"የበዓል ስሜት ሲሰማኝ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ... ሌላ አለም ነው ለእኔ" የደመቀው የተገናኙ ቤተሰቦችን ጥየቃ በገና ዋዜማ //በቅዳሜ ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 212

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku 11 месяцев назад +112

    ባለቤቷ የፍሬዘር ኑርላት እንዳከበርካት ክብር በስማም ታድላ በዚህ ደረጃ እስፉስፉ ሲልላት አቦ በብዙ ተባረኩ ልጆቻቹሁ ብርክርክ ይበሉላቹሁ❤❤ መልካም ገና ፍሬዘር ባንቺ ማን ይፈርዳል ስሜትሽን ባንቺ ጫማ ካልቆሙ ኑሮሽን ኑሪ

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад +1

      አመሰግነዋለሁ

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 11 месяцев назад

      ራአሚን

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 11 месяцев назад +52

    ልጅቱ በጣም ጀግና ናት እዉነትም ፍሬዘር

  • @jijitube6557
    @jijitube6557 11 месяцев назад +19

    በእቶጲያ ውስጥ እድ ያለ ባል በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የፍርዬ ባል ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 11 месяцев назад +39

    የፍሬዘር ባል መልካም ሰው በእናቱ ፊት ለሚስቶ አልሶ እዴዚህ ማለቱ አስደምመኛን😢😢😢❤❤❤❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 11 месяцев назад +18

    ዮኒ የሁሉ ነገር ድምቀት ፀጊም በእርጋታ ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 11 месяцев назад +57

    የፍሬዘር ባለቤት ቤተሰብ እንደሌላት አውቆ አክብሮ ከጎኗ የሆነ ምርጥ ባልና አባት ነው ፣ ፍሬዘር አንደበተ ርቱዕ የሆነች ጠንካራ ሚስትና እናት ናት፣ መልካም ገና ❤🎉

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 11 месяцев назад +12

    የፍሬዘር የወድሟ አባት ደስ ሲሉ የተባርኩ ቤተስቦቸ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሺ ❤❤

    • @kalitour1705
      @kalitour1705 11 месяцев назад

      Ewunet nw Chuchiye yileyal

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 11 месяцев назад +27

    ፍሬ ዘር ባለቤትሽ ቃላት የለኝም እንዲህያሉት ክብር ይገባቸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ሺሕ ይሁኖላችሁ👐

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 11 месяцев назад +16

    አለቀ ባሏ መልካም ሰዉ እንኳን ደሳላችሁ😍😍😍

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 11 месяцев назад +22

    ወይኔ ፍርዬ ባልሽ ደስ ሲል አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 16:11

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 11 месяцев назад +20

    የፍሬዘር እናት ከነመላው ቤተሰብዎ በዚ ሁኔታ ስላየንዎ እንኳን ደስ አለዎት።

  • @MB-wn1ym
    @MB-wn1ym 11 месяцев назад +1

    ፍሬ እጅግ ጎበዝ መሆንሽን ባልሽ መሰከረልሽ እውነት ባል እንዲ ስሜቱን በድፍረት መግለጽ ማለት ምን ማለት እንደሆኑ ያሳይን ዘንድ ነው እድሜ ይስጥክ ከናቤተሰቦች ፍሬ ለኢቤስ ይስጥሽው ስጦታ ማንም አድረጎት ከያቅም ስለዚ ገብዝ ነሽ ❤❤❤❤ ቆንጆ ስጦታ ወድጆዋለሁ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 11 месяцев назад +14

    እናትና ልጅ ውቦች ናቹህ:: ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ውብ ሆናቹሀል:: ደስታችሁን ማየት በመቻላችን እኛ ደስ ብሎናል:: መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ! ባለቤትሽ ምርጥ ሰው ነው:: በደንብ ያዢው!
    ፍሬ የመጨረሻ ምርጥ ሰው ነሽ!

