዘየታማ ነዉ ምን አይነት ክሪም ብቀባ ይሆን እሲኪ የምታቁ ንገሩኝ ዉዶቸ
Nivea soft s?
ሶፍት ለ ሊብያ አረፍነው በተለይ ለደረቀ ፊት
Fetachin layi adaga yaderasal
አሰላምውአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የእስልምና ተከታይ በሙሉ እኳን አደረሳችሁ ተቀበል አላህ ሚና ወሚኩም ሷሊሀል አመል አላህ ከሚጠቀሙትና ከሚጠቀሙበት ያድርገን ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን በእስር ለሚሰቃዩ ሁሉ ፈረጃ የሚመጣበት ያርግልን ያረብላለሚን ግን ሰብ መልሽ ቆየ ልዘይርሽ ስመጣ ምነው ቤተሰብ ብታረገኝ ብየ ተመኘሁ
አመስግናለ ስለ❤❤
ጀዛከ አለህ ህይር ሀቢበቲ
እህት እኔ አሁን ባለሁበት ምንም አልጠቀምም ግን ፊቴ የኔ አይመስለኝም ማለቴ ከዛሬ 4 አመት በፊት በጣም አለቅሳለሁ እዘቺ ምድር ላይ እንባው የፈሰሰ የለመ አሁን ደሞ ስደት ነኝ ፃሀይው ደሞ ባሠብኝ ጪራሺ ተሸበሸበ ፊቴ በሀያዎቹ ያለሁ አልመስልልም እና ምን ልጠቀም ንገሪኝስኪ ማለቴ የእንባ ነው ብየ ደምጨሞ ፃሀይው ሲጨመርበኝ ባሠበት መሸብሸቡ
እናመሰግናለን
Enamsegn alen yane konjo ❤️❤️❤️
Thank you
እኔ ግን ካካዋ በተር ተስማምቶኛን ፊቴን ዉዴ
Ws.wr.wb እሙዬ እንዴት ነሽ እንኮን ለሽህሩ ረመዳን አደረሰሽ አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን እሙዬ ፊቴ ከተወሰን ጊዜ በሆላ ጉንጬና አፍንጫይ ለይ አሁን አሁን በጣም ቀይ እየሆነ ነዉ ለመጥቆርም እያለ ነዉ ብዛት ምግብ ስለማበስል ምን ትመክሪኝለሽ ?ሁሌም መልካም ምክርሽን ሰለምታካፊይን ጀዛኪላህ ኸይር❤🌙⭐️✨
ዋዉ ❤ ደምሪኛ
እኛ ደህናነን
ቆንጆ
Thanks
ሳሙናዉ የምድነው ዉዴ ፊቲላይ በጣም ጉርብርብ አለብኝ እስቲ ተባሪኝ እህት
Wooooow🎉🎉🎉
Lewozam fite mene lekeba plz negerin ema tecegerkun
ማታ ማታ ነው የምንቀባው ኒቪያ ወይስ ቀን
በማንኛውም ሰዓት ይሆናል
ንብያ ፀጉር ያበቅላል ጥሩ አይደለም
@@evaphone8594 እሽ ተባረኪልኝ🙏
ማታ ማታ ነው በጣም ጡሩ ክሬም ነው
ግን ሽታ ያላቸው ክሬሞች ቡግር ያወጣሉ
Inkan abro adrsen
እሙዬ አሰ ወረ ወበ ስለ ጥፍር ንገሪን
ወዛማ ፊት ነዉ ያለኝ ካካዎ በተር አርፍነዉ ተጠቅማዩቹ የምታቁ ንገሩኝ
ws.wr.wb.በታም,እናመሠግናለነን,የኔችግር,ፊቴ ሲበዛ ደረቅ ነው ሁሌም,ባዝሊን ነው የምቀባው,አሁን አሁን ማላብ ጀምሮኛል ከዚያ ያቀጥለኛል ጥቋቁር ነገሮች ወተውብኛል,እሽን,መፍትሄውን ካወቅሽ
Mate new weys ken new mntekemew plz melshlgn
Mata. Tewat besamuna metateb endayatekuir.
