You are extremely mature than your age,,,what a beautiful young lady in and out....በመጀመሪያ ደረጃ ወላጆችሽ በምን አይነት ስነምግባር እንዳሳደጉሽ አንደበትሽ ያስታውቃል ረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው። ስለ ትዳር ያለሽ አመለካከት በዚህ ዘመን አስደምሞኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ
This girl has enormous maturity, self-respect, values and self insight. God bless your family and all around you. You're an amazing asset and crown jewel for your husband to be. Certainly you will be a loving and caring mother.
It’s funny how this guy can’t take people as who they are. He was agreeing on the things she was saying at first cause her answers aligned with his beliefs. When she started expressing herself from her understanding of life that didn’t necessarily aligned with his perspective, he started arguing with her and flooded her with his beliefs. You need to chill wendimalem…. It’s not that serious. Your opinion doesn’t need to be heard all the time. Ask her clarifying questions if you don’t understand something, make her talk and try to understand where she is coming from. Keza thank her for sharing her views… you don’t need to agree to everything said, but LET IT BE!!! It’s okay.
You can be skinny and unhealthy. You can look big and is healthy at the same time. So remember healthy is measured by your BMI and not how you look outside.
Abi I appreciate what you do yet I don’t think you should be forcing your thoughts on your guests that’s the whole intention of having a podcast idea exchange marg enji when someone says something I don’t think that ideology exists malet it’s not fair. Conversations regarding marriage and relationships are often opinion based and highly subjective so it’s hard to have a fact based conversation as it differs person to person anyways keep up the good work but allow them to speak their thoughts, with respect❤️
There is a difference between forcing and challenging. He brings guests on here to not only hear their opinion but also challenge some of them and that is a healthy way to do it.
When engaging in friendly conversation, it's important to respect others' opinions and allow them to express themselves fully, regardless of whether you agree with them or not. Everyone is entitled to their own perspective, and it's not fair to assume a position of superiority or expect others to agree with everything you say. During your first podcast with Selam, I sensed an awkwardness where you seemed to want her to align with your viewpoints. It's essential not to feel offended or defensive when faced with differing opinions; instead, embrace the opportunity to learn and grow.
I like your guests so far with the exception to that man who acts in “City Boyz” he is so not matured. Todays guest is classy, her opinion towards life as well as being a good woman, good wife and the whole conversation is so good. I like a person who knows what they are talking about. She is so matured love her beliefs, God bless you and guide you in your future adventures.
ቅድሚያ Like እና Subscribe በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙌🏽
N.B : I am not a Journalist and its not an interview but a Podcast. (Free friendly talk)
እሺ ግን እባክህ ሩት መንግስተኣብን ኣቅርብልን 🤲
Lmn ante atagebatem...😊😊😊
Gabzhachew yanten hasab more endsimu ataderg ensun ensmachew
She so beautiful in side and out
are bake asecheres haseb min asechekulek
You are extremely mature than your age,,,what a beautiful young lady in and out....በመጀመሪያ ደረጃ ወላጆችሽ በምን አይነት ስነምግባር እንዳሳደጉሽ አንደበትሽ ያስታውቃል ረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው። ስለ ትዳር ያለሽ አመለካከት በዚህ ዘመን አስደምሞኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጠያቂው ስትጨንቅ maturity ይጎልሀል ነገሮችን ምታውቅ ይመስልሀል እንጂ ብዙ ማታውቀው ነገር አለ. ማውራት ስለቻልክ ነገሮችን ታውቃለህ ማለት አይደለም. ከአቀራረብህ እስከ ሀሳቦችህ ሊነገርህ ሚገቡ ነገሮች አሉ ግን አውቃለሁ ብሎ የሚያስብን ሰው ማሳወቅ ከባድ ነው አንተ እንደዛ ነህ በክፋት ሳታየው ራስህን መርምር
Exactly he is not ready enough
Exactly
exactly. u spoke my mind,
I feel like that too
ክብር ላሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ 🙏እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ 🥰🇪🇷
እንግዶችህን አዳምጥ !!! ጥልቅ አትበል ሀሳባቸውን አስጨርሰ እሷ እያወራች እላይዋ ላይ ስንቴ እንዳወራህ ድገምና ስማው። ውይይት እንደሆነ ብረዳም እንግዳዋ እሷ እንጂ አንተ አይደለህም !! ስንቴ እንዳናጠብካት ...
