ብዙ ዩቲዩበሮች የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ልጅ ነች ይላሉ..ነች ወይ? ኤደን አብዬ አሜሪካ ና ኢትዮጽያ ያሉ ወጣቶችን ለማገዝ ተዘጋጅታለች Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии •

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 2 года назад +97

    አይ ሰይፍሻ!
    በጣም አስፈላጊና ወቅታዊ ምላሽ በመስጠትህ እኔ በግሌ በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +273

    ይገርማል ጎበዝ ልጅ ናት የማንም ልጅ ትሁን ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +186

    ጎበዝ👏👏አማርኛ እንኳ አልረሣችም።
    እባካችሁ አንዳንድ ዩትበሮች የሰው ታሪክ በማበላሸት ከምትደናቆሩ ይልቅየው እንደዚች ጀግና ተማሩ ተመራመሩ።
    ሰይፍዬ ከዚች ምሁር ጋር እንደ ልጅ ሣይሆን ሲሪየስ የሆነ ፕሮፌሽናል ውይይት ብታደርግ ጥሩ ነበር መቀላለዱን ትተህ please🤔

    • @adicho5964
      @adicho5964 2 года назад

      Seyefu when u write the titles u miss words astkakele pl hoheyaten tenqeqehe ewqe qalate ategdef please

    • @አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ
      @አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ 2 года назад

      አባቷ ነብስ ገዳይ ነው : :

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 года назад +4

      @@አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ የትኛው? ዶክተር አብይን ከሆነ፣ ተሳስተሻል፣ ውይይቱን በደንብ ስሚው ሰዉ የሚያወራው እውነት ያልሆነ ነገር እንደሆነ ተናግራለች። መልኳ ስለሚመስል ነው እንጂ አባትና እናቷ አሜሪካ ነው የሚኖሩት። እንደው ዩቱበሮችን ማመን ከባድ ነው።

    • @ወሬውንትተህወደስራ
      @ወሬውንትተህወደስራ 2 года назад

      @@አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ
      ደግ አደረገ ወያኔ

    • @mdjamel103
      @mdjamel103 2 года назад +1

      @@አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ ጅል መጀመሪያ አዳምጥ አህያ

  • @solomecha279
    @solomecha279 2 года назад +157

    I met her in Dallas Texas at a hospital, we had 10min chat or so and I have so much respect for her. She is really sweet and gentle person, wish you all the best!

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад +3

      Thank you

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 года назад

      አይኢቱበሮችየውሸትወሬመቅናበርሰለችንእናመሰግናለንእንዴውሸትየሜይወሮትንማጋለጠጥሮነውበራወለድማለትነውሥራችውእይታለማገኝት

    • @solomecha279
      @solomecha279 2 года назад

      @@Bt-Y2XLO My pleasure, is this her?

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад +8

      @@solomecha279 No i am not her. i just want to thank you for the right and positive description you've commented about her.

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 2 года назад

      Dallas endet nat benath lol

  • @samuelgirma7566
    @samuelgirma7566 2 года назад +41

    የተሰራበት እድሜ በተገቢው ስፍራና ጊዜ እንደ ኤደን ይገለፃል። የምታኮራ ኢትዮጲያዊት ጀግና ሊቅ ነች። ክብር ይገባታል።

    • @abuseb206
      @abuseb206 2 года назад

      ለነገሩ አጋንንት ሰፈር ያደገ የአጋንንትን ባህሪ ሳይላበስ አይቀርም ። ጆርጅ ቡሽ ምርጥ ሰው ነው ትያለሽ እንዴ

    • @abuseb206
      @abuseb206 2 года назад

      ለነገሩ አጋንንት ሰፈር ያደገ የአጋንንትን ባህሪ ሳይላበስ አይቀርም ። ጆርጅ ቡሽ ምርጥ ሰው ነው ትያለሽ እንዴ

  • @samzhabesha
    @samzhabesha 2 года назад +7

    አንደኛ ኢትዬጲያዊ ነሽ!God bless you with more grace and wisdom❤👍👍❤🇪🇹❤

  • @ወይኒ-ቈ2ቈ
    @ወይኒ-ቈ2ቈ 2 года назад +97

    ይገርማል የመጀመርያዋ እድሜዋን ቁጭ ያረገች ሴት ታዘብኩ ራሳችንን በውጪ ነጻነት ያደገ ተምሮ አላማውን ግብ ያደረሰ ሳይፈራ ሳያፍር እንዲህ እድሜውን በግልጽ ይናገራል!ፈገግታዋና ድምጿ ገዳይ ነው ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ የኛ ውብ

