"ሁለቱ እናቶች ተፋጠጡ... የማን ልጅ ይሆን ጴጥሮስ ?? 'ወደ DNA' ያመራው አስገራሚው ታሪክ//በቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @aselefechyeadonayenat7588
    @aselefechyeadonayenat7588 Год назад +956

    ለኔ ጦቀር ያለችሁ እናቱን ትመስለኛለች እስቲ እንዴ እኔ ጠቁሯ እናቱን የምትመስላችሁ 🙋‍♀️ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Год назад +259

    ይሄ ልጅ የፀይሟ ልጅ ነው እሚመስለው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
    መልካም እድል ጴጥሮስየ

    • @user-xw8eo7fg3d
      @user-xw8eo7fg3d Год назад +2

      ለኔግን ጠቆር ያሐለችዉ ትመስለኛለች

    • @medhin8187
      @medhin8187 Год назад

      እኔም መሰለኝ በተለይ ባይኑ

    • @zinab8199
      @zinab8199 Год назад

      @@user-xw8eo7fg3d እና ፀይሟ ያለችው ጠቆር ያለችዋን እኮ ነው ይችኛዋማ ቀይ እኮናት

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Год назад +157

    የጥቁርዋ ነው 99% ይመሳሰላሉ🙏 ፈጣሪ ይርዳሽ🙏😢

    • @Gegesaw
      @Gegesaw Год назад +2

      DNA ብዙ ግዜ በመልክ የሚመሳሰሉ ላይሆንም ግን ይችላል ልክ ነሽ በጣም ይመሳሰላሉ።

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      እደኒ

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar Год назад

      በጣም ይቀራረባሉ

    • @eyerusalemseyoum8641
      @eyerusalemseyoum8641 3 месяца назад

      3rd​@@Gegesaw

  • @emunahom3267
    @emunahom3267 Год назад +300

    ውጤቱን በጉጉት እጠብቃለን የመዳም ቅመሞች

    • @user-mp9es2zg5p
      @user-mp9es2zg5p Год назад +2

      ጥቀርየለበሰይዉትመሥላለይ

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 Год назад

      Teyimwa kesu gar timesaselalech

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Год назад

      @@user-mp9es2zg5p እኔ የመሠለችኝ ሱሪ ለባሿ ናት

    • @user-mp9es2zg5p
      @user-mp9es2zg5p Год назад +1

      @@Ztube2390 ሁላቸዉም ያሳዝናሉ እህአላህ ሁላቸዉንም ያሥደሥታቸዉ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Год назад

      @@user-mp9es2zg5p አወ አሚን

  • @yilikalmitiku
    @yilikalmitiku Год назад +1242

    ማነው እንደኔ የፈረንሳይቷን ልጅ DNA ማወቅ የጓጓ

  • @ifif7131
    @ifif7131 Год назад +162

    እናቱ ናት ብዬ እርግጠኛ የሆንኩት በፀይሟ እናት ነው መልካቸውም ይመሳሰላል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Год назад +2

      እኔም እስዋን ነው ያስብኩት ታሳዝናለች ደግሞ

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Год назад

      እኔ ቀያ ትመሥለኛለች ፈጣሪ ይርዳው

    • @malakuamadeamadegichamo450
      @malakuamadeamadegichamo450 Год назад +4

      እኔም ጠይሙዋ
      በጣም ነው የምመሳሰሉት

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Год назад

      ሰው በመልክ አድ ላይሆን ይችላል ምናልባት አባቱን ሊመስል ይችላል እዳለችውም ከልጆቿ ጋር ተመሳሳይ ነገረሰ ካለው ደምም ደምም ነው ስለዚህ በመልክ ብቻ ባይሆንም ልጇ ሊሆን አይችልም ማለት አይደለም

    • @mikaelasyoumetube1499
      @mikaelasyoumetube1499 Год назад

      Me too

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Год назад +2

    መጀመሪያ የተናገረችዉ በእኔ ግምት እናቱ ትመስለኛለች ጌታ ይርዳቹ አይዞህ ጴጥሮስ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +35

