Yene ehit . Sew bizu yaweral anchi gin ketayi hiwotishin be mastewal nuri hulum alafi nw zare nage ayihonim set lij memar ima ke hulu belayi iwuket ....tichiyalesh egziabher yirdash!!!
wantiya,ka geta gar berchi eshi,egezeabhir bicha nw adrego adaraku yamayelaw,amlake alesh geta yewadeshale yna konjo yahasabeshen yasakalesh yna enat❤❤
ሰላም ፍቅር ጤና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ የዛሬውን ቪዲዮ እንዴት አገኛችሁት አስተያየታቹን ፃፉልኝ❤
በርክት ጠፍተህ ነበር ስላየውህደስብሎኛል❤❤❤
ደምረኝ ወንድሜ በቅንነት
ድራማ እየሰራች ነው ከጀርባዋ ሌላ ሰው አለ አጭበርባሪ ነች ። ሌላ ሰው እንዳይረዳ እያደረገች ነው ፖሊስ ጉዳዩን ብመለከተው የሆነ ነገር እንደምገኝ እርገጠኛ ነኝ። ፖሊስ ጉዳዩን እንዲያየሁ ፈልጋለሁ አጭበርባሪ ናት
ጥሩ ነው ግን ዋንትያ ጨጋራዬ አቃጠለችው
እግዚአብሄር ያሰበችውን ያሳካላት ጠላቷን ከእግሯ ስር ይጣልላት የሰራዊት ጌታ
ዋንትያ ቀስ ብለሽ እደጊ በጣም አበዛሽው የአገሬ ስው አይጥላሽ አትላላጭብን ኖሮ ተላልጦብናል😊
ቢገባት አትላላጪ አነዚህም ዩቱዩበር ብዙ ጉዳይ አለ ወደዛ አተኩሩ
@@emebethabte595 ትክክ እኛ መቼ አሳስበን የአንድ ትንሽ ሴት መጨፈር ብዙ ነገር አለ ብቻ እግዚያብኤር ምረቱን ያብዛልን
ምንም አትበይን እንደኔ የምመክርሽ ዋንትያ ሰለሞን አንቺ ይሄን ሁሉ የኢትዮጰያ እዝብ ችግርሽን ሰምቶ አይዞሽ እንዳለሽ አብሮሽ እንዳለቀሰ አሁን ደግሞ ለእዝብሽ ክብር ካለሽ ለራስሽ እወቂበት ማንም ባንቺ እይወት ተጠያቂ አይደለም ነገር ግን እንደ ታናሽ እህት እንደ ልጅ ስላየሽ እንዳትወድቂ በማሰብ ነውና ዝም ብለሽ በየቀኑ ብላ ብላ ከማለት ተቆጥበሽ ሰው ሆነሽ አድገሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እጃችንን በአፍችን አስይዢን አለቀ❤
❤
ቅይ እኛ ምን አገባን ተውን ብዙ ሀሳብ አለብን😂😂በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለአገረችን ያብቃን 🙏🙏🙏
በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ግራ የሚያጋባ ነገር አድነን ፈጣሪ ከዚ ሁሉ ነገር ዝም ብሎ መቀመጥ።
በጣም ብዙ አወራሽ ዝምታ መልስ ነው ትላለች እናቴ
❤
በርቺ ጎበዚ አዎ ፈተናለበጎነዉ ሰዉ ብገፋሽ ፈጣሪሽ አለገፋሽም ❤❤❤ እድሜሽ ትንሽ ብሆንም ትልቅ አይምሮ አለሽ
❤
