እህቴን አገባሁ | መንታ ልጆች ወልደናል|ፈጣሪ እየቀጣን ነው…/ሃገር ጥለን ተሰደድን | የኛ ጉዳይ17|werkezebo|bereket tadesse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 авг 2022
  • #ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia
    ለተለያዩ ጥቆማዎች እና ታሪኮን ማጋራት ከፈለጉ 0996541419 ይደውሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @user-jx2xp9sb2z
    @user-jx2xp9sb2z Год назад +88

    ይህ ታሪክ የእናቴ ጓደኛ ላይ ተሠሳሳይ ነገር ተፈፅሞ ልጅ ወልዳ እስካሁን ከማህረሰብ ተደብቃ ትኖራለች

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +22

      ዋናው በህይወት መኖሯ ነው ቢያንስ ልጇን ታሳድጋለች ንሰሃ መግቢያ እድል ይኖራታል

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Год назад +2

      😭😭😭😭

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Год назад +2

      ይፉቴዋ እህቴ አቺ ያልሻት የናትሽ ጋደኛ ከሀገርም ወጡ ቤቱም ለሌላ ተሰጠ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +6

      አሳዛኝ ታሪክ ነው በጣም

    • @MariamMariam-xl2kh
      @MariamMariam-xl2kh Год назад +4

      አይዞህ ወንድማችን የማይሳሳት ሰው የለም ከ ንሳሃ ኣባት ተነጋግረህ ሂወትህ አድነህ መኖር አለብህ እህትህም እግዚኣብሔር ነፍሳን ይማር እግዚኣብሔር ይርዳህ

  • @user-wg8pc3db3z
    @user-wg8pc3db3z Год назад +887

    የአላህ መልክተኛ ልጆቻቹህ 7 አመት ከሞላቸዉ አብረዉ አታስተኙ ያሉት ለዚህ ነዉ 😢😢😢

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Год назад +12

      ሳህ 👌👌👌👍👍👍👍✅

    • @seidmehemd
      @seidmehemd Год назад +13

      ስለላሁአለይሂ ወሠለም

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 Год назад +7

      ሰሂህ አለህ ዪዘንልን

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Год назад +18

      ልክነው ግን እኛኢትዮጲያውያን ስንቶቻችን ቤትነው የልጆች መኝታ ሊያውም የሰቴ የወንድ ክፍል ተብሎ ያለው ማለቴ ከአኗኗራችን አንፃር እንጂ አቅሙ ቢኖር ለየብቻክፍል ቢኖር ጥሩነው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ከባድነው ሰይጣን ክፉነው ያሳስታል

    • @user-vw5et3ds7x
      @user-vw5et3ds7x Год назад +4

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም የረብ የወጣትነት ዘመናችን በርክልን

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Год назад +178

    ረሱል ሰላሁ አለሂ ወሰለም ምን አሉ ልጆች 7 አመት ከሞላቸው በሀላ ወንድና ሴት አንድ ላይ እዳይተኙ ብለዋል እና በተለይ ባረቡ አለም የወንድ ልጆች ክፍል ለብቻ የሴት ለብቻ የተለመደ ነው

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 Год назад +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @meskeremwossene5977
      @meskeremwossene5977 Год назад

      ወኑድሜ በጣም በጣም ያሳዝናል እኔ እንደ እህት ልምከርህ አሁኖ ሆናል ያለፈውን ሁሉ እንደ ሐይማኖትህ ንስሃ ገብተህ ወደ ፀበል ሄደህ እራስህን አፅናና እግዚአብሔር የሚምር ኣማላክ ነውና ሕይወትን እንደ አዲስ ሀ ብለህ ትጀምራለህ ወላጆችሆም ቢሆን ከባድ ጥፋት ነው ያጠፉት ካወቁ እንኳን በኃላ ዝም ከማለት እናንተን ጠይቆ መፍትሄ ማሞጣት ነበረባቸው ሁለተኛ ጥፋት ኣታጠፉም ነበር እመቤታችን መፅናናትን ትስጥህ