ውይይት የጋራ እስከሆነ ድረስ እሱም የተሰማውን ሀሳብ በመሀል መግባቱ ሞር ሀሳቡ ግልፅ ይሆናል ሰለዚህ ችግር የለውም ባይ ነኝ😊
ውይ እኔ ብቻ የተበሳጨሁበት መስሎኝ ነበር አንዳንዴማ እሱን ኢንተርቪው የሚያደርጉት እኮ ነው የሚመስለው
Sewoyewo tilik sili mesemat deberegn
ብዙዎች አዳዲስ የልበሰሉ ጥልቅ ብዬ ጋዜጠኞች አሉ ሾዋቸውን እንደ ተመልካች ሆነው ማየት ያስፈልጋቸዌ
እቺ ቆንጅዬ መልካም ስብዕና ከ እውቀት ጋር ያጣመረች ድንቅ ነች በጣም ስርዐት እንዳላት በቃ ሁኔታው ይናገራል
እባክህ ብሰል። በመጀመርያ podcast ምን እንደሆነ ይግባህ ከዛ ደግሞ አቋምህን ለጋበዝካቸው ሰዎች ለማውራት ነው እንዴ እንግዳ የምታደርጋቸው ወይስ በነገሮች ላይ ያላቸውን መረዳት እንዲያካፍሉህ። ሌላው ከአውድ መውጣት እና አውድህን አለመጠበቅ ዋነኛው ስህተትህና ድክመትህ ነው። ስለፓይለት ያመጣቸውን ምሳሌ ልክ ባልሆነ መንገድ እንዲወሰድ አድርገኋው ነበር ሶሊ ባታስተካክልህ። ሌላው የራስህን አመለካከት የምትጠይቃቸው ሰዎች ላይ ለመጫን አትሞክር፣ ምሳሌ የመጨረሻው ጥያቄን እየመለሰችልህ እንተ የምትፈልገውን እንድትል ገፍተሀታል።
ይቺ ልጅ ስነ ስርአቷ ሁለ ነገር ደስ ሲል❤❤❤
የተባረኩ ወላጆች አሳድገዋትነው ❤❤❤
እኔ ግን ስለፍቅር ያለህ አመለካከት ግን በጣም ልክ አይደለም ከፍቅር ይልቅ መስፈርት ታበዛለህ ፍቅር መስፈርት የለውም እሺ ፈጣሪ እኝን ሲያፈቅር በመስፈርት አይደለም
አመሰግንሻለሁኝ: ስለፍቅር ብዙ አመለካከቱ ይደብራል
እሱ ራሱ ምንም አያምርም እኮ ደግሞ እንደገና ባህሪዉ አያምር።
እኔ ግን ደጋፊው ነኝ በተለይ ራቁታም ሴቶችን አለመውደዱ ደስ ይለኛል
ተክክል ነሽ
Haters gonne hate 😂 sometimes be postive why u ol complaining dumbs
ክብር ላሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ 🙏እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ
This girl has enormous maturity, self-respect, values and self insight. God bless your family and all around you.
You're an amazing asset and crown jewel for your husband to be. Certainly you will be a loving and caring mother.