ኣትፍረድ እንዳይፈረድብህ ዋንቲያ ኣታልቅሺ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ እራስሽን ከጭንቀት ኣውጪ እና እዚ ላቆመሽ ጌታ ክብር ምስጋና ኣቅርቢ ልክ እንዳሁኑ ብርቱ ሴት ነሽ ምክንያቱም ከዚ ሁሉ ነገር በቶሎ ረስተሽ እንዲ መሆንሽ እንደማንኛውም ሰው ነው የጨፈርሽው የዘፈንሽው ምንም ያጠፋሽው ነገር የለም የኔ ቆንጆ እህት ምንም ምንም እራስሽን ጠብቂ ብርቱ ጀግና ሴት በርቺ የኔ ውድ እህት 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🫶🫶🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❣️😻
የኛ ሰው ቢዙ ያወራል የሰው ልጅ ፍትህን ነዉ እግዚአብሔር ግን የልብን ያያል አይዞሽ የኔ ውድ ለሰው ልጅ ቦታ አትስጭ አትስሚ
ደምሪኝ ውዴ❤
አይዞሽ የኔእህት ስለረዱሽ ዘላለም እያለቀስሽ መኖር የለብሽም ሀበሻ ብዙያወራል ስለዚህ ቻይው እናግን የበፊቱ ህይወትሽ እንዳይመለስ ተጠንቀቂ ግን ትምህርትሽ ብትጨርሽ ጥሩነበር በደብ እየኔርሽ ነበር እና እራስሽን ስለቻልሽ ደስሊለን ይገባል እንጂ መጦፎቃላት መናገር ተገቢ አይደለም ገንዘብሽን ተጠንቀቂ ውዴ እራስሽን ጠብቂ ያለፈውን ህይወት እንዳትረሺ ተጠንቀቂ እግዚያብሄር ጤናውን ይስጥሽ አይዞሽ ጠንካራ ጎንሽን ኡሳይ እሺ ❤❤❤❤
እኔምለው እኳን አለፍልሽ ውሽት ለሚባለው ግን ይመስላል ከደፈርሽ ሳትፈሊጊ ከሆነ እዴት ወደድሽው ለማንኛውም ተረጋጊ በትደግምም መብትሸነው አይዞሽ
እውነትም ሆነ ውሸት እኛ አይመለከተንም ብቻ አች ደስተኛ ሁኝ እህታለም 🥰🥰
ተድፍሬ ነው :ከዚያም ከቤተሰቤ በላይ እወደዋለሁ:ማጣት ነው የለያየን እና ብዙ ነገር::የተናገርሺውን ደግመሽ አዳምጪ::እርስ በርሱ የሚጋጭ ሃሳብ::
Exactly 💯
ግበዝነህ በፈጠረህ ሁሌም እደዚህ ታማኝ መረጃ ኣቅርብ እዉነት ያተርፋል❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ❤
እረ በቃሽ ።ለትንሽ ግዜ ተደበቂ ሰለቸሽን።የሌላውን የተቸገረ ሰው እድል ነው ያበላሸሽው ።ይብላኝ ለወላጆችሽ
ቀባጣሪ ነሸ ቀባጣሪ ነሸ በልጅነትሸ አትዋሺ ይለምድብሻል።
ቆይ እኛ ምን አገባን ተይን ብዙ ብዙ ሀሳብ አለብን
❤
Ere aw ymr
ሲጀመር ይችን ልጂ የማይገባትን ፌመስ አደረጋችሁዋት ሲቀጥል በደንብ በቁንጥጫ እየተመዘለገች ስርአት እስክቲዝ ድረስ እየተገሰፀች ማደግ ይገባታል ወደ መረን የገባች ይመስለኛል ሶስተኛ ወንድሜ ቪዲዮ ስትሰራ የድምፅ ጥራት ላይ ስራ ዋንትያ ተብየዋ እያወራች የሷ ወሬ ሳይሆን የሚሰማው ጎልቶ ለጆሮ የሚደርሰው ከፍተህ የለቀከው ሙዚቃ ነው እኔ ተከታይህ አይደለሁም ባጋጣሚ አይቸው ነው ይችን አስተያየት ለመስጠት ነው ይመችህ👍
እውነት ብለሻል
አይዞሽ ያለፈው ትተሽ ሌላ መንገድ መሆንሽደስ ይላል እለኸኛና አላማ ያለሽ መሆንሸን በጣም ደስተኛ ነኝ ሞራልሽ በማንም እንዳይሰበር በርችልኝ ቸኔ ቆንጆ ልጅ ልጆችሽንይባርክልሽእወድሻሎህ
❤
በማርያም ተዋት እፍ የኛ ሰው ሲስቅ ሲዝናና የማይወድ እድታለቅስ ነው እሚፈልገው አገቶን ደፍታ እድትኖር ነው የምፈልጉት😔
አንቺ ማነሽ ደግሞ ማግኛትማ ሃይመኖት እሰከማስቀየር ድረስ
Machiberberish sitawek be hig yetesebesebew genzeb litikema endemitichil simekrush new endea ?
Asir gize Batlefelefis ?