    ሁለታችሁም እናት ነን ብላችሁ ስለመጣችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ! እሄ ልጂ በእድሜው ልክ የሚጠይቀውን ጥያቄ ባጪር ጊዜ እግዚአብሄር አስግኚቶለት ከ 2 አንደኛችሁ እውነተኛ እናት 'እማማ' ሆናችሁ ተገኚታችሁ እፎይ ብሎ ይተኛል!
    It’s very touchable,hopefully it’s gonna be one of them the truth biological mother!🙏🏾
    💚💛❤️🕊✌🏽💓

  • @masa5699
    @masa5699 Год назад +38

    የተዋህዶ ልጆች የት ናቺሁ አንድነታችን ለቤተክርስታናችን ሁሉም መቆም እና መቆርቆር አለብን ድል ለታዋህዶ ijooleen ortodokis esaa jirtuu tokumaan kenyaa manaa amatadhaaf amataa tokkoo sinodosiin tokkoo 💪💪💪waqaayoon nuu haqariqaruu 🙏🙏🙏

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад +76

    ኦ ውጤታ መቼ ነው ዝም ብላቹ አጓጓቹን ጼጥሮስ መልካም እድል ወንድማችን አይዞክ እግዛብሄር አለ

  • @lolofamily9356
    @lolofamily9356 Год назад +6

    ብርሐን በጣም ትመሥለዋለች እናቱ ብርሐን ነች አፋቸው አካባቢ የአይ አገላለጣቸው በጣም ይመሥላታል በጣም ከብርሐን ጋር ይመሣሠላሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው እሱንም ፈጣሪ ይርዳው አሜን

  • @meditube1201
    @meditube1201 Год назад +27

    እኔ ግን የፀይሟ ሴትዮ ልጅ ይመስለኛል ሳስታያያቸው ውጤቱን እንጠብቃለን መልካም እድል 🙏

  • @tube-su3zc
    @tube-su3zc Год назад +133

    ኢቢኤስን የሚወድ እደኔዉ ማነዉ አደኛ ነኝ ደሞ የማዳም መድሃኒቶች ለይኩኝ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ልፋተኞች የማዳም ቅመሞችዬ ያሣባችሁ ይሙላላችሁ😘

    • @fahadmlik2072
      @fahadmlik2072 Год назад +1

      ቁጥራቸውን ላኩልኝ በአላህ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      @@fahadmlik2072 የማንንን

    • @temreali6430
      @temreali6430 Год назад +2

      አሚንሀቢብቲ

    • @fahadmlik2072
      @fahadmlik2072 Год назад +1

      @@rahma-pc1fp የኢቢኤስን

    • @rabiyarabiya6872
      @rabiyarabiya6872 Год назад +2

      አሚንንንን ለሁላችንም የሰብነው ተሳክቶ ለሀገር ለውገን ያብቀን

  • @weynshet1644
    @weynshet1644 Год назад +74

    ሱሪ የለበሰችው ሴት እናቱ ልትሆን ትችላለች ይመሳሰላሉ በጣም እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @yetmworkmelaku6549
      @yetmworkmelaku6549 Год назад +2

      ትክክል በጣም ይመሣሠላሉ

    • @zewdudemsissomega5060
      @zewdudemsissomega5060 Год назад

      Bala komatachi ena endata suri yalbsacha temselanalchi

    • @riimethiopia4661
      @riimethiopia4661 Год назад +2

      ከንፈራቸው እራሱ ተመሳሰለብኝ🙄

    • @zadealiyoutyoub9916
      @zadealiyoutyoub9916 Год назад +2

      አው ይመሳሰላሉ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад +1

      እኔም ራሱ ጠሪጥርያለሁ ስትቀጥም በቀኝ ነውና ቀኝ ያድርገለት ብያለሁ

  • @taffesseabebe9601
    @taffesseabebe9601 Год назад +5

    በጣም ደስ ይላል ልናቶች ክብር አልኝ የእናት ሆድ ወይም አንጀት ለልጆቻቸው ያላቸው ፍቅር ሁለቱ መምጣታቸው በጣም ምስጋና ይድረሳቸው