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 года назад +4

      America eko edime ayidebiqum habesha enji

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +188

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ 🥰🥰🙏🙏🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 2 года назад +23

    ክብር ለሴቶች ምርጥ ሴት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @weynshtyegeta8204
    @weynshtyegeta8204 2 года назад +546

    በነገራችን ላይ የሆነ ነገራችሁ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ጋር ትመሳሰላላችሁ😍

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 года назад +17

    ጎሽ በጣም አሳስቦን ተጨንቀን እንቅልፍ ነስቶን ነበር እናመሰግናለን ሰይፉዬ

    • @blenamanuel5511
      @blenamanuel5511 2 года назад +3

      ያማል ቅኔው።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@blenamanuel5511 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад

      ጭራሽ 😲😁😁😁😁😁

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +120

    ወይመመሳሰል ከዝናሺጋረ በደብነው የሚመሳሰሉት💚💛❤🥰❤🥰🥰❤❤

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 года назад +55

    ❣❣❣❣❣(የጤና ትምህርት በነጻ)
    ጎበዝ👏👏አማርኛ እንኳ አልረሣችም።
    እባካችሁ አንዳንድ ዩትበሮች የሰው ታሪክ በማበላሸት ከምትደናቆሩ ይልቅየው እንደዚች ጀግና ተማሩ ተመራመሩ።
    ሰይፍዬ ከዚች ምሁር ጋር እንደ ልጅ ሣይሆን ሲሪየስ የሆነ ፕሮፌሽናል ውይይት ብታደርግ ጥሩ ነበር መቀላለዱን ትተህ please❣❣❣❣

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +16

    የኔ ቆንጆ ስታምር ከቀዳማዊ ዝናሽ ጋር ትመሳሰላለች እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ 🥰

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +16

    የኔ ቆንጆ!!!ዉስጥሽም ዉጭሽም ቆንጆ የሆንሽ!! ያሰብሽዉን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልሽ

  • @mekiyamakeya7441
    @mekiyamakeya7441 2 года назад +119

    የማንም ልጅ ትሁን ዋናው ኩሩ ኢተዮጵያዊት ናት. ጀግና

  • @Aelekkso
    @Aelekkso 2 года назад +3

    ደስ ስትል ። ደግሞ ኢትዮጵያዊነትን በጣም ትወዳለች ለዚህም መጥታ መስራት የምትፈልገው ። ፈጣሪ ይርዳሽ ።

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 года назад +21

    ትህትናዋ ደስ ይላል በርች አላህ መልካሙን ባል ይወፍቅሽ

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 2 года назад +3

    ኤደን የተባረክሽ ልጅ ነሸ ሁሉም ነገር ያው ከአስተዳደግ ነው !ዓላማሸ ደግሞ ከምንም በላይ ነው ከኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠሸ ስጦታ ነሸ በርቺልን ፈጣሪ እንዳንቺ ዓይነት ዕንቆቻችንን ይጠብቅልን !ሰይፉ እውነቱን እየፈለክ ለሚወናበደው ህዝብ ስለምታቀርብ እናመሰግናለን !!

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад +40

    Wow you’re amazing smart beautiful in out And still Speaking pure Amharic God bless you 🙏🌻🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 года назад +34

    እፍፍፍ ፈጣሪ ሀሣብሽን ይሙላልሽ እርጋታዋ ጭምትነቷ ሃገር ወዳድነቷ ከምላሷ ሳይሆን ከልቧ ነው እደጊልን እህታችን

  • @taddejohn8888
    @taddejohn8888 2 года назад +3

    ጌታ ይባርሽ ። ቅን ልቦና አለሽና ቀሪ ዘመንሽ ብሩህ ይሁንልሽ።

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert7237 2 года назад +93

    ኤደን ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነሽ ትህትናሽ ይገዛል።የኢየሱስን መልክ አየሁብሽ።ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!የልብሽን መሻት ጌታ ይሙላልሽ!!!