ዋሽተሽ ተደፍሬያለው ብለሽ ገንዘብ መለመኛ አድርገሻል:: ድራማሽ ይብቃ:: ተደፍሬ ወለድኩ ብለሽ :: ዛሬ እወደዋለው ስትይ አያናድድም::
አትፍረዱ የምድያ ሰው አስገድተትም ልሆን ይችለል የእትዮ አንድ ልጁንም አይተውም
ውሸቱን አበዛች
ምንድነው ግራ የምታጋቢን እኛ ኑሮ ግራ ያጋባን አንሶ ጉድ እኮ ነው
❤
አይዞሽ እህት አለም ይቺ አለም እንዲ ናት በጥንካሬሽ ቀጥይ ሀበሻ ክፉ ነው የሀበሻን ወሬ አትስሚ ጎበዝ ጠንካራ ሁኚ ደሞ አታልቅሺ እንደፈለግሸ ሁኚ
❤
አላምንሽም ስራሸ ያውጣሽ የራሳችን ጭንቅ አለብን አያገባንም
❤
ትክክል አያገባንም ከአሁን ቡሀላ ደግሞኮ ማልቀሴ የዛኔ ሳያት ለራሤ ስት አሳብ እያለብኝ
እደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር አለሽ❤❤❤
አች ቀባጣሪ አስመሳ😂😂😂😂
ቃልየ የኔ ደርባባ እንኴንለዚህ አበቃሽ🎉🎉🎉🎉
❤
ማህተብሽን ያስበጠሰሽ ምክንያት ምንድነው?? ብዙ ሰዎችን ያስቆጣውም የበለጠ ይሄ ነው!!!
ኸረወደዛ ምላሥሽ እያወጣሽፈከካ ቦካ ሢያረግሽ ተቅል ሁኒ ሁላችንም ብዙ አሣብ አለብን
❤
ካሁን ቡሀላ ሰው ያምነኛል ብለሽ አትድከሚ መስራት መለወጥ እፈልጋለሁ ብለሻል ጠንክረሽ ሰርተሽ ተለውጠሽ አሳየይን
የኔቆንጆ ለበጎነው አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
❤
እናቱ ያንቺሂወታሪክ ምንም ያደርግልናል አንችም ህልምሺን ኑሪ እግዚአብሄር ይርዳሺ
እኔም በአስራራት አመቴነው የወለዲኩት አሁን አስራ ዘጠኝ አመቴነው ልጂም አልሀምዱሊላህ አሁን ስዲስተኛ አመቶን ልይዝ ነው በሰአቱ በጣም ይከፋኝ ነበር አሁንግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር አለፈ ጥያት ወደውጭ ሂጃለሁ በጣም ንፍቅ ብላኛለች የኔ ጣፍጭ ግን እኔ ተደፍሬ አይደለም
እኔም❤
❤
እንም 😢
Jesus be 14?😂 እዴት አሰብሽው በ 14?
@@Getaneh188 ዲንገት 😂😂
ማንንም እዳሰሚ የኔ ቆጆ ማልቀስ የለብሽም
😢አጭበርባሪ አታላይ ወሮበላ
ሰዉ ምን አገባዉ የራስሽን ኑሪ እህቴ❤❤❤❤❤
አንቺ ችግር አንዴ አይደለም ሲጀመር ሞኝነትሽ እንጅ ውጤታማ ትሖኚ ነበረ አፈነገጥሽ
ስላለፈው ለመርሳት ሞክሪ የተሻለ ሆነሽ አሳዪው ለዚህ ህዝብ ይሄ ህዝብ ስታለቅሺ እንጂ ስትስቂ አይወድም ሁሌም ሳቂልኝ
ጉድ ብዙ መከራ ያሳለፈ ሰዉኮ ታዲያ ያንንን ሂወት ላለመድገም እናሰተምርሺ አሉሺ ምናል አርፈሺ ብትማሪ ነበር የራሰሺ ጉዳይ ሰንት አሳብ አለብን መሰለሺ
የራስሺ ጉድ ማጣት ነው ያለያየን ብለሻል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀልማd😅
በቃ ልጅቷን ተዋት ምነው ስታለቅስ ትኑር አላችሁ ፈታ ትበል በቃ ሆ
እደዚያ አይደለም ውዴ የለፍብሽን አትርሽ በስራ ተወለጭ ለሌሎች ምሳሌ ሁኝ ነው እጂ የተባለችው አይለፍልሽ አይደለም የምታሳው የክት ከሶ የማይጠበቅ ነው የብዙ ሰው ልብ ነው መጀመሪያ የሰበረችው በሶ ያለነባ ልብ እና አይን የለም የስቱ እራሱን መቆጣጠር እስከሚያቅተው ድረስ ከዚያ ግን አሁን ላይ የምታሳየው ምልሽ አስቀያሚ ነገር ነው ለዚያ ታው ታይ የተባለችው
@@ሀውለትሀበሻዊት ልቦና ይስጣት ነው እሚባለው ማሬ የሚፅፉት ኮሜንት ሲያስጠላ ብሬን መልሽ ምናምን ከወቀስናት ለምን እረዳናት ?❤
Kale enkewan lzihe letewedede kene allsh aderesesh mechereshawe hullu Allah yasamereleshe chawe enate
Wishetam nesh. Seken beyi ahun sewu siwerdbish yetim endematheji silaqekish, genzebish silaleke new.