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ጎበዝ አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው ❤❤❤ውበት እና ስብእና ሲገጣጠም አንቺን ይመስላል በርቺ ሚስት ማለት እንደዚህ ነው መሆን ያለባት ነብያችንን መሀመድ ልክ እንደዚህ ነው ያስተማሩን ስታከብሪው ያነግስሻል❤❤❤
ወላሂ እውነት ነው ሰውየው አዳረቃት አቦ
ስፖርት የማትወድ ሚስት አይኖረኝም ማለት በመጀመሪያ ስትተዋወቅ ስፖርት ትሰሪያለሽ ብለህ ልጠይቃት ነው ?? ፍቅር ስጦታ ነው እኝጂ በምርጫ አይሆንም ደረቱ ተወጥሮ አስተሳሰቡ የወረደ ከሆነ ምን ያደርግልኛል
No batseram enkuan lesu desta bicha sayhon lerasuwa akuam mesrat gideta bayhonm mesratu betam wesagn nw so yhe eko bemenegager enji mesfert aydelm.esum lerasuw enkibikab na rasuwa endititebik enji negative way yelewm
Eko ha😂dedeb silehon new eko kesu belay sew emiyak alimeselewum werada neh
😁😁😁💪💯
እሱ ፍቅር የሚይዘዉ እራሱን የሚጠብቅ ጤንነቱን የሚጠብቅ ሰዉ ሲሆን ብቻ ነዉ የሚያማልሉት ያለዛ ልቡ አይደነግጥም ምክንያቱም አንዴ ከተጋባሽ ልጅ መዉለድ አለ ለልጆች ሲባል መኖር ያስፈልጋል እራስን መንከባከብማ ግድ ነዉ
ኧረ ንግግር 🎉
አንተ ግን አናዳጅ ነህ ለምን ሀሳቦን አታስጨርሳትም ለምን አስተካክል እሽ።አንች ግን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
Omg! ጠያቂዉ የሆነ ድፍን ነገር ነዉ። ማይክ ይዞ ለብዙዎች መልዕት የሚያስተላልፍ ሰዉ መሀል ላይ መሆን ሲገባዉ የራሱን ደረቅ ሀሳብ በግድተቀበሉ አይነት ክርክር ለዛዉም ሎጂካል ያልሆነ😊 ልጅቷን ግን ሳላደንቃት አላልፍም ሀሳቦቿ ብዙዎችን የሚገዙ ናቸዉ ❤እርሷ ሆነችም አልሆነችም
ሶሊ በጣም ትንሽ እያለሽ ባውቅሽም ከጠበኩሽ በላይ የሚያስደንቅ የአነጋገር ለዛ የአያትሽ የፈትለ ግርፍ እንዳለሽ ከቃላቶችሽ ተረድቻለውና አድናቆቴ ላቅ ያለ ነው
Wow ከምር በጣም ነው ደስ እምትለው ደጋግሜ ነው ያየሁት😊😊😊😊
ደስ የሚል ኣገላለጽ የፕሮግራሙ ኣዘጋጅም በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው። እንችም እግዚኣብሂር እድሜና ጤና ይስጥሽ። በዚህዘመን እንዲህ የመሰሽ ክብር ያለሽ ነሽ። በዚሁ ደረጃ ያሳደጉሽ ቤተሰቦች ይገባቸዋል።
ውይይቱ ጥሩ ነው ተምሬበታለው soli tnx አተ ግን የሠውን ሀሣብ አሥጨርስ እና በጣም አትጫን ሁሉም የየራሡ አመለካከት አለውና
ሀሳቧ በጣም የሚደገፍነው ስነምግባርሽ በጣም ደስ ይላል
የሚጋብዛቸዉ እንግዶች አይመጥኑትም ምንም አያዳምጥም እኮ ብቻዉን ነዉ ሚያወራዉ 😏😏
ዋውውው የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ በጣም አፊፍ ስብእና ነው ያለሽ እግዚአብሔር ዘመነሽን ይባርክልሽ❤😍👍🙏
ሀሳቦችሽ ዉድ ናቸው። ክብር ላሳደገሽ ቤተሰብ።😊
It’s funny how this guy can’t take people as who they are. He was agreeing on the things she was saying at first cause her answers aligned with his beliefs. When she started expressing herself from her understanding of life that didn’t necessarily aligned with his perspective, he started arguing with her and flooded her with his beliefs. You need to chill wendimalem…. It’s not that serious. Your opinion doesn’t need to be heard all the time. Ask her clarifying questions if you don’t understand something, make her talk and try to understand where she is coming from. Keza thank her for sharing her views… you don’t need to agree to everything said, but LET IT BE!!! It’s okay.