    • @abrhem.surafel9497
      @abrhem.surafel9497 2 года назад +2

      ስይፍሻ አጠያየህ ባል ያዘጋጅክላት ትመስላለክ

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 2 года назад

      አተሸባጨየሸርሞጣልአቸብሥየብሥልጅአቸያራጅልጅአቸየደምጠጭልጅእኔአችንብሆንአፍራለሁአባትሽእብንእያሣድድአቸትሞላቀቂለሽዘራችሁይጥፋአአቸየሽርሞጣልጅ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@abrhem.surafel9497 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @bentarabu3244
      @bentarabu3244 2 года назад +1

      እየሱስን በዘመኑ ከነበሩ ሰወች ውጭ ማንም አያውቀውም እሺ እህትዋ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад +5

      @@bentarabu3244 የእየሱስ ክርስቶስ መልክ የሚመስለዉ ፍቅርን: ሰላምን: ደስታን: ገርነትን ቸርነትን :በጎነትን :እምነትን :ትእግስትን እና እራስን መግዛትን ነዉ "እኔ አባቴን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ"ብሎ በቃሉ እንደተናገረዉ።

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 2 года назад +22

    ተሽወድኩ ወላሂ የዶክተር አብይ ልጅ ነት ሲሉ አምኝ ነበር

  • @winta_CR7
    @winta_CR7 2 года назад +69

    ከውስጥም ከውጭም ቆንጆ ኢትዮጵያዊት

  • @marie-thereseyobo5559
    @marie-thereseyobo5559 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከዉ ያለምልመው ይህን ሀሳብ በልቤ ነበር ስለፈፀምሽውና የቀረውም ሐሳብሽ ስለሚፈፀም እግዚአብሔር አመሰግናለሁ።

  • @ManDaily
    @ManDaily 2 года назад +23

    She is one of the Famous accounts in the DMV area and she is one of my favorite friends in the USA God bless you, Eden.

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 года назад +4

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ አንቺን ያገባ መቼም ታድሎል

  • @habtesemay3903
    @habtesemay3903 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ዎው አብዝቶ ይባርክሸ ።ምን አይነት ቅን ልጅ ነሽ።
    በርቺ። እንዳንቺ አይነት ቅን ሰው ለሀገራችን ያብዛ። 🙏

  • @eteneshpollak2151
    @eteneshpollak2151 2 года назад +17

    Wow በጣም ቆንጆ ጎበዝ ሙሉ ሰው ።
    ስይፋ ግን አባክህ ስለ ባል እና ሌላ ነገር ባትጠይቅ ጥሩ ነው ልጅቷ ያሳሰባት በሀገራችን ላይ ያለው ድንቁርና አንጂ ባል አይደለም

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 года назад +3

    ልጅቶማ ቁጭ ዝናሽን ነው የምትመስለው ለማንኛውም ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ 👌👌👌👍👍👍

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 2 года назад +19

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ኢትዮጵያን ያስጠራች

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 года назад +62

    እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያ እህታችን ነሽ በርግት ከቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ጋር ትመሳያለሽ

    • @Bk-nb5sy
      @Bk-nb5sy 2 года назад

      😂😂😂

  • @dannydesalegn8467
    @dannydesalegn8467 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባረክሽ የኔ መልካም ቅንና ውብ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 года назад +16

    የሀሣብሽ ይሣካልሽ ቅን ልቦና ይመችሽ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 года назад +8

    የኔ ቆንጆ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው አልሽ፡ ትህትናሽ ደስ ይላል፡ ወላጆችሽን፡ አከበርኳቸው፡፡

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 2 года назад +1

    የኔ ማር ስታምሪ አደበትሽ እረጋ ያቸ ቃላት ነዉ የሚወጣዉ ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ልዩ ኢትዮጲያዊይ ሀሳብሽን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 года назад +12

    ቁርጥ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽን ታያቸውን ትመስላለች ወይ የሰው መመሳሳል ❤❤❤❤❤