  • @mahletbelayi4855
    @mahletbelayi4855 Год назад +100

    ወድም እግዛብሔር ይርዳህ
    😢😢 የኛ ሀገር እናቶች ሕወት በጣም ያሳዝናል

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад +66

    ዋው ኢቢኤስ የሚያቀርባቸው ነገር ምንም የሚጠላ የለውም የምትሉ በ 👍👍👍ግለፁ እስኪ እኔኔኔ 👍👍👍👍👍

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 Год назад

      ማሪያም ምስከሬ ናት ለዚ ልጅ ሻማ ተስዬ ነበር አሁንም ዉጤቱን እጠብቃለዉ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Год назад +34

    ልጁ ግን ከሱሪ ለባሻ ጋር ይመሳሰላል😥😳

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Год назад +71

    ዬኒ የ ጠየም ያለችው እናቱ ነች መጀመርያ የተናገረችው በኔ እይታ.... በጣም ነው የምወዳቹ ውጤቱ ሲመጣ ጋብዙኝ አብረን እናከብረዋለን መልካም እድል ለጼጥሮስ

    • @user-pl2pg3gs4m
      @user-pl2pg3gs4m Год назад +2

      እኔም የጠያሟነው የምከው

    • @user-pl2pg3gs4m
      @user-pl2pg3gs4m Год назад +3

      እኔም የጠያሟነው የምከው

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Год назад

      2 tegawa nat metemesel

    • @kiyyaahassan7139
      @kiyyaahassan7139 Год назад +3

      ፀይሟ ወይም ሱሪ የለበሰቿ እናቱ ትመስላለች

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ Год назад +1

      እኔግን ቀዯትመስለኝ አለች ከአፍጫቸው አካባቢ ይማሰላሉ

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 Год назад +11

    ወንሜን አፋልጉኝ 😭😭😭😭 የእናቴን ልጅ በሞቴ እኔ ስለሱ ሁሌ ነው የማለቅሰው አንድ ቀን ግን አላህ ይሰማኝ ይሆናል እና አድራሻችሁን ማግኜት እፈልጋለሁ 😭😭😭😭 እርዱኝ አግዙኝ ወንድሜን ላገኘው እፈልግለሁ ይኑር አይኑር በእርግጥ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው😭😭

    • @fatumaassen877
      @fatumaassen877 Год назад

      አሏህ ያገናኛችሁ

    • @danatytewodros1148
      @danatytewodros1148 Год назад

      የነ ልደታ እንዴት በሳምንት መጣ የነ ጴጥሮስና ከፈረሳይ መጣችው ቆዩ

  • @TigistYouTube
    @TigistYouTube Год назад +67

    ሰላማቹ ይብዛ እስኪ እደኔ አበቱና እናቱ የናፈቀው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад +1

      ተጅ በቅንነት እነደማመር

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад +1

      ኑ እንደማመር

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Год назад +1

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @TigistYouTube
      @TigistYouTube Год назад

      @@TubeTube-vf4yb እሺ ማሬ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Год назад +15

    ጼጥሮሥየ እግዚአብሔር አምላክ ውድ እናትህን እንድታገኚ ፀሏቴ ነው ጌታ ይረዳሀል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +84

    በጣም የሚገርመው ሁለቱም እናቶች በመልክ በጣም ይቀራረቡታል ከልጁ ጋራ።

    • @addisahemd2795
      @addisahemd2795 Год назад +12

      መጀመርያ ላይ የምትናገረው በጣም ትመስላለች

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 Год назад +1

      That’s not true

    • @lemlemkeflom5606
      @lemlemkeflom5606 Год назад +5

      ከመጀመሪያው የተናገረችው አይናቸው ይመሳሰላል

    • @user-ko8tf1kc3u
      @user-ko8tf1kc3u Год назад +1

      ቆየት ብለሽ ደግሞ ሁለቱም ናቸው የወለዱት ልትይ ትችያለሽ😃

    • @telenor1559su
      @telenor1559su Год назад +5

      እኔኮ ግርም ከምትሉኝ አንዱ የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻቹ ጠፍተውባቹ ዝም ብላቹ ቁጭ እምትሉት ነገር እነሱ መተው እስከሚፈልጉአቹ ድረስ አይከብድም እንዴት አስቻላቹ

