የሚጠሉህን ሰዎች አመሰግናለሁ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWI

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 авг 2022
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 476

  • @rrr1599
    @rrr1599 Год назад +252

    ምረታአብ ትልቅ ባለ ውለታችን ነህ።ጌታ ይባርክ።እንወድሀለን!!!!!!!!!!!!

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Год назад +1

      😂😂አሜን

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Год назад +3

      አሁን ሌላ ደባ ይጀምራል ማስታወቂያ መስራቱን ሲነግሩት😂😂😂 በገዛ እጁ መልካም ወጣት ሲያጠለሽ ማዲያት ያዘው ታድሎ🤣🤣

    • @rrr1599
      @rrr1599 Год назад +2

      እወነት ነወ100%😂😂😂😂

    • @roziiyoutube7210
      @roziiyoutube7210 Год назад +4

      Kkkkkkkkk unet now

    • @mihratutedassa9451
      @mihratutedassa9451 Год назад +3

      😂😂😂😂እውነት 100%👌👌

  • @teddylema7178
    @teddylema7178 Год назад +61

    ጠላት ጧ ጠሽ ይበል የፈለገበትን መርጦ ይደፋ ከመቀጠል ውጭ ለላ አማራጭ የለም እየሱስ ገታ ነው ዮን ተባረክ

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 Год назад +49

    ገና ይመጣሉ በሱስ የተያዙ ያገሬ ልጆች ሁሉም ጌታን ያገኛሉ አገሬ ትድናለች ያገሬ ልጆች እወዳችዎለው

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Год назад +92

    አይዞን ወንድሜ እንኳንም ወደመልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት መጣህ ፍጽም ለውጥ ይሁንልህ ወንድሜ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ገና ዓለምን እንወርሳለን

    • @yosephnigussie26
      @yosephnigussie26 Год назад +1

      እኛ ደግሞ መንግስቱን እንወርሳለን።

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 Год назад +1

      @@yosephnigussie26 ere please it's biblical brother even Jesus sent his apostles to earth not heaven....“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
      - ማርቆስ 16፥15

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Год назад +95

    ውይይይይ እንደ ዛሬ አንጀቴ እርሶ አያቅም!! ኡኡኡኢፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን!!❤🙏❤

    • @rozeag5510
      @rozeag5510 Год назад +2

      አኔም,የኔ,ውድ

    • @nhw4787
      @nhw4787 Год назад +2

      እውነት ብለሻል እህቴ ባላለቀ የሚያሴብል ምስክርነት ጌታ ከነካው ሰው የወጣ

    • @mesigola2242
      @mesigola2242 Год назад +1

      አረ እኔም አንጀቴ ራሰ. እየሱስ ጌታ ነው.

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Год назад +24

    እውነት አርነት ያወጣል ተናገር እውነቱን የእኔ ወንድም ተባረክ የሚያኖር እግዚአብሔር ነው ሰው ምንም አያመጣም ስለ አንተ ለውጥ ኢየሱስ ይባረክ😍🙏

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Год назад +26

    ሰዉ ከተነካ መመለስ የለም ዬኒ ለምን ባመት 3አታረገዉም መልካም ወጣትን ያገሬ ልጆች ፅድት ብለዉ ሲያምሩ የሀሽ ጨት ሲጃራ መጠጥ ጠረን ቀርቶ የእየሱስ መአዛ እላያቸዉ ላይ ፈሶ ስታቸዉ መልካቸዉ ተቀየረ

  • @bemnettina2000
    @bemnettina2000 Год назад +11

    ምን ይሳናክል ጌታ ተመስገን ዮኒ ምን እደምልክ ግራ ቢገባኝም ይባርክ ዘመንክ ይባረክ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Год назад +20

    ጌታ ኢየሱስ መልካም አባት ነውምንም እንኳ ብንበድለው እሱ ይወደናል ብንሸሸ እሱ ይፈልገናል አቤት ፍቅሩ ወደር የለውም ስሙ ይባረክ ዮኒ በዘመናችን የተሰጠ ስጦታችን ነህ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Год назад +13

    ዬኒዬ እንዳው ግርም አስገረምከኝ ምን አይነት ፍቅር ነው ያለህ ዘመንህ ይባረክ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ከዚህም በላይ

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 Год назад +57

    አይ ምርአታበ thank you ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር እጅ ነው አባት 2015 ምርአታብ መልካም ወጣት ነው ትንቢት እኮ ነው የምር የኔ ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ !!