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 11 месяцев назад +3

    ፍርዬ አንቺ በጣም የምትገርሚ እናት ነሽ መልካመነትሽን በባልሽ የሚገርም የፍቅር አገላለፅ መልካምነትሽን አይቻለው እህቴ ፍሬ አከብርሻለው እወድሻለው ትልቅና ልባም አስተዋይ ነሽ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር የልጆችሽ እናት ይርግሽ ተባረኪልኝ🎄🎄🎄💐💐💐🌷🌼🌸🌺🪷✨✨✨

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 11 месяцев назад +4

    የፍሬ ባል መልካም ሰውነህ ግን ሲያዩህ አትመስልም

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 11 месяцев назад +9

    አሁንም ፍሪዘር አሁንም አባትሸን ያገናኝሽ በእዉነት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 11 месяцев назад +1

    የፉሬ ባልል ፈጣሪሪ ይጨምርልክክ በአሁኑሰአትት ንጹህህ ፉቅርርማገኝትት መታደል ናዉዉወዱሁሉሉ ያተንን ግማሽሽ ይስጣቸዉዉ

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 11 месяцев назад +14

    ዋው ስጦታው ያምራል እግዚአብሔር ይባርካቹ ኢቢኤሶች❤❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 11 месяцев назад +7

    ዮኒዬ የሁሉ ነገር ድምቀት እኮ ነክ ዋው ምርጥ ፕሮግራም ፍሬዘርዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል የፍሬዘር ባለቤቷ እንዴት ደስ ይላል ያለው አክብሮት ያለው ፍቅር ኡፍ ያለው አክብሮት ወድሜ እዳከበርካት ፈጣሪ ያክብርክ ❤❤❤❤❤ ዮኒ ድምቀት ፀጊ ደሞ እርጋታዋ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 11 месяцев назад +5

    ሲገርም.ባለቤቶ.እጅግ.የዋህ.ምርጥነው.❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 11 месяцев назад +15

    ያረብ አሥፍቲን ያሸርልን የኛ ፈልቅልቅ አላሂ ምህረቱን ያውርድለት አትፈትነኝ አይባለም የኛ ሆደ ባሺ

  • @geniyemahritlij6710
    @geniyemahritlij6710 11 месяцев назад +11

    እንኳን ደስ አለሽ አስተዋይ ልጅ ነቾ❤

  • @TigeteTigete
    @TigeteTigete 11 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤አባትሽንም በሰላም ያገናኝሽ እህቴ

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 11 месяцев назад +4

    ፍሬዘር ውነትም ፍሬነሽ ፈጣሪ ኑሮሽን ያሳምርልሽ

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 11 месяцев назад +2

    ፍሬዘር እግዝአቤሔር ይመረክሽ ትልቅ እናት ነሽ እግዝአቤሔር በልጆችሽ ይመረክሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaamSa-o4d
    @SaamSa-o4d 11 месяцев назад +6

    የኔጀግና ሤት እግዚአብሔር ይባረክሽ❤❤❤❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 11 месяцев назад +2

    የፍሬ ባለቤት እንዴት እንዳስለቀሰኝ የኔ አባት አንተም ኑርላት ክፉ አይንካችው

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 11 месяцев назад

    የወኒ እኮ የሁሉነገር ድምቀትናችሁ ደስ የሚልቤተሰብ እህታችን እኩዋን ለዚህ አበቃሺ የሰው ደስታደስሲል❤❤❤ የኔማሮች ህፃኖች እውይ😘😘 ባልተቤቱዋ ዋው ምርጥሰው የጀግናባል👍