  • @singeramarechi5068
    @singeramarechi5068 Год назад +12

    ለኔ ተቁሩወ እናቱ 😢ትመሰላለች እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢ዉጤቱ ቤ ጉጉት እንጤብቃለን 🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Год назад +30

    ሰማያውይ ሱሪ የለበሰችው ነች እናቱ ይመሳሰላሉ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +43

    ያአላህ እናቱን አስገኝለት የኔ አባት ሲያሳዝን😥

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Год назад +1

    ጸይሙዋ ነች እናቱ100%

  • @TUBE-fd3kv
    @TUBE-fd3kv Год назад +12

    100%እናቱ ፀይሙዋ ነች በናፉቆት ምጠብቀዉ ኘሮግሪም ነዉ በረቱ ዮኒ&ፀዲዬ 😘😘

  • @selamwongel1625
    @selamwongel1625 Год назад +19

    በእውነትይሄልጅ ከሁሉም የበለጠ ያዘንኩት የቆጨኝ የእናቱን ስም አለማወቁ ማሳደጊያ ስትሰጠው ስሟ አለመመዝገቧ ውስጤን ቆጭቶኛል ። እግዚያብሄር አምላክ እናቱ ትገኝ።

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 Год назад

      በጣም😭😭

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Год назад

      በጣም ቢያንሥ እዴት ሥም አልጠየቁም እደማሥርጃ ሥም አይወሥዱም ማለትነው

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Год назад

      አዋቢያንስየእናት ስምመያዝነበረባቸው ከግለሠብእስከመንግሥትዝርክርክ መሆናችንን ያሣያል

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Год назад +14

    በ ቀኙ በኩል የተቀመጠች ግን የሆነ ነገሯ ተመሳስሎብኛል 🤔ብቻ እግዚአብሔር ይርዳ🙏

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 Год назад +13

    መልካም እድል ወይጉድ የሁላችሁም ታሪክ ያሣዝናል እውነት ልቤ ተጨነቀ የሁላችሁንም ሀሣብ አላህ ይፍታላችሁ

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 Год назад +3

    የኔ እናት ሁለቱም በጣም ያሳዝናሉ እግ/ር ይርዳችሁ ።እንደ እኔ ፀይሟ ሴት እናት ትመስለኛለች።

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Год назад +26

    አይ የሴት ልጅ ህይወት ፈተናው ብዛቱ የአላህ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Год назад

      በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሴት መሆን ትልቅ ፈተና ነው ::

  • @tsionzena3393
    @tsionzena3393 Год назад +14

    እኔ ግን ቀላ የላችው እናቱ መሰለችኝ ይቀራረባል መልካቸው

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Год назад +8

    የፀይሟ ልጂ ይመስለኛን መልካም እድል 👏👏👏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Год назад +5

    💔🥺የፀይሟ ነው በጣም ነው የሚመሳሰሉት።

  • @Batibati380
    @Batibati380 Год назад +8

    ልጁ ነው ያሳዘነኝ የኔ አባት አላህ እውነት ያድርግልህ ውስጥህን ያሳርፈው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад

      በቅንነት እነደማመር በቅንነት

  • @samritube5541
    @samritube5541 Год назад +77

    የፈረንስዊያ ልጅ DNA ለማየት የጓጓ ሁለየም አስባታለሁ😪

  • @mimoaj3798
    @mimoaj3798 Год назад +6

    ሱሪ የለበሰች እናት ናት ግን ለዝህችም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 Год назад +9

    ዮኒ መልካም ሰውካለቀሰው አልቅሳችሁ ከተደሰተው ተደስታችሁ ፀጊ ሁላችሁንም ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @fgff4871
    @fgff4871 Год назад +61

    ውይ ይሄል እውነት በሆነለት እመቤቴ ትርዳክ 🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ😢😢

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад +1

      አዲስ አበባ ያደገ ቢሆን ኑሮ ባላሉ ውጭ ስላደገ ለገንዘብ ነው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад +3

      ሱሪ የለበሰችው ትወስላለች

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Год назад

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @hirutgazu
      @hirutgazu Год назад

      Ofuram timslalech inen

  • @seidmohamed1692
    @seidmohamed1692 Год назад +33

    ከብርሀንጋ የሚያመሳስለው ነገር አለ እንደኔ ብርሃን እናቱ ልትሆን ትችላለች

    • @mesrakyelma4642
      @mesrakyelma4642 Год назад

      እኔም ከሷ ጋር እጠረጥራለሁ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Год назад +1

      ከቴቱ ጋር የሚያመሳሰለዉ ነገር አለ ፍጣሪ አንዱ አናቱን ያገናኝዉ 🙏🏻

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад +3

      የብርሃን ነው ም ን አለ በይኝ !