    • @kewsersumeya1573
      @kewsersumeya1573 Год назад +2

      Selellah walekum weselem ,Allhamdllah ala niemetel eislam

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 Год назад

      ስለ አረብ አውርታችው አትጠግቡም

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 Год назад

      @@tsinatkonjo6037 Yes my sister ILOVE my Arabia people ❤💙

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Год назад +127

    ፈጣሪ ሆይ የምንሰማውን ሁሉ በዓይናችን እንዳታሳየን🙏🙏🙏 🙏

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 Год назад +184

    ወላጆች ተጠያቂ ናቸው ሌላ ማንም አይደለም ጾታቸው ተመሳሳይ ያልሆኑ ልጆቻቸውን በአንድ ላይ እያስተኙ የፈለገው መኝታ ቤት እጥረት ቢኖር መፍትሔ መፈለግ ነበረባቸው እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል 🥲🥲

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Год назад +1

      እንዴት እሺ አንዴ ቤተስብ ተጠያቅ እናድርግ ክፍል አለ መለያቸው እንደገና ወልደው ጠፍተው ሌላ ውስብ ልክ ባል እና ሚስት ወላሂ እኔም ብሆን ታንቄ እሞት ነበር እዛው ገና የትሳስትኩት ሳላርም ቤተስብ ምንም ያድርግ መጥፋታቸው አሳስባቸው እኮ ነው ልፈልጎ የሂዱት

    • @hrytdgtfmch9632
      @hrytdgtfmch9632 Год назад +1

      አተጠብቀን ከቅሌት በጣም ያሳቅቃል ያለጢፍ

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 Год назад +4

      ፍርደ ገምድል ብዛታቹ እህትና ወንድም ቀርቶ ዘመድ አብሮ ይተኛ የለዴ በተሰብ እነሱ ባደጉበት ነው የሚያስቡት በተለይ ኦርቶዶክስ ላይ አይታሰብም

    • @menberetamrat7605
      @menberetamrat7605 Год назад +2

      @@hanihani4932 እኔ ፍርደገምድል አይደለሁም ነገር ግን የሚመስለኝን አስተያየት የመስጠት መብት ያለኝ ይመስለኛል አንቺም እንደዛው :: ፍርደ ገምድል የሚለውን ቃል ግን ባትጠቀሚ ጥሩ ነበር ካጠፋሁ ይቅርታ በጣም ?

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 Год назад +1

      ምን ማለት ነው አዛውቶች ናቸው እኮ ተደብቀው እኮ ነው የሚተኙ የሚሳሳሙት?????

  • @user-th5sn5jk8s
    @user-th5sn5jk8s Год назад +385

    ውዱ ነብያችን❤ ቀድመው ነግረውናል አስተምረውናል ለሁሉም ነገር አስተምሮና ምክንያት ጨምረው እኛን የናፈቁ ነብያችን ሙሉ እምነት ይዘውልን መጡ እኛም የሳቸው ተከታይ ነን😘😍🥰

  • @user-vr6lx4uk8f
    @user-vr6lx4uk8f Год назад +3

    አንተ በኣደባባይ ወጥተህ ለኛ ስለ ኣስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ። ይህንን የተሰራ ቪድዮ ለኛ ለተመልካቾች ማንቅያ ላንተ ደግሞ ምሕረት ይሁንልን። ኣይዞኻ ዝሓወይ እታ ሕያወይቲ እምበይትና ኣዶ ኣምላኽ ድንግል ማርያም ህይወትካ ትቐይረልካ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sdasiifan732
    @sdasiifan732 Год назад +104

    በእስልምና አስተምሮት መልህክተኛው ሰ ዐ ወ ልጆቻችው 7አመት ሲሞላቸው መኝታ ለዩ
    ወንድ ልጅ ከአንድ በላይ ከቻለ ያግባ ፍቀዱላቸው ያሉበት ምክንያት ወንዶች በድብቅ ይወልዱና ከዛ ሳያቁ ስጋ ለስጋ እንዳይጋቡ ነው
    ወንድማችን ፈጣሪ መሃሪና አዛኝ ነው አላህ ይዘንልህ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +2