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 11 месяцев назад +11

    ፍሬዘር የልጅ አዋቂ የተረጋጋሸ ባል ደሞ በዚ ደረጃ እጅ ስሞ ሲያመሰግን እንዴትደሰ ይላል

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 11 месяцев назад +4

    ባለቤታዋ ውይ እውነት ደሥ ሲሉ

  • @אסובלוגובנייה
    @אסובלוגובנייה 11 месяцев назад +2

    እንኳን ደሰላሽ ፍሬዘር
    ኢቢኤስ እጅ መመሰግን አለባችሁ
    ቀጥሉበት

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 11 месяцев назад +2

    ወይኔ ባለቤቷ የኔ ምርጥ ደስስስ ሲል ኢቢዬሶች ተባረኩ🎉🎉🎉🎉

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 11 месяцев назад

    ውይ የእነ ፍሬዘር ቤተስብ ክብር በክብር የተሞላ ቤተሰብ ደስ እሚል ስጦታ ጀግና ሴት ናት ፍሬዘር ሚስትን እሚያከብር ባአል እንዴት ደስ ይላል በፍቅር ያኑራችሁ ❤

  • @hcdhccd8836
    @hcdhccd8836 11 месяцев назад +1

    ፀጊና ዮውኒ ስወዳችሑ የቅዳሜ ድምቀት ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew 11 месяцев назад +5

    ዮኒ እኮ ድምቀት ነህ 🥰🥰🥰🥰

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 11 месяцев назад

    ዮኒዬ የኔ መልካም ድምቀት ፀጊዬ የኔ ጠንካራ ሴት ጀግና ስወዳችሁ
    😍😍😍😍😍

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 11 месяцев назад

    ኢ.ቢ.ሶች ምስጋና ይገባቸዋል ፀጊ ና ዮኒ የትረፈረፈ እድሜና ጤናን ይስጣቹ ለባለቤቷ ከነዘመዶቹ ክብር ምስጋና ለናንተ ይሁን መዳኒዓለም ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 11 месяцев назад +6

    ዋው ፍሬዘር የኔቅን የዋህ አባትሽንም አገናኝቶ ሙሉያርግሽ❤❤❤

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 11 месяцев назад +2

    እዉነትም ፋሪ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 11 месяцев назад

    ኢቢኤሶች ስራችሁ ሁሉ ደስ እሚል ቅኖች ናችሁ እወዳችኋለሁ። ከአሁን በኋላ ግን ጥምቀት በዓል ሲመጣ የጌታችን የመድኃኒታችን ልደት ሲመጣ የበዓሉን ዝማሬ አድርጉ እንጂ ሙዚቃ አታድርጉ እላለሁ። በዓሉ የሀይማኖት በዓል ስለኾነ

  • @RicoRerr
    @RicoRerr 11 месяцев назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 11 месяцев назад +9

    ጌረቤቶቹ ደስ ሲሉ

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 11 месяцев назад +3

    በጣም ደስ ይላል ዬኒ እና ፀጊ ፈታ ረጋችሁኝ ❤❤

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 11 месяцев назад +1

    ዋው ፍሬ ደስ ይላል ዛሬ ሁለቱም ቤተሰብ እንኳን አደረሳቹህ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 11 месяцев назад

    ፍርዬ እድለኛ ነሽ ኪቶን የመሰለች ደግ አማት ና ደግ ባል ስላለሽ ጌታን አመስግኚ

  • @redietworkie-or9di
    @redietworkie-or9di 11 месяцев назад +3

    ምርጥ ባል

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 11 месяцев назад

    እዉነትም ፍሬ ነሽ❤

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 11 месяцев назад +2

    ባለቤቷ በጣም ደስ ይላል 🤗🤗🤗

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ በጣም አምሮባቸዋል ምቼም ለልጆች ምክር እናት ምንም ታድርግ እናት ማን እንደህማዬ ሺህ አመት ትኑር እናት እኮ የፈለገ ታድርግ ለልጅዋ የዋ ነች አያችሁ አያት በልጅ በእናት ተከባ ቀላል ይመሰላል አይደለም ማን እንደሰዋ አያችሁ የፊታችሁ ደሰታ በቤትሸ ገባ የፈለገ ይሁን ገነትን በእናትሸ ነው የምታገኝው እናትሸን ቀሪ ው እድሜሸ ልክ እንደአይንሸ ተንከባክበሸ ተመረቂ ነገ ከልጆችሸ ምንዳው ይከፈልሻል እናቱን አባቱን ቤተሰብ የማይወድ አያት የፈለገ ይሁኑ እነሱ ካሉ ቢጨክኑም ማን እንደቤተሰቤ ልጄ እናት እናት ነች በደሰታ አሳልፊ የእናት ዋጋ ሰታመልጥ የምናውቀው ሳታመልጥ እሳቱ ሳይነድብን በኢወት ማሰደሰት እናት አባቴ ቢምቱም አላህ ይራህምሆም ቢኖሩ በሸኑብኝም ባልቆጨኝ ኖረውልኝ ሁሉ እድሜዬ ባለቤቴ ተንከባክባቸው ተፋቅረን አለፍ ግን አሁን ማን ይመርቀን እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ ሰላም የፍቅር የጤና ይሁንላችሁ