  • @lemlems683
    @lemlems683 Год назад +5

    ውይ እመቤቴ አንዷን እናትህ ታድርግልህ ሲያሳዝን የኔ ወንድም 😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Год назад +17

    ችግር ልጅን ሊያስጥል ይችላል እናት ግን እንዴት ልጇን የተወችበት ቦታ እትፈልግም ታግኝም አታግኝም መፈለግ አልባት በዚህ በሁለቱም እናቶችቅር ብሎኛል ለማንኛውም መልካም እድል

    • @kimkiya4102
      @kimkiya4102 Год назад +1

      በጣም ያቃጥላል

    • @user-dm3zz1dk2k
      @user-dm3zz1dk2k Год назад +2

      ብርሃንን በደንብ አውቃታለሁ የደረሰባት ሁሉ እውነቷን ነው ልጅ ስትወልድም ህፃን ነበረች

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад +1

      ይገርማል !

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад

      @@lovewin1582 የቀይዋ ነው ለምን ትጨነቅ

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад +1

      @@lovewin1582 ልጅን የሚያህል ነገር እንዴት ይረሳል ፈራጅ ለመሆን አልፈልግም ! ጠይሟ ከ10 አመት በዃላ የሰጠችልኝ ሴት ይህ ልጅ በህይወት ይኖር ይሆን አለችኝ እኔኳ በህይወት ይኖራል ብዬ አላሰብኩም አለች ያ ማለት ደብቃም ሳታስበው በመጣሏም ምንም ሳይሰማት እንደኖረች ያሳያል ! ! ቀይዋ ግን በጨቅላነቱ እንደታመመ እያወቀች እንኳ ተስፋ አልቆረጥሁም ስጠብቀው ነበር አለች ሄዳ አለመጠየቋ ቢገርመኝም ! የቀይዋ ልጅ ቢሆን እኔ በግሌ ደስ ይለኛል ጠይሟ እንኳ በህይወት ይኖራል ብላ ስላልጠበቀች የሷ ባይሆንም አትጎዳም ምናልባት ዲያስፖራ ስለሆነ ትጎዳ ይሆን ?

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Год назад +12

    እናቱ ሱሪ የለበሰችዋ ነች ደማቸው ይመሳሰላል በተለይ አይናቸው

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r Год назад +86

    የባለፈዋ ልጅስ ዲኤኔ ሊመረመሩ የሄዱት እረ በጉጉት እየጠበኩ ነው 😢

    • @rabiayimam3430
      @rabiayimam3430 Год назад +5

      አንድ ወር የሚቆይ መሠለኝ ውጤቱ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ

    • @user-co2vr7ms7n
      @user-co2vr7ms7n Год назад

      1_3ወር ይፈጃል ውጤት

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +3

    ወይኔ ይህ ሁሉ የልጅ ጉጉት ውጤቱ በትግስት እጠብቃለሁ ልጅ አሳዘነኝ እግዚአብሔር ያግዛችሁ እናቶች!!! እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድም ❤️

  • @mimialemayehu2448
    @mimialemayehu2448 Год назад +2

    ጠይሟ ትመስለኛለች ምክንያቱም መልካቸው ይቀራረባሉ መልካም እድል

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 Год назад +187

    ስትደሰቱ ተደስተን ስታልቅሱ አቅሰን ስሜቱ በጣም ከባድ ነው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад +1

      ሁለታችሁ የሚያምርባችሁ አትለያዩ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ😢

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Год назад

      በቅንነት ቤቸሠብ እንሁን

  • @YohansBarak
    @YohansBarak Год назад +9

    መጀመርያ የተናገረችው የጠይምዋ ሴት ልጅ ነው!