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Год назад +22

    ብቸኛ አዳኝና ታዳጊ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው።

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 Год назад +14

    ክብር ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜንንን ለሚጠሉን እንወዳለን ለሚያሳድዱን እንመርቃለን ምህረተአብ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q Год назад +26

    እየሱስ ጌታ ናው እልልልልልል እልልልልልል አይዞ ዎንድማቺን ጌታ ከ ጎን አይልይም እርሱ እናት ይሆናል አባት ይሆናል ዎንድም እህት ፈጣሪ ጎዳና ሁሉም ነገር 💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Год назад +10

    ምህረት አብ ምርጥ ሰው እንወድሃለን እረጅም እድሜ ይስጥህ ባለውለታችን ነህ በዚህ ዘመን በነፃ መስተዎቅያ የምሰራልን ቅን ሰው ❤ዮን ተሳክቷልሃል💝💝አይዞህ የእኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Год назад +9

    ዮኒ ፈጣሪ ይርዳክ የስንቱን ችግር ነው በአነተ ተጠቅሞ እግዚአብሔር ያሳረፍቸው መታደል ነው በዚህ ፀጋ የባረከክ ጨምሮ ይባርክልን

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 Год назад +7

    አንተስ,ድንቅ,ነህ,የኔወንድም,አውነትህን,ነው,ተባረክልን

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 Год назад +10

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ
    ይሁን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አስፍቶ
    ይባርክህ ዮኒዬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ
    ተባረክ በ ቡዙ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +9

    ጋሽ ምህረት አብ ከል እናመሰግናለን እንኳን አገኛችሁ ይሄን ዉድ የሆነ የክርስቶስ ሽታ ያለው ትምህርት በኢየሱስ ስም ለውጣች የፀና ይሁን ዮንዬ 1ኛ ዘመን ይባረክ 😘♥️🙏

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Год назад +2

    ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በሰላም መጣህ ወንጌል ያሸንፋል

  • @nhw4787
    @nhw4787 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን። ምን ይባላል ክብሩን ጠቅልሎ ጌታ ይውሰድ፤ ምን ይሳነዋል።

  • @tsehayyegeta7987
    @tsehayyegeta7987 Год назад +6

    ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ ዮኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @shetaayano5772
    @shetaayano5772 Год назад +5

    ዮኒዬ ጀግናችን ኑሪልኝ 🥰🥰 ስላ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 Год назад +14

    ኣለ ገና ብዙ ብዙ ክብር በክርስቶስ እየሱስ።

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Год назад +2

    Woooooooooooooow Egziabher yebarek yoniye Egziabher yetabekeh ❣️😍😍😍❣️

  • @sarahw796
    @sarahw796 Год назад +5

    ምርጥ ሳዉ አግዚአብሔር ይባረክ 😍😍

  • @christinahaile8782
    @christinahaile8782 Год назад +7

    አምላኬ አነዳንተ የትውልድ መፍትሄ ያድርገኝ ዮኒ ቃል የለኝም ዘመንህ ይለምልም ጌታ ጠላቶችህን ያስገዛልህ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +9

    ዮኒዬ ከዚ በላይ ውረስ 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +5

    ወጣቱ የእግዚአብሔር ቃል ተጠምቶል አሁንም መልካም ወጣት ይቀጥላል ዩኒ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም

  • @tadduzelke7019
    @tadduzelke7019 Год назад +5

    Geta yesus yebarki abate 🥰👌

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 Год назад +4

    ጌታ በምድራችን ላይ እያፈሰሰ ያለውን ፍቅር ና ይቅርታ ማንም ሊያቆመው አይችልም። የእግዚአብሔር ዘላለማዊ እቅድ ስለሆነ። ጌታ ይባረክ።

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Год назад +11

    ጌታ እየሱስ ተባረክ

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 Год назад +6

    የኔ አንደኛ እንደዚ እውነት እውነቱን ንገርልን ተባረክ እውነት እውነት ነው እውነትን ማንንም አይፈራም እውነት ደፋር ነው እውነት እራሱን በራሱ ሲገልፃ ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @martimartina3829
    @martimartina3829 Год назад +5

    እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጥላለን ዮኒ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @fetyaahmed5827
    @fetyaahmed5827 Год назад +1