የአንቺን ለቅሶ ንትርክ. እኛ ደልቶናል ምናዳምጠው ሆ😂😂😂
አባ ወደዛ እኞ አሁን ስለአንቻ ምን አገባን አትጨቅጨቃን እደፈለግሽ አረ
❤
ይቺ ህፃን ልጅ ከእድሜዋ በላይ እያሳለፈች ነው አሁን ላይ የእኛ ድጋፍን ያስፈልጋታል
❤
አረ በክሽ ሌላስ
😂😂😂
😂😂😂😂ሌላም እንዘወጃት@@tgze2435
❤ውስጥሽን ምታቂው አንቺ ነሽ በርቺ
❤
Yene ehit . Sew bizu yaweral anchi gin ketayi hiwotishin be mastewal nuri hulum alafi nw zare nage ayihonim set lij memar ima ke hulu belayi iwuket ....tichiyalesh egziabher yirdash!!!
ውይእቺልጅ ተደፍሬነው አላልሽም ሹፌርነው የደፉረኝ አላለችም ነበር ስንቱነው የምዘባርቀው በተሰቀለው
ፈጣሪ ያንሳሽ ታድያ ለምን ተደፍሬ ነው አልሽ
😅😅
😮😂😂😂😂😂😂😂😂
wantiya,ka geta gar berchi eshi,egezeabhir bicha nw adrego adaraku yamayelaw,amlake alesh geta yewadeshale yna konjo yahasabeshen yasakalesh yna enat❤❤
❤
ይቺ ልጅ ግን የሚከታተላት ሰው ያስፈልጋል ወደ እራስ ማጥፋት ትሄዳለች ምክንያቱም ሰወች ከጭቀታቸው የተነሳ እምነት ይቀይራሉ
❤
1tiya ayzosh alah kanchi gar yehun ye andand sew setazegni new enji siyalfelsh aywedem
አዞን ጠንክር ወንድማችን
በግሌ እኔ አንች ስለተዝናናሺ ስለተደሰትሺ ቪድወ ስለሰራሺ ምንም ቅሬታ የለኝም እሱ እድሜሺምነዉ ሁላችንም አልፈነዋል ይሄን ህይወትግን ልጀን ወስጀ አሳድጋለሁ እየሰራሁ ላልሺዉ ይሄ ባለሺና ባየሺዉ ነገር ተገፋፍተሺና እችላለሁ በሚል የራስ መተማመን ስሜት ዉስጥ ሆነሺ የወሰንሺዉ ዉሳኔ እንጅ አስተዉለሺ የወሰንሺዉ ዉሳኔ ስላልሆነ ላንችም ለህፃኑዋም ደህንነት ሲባል ዉሳኔሺን እቃወማለሁ
ዛሬላይ ያሳየንሺ ተቃዉሞ ላንች ምንም ጥሩ አይመስልሺም ግን ይህ ዉሳኔ ላንች ሲባል የሆነ እንደሆነ የሚገባሺ አንች እኛ ያለንበት እድሜላይ ስኮኝነዉ በመሆኑም እንደ አንድ ሀላፊነት እንደወሰደ ሰዉ ሁኘ ስናገር ይህ ነገር ልክ አደለም አንች መጀመሪያ እራስሺ እደጊ መማር ካለብሺ ተማሪ ከዛ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል
ገንዘብ የሰዉልጅ ያጠፋዋል በተለይደግሞ ያለፋሺበት ሲሆን ስለዚህ ጠፍተሺ ከምናይሺ እባክሺ ተመለሺ ልክ ያልሆነ ነገር መቸም ልክ አይሆንም አንች ፈለግሺም አልፈለግሺም እንጅ ደስታሺን ባንፈልግ ኖሮ ለራሳችን ሳናረገግ የለፋንበትን ገንዘብ አንሰጥሺም ነበር እዉነቱ ይሄነዉ እኛ ቤተሰቦቻችን ያሳደጉን አፈር ድሜ በልተዉነዉ ያዉም ትልልቅ ሰወች ሁነዉ ሲንግልማም ሁኖ ልጅን ማሳደግ ለዛዉም ባንች እድሜ እንደምታስቢዉ ቀላል አደለም ምክንያቱም ዛሬ ባይሆን ነገ ከነገወዳ ህይወትን ከሆነሰዉጋ መጋራት ያምርሻል ያኔ ምን ልታረጊነዉ? ልክ ቲክታክ እንዳመረሺ ሁሉ ማለቴነዉ ስለዚህ ተረጋጊ እናቱ አለዛ ያረግነዉ እንድቆጨን ነዉ የምታረጊዉ