It’s a podcast, the whole point for both of them to express their idea.
And you can’t just listen to someone when they are talking nonsense.
he was trying so hard to change her mind at the end and it was lowkey cringe and annoying.
ጠያቂው እውቀት ይጎልሀል
ጥያቄዎችህ ሁሉ ከራስህ ጋር አያይዘህ የምትጠይቅ ትመስላለህ: ወደሀታል?
ይመስላል
አመለካከትህ በጣም ነው የምወደው! እውነት መውደድ አለብን! እግዚአብሔር እውነት ነውና አንድ ሰው ከወፈረ በመልካም ቃላት እንዲቀንስ መምከር ነው እንጂ እንዲቀትልበት ማበረታታት የለብንም! ሶልያናም በዚህ እድሜሽ በሳል ነሽ ከዚ የበለጠ እግዚአብሔር ጥበቡ ይጨምርልሽ!
ታድላ ስርአቷ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ ❤❤❤❤
ሶሊዬ በፍፁም እማይመጥንሽ ሚዲያ ተመሳሳይ ጥያቄ አንቺን ግን ስላወቅንሽ ደስ ቡሎናል አጎት አክስት ቤተሠብ ቀርቶ ጎረቤት ይፈራል በሁሉም ቤተሠቦችሽ እናመሠግናለን ትውልድ ሃላፊነታቸውን እግዛብሄር ካሠብሽው ያውልሽ❤❤❤ ለጠያቂው ጡታቸውን የጣሉትን መርቂለት
ትክክል ነሽ ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ አለባበስ ትክክልነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺማ ጨዋነሽ እኮ❤❤❤ ይሄጋዜጠኛው መማር አለበት የፍቅር ያለው አስተሳሰብ ዝቅያለነው ሸንሽኖ ሸንሽኖ የጨረሰነው 😅😅😅ስለፍቅብታስረጁ አልገባውአለው አንቺማ ጨዋ ጨዋየወለደሽ ስራትያለሽ ነሽ ጎበዝ የሴትጥግ❤❤❤
ጣልቃ አትግባ እስኪ interview ተመልስህ ለማየት ሞክር በጣም ደስ የሚል ስብእና ያላት ቤተስብሽ መመስገን አለባቸው
I can listen her all day long ….
Thank you soliana 😍
ስርአቷ ደስ ሲል አንተ ራስህን ፈትሽ
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ መሆንሽ በንግግርሽ ያስታውቃል❤❤❤
ጠያቂው ግን ምን ጉድ ነህ ሶሎ ግን በጣም ነው የምወድ ሽ ሽርአትሺ ስለሀይማኖትሽ አያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል፡፡
😂😂ልጅቷ እንደኔ ልክ ናት ጥሩ እስተሳሰብ አላት ወድጄዉ አላት ግን ልጁ እንግዳ አድርጎ ነዉ ያቀረባት ግን እኩል ይከራከራል ለምን
የሾው ሙድ እንደዛ ነዋ 😁
ምርጥ ውይይት አንተ ግን አስጨርሳት ስታወራ በመሀል ጣልቃ እየገባህ ነው
ስለ ትዳር እና ስለ ልጆች የተናገርሽው በጣም ነው የማምንበት !!
You can be skinny and unhealthy. You can look big and is healthy at the same time. So remember healthy is measured by your BMI and not how you look outside.