    Betark hula

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +3

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, እግዚአብሔር አምላክ ታማኝ አምላክ ነው ታሪካቹ ተቀይሮ የሰው መነጋገሪያ ነው የሚያደርጋቹ በከፍታ ላይ ነው የሚያቆማቹ እግዚአብሔር ከእናትም ከአባትም ይበልጣል አይዞህ ወንድሜ ከዚህ በኋላ ፈጽመህ አታለቅስም እንዴት አይነት ወንድም ነው ታድላቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ፡ ዮኒዬ የኛ አንደኛ ተባረክ፡🙏🏼

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +10

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Год назад +8

    የማቴዎስ ወንጌል 10
    28፤ ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።Jesus is with for who can be against us Rome 8-31

  • @aalamaalam5063
    @aalamaalam5063 Год назад +8

    ምህረታብ እና ዘበነ ወድማማቾቹ ተባረኩ ስራቺሁም ይጨምርላቺሁ ለኛ ጉልበት የምጨምሩ ናቺሁ

  • @tuwerkmuluneh6111
    @tuwerkmuluneh6111 Год назад +5

    እግዚያብሄር ወደ ልብህ ይግባ ምህረትአበብ እናመስግናለን አተንም ቤትህንም እግዛብሄር ይጉበኘው እወድሃለን ምረታብ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Год назад +15

    ወይጉድ የአንድ ቀን ውሳኔ የህይወትን አቅጣጫ ይቀይራል 🙏

    • @anteneh41
      @anteneh41 Год назад +1

      This how it work the spirit of Almighty God ሌላ ምን ይባላል ስሙ ይክበር።

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 Год назад +7

    Wow, it's amazing!!!

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Год назад +23

    ምህረት አብ ጌታ ይባርክህ ለዚህ እኮ ነው የምንወድህ ገና ደግሞ ጌታ መልካም አይደል ያመጣሃል

  • @savedbyhisgrace9380
    @savedbyhisgrace9380 Год назад +25

    እውነቱን ተናገሮ የመሸበት ማደር: ከዚህ በኃላ ምን ይመጣል ከእረፍት(ከነፃነት) በላይ: ምንም የለም::

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +3

    ሀለሉያ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን መምህር ምህርት አብ /እናመስግናለን አንድ ነፍስ ባንተ ተጠቅሞ ጌታ ኢየሱሰ አድናል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ወንድማችን አይዞህ ሁሉም አለፈ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +12

    ዋው ምህረት አብ ለመልካም ወጣት ማስታወቂያ እየሰራ ነው አቤት የእግዚአብሔር ስራ ከአይምሮ በላይ ነው እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Год назад +9

    ክብር ለየሱስ ይሁን 🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Aa-it2zs
    @Aa-it2zs Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tesfaneshkassa5900
    @tesfaneshkassa5900 Год назад +4

    ቤኪሻ ሲጀመር አንደኛ ነህ ጎበዝ ነህ በጣም ነበር ማከብርህ አሁን ደሞ ይበልጥ አከበርኩህ እመብርሀን ከነልጇ የልብህን ታሳካልህ ወንድምህን ትመልስልህ

  • @user-ev3lq5pz6w
    @user-ev3lq5pz6w Год назад +5

    ዋው ጌታ እኮ ነዉ ❤❤❤❤

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 Год назад +1

    የመልካም ወጣት የዓመቱ ምርጥ ቪድዮ። ዮኒ ተባረክ ገና የተላቶችህን ደጅ ያሶርስህ ጌታ። ገና እናያለን ገና ከዚ በላይ ጌታችን ሲሰራ፡፡ ለካ ሳይከፈል ማስታወቂያ ይሰራል በጌታ ሀይል🙏🙏🙏🙏

  • @malkemumiteku3449
    @malkemumiteku3449 Год назад

    ዮኒዬ ጌታ ባንተ ላይ ትልቅ አጀንዳ እንዳለው እያስተዋልኩኝ ነው ምክንያቱም የተነሳው ማዕበል ሁሉ ለጥፋት ይዳርጋል ማለት አንችልም ለምን ከተባለ አንዳንድ ማዕበል ጌታን ለመግለጥ እና ስሙን ለማስጠራት የሚመጣ ነው ብዬ አምናለው እያየንም ነው ።
    ጌታ በብዙ በረከት:በብዙ ድል መንሳት:በብዙ ክብር:በብዙ ሞገስ ያስቀጥልካ እንጂ ወደ ማዶ ተሻገር ብሎ በማዕበል እና በወጀብ የሚያሶስድ አምላክ የለንም እዳውም ማዕበሉን ፀጥ በል ወጀቡንም ዝም በል በማለት እንተን ከግብ ያደርስካል የጠላትንም ስራ ሁሉ የሚያፈርስ ጌታ ካንተ ጋር ነው።አሜን በርታ ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ ዮኒ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Год назад +3