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Год назад +13

    EBS አረ pls ፕሮግራም ስትሰሩ ፍለጋዉንም መልሱንም አንድላይ ቢሆን 🙏 😭😭😭

  • @lucyadane8735
    @lucyadane8735 Год назад

    ጴጥሮስ እግዚአብሔር ወላጅ እናትህን እንድታገኝ ይርዳህ መልካም እድል one of you

  • @yanattube5157
    @yanattube5157 Год назад +9

    እኔ ስገምት ሱሪ የለበሰችው ነው

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Год назад

      ልጁ፡የባለ፡ሱሪዋ፡ነው፡ታያላቹሁ፡አይናቸው፡ደማቸው፡ይመሳሰላል

    • @yanattube5157
      @yanattube5157 Год назад +1

      @@saraaamarech5920 በጣም የፊት ከለራቸውም አንድ አይነት ነው

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay Год назад +38

    ዉዶቺየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic Год назад

      ጀምየ ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад

      @@tube-yk9ic በቅንነት ደምሪይ እመልሳለሁ

    • @buezaheugezahegn811
      @buezaheugezahegn811 Год назад

      አረኩሽ

    • @jemilagirmay
      @jemilagirmay Год назад

      @@hayatmeka3271 ነይ አመለሰአለወ ውዴ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Год назад +3

    እኔ እጅግ የሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያኖች ደግ ህዝብ እየተባለ ሁሌም ይወራል ግን ሁሌም የምንበደለው በራሳችን የቅርብ ቤተሰቦች ነው የምንጎዳው ሁሉንም ማለቴ አየረደለም በኔም ስለደረሰ ሁሌም ስሰማ ያመኛል እህቶቼ ሁለታችሁም ስለተጉዳችሁ አምላክ ይርዳችሁ ለልጁም መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ ebs ሁሌም ክብር አለኝ ለናንተ❤

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Год назад +2

    ዉጤቱን ጓጓሁ😓 ወይኔ ሲያሳዝህ ሲመሥለኝ ፀይሟጋ ይመሣሠላሉ መልካም እድል

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад +5

    እደኔ ጠይሟ ትመስለኛል አላህ ይርዳህ

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 Год назад +6

    የኔ ግምት ግን ፀይሟ ትክክለኛ እናቱ ነች ብዬ አምናለሁ

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 Год назад +4

    የትኛዋም ትሁን ጌታ ሆይ አንዷን እናቱ አድርግለት 🤲🤲🤲

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Год назад +11

    ተቀራራብነት ያላት ቀዮዋ ሰትዮ ትመስላለች ስለሁሉም ልጁን አወዛገባችሁት እግዚአብሔር ይርዳው😭

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад

      ሱረ የለበሰች ይመስላሉ

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Год назад

      ሱሬ የለበሰችው ፊታቸው ይመሳሰላል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Год назад +1

      አዎ እኔም እሳን ነው ያልኩት መልካቸው አይናቸው አፍጫቸው አወራረድ ሁሉም ይመስላን እደፈጣሪ

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +68

    የመዳም ቅመሞች የመዳም ሥራ ምረረረሥልችት ብሎኛል ዱአ ፆለት አረጉልኝ አገሬ እድገባ አሥብኝ ሥረሺን ይቀለው በሉኝ ዛሬ ነገ እያልኩ አመት አሥቆጠረኩኝ😭

    • @buzu5629
      @buzu5629 Год назад +3

      Ayezosh hete Hegezabeher kanchi yehun 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @amenabebe2255
      @amenabebe2255 Год назад +4

      አይዞሽ ማር

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Год назад +3

      እግዛብሄር ይርዳሽ እህታችን ስደት ከባድ ነው ላይሞላ አመታት ያስቆጥርናል በርቺ ወስኚ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +3