Thank you
የፕሮግራሙ አዘጋጅ አልበሰልክም
SHE IS SO SWEET
❤❤❤ ድጋሚ አቅርባት ኮንፊውዝ አርገሀት ነው እንጂ ፕሏኗን አረሳችም እማርት ናት ለሌሎች ምሳሌ ትሆናለች እወድሻለው ሶልዬ
በሰላም ነዉ ግን አዛካት በስተ መጨረሻ እሷ ያመነችበትን የመኖር መብት አላት በዛላይ አስተሳሰቧ በጣም ደስ ይላል አንተግን ምን እደፈለክ አልገባኝም
ምርጥ ሴት
She is gorgeous.
Her view is automatically postive and perfect. Soly keep your attachment to your religion, very very wise and matured girl.
Abi I appreciate what you do yet I don’t think you should be forcing your thoughts on your guests that’s the whole intention of having a podcast idea exchange marg enji when someone says something I don’t think that ideology exists malet it’s not fair. Conversations regarding marriage and relationships are often opinion based and highly subjective so it’s hard to have a fact based conversation as it differs person to person anyways keep up the good work but allow them to speak their thoughts, with respect❤️
Thank you 🙏 I agree 💯
There is a difference between forcing and challenging. He brings guests on here to not only hear their opinion but also challenge some of them and that is a healthy way to do it.
i was planning to put a comment like this, before noticing ur comment , and tewkut, because this comment is satisfying for me, keep it up mena
ሞዴል መሆን እርቃንሽን ፎቶ ለመነሳትም ሆነ እርቃንሽን ለመሄድ በቂ ምክንያት አይሆንም የወንዶቹን እና የማህበረሰብ approval ስለፈለኩ በይ ያስማማናል
ባል ደስ የሚል ነገር ነው ኧረ ሶሊ 😂😂😂😂😂😂😂❤
Great girl!so knowledgeable! & too gorgeous!!
She's exceptional.
When engaging in friendly conversation, it's important to respect others' opinions and allow them to express themselves fully, regardless of whether you agree with them or not. Everyone is entitled to their own perspective, and it's not fair to assume a position of superiority or expect others to agree with everything you say. During your first podcast with Selam, I sensed an awkwardness where you seemed to want her to align with your viewpoints. It's essential not to feel offended or defensive when faced with differing opinions; instead, embrace the opportunity to learn and grow.
His opinions are very sexist and judgmental
ጨዋ የጨዋ ልጅ ይህን ስብእናሽን ቀጥይበት
እቺ ልጅ ስወዳት !!!❤❤❤❤❤ሶሊቲ
ጥሩ አድማጭ ለመሆን ሞክር
ሐሳቦችን ይገዛሉ ስነ ስርዓት ስብእና ካንች ጀርባ ዋጋ የክፍሉልሽ ቤተሰብ እንዳለ አሳይተሻል ሴት የእውነት ሴት ነሽ ኮመት መስጠት አይመቸኝም ግን አስተሳሰንሽ ስለገዛኝ እና በትዳር ላይ ያለሽ አስተሳሰብ የኔን አስተሳሰብ ስለገለጥሽልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይህን አይቀይርብሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየውሽ ሚድያ ላይ ።
ተጠያቂዋም ጠያቂውም ውስጥ የሚታየኝ ጨዋነት😏
አሪፍ ፕሮግራም ነበር እናመሠግናለን በዚህ አጋጣሚ አመለካከትህን በጣም ነው የምወድልህ❤
የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ስርአትሽ ንግግርሽ አንተ ግን ቀሽም ጠያቂ ነክ
እውነት ለማናገር 26 ይሆንሻል እናቱ እድሜሽ ዋሽተሻል ሌላው ሃሳብሽ እስማማለሁ😊
አዋልደሻታል?