❤
Ande bezefen .....ebakshi amlkshi tz milshi stazgni bcha new ebakshi yene konjo astewyi ebakshi
አይዞሽ ሠው ይሄውነው ግን ለምን አተዋትም 😢
Wishetim bihon fetari yiteyikat enga gin yerasachin titen yesewin mafalag binakom tiru new barchi yene konjo fetari yirdash sawi minim bili titesha ye fatarin menged yizesh hiji ❤❤❤❤❤❤
ውይ ይቺን ልጅ ባላያት ሁሉ ነገር አስጠላባት
አሁን እና መናፍቅ ሆነሽ እንደየ አሁን ሰው አውራ በልሸ ብዙ አተጨነቃ እግዚአብሔር አምሰገኛ የድንግል ማሪያም ልጅ ብቻ ተጨነቂ ሰው ያድርግውን ያውራል እግዚአብሔር ግን እየበድለው ሁለም ከእኛ ጋራ ነው ስለዚህ የማያተውሸን አማላክሸ አምሰገኛ
Ebakeshen abzagnewu ethiopiawi 🇪🇹 bemekarawuste nw yemiyalefut. Endanchi kebetewu iydelem lemen ateregagim be wushet Egziabiheren atetri Egziabiher ewunet ena hulun awaki nw. Tergagigi yerega wetet kibe yewetawal. Yerdashen Egziabihern atamesegignem,bezuriya yeneberutenes Asefawun enkun ...
❤
አይዞሽ ግን እኔ ባንቼ እድሜ እንዳንቼ አላስብም ነበር ጎበዝ
Tada mejemerass atche new atim ende lemn tedeferku tiyalesh
berch
egna.bizu.hasbi.alebin😊
አንቺ ምርጥጥጥጥ❤❤❤
kotuu amma qashtii❤️❤️❤️❤️
ይህችን፣ ህፃን፣ የምትሳደቡ፣ ስላለፈላት፣ ቅናት፣ ነዉ፣፣በማያገባችሁ፣ መካሪበመᎃሰል፣ የምትበጠብጧት፣፣ ለእሷ፣ እየቀናት፣ ነዉ፣፣ እናንተ፣ ግን፣ በአፋችሁ፣ ተገመታችሁ፣፣ ምንም፣ ገንዘብ፣ ሳትሰጡ፣፣ ሌላሰዉ፣ በረዳት፣፣ መካሪ፣ ለመሆን፣ ስትነሱ፣ አታፍሩም፣፣ እህታችን፣ በርቺ፣ ትምህርትም፣ እድሉን፣ ስላገኘሽ፣ ተማሪ፣፣ እግዚአብሄርንም፣ በኑሮሽ፣ አስቀድሚ፣፣❤❤
ቅናት??? ትምህርቷን ብትማር ነበር ህይወቷ የሚለወጠዉ 4ኛ ክፍል መሀይም።
ተደፈርኩ ወደዋለሉ ቀባጣሪ
❤
አይዞሽ የኔናት በርች
❤
እና እኛ ምን አገባን እኛ አሁን ብዙ ሀሣብ አለብን ተይን ወደዛ
እንዴት ሁለት እኩል ድምፅ በአንድ ላይ ትለቃለህ ?!.... ጀማሪ RUclipsr እንደሆንክ ቢያስታውቅም እባክህን ዝግጅት ክፍሉን ወፍጮ ቤት ወይም መርካቶ ገበያ አታድርገው !😊
❤
አይዞሽ እህቴ
Ayzoshh yene enat hulunim menagerie aytebekibishim
ዎንትያ መልስ አትስጪ ተያቸው ጌታ ይረዳሻል አይኖችሽን ወደሱ አርጊ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ መውደቅ መነሳት በሂወት ያለ ነው በርቺ!! # እቺን ልጅ በምላሳችሁ የምታቆስሏት ሰዎች እግዛብሄር ምህረት ያድርግላችሁ