    ዘንድሮ አልቅሰው አሰለቀሱኝ ጌታ የለቅሶ መጨረሻ ያድርግልን በእውነት በቤቱ ፀንታችሁ ቅሩ

  • @mahlethailemariam7576
    @mahlethailemariam7576 Год назад +18

    ይህን ነበር እኮ ምንሻው እየሱስ ያድናል መአዛው ያለበት ትምህርት ለሚድኑት የህይወት ሽታ ነው ጌታ ሆይ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ ለዪኒም አቅምና ጥበብ ስጠው።።

  • @getayawkalsahle3009
    @getayawkalsahle3009 Год назад

    Desetaye bezu getan yoni tebark

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 Год назад +4

    ክብር ለኢየሱስ ይዑን. ወንድሜ እንኳን ወደ መልካም ወጣት መጣቹ. እግዚአብሔር. ከእናትም. ከአባት. ከቤተሰብ ሁሉ ይበልጣል. እና አይዟቹ 🥰🥰🥰🥰ዮንዬ ብርክ በልልኝ 🍇🍇🍇🍇🍒👈🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Год назад +6

    የኔ ወድም ሀቅ ይውጣልህ ገና ወጌላችን ድል ያደርጋል ስንል በምክንያት ነው ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ።

  • @abeyeneshtare6690
    @abeyeneshtare6690 Год назад

    Wowow ❤️❤️❤️💪
    Yesssss💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    ኦ! አምላኬ አመሰግንሀለው🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад +10

    እየሱስ ጌታ ነው:: አንድ በአንድ ወደ መልካም ወጣት!!!!***** ተባረክ ወንድሜ ጌታ ያፅናልክ ዮኒ ተሳክቶልካል::

  • @seyoummesele7750
    @seyoummesele7750 Год назад +1

    መረተአብ እናመሠግናሀለን በነፃ መልካም ወጣትን ስላስተዋወክልን!!!

  • @melesech9335
    @melesech9335 Год назад

    Wooooow ameeen geta yibarek

  • @wintatenna672
    @wintatenna672 Год назад +1

    ሚገርም መረዳት ነው ተባረክ

  • @lindaabera9469
    @lindaabera9469 Год назад

    yoniya tebarek desi yelale egezaber anten seleseten amesgenwalu

  • @senaithailu6130
    @senaithailu6130 Год назад

    Yoni egezabiher yibarekeke bate bezu tewelede eyedanenew

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Год назад

    ዮኒ አገልግሎትህን የምደግኟፍ በጌታ እህትህ ነኝ እንዲህ ዝቅ ብሎ መብረር አይመጥንህም ወንጌል በፍቅር የሚነገር እውነት እንጂ ሽሙጥ አይደለም ለሚከተሉህ ወጣቶች ምሳሌ ለመሆን ስጋህን በጥርስህ መንከስ አለብህ።

  • @sintayehwworku2630
    @sintayehwworku2630 Год назад +6

    ያድናል ኢየሱስ።

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 Год назад +5

    ዋው✋✋✋❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад

    Ewnete mehretabe tebarek wetatune eyanesasaeh wede hiwetet temeraleh

  • @mimimimi739
    @mimimimi739 Год назад +2

    ሀሌ ሉያ ክብር ለእግዚሐብሔር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @selamhaile9495
    @selamhaile9495 Год назад +3

    ወይ አንት ጌታ አሰራረህ ይገርምኛል ታላቅ አምላክ ነህ እኮ ሰመ ገናና ነህ ጌታ እየሱሰ

  • @wintatenna672
    @wintatenna672 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ ወንድማችንን

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 Год назад

    tebarkh youn🥰🥰🥰🙏

  • @mekiltlulu9337
    @mekiltlulu9337 Год назад

    Ayezon yn wenidem.......geta abat new selamik yebiza

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ምሕረተ አብ የመልካም ወጣት ባለሁለታ ነው ምክንያቱም ያለ ክፍያ መስታወቂያ ሰርቶልናል እናመሰግናለን 🙏ተባረኩ ወንድሞቼ ለውጣችሁ የፀና ይሁን በኢየሱስ ስም 🥰