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ውይይይ እኔም 😢🥰🙏🏿

    • @user-gy2em9yc4k
      @user-gy2em9yc4k Год назад +3

      ትተነው እንሂድ ቅመሞች

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r Год назад +5

    ኢንሻ አላህ አላህ ያገናኝካል አንዷ ግን እሱን ተመስላለች ኢቢኤሶች ረጅም እድሜ ተመኜሁላችሁ

  • @user-hi9nu4su4v
    @user-hi9nu4su4v Год назад +17

    የቀይቷ ልጅ ይመስለኛል ሁላችሁንም አሏህ ያስደስታችሁ እኔ የእናቶች ደስታ ያስደሳኝል. የመዳም ቅመም ከሳኡዲ ኢትዮጲያ ትኑር ለዘላለም ሳኡዲም ሁለተኛ ሀገሬ ናት 💐💐💐💐💐💐💐

    • @bizualemayehu2354
      @bizualemayehu2354 Год назад

      Aydelem yemadamua

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Год назад

      እኔ የጸይሟ መሠለኝ ብቻ ሶስቱም ያገናኛቸው ከሚፈልጉትጋ ከባድ ነው እናት ወልዳ እደት እደምጥል ግራ የገባኝ ሆሆ አትፍረረጂ እዳትሉ መፍረዴ አደለም መጀመሪያ አለመልከስከስ ከሆነ መወጣት ነው በቃ

  • @sarahabraham0827
    @sarahabraham0827 Год назад +3

    May God be with you all! 🙏🏿

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w Год назад +20

    መጨረሻዉ ያሳምረዉ ፡የሆነ ልጅም ቲክ ቶክ ላይ ወንድሜ ነዉ እያለ ነበር ፡የኔ ማር ስሜቱ ከባድ ነዉ አይዞህ እሺ እደዉ እደዚህ ልጅ አንጀቴን የበላዉ የለም 😢😢😢😢😢😢

    • @zainabzaina1243
      @zainabzaina1243 Год назад

      Esu lij seyasasen

    • @user-xf9tu1qk6w
      @user-xf9tu1qk6w Год назад

      ምን እንደምርሽ ሰብስክራይብ እናጋጭሽ ዴ😉

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Год назад +27

    ወይኔ ቅዳሜ ሲነጋ ቅዳሜን ከሰአት ለማየት ያለኝ ሩጫ😁

    • @zeyenebaahmed4427
      @zeyenebaahmed4427 Год назад +1

      በኔግምት የመጀመሪያዋ ትመስለኛለች

  • @hayateemumohamed1548
    @hayateemumohamed1548 Год назад +12

    ልጁ የቴቱ ነው 😢አላህ ያግዛችሁ 😢😢😢

  • @ahatijenacool2243
    @ahatijenacool2243 Год назад

    God will be with you. Petros.

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Год назад +38

    Wow ጌታ ይርዳክ ዎንድማቺን 😥😥😥😥😥😥😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Год назад +6

    መልኩ ግን ሱሪ ከለበሰችው ጋ ይቀራረባል ልበል

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ የሁለታችሁንም ልጅ ያገ ናኟችሁ

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Год назад +2

    ዉይይይ በጣም ከባድ ነዉ ዉጤቱን ለማወቅ ያጓጓል ወንድማችን ጴጥሮስ መልካም እድል

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 Год назад +14

    በስተግራ ያለችው እናቱ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ (ጠይሟ)

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад

      በቀኝ ያለች ሱሪ የለበሰች ብያለሁ እኔ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Год назад

      እኔ ብርሀን ናት ነው እምለው ትግራዋይ ሁኖ ነው ብልጥ የሆነው

  • @myownoasis
    @myownoasis Год назад +11

    EBS.. Please update us about the French girl's DNA result and her family reunion.

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Год назад +13

    *እቴቱ የምትባለው እናቱ ትመስለኛለች DNAውን በጉጉት እንጠብቃለን*

  • @user-tk2ey9iu3r
    @user-tk2ey9iu3r Год назад +4

    እናቱ የሚመሥለኝ የጥቁርዋ ነዉ 💔😥😥😥ምከንያቱም ይመሣሠላሉ

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z Год назад +9

    የጠይሟ እናታች ልጅ ነው የሚመስለው አላህ ያርግላቹ

    • @solotad9979
      @solotad9979 Год назад

      Me too

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j Год назад +1

      እኔም እደዛ ነዉ ያልኩት

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Год назад

      እኔም እንደሱ ነው ሀባቤ ግን ደግሞ ሳያቸው ከቀይቱ ጋረ ፌታቸው እና አይናቸው ይመሳሰላል

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z Год назад

      @@samiragzachew8903 ጠይሟን ነው ሚመስለው

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Год назад +31

    ውይ ኢትዮጵያ ግን ሰው የምታሳድጉ ወይንም ያስጠጋችሁ ሰዎች እባካችሁ ቀን ያልፋል ትንሽ ርህራሄ ይኑረን እንደዚህ አይነት ቅን ይመጣል ያሳፍራል በእግዚአብሔርስ አይን በጣም አፀያፊ ነገር ነው