አመለካካትሽን በጣም ነዉ ምወድልሽ
You are so mature and beautiful take good care of yourself
Mnd new hasabuan ataschersatm ende chrash tkerakeraleh anchi gen tebareki❤❤
ዋው ወንድሞቼ በሙሉ ባያገቡ ኖሮ ቢዬ ተመኘሁሽ ❤❤❤❤
ምርጥ ሴት ቆንጅዬ
Tdar yzachu new mayet yefelekut beteley ante tdarn be rule ena rule tebtbeh endet endemtagen I wanna see
አዩ ቆንጆ አንተኮ 1ኛ ነህ ውድድ ነው የማረግህ የብረት መዝጊያ ነገር ነህ ግን ተው እሴቶችን አታስጭነቅ አፋጠጥሀት እኮ አዩዬ ❤❤
በጣም ትለያለች የውነት ተወዳጅ ነሽ እግዜርን ምትፈራ ግልፅ እና ጨዋ ስታምር አረ አንችን የማይመርጥ ማን ነው ፡፡
ባጣም ቆንጅዬ ነሽ ባረሶ ቃላም የምትታማን ሴት ነች ❤❤❤
፩/ጥያቄ ስትጠይቅ አንተ በጉዳዩ ላይ ያለህን ሀሳብ ገልጸህ አትጀምር። ፌሚኒስቶች እንዲህ እንዲህ ናቸው አንቺ ምንታስቢያለሽ አይባልም። ይሃ ፕሮግራም የተጋባዦች እንጂ የአንተ ስላልሆነ በተቻለህ መጠን ተጽእኖ ሳታደርግ ጠይቅ። መናገር ምትፈልገውን ነገር ለብሻህ ስትሆን ብትናገር።
፪/ አዳምጥ አዳምጥ አዳምጥ....
፫/ አትከራከር .... የራስህን ሀሳብ እያነሳህ ከመከራከር የራስህ መሆኑን ሳትገልጽ እንዲህ ያለውንስ ሀሳብ እንዴት ነው ምታይው? እያልክ ብታቀርብ።
፬/ Don't watch Andrew Tate to much lol ከአንድ ሴት በላይ ማግባት አለብኝ ከሚል ሰው ይልቅ ጎረቤትህ ካሉት አረጋውያን ባለትዳሮች የምንማረው ብዙ የጋብቻ ጥበብ አለ።
፭/ ኢንተርቪው ላይ ከአስተማሪነት ይልቅ የተማሪ አቀራረብ ቢኖርህ
፮/ ማደግ የምትችል ነህ በርታ
Congratulations on your wedding....hope you gonna a good wife like u said
ለትዳር ያለሽ አመለካከት ቁጭ እንደኔ እግዚአብሔር ትዳሬን ይባርክልኝ
It is so surprising to see a beautiful girl like you with such an amazing view about life & relationships esp. in marriage. You’re so amazing.
የሴት ጓደኛ ነበረኝ እሷም ተመሳሳይ ምርጫ ነበራት። ረጅም፣ ቀይ እና በጣም ጥሩ ዝምተኛ የሆነ የወንድ ጓደኛ ማግኘት እንደምፈልግ ። በተቃራኒው እኔ ደሞ አጭር ጥቁር እና የበለጠ አስቂኝ ወከባ ሰው .አይነት ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ የፍቅር ጓደኝነት ስንገናኝ ለወንድ የምትፈልገውን ነገር ገልጻልኛለች ይህንን እና ይህን እንደምትወድ ቃል በቃል ነገረችኝ ግን አንተ አጭር ፣ጥቁር ወሬኛ ነህ እና በእነዚያ 3 ምክንያቶች ያንተ መሆን አልችልም አለችኝ ። እኔም ማስተካከል እንደማልችል ተስማምቼ ዝም ብለን ጓደኞሞች ሆንን በ ጊዜ ሂደት ከ 3 ወራት በኋላም በ አጋጣሚ አብረን ሆንን። የነበረውን ፍቅር አና መዋደድ ተአምር ነበር አሁን ሌላ አግብቼ ወልጄ ነው እምኖረው እስዋም አግብታ ወልዳለች ግን ሁለታችንም በ ህይወት አጋጣሚዎች እንደተለያየን እንጂ ለሷም አንደኛዋ ለኔም አንደኛዬ ነች።
አሁን ራሔል ጠይቃት ምናይነት እንደምትወድ ባርዬን ትልሀለች ። እና ሰው የቱንም ያክል ቢያቅድ ቢያልም it is all about chemistry open ur arm widely with out restriction ለማለት ነው ።
አንቺን ያገባ ግን ምን ያክል እድለኞና ከወንዶች ሁሉ የተሳካለት የተመረጠ ይሆን።
መልካም ሴት ናት
እድለኛ የሆነ ሰው ይፈሳት!!
