Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክል እህት መልካም ሴት ስለሆሽነው መልካም ትዳር የባረከሺ እህት
በጣም ደስ የምትዪ ቆንጆ ተባረኪ ሁሌም አምላክሽን በማክበር ኑሪ መጨረሻሽ እምር ያለ ይሁን
🎉 Amen ❤
🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ ዘመንሽን የደስታ ያድርገው ❤❤
ከምርህ ነው ግን ማንያዘዋል ስትስቅ ፌዝ ነው ሚመስለው
As a host you really should not be laughing like this. Not pleasant.
@Mengdot I stop watching! Because that's why! Sorry to say that.😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቱ
ወላሂ የኔም ባልም የአይኔ ብሌን ነው የምወደው ባሌ 6አመታችነው ተተጋባን ግን በአካል አልተገናኘንም ስደት ነን ሁለታችንም የተለያየ ሀገር በጣም ናፍቆኛል 😢😢😢😢😢😢
Ere saku gn yikenisal bro tinish mic 🎤 bitarikew
i know he is so smart and fastet man. We learn bahir dar universty in difference departmenet. He likes basket ball and he plays very well.
ሶሊያና መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ፡፡ ማንያዘዋል ከሶሊያና ጋር ደስ ይላል፡፡ ወደ ፖድካስት እንደገና ጋብዛት 😀😀😀
በፈጣሪሽ ላይ ያለሽ እምነት ጥሩ ነው በርቺ
የኔም ባል እንደዚህ ❤❤🎉🎉ይባረኩልን።
You are smart beautiful he is lucky
ሁሉም ነገር ክፍት ተደርጎ አይነገርም እባክሽ ትጎጃለሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል please እኛም እህቶች አሉን ትንሽ በፈጣሪሽ ብቻ ተስፉ አድርጊ ።
አሳሳቅህ የለበጣ አይነት ወይ ከልብህ ሳቅ ወይ ተወው ማንያዘዋል
የኔ ቆንጆ
She is matured girl he is lucky congratulations
ምድረ......
ላቺ የደረሰው ለኛም የይድረሰን😂😂
ኮማቾች ጥሩ ነገር መኮመት ካልቻላችሁ ዝምምም በሉ ። በቃ ሶሊ ምርጥ አንደበት አላት ቀናተኞች እርርር
ፍሮግራምህን፣ሰዉ፣ይዎደዉነበረ፣ሳቅ ፣ይረብሻል፣ይቅርታ❤❤❤
ጥቅማቸው ምን ይሆን የነዚህ ሰዎች🤔
❤❤❤
ስወድሽ እንዴት ውስጡም ላዩም የሚያምር ቢኖር አንቺን አየሁ
እደዝህ እደልጅ እምስጠላኞ ነገረ
አቤት ኡኔ ስንት ፀሎት አባአከንኩኝ
አቺን ይምችሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seqih tinsh batam beza
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእግዚአብሔር ብቻ ታምኝ በእርሱም ተደገፊ የሰው ልጅ እንደ ሸምበቆ ተሰባሪ መሆኑን አትርሺ!
አፋቸውን በጣም የሚከፍቱ ሴቶች በጣም ያስጠሉኛል ቆንጆ ብትሆኚም ክፍት አፍ ነገር ነሽ
የቅናት አሰመሰለብህ ወይም አሰመሰለብሽ።
@@Mesert-ej7stበመለፍለፍ እንዴት ይቀናል
Laki
አካበድሽ ከእናቴ ቀጥሎ ምናምን ጲምጲርሚም አልሽ ኮተት
Ehen Asema min literegi now wokebesh gin
እግልዝኘ አታብዢ
Who is she, anyway?
አረ ሳቁ ስደብር
እርተይ እህቴ እንደዚህ በአደባባይ አይሁን ሞትኩለት ያለሱ ምናምን በቃ ትዳር የሁለታችሁ የልብ መፍቀር ንው እንጂ እንዲህንው እንዲህንች እየተባለ አለኞም ትዳር የለም ማለት ጡሩ አይመጣም ተጋብ ተፍቱ እንዳይሆን መጨርሻችሁ
ሙሉ ሴት!!
Ende tankara sate dase ateleme bareche
ከፋኖ ጦረኞች በስተቀር Inspire ሚያደርገኝ። በማህበራዊ መስተጋብር እንደዚች ወጣት ሴት የመሰጠኝ የለም። እንዴት አሳድገዋት ይሆን? ዕድገቷ ለልጆቼ ተምሣሌት እንዲሆን ብዬ ነው።
እንግልዝኛ ምንድነው?😂😂😂የነጭ ውሾች ነጭ ይጠላችሁዋል😂😂
በኢየሱስ ስም ? የቆሎ ጓደኛህ መሰለህ እንዴ ድስት አፍ👮
ሴት ልጅ በዚህ ልክ ጅል ስትሆን ያስጠላል።
ኩክኒያም ምቀኛ
Weged fet😮
@@yonastamene5123 ጨረሸቸወ
where is the Protocol? clean up her lips ....It will happen on every one of us but ..Manyazewal you just focused only on the recording ? follow up every thing and make a correction this is your Enjera
እድህ አዉረተሽ ሙተሽ እዳትቀሪ መጨራሻሽን ያሳምርልሽ ወድልጅና ድመት አድ ናችዉ😂😂😂
ኩክኒ ምቀኛ
Don't give negative energy 😮
@@yonastamene5123 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ልክ ነሽ
ፊትሽን በቦክስ መቶሽ ነው ? በልዟል
እናቴ ! ልጅቷ እውነትም እንዳለችሁ ግልብ ነች ኤረረረረ
ትዳር እደ ቻይና እቃ አይበርክትም ዝብለሽ ስትቀደጂ ቆይ ከ6ወር ቡሀላ ነገሮች ተገልባብጠው ታገኛቸዋለሽ አሁንማ ባዲስ ፍቅር አታቂውም
እቺ ልጅ ግን ቴነኛ ነች ኖርማል አትመስለኝም
ኩክኒያም ምቀኛ ሁሉ
Ere
He is jealous
Msknna geragr slehonech meselegnil
Betam
ትክክል እህት መልካም ሴት ስለሆሽነው መልካም ትዳር የባረከሺ እህት
በጣም ደስ የምትዪ ቆንጆ ተባረኪ ሁሌም አምላክሽን በማክበር ኑሪ መጨረሻሽ እምር ያለ ይሁን
🎉 Amen ❤
🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ ዘመንሽን የደስታ ያድርገው ❤❤
ከምርህ ነው ግን ማንያዘዋል ስትስቅ ፌዝ ነው ሚመስለው
As a host you really should not be laughing like this. Not pleasant.
@Mengdot I stop watching! Because that's why! Sorry to say that.😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቱ
ወላሂ የኔም ባልም የአይኔ ብሌን ነው የምወደው ባሌ 6አመታችነው ተተጋባን ግን በአካል አልተገናኘንም ስደት ነን ሁለታችንም የተለያየ ሀገር በጣም ናፍቆኛል 😢😢😢😢😢😢
Ere saku gn yikenisal bro tinish mic 🎤 bitarikew
i know he is so smart and fastet man. We learn bahir dar universty in difference departmenet.
He likes basket ball and he plays very well.