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 2 года назад +6

    ጎበዝ ትክክለኛ እድሜዋን ቁጭ ወላሂ አልጠበኩምነበር የመዳምቅሙሞችእራሡ አትፈሩ ምክነያቱም እኛ ከማንም በላይ ስኬታማነን ተምረንአለመመረቃችንን አትዩ ብዙወንድምነእህቶችንአሥመርቀነል ቤተሠባችንን ቀጥአርገን ይዘነል ለያንዳንዱ በጎአድራጎት እጃችን ይዘረጋል ታዳ ከኛበላይ ምንስኬትአለ እዛዉአቲሥቶች ይዋሹእንጂ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 года назад +30

    ግን ምናስባቹ ነው የአብቹ ልጅ ናት ብለን አምነን የሚገርም ነው ይሄማ ሿሿ እየሰራቹን መሆን አለበት 😂😂😂ለማንኛው እወድሻለው ጠንካራና ጥሩ ስብእና ያለሽ ጥሩ ኢትዮጰያዊ ነሽ❤👌

  • @yirgazinabu6013
    @yirgazinabu6013 2 года назад +33

    ቁርጥ ዝናሽ ታያቸዉን ይገርማል 🙄🙄🙄🙄

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ለልጆቻችን ትደርሽላቸዋለሽ ችግራችንን ተረድተሽልናል ኤደን ።

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 года назад +4

    እግዚአብሔርይባርክሽምርጥኢትዮጵያነሽተባረኪልን

  • @meriimeryamb2956
    @meriimeryamb2956 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ናት 🙏❤❤

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክሽ ለብዙዎች በርከት እንደምትሆኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ቅኖችን ያብዛልን አንቺ ን
    ወልደው ለዚህ ያበቁ ወላጆች
    ጌታ ይባርካችው 🙏

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 2 года назад +2

    በርች ስለወጣት በውጭ እውነት በልቤ ስላር ተነካሁ በርች ኢደን የብዙ እናቶች መልስ ትሆኛለሽ ተባረኪ ጌታ ካንች ጋር ነው እንጸልይልሻለን አናት ነኝ

  • @Rekikiye
    @Rekikiye 2 года назад +24

    Adeniye, I am always so proud of you my lovely friend ❤ 🤩
    Love you 🥰

  • @passthemshow9435
    @passthemshow9435 2 года назад +12

    woow nice to see you again i watched your speech really inspirational and empowering youths is really interesting we Ethiopians need it badly go a head eden and achieve your goals thank you seifu for your invitation.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +36

    ሲጀመር በስንት አመቷ ወልዳት ነው ዝናሽ ይች የምታክል ዝም ብለውይበጠረቃሉልጅ ስታምሪ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት❤😘

    • @abuyahya3142
      @abuyahya3142 2 года назад +3

      የዝናሽ ልጅ አይደለችም

    • @Sara-wi8on
      @Sara-wi8on 2 года назад

      ስው እኮ ሳያዳምጥ ነው እሚፅፋት

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

      @@Sara-wi8on አዳምጫለሑ እኔ ማለት የፈለኩት አትሖንም ዝም ብለው ነው የሚያወሩት አታደርስም ይችን የምታክል ነው ያልኩ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 года назад

      @@ማሕሌትደጀኔ tekkle.

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад +7

    ኤደን የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሹ ይሳካ ጌታ ዘመን ይባርክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤👈ተባረኪ:ሴፉሻ እናመሰግናለን

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 2 года назад +7

    You are so beautiful, smart, and humble girl. Am proud of you. God bless you and your family.

  • @tgk7194
    @tgk7194 2 года назад +7

    Edu, waw good to see you with Saifu! One of the coolest and down to earth person I have ever met with beautiful soul😊 We met in london some time around 2010! Tes

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 года назад +11

    She is very humble to be honest she is not behaving like someone living in America,very Ethiopian natural woman...God bless you

    • @selam4all438
      @selam4all438 2 года назад

      what is big deal living in America you have to know it is modern slavery in the 21st century.