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 11 месяцев назад +7

    ❤❤❤❤ ወይ. እንባዬን መቃጣጠር አቃተኝ ባለባቷ. ቀረ ዘመናችሀን ይባርክ

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад

      አሜን

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад

      አሜን

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 11 месяцев назад +3

    ሰጦታው ያምራል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 11 месяцев назад

    የፊሬ ባል ፊትት ያለ ደስ የሚል ሰውነው እንኳን አደረሳቹሁ🎉

  • @hayu684
    @hayu684 11 месяцев назад +2

    ዮኒ😅ጸጊ ይጋባባችሁ ብያለሁ የፍሬዘር ባለቤት መልካም ሰው ነህ 🎉🎉🎉🎉

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 11 месяцев назад +1

    የኔጌታ የፈሬ ባል እረጅም እዴሜ ይሰጣችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ እኔጃ ቃልየለኝም በቂ ልናሚሰትልዩናችሁ ያረብ ቀሪጌዜቻሁን እዳማረባችሁ ኑሩ❤❤ልዩቤተሰብናችሁ ማሻአላህ

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад

      አሜን 15:22

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 11 месяцев назад

    ዲንያ እየመሸ የመነጋው አንዳድ ጡሩ ሰወች ስላሉ ነው ዱኒያ በከይር ነች እንደዚህ ለሚስቱ ደስታ የሚያለቅስ ወንድ አለ ማሻ አላህ የእኔው ደስ ሲለኝበካየ ዛሬ ምን አገኘሽ ብሎ ጀዋሌን ይፈትሻል በቅናት ሊደፋኝ ነው በእናቴየ ሳይቀር ይቀናል

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 10 месяцев назад

    የተባረከ ትድር ደስ ስትሉ

  • @ghh5860
    @ghh5860 11 месяцев назад +1

    የፍሬዘር ባለቤት ደስ ሲል ስታለቅስ አብሬህ አለቀስኩ😢😢😢

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 11 месяцев назад +1

    ማርያምን:የወናስ:ጀመቅእኮነው:የሚያረገው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 месяцев назад +5

    ዋውውውውውው ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @saharm119
    @saharm119 11 месяцев назад +1

    እኳን አደረሣቹሁ በጣም ደሥየሜል በውነት ደሥይላን መልካም ባል❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 11 месяцев назад +1

    እ/ር ይመሥገን ፍርዬ መልካም ባለቤት አለሽ መልካም በዓል ይሁንላችሁ❤❤

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 11 месяцев назад +1

    የፍሬ ባል ተባረክ❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ዛሬ በገና በዓል ደግሞ በእንደዚእ ሁኔታ ስላየናችው ebs ኡሌም የሚለይ ሚዲያ ነው!!!እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤ስጦታው ይገባችኃል!!!ምክንያቱም ስራችው ሠው ሠዉ የሚል ነው!!ኡላችውም እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እምለው ቃል አጣሁ ሌላ

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 11 месяцев назад +6

    Beautiful family God bless all

  • @berekettesfaye4197
    @berekettesfaye4197 11 месяцев назад +9

    ሁሉም ነገር ዴስ ይላል መስተካከል ያለበት ነገር ቢኖር በሃገራችን ስጦታ ሲሰጥ ለሰው Champain የሆነው ከመቼ ጀምሮ ነው ?