አይዞሽ ሰው ሸሸኝ ብለሽ አትከፊ ሰው ባህሪው ቀርቦ መሸሽ
ምን እቀባጥሪ ወረኝ ወተሽ ስሪ ወረኝ😂😂😂😂
ወሽት አታዉሬ ተደፋሬ ብለሽ የወለትኩት
ብለሽ አሁን ደሞ ወድጄ ነዉ የወለትኩት አልሽ እንደገና ከዚ በላይ ወሸት የለም
ጭቅላትማ ቢኖርሽ በለመሽው ብር ለጥፍርና ለሂውማንሄር ባልጨረሽው
Kes belshe Edegi Wanteya Teregagi Yehone Negre kale be Tekekl Tenageri
Wantiya tey teregagi tey biru lanchi kemiweta le asfaw biweta yishal neber 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሸ
❤
Wanti anchi tenkara lij nesh demo maninim endatsemi eshi tenkeri
❤
አገራችን የፊልም አነደሰተሪያችን ያለደገ በአውነተኛ ታሪክ ላይ ሰለማይሰራ ነው አንጂ በዚህች ልጅ ታሪክ ቢሰራ አውነትዋን መሰረጃዋን መሰማት አነጂ ቀጣይ ህይወትዋ በራሰዋየመታደረገው ጥረት ያው ቲክቶክ ዩቱዩብ ከመሰበር ይልቅ ብሰራ አረሴን ልጄን ላሳድግ ብላ ያው በሳየችው አክት ተናደው መሰለኝ የተማረሩባት ያኔ በቃ የተሰበረ የሴትነት ፈተናዋ ቀረበ ሁሌ በልመና ከምኖር ብላ መሰለኝ ዊነታ በቲክቶክ ብቀርብ ብላ አሰፈቀደቻቹ ሰትታይ የአነዳንዶች አሰተያየት ያው የታላቅነት ምክር ነወ ብለሽ ተቀበይው ሴቶችን ችግርና አንዳነድ የህየወት ፈተና ሲገጥማቸው ተሰበረው አነዳይቀሩ ሰራ መፈጥ ተገቢ ነው
ስልክ ቁጥርክ በሙሉ አልተፃፈም የምሰጥክ መረጃ ነበር
የኔ ቆንጆ ራስሽን ጠብቂ እንጂ ይች እድሜሽ ታልፉለች enjoy it I don’t like back ground music it’s to much
❤
ጥሩ ተውነሻል ሿሿ በደንብ ትችያለሽ
አይዞ እህትየ
በፊትም ተደፍሪአለሁ አላለችም
ያልነገርሽን በ5 አመትሽ ሴክሽ መጀመርሽን ነው እናውቀዋለን ሽሌ ብዙ ነገር የሚያሳልፍ🤣🤣🤣😂እትን በጣም ነው የምትወጅው ለዛ ነው በ13 አመትሽ የወለድሽው🤣🤣🤣ጭራሽ እንቅልፍ ከለከለሽ
የንጀራ እናት መከራ ነው 😢
❤
Wishetam nech. Bashin tiwejiwalesh. Ahun yesew af fertesh new washi bilewign new minamin. Arfesh tekemechi ahun.
መጀመርያ ኢቢኤስ ላይ ግን ተደፈሬ ነው ያለችው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ዋሸቹ😢
ዋንትያ እና እኛ ምን እናድርግ
Ayezosh anchi tinish lege
❤
እውነቱን እግዚአብሔር ይናገር
❤
እንዴ ይች ልጅ ተደፍሬ ነው አይደል ያለችው እረ እባክሽ እባክሽ
Yes ❤❤❤❤
lela ሁለተኛ ልጅ በቅርብ ቀን
😂😂እንጠብቃለን 😂😂😂😂😂
ፍላጎትሽ ከወንድ ጋር ለመሆን እንደሆነ አውቄው ነበር ትገርሚያለሽ
ምነው ስለዝች ልጅ ብዙ አወራችው የራሷ ተደፍሬ ወለድኩ ቸገረኝ ብላ ትናንት ስታለቅስ ሳያልፋት ያነሣትን ህዝብ የረገጠች ባለጌ ነች አውን ደግሞ እወደዋለው እያለች ትላላጥብን እንዴ