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 2 года назад

      Well,ሰላምዬ I think ከአሜሪካ ሴቶች ወይንም ወንዶች ሲመጡ they have different altitudes I mean በቃ the end of the world የገቡ ይመስላቸዋል ከአነጋገር እስከ አለባበስ , አበላል እንደእህታችን ድግሪ ይዘውማ ውይ Anyway,ለእንቺ ነው በጥቂቱ explained ያረኩልሽ you know it

  • @negenegash8009
    @negenegash8009 2 года назад

    ተባረኪ ያብሽበት ቦታ ለመድረስ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @abebe.aaynalem6882
    @abebe.aaynalem6882 Год назад

    እንዲህ ነው ፈጣሪ የሰጠውን እድሜ አመስጋኝ ሆኖ መናገር
    ይሰማል እነ ቀጠና 21🤣እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የኔ ኩሩ የኢትዮጵያ ልጅ🥰🥰

  • @HenokDesalegn-qs3gx
    @HenokDesalegn-qs3gx 9 месяцев назад

    አንደኛ ነሽ በእዉነት ዋናዉ ነገር ግዜዉን በአገባብ መጠቀምሽ ነዉ ኤዴን።

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 года назад +1

    ይገርማል ከምር እኔም እውነት ነው ብየነበር በተለጠፈው አይቸ ዝናሽን ትመስያለሽ በርች በውነት ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህታችን

  • @fikrtemelkam6922
    @fikrtemelkam6922 2 года назад

    የኔ ቆንጆ እውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሄር ሀሳብሽን ያሳካልሽ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 года назад

    ያለዛሬ አይቻት አላውቅም. ግን በርቺ ሁላችንም ለሀገራችን መስራት እንፈልጋለን አላሰራ አሉን እንጂ. ዛሬ አሪፍ ስው ነው ያቀረብከው.

  • @ሀያት-ገ6በ
    @ሀያት-ገ6በ 2 года назад +19

    ለማመን ይከብዳል ወይ መመሳሰል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች አሏት ተባረኪ የኔ እርጎ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 года назад +1

    አሏህ ፍላጎትሺን ያሣካልሺ እህታችን

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 2 года назад +1

    ጎበዝ የኔ ውድ ሴት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ጭንቅላትሽ ዋውውውውው ነው ማርያምን ታድለሽ ፈጣሪ እንዳንቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ

  • @alemk10
    @alemk10 2 года назад +26

    ከመጠራጠር ምርመራ 💕❤️❤️❤️❤️

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +9

    ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለሩሩሁ ለአማራ ህዝብ ፍትህህህህ ፍትህ በማንነታችው የሚስቃዩ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 года назад +17

    Beautiful intelligent young woman with big dreams l have so much respect for her 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ዜድየዴሴዋኢትዮትቅደም

    ጥሩ ደረጃ ድረሽ ትክክለኛ ሀበሻዊት ነሽ እዳንች ቅን አሳቢ ያብዛልን ።ወላጆችሽ ምንኛ ታደሉ።አይዞሽ ግብሽ ይመታል።።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Youssef4749-j9m
    @Youssef4749-j9m 2 года назад +2

    የኔ ቆንጄ ስታምሪ አላህ ምርጥ ባል ይስጥሽ የኔ መልካም ሴት

  • @adambosat238
    @adambosat238 2 года назад

    እባክ፣ ሰይፉ፣ ዕድሜ፣ አትጠይቅ።

  • @rorarorana3999
    @rorarorana3999 2 года назад

    እኔም እንደዛ እል ነበር። ኤርትራዊ ነኝ የጠቅላይ ሚኒስተር ልጅ ባለ ሃብቶ ትግራዋይ ኣገባች ስሰማ conflict of interest ከ ባለው ሁኔታ ይኖራል ብየ ፈርቸ ነበር። Thank you so much Seyfucha

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 года назад +2

    Thank you so much!

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    አቤት መመሳሰል ቁርጥ ዝናሽን ነው ምትመስለው ስትስቅ ደግሞ ስታምር

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 2 года назад +6

      ዝኑ ታምራለች እንዴ?😄
      ፈርተሽ ነው እንዳትታስሪ?🙄

    • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
      @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 года назад +11

      @@yonasyonas3249 እንዴ ቀላል ቆንጆ ናት እንዴ ምን ይወጣላታል የኔ ዝኑ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 года назад +1