ጠያቂው ግን ቅን ሰው ኣይደለህም በጣም እየታገልካት ነው በሰላም ነው?
ምንም አባቴ ላርግሽ❤❤❤❤❤
I love her so kind ❤
Great podcast, but don't interrupt the guest let them finish their ideas
I like your guests so far with the exception to that man who acts in “City Boyz” he is so not matured. Todays guest is classy, her opinion towards life as well as being a good woman, good wife and the whole conversation is so good. I like a person who knows what they are talking about. She is so matured love her beliefs, God bless you and guide you in your future adventures.
ጠይቂው ግን ያመዋል እዴ የጨቃጨቃል በስላም ነው
ክብር ላሳደገሽ ቤተሰብ🙏
ልዩ ሴት❤❤❤
betam arif liji neshi
e/r yasakaleshal atetratri
Beautiful inside and outside
ልጅቷን ለማዳመጥ መጥቼ ነበር፤ የጠያቂው ድርቅና እና ማብራሪያ ግን አሰልቺ ነው
ጠያቂዉ ሰዉየ ጨቅጫቃ ነዉ ይሰለቻል ላየዉ ፈልጌ ነበር ሰዉየዉ ግን ወሬ አያሰጨርሰም ራሱ ብቻ ነዉ የሚያወራዉ
ደስ የሚል ሸዉ ነዉ ግን ሁሌ ኣብነት ሃሳባቸዉ ኣታሰጨርሳቸዉም። እና ሶሊያና ደሞ መጨረሻ ላይ የተናገረችዉ እና ሃሳብ በካርድ የገለፀችዉ ወይ ጭዋታዉ ኣልገባትም ወይ ደሞ 23 ላይ ስለ ሆነች ነዉ።
Thank you Sony you tech him human frist no size
I'm not surprising about her talking talent because I knew her mum and uncle long time ago
እኔ ምፈልገውን ጥያቄ ጠይቀሀታል ተመችታቹኛል እሱን የምትቃወሙ ግን የሱ ምቀኛ መሆን አለባቹ ማስተካከል ያለበት ካለ ጥሩ ግን ፅሁፍ ግን ደስ አይሉም ምቀኞቹ ፈታ በሉ እጂ
ጠያቂው ሕይዎት አልገባህም መበሰል አለብህ ቁምነገሩ ውፍረትና ቅጥነት አይደለም ዕድሜ የሚባልና የህይወት ውጣውረድ አለበት
She's soo sweet yemir koftanaa set nesh yechewa lij
She is so sweet 💕🎉🎉🎉🎉
ጠያቂው ይቀርሀል
ab.ውሃ ጥም ሆንክባት 😋 ስወዳት እኮ❤
Wow I’m so proud of her she’s so beautiful outside and inside ❤❤❤
የኔ ልባም ሴት አንደኛ ነሽ
❤❤❤
Ow 🥰🥰ስወድሽ የኔ መለሎ ሶልዬ
Wow yemit germ set nat.jegna
wow, I liked her. She's amzing getan 😍.