አልገባኝም ለደርቅ ፊት እሚሆን እኔ ብግር የለኝም
Lewezam bgur lalebet fit yemihon cream asayign yene wud
Lene betame new yetsemamgne derqe face new yalgne
ለወዛማ ፍት ይሆናል
Ere ehite amesginalewu ene le rejim gize sixekem neber cocaw le fite hager bet eyalewu ezi kemetawu gin ayeru sikeyeribegni bugur ena yemasakek tsibay a meta fite be tefexiro fite wozam nw ahune gin gira gebitognale min edemitakem nivezam ayisimamegnem min litekem teshegirelewu ke lesh limid akafiyigne adera😢
wa wr wb
cocoa butter👏
አራ ለወዛም ፊት እስቲ እህቴ????
ሰላም እህቴ እኔ ንቨአ ነው የምጠቀመው ቀን መቀባት አልችልም? የፌት የእጅ ለገላም ይላል ስለዚ መቼ ልቀባው ሹክበይኝ
ማታ ማታ ተቀቢ
Nevia 👌👍
ሰላም ሰላም
እት እኒዴት ይጠፈልኛል በፊት በቀደደዉ ዉስጥ ጡቀቁሩ ነገሮች አለቡኝ እኒዴት ይጠፈልኛል😭😭😭
ማር ለሽተረረ መጥፊያ የቱ ነው
😍😍😍😍😍😍😍😍ውድድድ
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን
ቅባቱ ሰማይዩ ደህናነ
eni ksetr Oil lefiti lefit tesmamtnli
ለብጉ ካሽ ሀያቲ ፊቴ ወዛማ ነዉ
Gbu.
እኔ ፍቴን ይቃጥለኛል
ውድድድ
Yene mar anchin ayehu hamegna
እኔምልሽ ካካዎ ውሃ ይወጣዋል እንዴ
ከተስማማን በሀላ ብዙጊዜ ከተቀባን ፊታችን አይሳሳም
Yasasal
Nevia ayasasam.coco butter hulme aynet yasasal
መልካም ረመዳን።
❤❤❤
le tekore gulbet endt new yemntekemew
👉👉👉👉Wanaw ena Orginal ye Coconat ager Côte d'Ivoire new. Gen le Tekur becha teblo adelm mizegajew
እኔ ሞክሬው ፊት አትጠቀሙ ያበላሻል
ማንኝው ውዴ
@@ErgoyeKassaw-et2fk ከካው በትር ነው
Coco butter Yabelashal after years . Nevia ayablashem
shekuren
እረ እኔም ስጠቀመው ነበር ኔቪያ ምንም መፍትሄ አላገኘሁም
Eshi lewezam fites
እኔ ይሄን ከሁለት አመት በላይ ሆኗኛል ስጠቀም በጣም ተስሞቷኛል ማታማታ ፊቴን በስሱ እጠቀመዋለሁ ፌቴ ደረቅ ነው
የትኛዉን ነዉ ማታ ማታ የምትጠቀሚዉ ለደረቅ ፊት ይሆናልወይ
ሰለም ለዚ ቤት አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱላሂ ወበረከቱ ውድ ያሀጋሬ ልጆች ኑ አብረን እንደግ እርስ በረሰችን እነሰድግ እኔ ያማዳም ቅማም ነኝ አበረታቱኝ ውዶቼ ላአለህ ብዬ እዋዳቹሀላው ቪድዮ ለአምስት ዳቂቃ ያህል እያያቹ ለይክ ሼሬ ሰብስክረይብ እንደትረሱ።
ለወዛምፊትይሆናልመልሽልኝባአላህ
Wezam feet kehone kibat ayasfelgim
Lemklat coco butter Mata tekbeto tewat besamuna metatieb. .