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq 11 месяцев назад

      Next time you will give them what ever you want 😮

    • @berekettesfaye4197
      @berekettesfaye4197 11 месяцев назад

      Sure except Champion

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 11 месяцев назад

      I like i😊​@@User1-qp3vq

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 11 месяцев назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት አስለቀሺኝ 😭😭😭😭😭

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 11 месяцев назад +9

    ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እኳን አደረስቹህ ብትሉ 😢😢😢

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 11 месяцев назад

      😭😭😭😭😭

  • @hanamehamed3017
    @hanamehamed3017 11 месяцев назад

    መልካም ባአል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 11 месяцев назад +1

    የተባረከ ትዳር ደስ ሲል 🤗🤗🤗

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 11 месяцев назад +1

    ተባረኩ ወላሂ ደስይላል❤

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 11 месяцев назад

    ዮኒ ስወድክ ቅን ሰው በጠፋ ሰዓት ሰው ሆነ የተገኘክ

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 11 месяцев назад +8

    የዋህ ቤተሰቦችነቸው ደስ ሲሉ❤❤❤❤

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 16:11

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 11 месяцев назад +1

    እውነት ስረአትሽ ደስ ስትዪ ፍርዬ ተባረኪ

  • @cgf8399
    @cgf8399 11 месяцев назад +1

    ebsወችቃልያጥራችሆል ምርጥባል ማለትይህነዉ እህህ መልካምፍቅርይወፍቀንለሁላችንም 🎉🎉የመዳምቅመሞች ደምሩኝእስኪ

  • @tub8577
    @tub8577 11 месяцев назад +1

    እውይ ባለቤቷ ደስ ሲል

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 11 месяцев назад +1

    ወድሞ የዋህ ነው❤

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 11 месяцев назад

    ባሏ በጣም ተመቸኝ ጉበዝ

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 месяцев назад +1

    Chru Egziabeher Ymesgn!

  • @amefke2069
    @amefke2069 11 месяцев назад

    ፈጣሪይባርካችሁ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 11 месяцев назад +9

    ዬኒ እኮ የቤቱ ድምቀት ነው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @YarzK-so4lm
    @YarzK-so4lm 11 месяцев назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 11 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 11 месяцев назад +5

    Beautiful family. I love the respect you guys have for each other and May Allah bless all of you. Happy Holidays.

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 11 месяцев назад

    ማሻላ❤❤❤❤

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 11 месяцев назад +5

    EBS❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigeteTigete
    @TigeteTigete 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤😢😢😢ፍርየ ባሌቤቲሽ ፈጣሪ አይለያቹህ

    • @eyobbilal
      @eyobbilal 11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 16:11

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 11 месяцев назад

    ዯኒ የebs. ድምቀት❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 11 месяцев назад

    እንኩዋን ይግችን ይምድንች ልድት 🎉❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤🙏🙏🙏 አረ አብረሃም ዬት ጠፋ አይቼዉ አላቅም ❤❤ የምታቁ ንገሩኝ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 11 месяцев назад

    ebs egzabher yebarkachew tebarku❤❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 11 месяцев назад

    ወይኔ እንደዚህአይነትባልአለእንዴ እኔንምበነካእጅህ🎉🎉

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 месяцев назад

    ዋው ስጦታው❤🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 11 месяцев назад +2

    ሲገናኙ:ልቅሼ:ሲጠያየቁምአልቅሼ:አይየኔእባ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 11 месяцев назад

    ባለቤቶ ደስሲል

  • @hayathayaat8111
    @hayathayaat8111 11 месяцев назад

    ዉይ መታደል ባልየዉ😢😢😢😢😢

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir 11 месяцев назад

    ፍሪዬ ታድለሽ ሩህሩህ ባል አለሽ 😢😢😢😢

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq 11 месяцев назад +1

    Amazing program wow EBS❤

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew 11 месяцев назад +1

    ❤❤ወይኔ