      @@yonasyonas3249 Dr Abiynm tesadbew altaseru enkuan zinun

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ በቅንነት እነደማመር

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад +4

      @@yonasyonas3249ለዛዉም በጣም ንጹህ የኢትዮጵያ ቆንጆ

  • @saneitwodajo4261
    @saneitwodajo4261 2 года назад +3

    ጉበዝ መንሽ ይባረክ እድሜ ፀጋ ነው

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እንጀራሽን ሰፊ ያድርግልሽ የኔ ውድ ጎበዝ የሴት ጀግና

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 года назад +19

    How sweet she is❤❤❤

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 года назад +22

    አኤደንን የማቃት Dallas south metedist university ስትማር ኢትዮጵያውያዊ ስታይ እሩጣ መጥታ ነው ሰላም እምትል ጎበዝ ኢትዮጵያውያዊ

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      ትክክል የሰፈሬ ልጅ ናት

    • @footballvibe468
      @footballvibe468 2 года назад

      We learn in Mars together ❤️ 😌

    • @benjami4359
      @benjami4359 2 года назад

      @@be8cab which city and area she living?

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад

      @@footballvibe468 Rowlert Texas

  • @fatihamohammad2050
    @fatihamohammad2050 2 года назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አሳብሺ ይሳካልሺ ማሬ

  • @Ethio-
    @Ethio- 2 года назад +5

    አዬ ሰይፉ የብዙ ይቱይበሮችን እንጀራ ዘጋህባቸው።

  • @belaygelatiya6322
    @belaygelatiya6322 2 года назад

    ተባርክ የኔ ጎበዝ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад

    ሰይፉ የዛሬ አለባበስህ ምርጥነው ነጭ ነገር አድናቂነኝ

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 года назад

    እግዚአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ኤዱ በርቺልን እመቤቴ ትርዳሽ🙏🙏

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Год назад

    ኮራንብሽ በርቺ ቆንጆ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆኚ ኢትዮጵያዊት

  • @rasway_1223
    @rasway_1223 2 года назад +2

    ሰይፉ AWRAዎችን ጋብዝልን በጣም funny, future ያላቸው youtuber ናቸው

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 2 года назад +16

    She looks like the first lady Zinash and I was convinced that she was her daughter. Thank you for clearing that up.

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ❤💝🥰

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 2 года назад

    የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር ዘመንሽን የባርክ ብሩክ ነሽ

  • @henokhiske
    @henokhiske 9 месяцев назад

    cute in both internally and physically, God bless ur whole life,ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እንዳልሽው ይሁንልሽ

  • @myYesus777
    @myYesus777 2 года назад +8

    May the LORD God bless you abundantly.

  • @birukalehegne
    @birukalehegne 9 месяцев назад

    ወ'ይኔ የንተኔ ልጅ አይደለሽም... ቀንድንገት ቲክቶክ ላይ አየት አርግቼሽ አሁን ሙሉውን ልይ ብዬ ስመጣ ለካ እኽኽ ጥሩ ሴት ነሽ በርች ዕናት አለሜዋ❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 года назад +1

    ግን እኮ ቁጭ ወይዘሮ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ነው የምትመስለው ለማንኛውም ምርጥ ኢትዮጵያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነሽ እንወድሻለን❤❤

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 2 года назад +1

    ተባረኪ❤️❤️❤️

  • @twinsshalomandseyifana
    @twinsshalomandseyifana 2 года назад

    ተባኪ!!!!እግዚአብሔር ሃሳብሽን ይሙላልሽ!!!!!

  • @tube6107
    @tube6107 2 года назад +5

    አርቲስት ብትሆኚ 21 ትይ ነበር እድሜ
    ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤

  • @tffkkk2035
    @tffkkk2035 2 года назад +6

    Aden! I wish you to be successful in all your activities.

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ🙏

  • @rahmabeshir5532
    @rahmabeshir5532 2 года назад +13

    Seifu with all respect, don’t answer your own question. Give time for the interviewer to answer, would like to hear it from theirselves. Love you program though!!!

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 года назад +4

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፈገግታሽ😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️

  • @HeavenlyHolyLife6994
    @HeavenlyHolyLife6994 2 года назад +1

    Thanks for your evidence full show!

  • @bestselfe
    @bestselfe 2 года назад +4

    you deserve respect ...thank you!!

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 2 года назад +17

    What a beautiful mindset great personality woow💖👍