  • @netsanetyoseph9642
    @netsanetyoseph9642 Год назад

    Yene geta eko cher nk ere eyesus geta nw yoniya geta yebarkk

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 Год назад +5

    የኔ,ወንድም,አይዞህ,ኡፉፉፉፉ,የእናተ,ነገር,ኡኡኡኡኡ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Год назад +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እኮ ከሁሉም በላይ ነው
    የዘላለም ሕይወት የሰጠን ሕይወትም የሆነልን ሕይወትም አበዛልን ሰሙ ለዘለዓለም ይባረክ
    ሰው መፍራት ወጥመድ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። አይዟችሁ ጌታ በጣም ነው የሚጠነቀቅላችሁ🙏🙏🙏🙏😇😇

  • @Meseretethiopia9575
    @Meseretethiopia9575 Год назад

    ይሄንን ምስክርነት ስሰማ የእውነት ጌታ እነደሚሰራ በጣም ገባኝ ዮኒ ባንተ የጀመረው ለውጥ ይቀጥላል❤❤❤

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Год назад +1

    አዎን እናመሰግናለን ስለሰሩት የወንጌል ማስታወቂያ የወንጌልን እሪባይቫል አስነስተውልናል

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Год назад

    ኦ ምህረት አብ እናመሰግናለን ለዮኒዬ ለሰራለህለት ማስታወቂያ

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 Год назад

    ክብር ክብር በምድር በሰማይ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ይለምለም ምህረተአብ ተባረክ እንወዳለን

  • @asertkebde9020
    @asertkebde9020 Год назад +3

    Zarfhi💪💪💪Yonh

  • @ZnashTeka
    @ZnashTeka 10 месяцев назад +1

    mhrete Ab tebarek antem ende smh thonaleh wengel yilewtal enji aylewetm

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад

    ምህረተ አብ ምህረቱ ያገኛቸው ዘንድ ፀልይላቸው ባለውለታ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክዎ እንወዶታለን ትልቅ ባለውለታ ናቸው

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 Год назад

    የእግዚአብሔር አጠራር ይገርመኛል ፍቅር ብቻ የሆነ አምላክ ክብር ለሱ ይሁን

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 Год назад +11

    መምህር ምህረት አብ ለዮኒ ማስታወቂያ ስለሰራህለት አመሠግንሐለሁ።

  • @l.f.b.n.l.2597
    @l.f.b.n.l.2597 Год назад

    ዋዉ ዋው የሚደንቅ ምስክርነት

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Год назад

    በእውነት ጌታ ምህረትአብን ይባርከው በተዘዋዋሪ ጌታ ኢየሱስን ሰበከው ጌታ አብዝቶ ይባርከው ዮኒ አንደኛ

  • @bekewolide9114
    @bekewolide9114 Год назад +10

    ምህረታአብ እና መሰግናለን 😂
    ዮንዬ የኛ ስጦታ ❤️❤️ጌታ ይባረክህ ❤️

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Год назад +1

    እናመሰግናለው በመልካም ወጣት ስም ለማስታወቂያው 😊😊 ኢየሱስ የሚያድንበት መንገድ ብዙ ነው ስሙ ይባረክ።👏

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 Год назад +18

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ዬኒ ጌታ ይባክርህ። እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ።

  • @selamyemebaniyalem9914
    @selamyemebaniyalem9914 Год назад

    Selayehuke dese belognl yesefere lege eqan geta erebake

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Год назад +1

    እግዚያብኤር መልካም ነው በመከራቀን መሸሽግያነው በሱ የታመኙትን ያውቃል እሱ መልካም አባት መፅናኛ መበረቻ ነው እንኳን ወደመልካም ወታት ወደተለወጠወ እይወት መጣቹ ጌታ በኢየሱስም መውጣትና መግባታችሁን ይጠብቅ እናት አባትም እሱ ነው ።

  • @jesuslove1328
    @jesuslove1328 Год назад

    Yoniyee tebark ekoo be netsa ekoo new mastweq miseralk mirehat hab tebark antem timexalk miret hab ande qen

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 Год назад +1

    እስይይይይይ ክብር ለጌታ ይሁን ❤ ምረተታአብ😂😂😂😂 እናመሰግናለን

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 Год назад +2

    ወንጌል ሁሉን ይወርሳል 📖🙏🙆‍♀️🙇🏾‍♀️🤦🏽

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Год назад

    gata yebareke

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад

    Ewunet now tebarek