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Год назад +1

      ትክክል ብለሻል ሊያልፍ ቀን ትግስት ቢኖረን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад +1

      @@zainabxx7382 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ እህቶቸ

    • @yetentawa4452
      @yetentawa4452 Год назад

      Betkkl subhan allah

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Год назад

    እኔ እንደሚመስለኝ ጴጥሮስ የብርሀን ልጅ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን

  • @masiayele2611
    @masiayele2611 Год назад +1

    ጴጥሮስ መልከም ዕድል እንመኛለን ከፈጠረ ጋር!

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Год назад +8

    ተለቀቀ አልተላቀቀም እያልኩ አስሬ እያገበሁ በጉጉት እያጠበኩ ነበር ቅደሜ ስደርስ የወንበሩን መቀየር ነው የማየው

  • @getanie6591
    @getanie6591 Год назад +13

    Wey እሱ ይርዳህ ልቤ ግን ወደ ብርሃን አደላብኝ ሲያሳዝኑ😢😢

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Год назад +1

    Oh my goodness this is the hard one! Awee I pray for all of you. Not sure what else can be said about this case.

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 Год назад +1

    ዩኔየ ጠይማ ትመስለኛለች እናቱ የልጅነት ፍቶው እሳን ይመሳሰላል እግዚአብሄር ያገናኝው

  • @biruktawitgirma9176
    @biruktawitgirma9176 Год назад +14

    The woman sitting at the left side of him said she took him out of mission for a day so I think it's her.

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Год назад +9

    የብርሃን ልጅ ነው100%

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад

      በቅንነት እነደማመር በቅንነት

    • @genetebrahim5900
      @genetebrahim5900 Год назад

      እኔም ይመስለኛል! ብርሀን ባለቀሚሷ ናት አይደል?

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቷቸ 🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Год назад +1

    እኔም በጣም ነው የጎእጉሁት ይፈረንሳዩእ ልጅ ረዘመብኝ በጣም እግዚአሄር ይርዳት🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Год назад +11

    አላህ የሁላችሁንም ልጅ አስገኝቶ ደስታችሁ ይሙላላችሁ ስሞቱ ከባድ ለእናት

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад +5

    አላህ ያገናኝህ ከሙሉ ቤተሰብህ

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Год назад +2

    ፀይሟ እናቱ ትመስለች ይችኛዋ እንኴን ዝም ብላ ነው መልካም እድል ይሁንላችሁ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Год назад

    ውይ አላህየ የልባቸውን አዋቂ ነህና ፀሎታቸውን ስማና እናትና ልጅን አገናኝ ያረብ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +4

    ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏 መልካም ዕድል

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen8302 Год назад +3

    አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ስለናንተ ለመፃፍ ቃላት ያጥረኛል

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይረዳህ ወዲሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥😥

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 Год назад +2

    አላህየ አባክህን አህን ልጀ ከአናቱ ጋ በሰላም አገናኝው ያርብ በጣም ያሳዝናል ልጆ

  • @donimazi543
    @donimazi543 Год назад +3

    ወይኔ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ

  • @Fekerte928
    @Fekerte928 Год назад +7

    እናቱ ፀይማ ናት 100/100

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +1

    ኡፍፍ ውጤቱ ምን ይሆን ጓጉቻለው አላህ ይርዳችው ጠቆር ያለችዋ ቀጭኗ ሴት ትመስለኛለች ግምት ነው ግን የሚመሣሠል ነገር አላቸው ከአይናቸው

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Год назад +14

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም እውነት ያርገው ከሁሉት አንድኛቸው

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