      አሚን🙏

    • @user-ez4nw6fv7h
      @user-ez4nw6fv7h Год назад +2

      ድህነት እንጂ ማንም ቤተሰብ ሴት እና ወንድ ልጁን አብሮ ማስተኛት አይፈልግም

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Год назад +1

      Yeagot Yeakist Lij Tagebu Yele Ende ,,Yeagot Yeakist Lij Siga Aydelem???New Weyes Yenat Yeabat Lij Wendim Mehon Alebet

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 Год назад

      የኛ ነብይ ምን ያላስተማሩት አለ ሰሉ አለ ነቢ ሀቢቡና

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 Год назад +1

      @@user-ez4nw6fv7h አዎበትክክል

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Год назад +227

    የኛ ነብይ s a w እኮ እኳን ሴትና ወንድ ልጆቻችንን ይቅርና አንድ አይነት ፅታ ያላቸውን ልጆቻችንን አብረው እዳይተኙ ብለውናል ሸይጧን ለሠው ልጆች ክፉ ስለሆነ ትዝ ያላለንን ነገር ያሠራናል

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +2

      🙏🙏

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Год назад +7

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Год назад +5

      S A W

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Год назад +2

      ክክክክክ ነብዩ መሃመድ የ9 አመት እፃን የልጅልጁን ያገባ አደል? ቁርሃንሸን አንብቢ

    • @fetiyaissa7009
      @fetiyaissa7009 Год назад

      @@MN-xf8xu anchi Westhampton washable neshe

  • @seadi2937
    @seadi2937 Год назад +237

    ሱባሃን አላህ አያችሁ አ ኢስላም ልጆች ከፍ ካሉ ምኝታ ይለዩ እሚለው ለኛው ጥቅም ነው

    • @user-bn1ue4os2b
      @user-bn1ue4os2b Год назад +5

      ሳህ ትክክል ያረብ ወለከል ሀምድ

    • @almazadugna2075
      @almazadugna2075 Год назад +4

      እና የዝህ አይነት መጥፎ ክስተት በሁሉም መህበረሰብ እና ሁሉን ሀይማኖት ተከታዮችን ልያጋጥም ይችላል ሮጠክ ግለኝነት ገር ለምን ትሄዳለህ ፈጣሪዬ ክዝህ ለሰው ማካፈል እንኳን ከማይቻለው መጥፎ ታሪክ ጠብቀኝ በል።

    • @jerryjerry4050
      @jerryjerry4050 Год назад +6

      ችግሩ የገዛ ደሙ እህቱ መሆና ነዉ በእስላም የገዛ ደምህን ነዉ በሸሪኣ ህግ የምታገባዉ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Год назад +1

      ወደው አይስቁ አለች አያቴ የሥላም ልጂ አላልሺም ትግስቱንስጠኘ

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 Год назад

      @@askaldesie4791 😂😂😂

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Год назад +75

    ጌታ እየሱስ ይጎበኝክ ያለብህን ሀዘን አስረስቶ አዲስ ህየወት ይስጠክ

  • @gafat
    @gafat Год назад +220

    ወንድሜ ይህን ኮሜንት እንደምታነበው ተስፋ አደርጋለሁ አንተም ላይ ሆነ እህትህ ላይ በሆነው ነገር ከልቤ አዝናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይህን የመንፈስ ጭንቀትህን እና የዘወትር ፀፀትህን እንዲያቀልልህ እመኝልሀለው እኔ ልመክርህ የምፈልገው ነገር የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች የመምህር ተስፋየ አበራን / በዩቲዩብ የገጠመኝ ፕሮግራም አቅራቢ / የሆነውን መካሪ ወንድማችን ስልክ አፈላልገው በቀጥታ ከእርሱ ጋር ቢያገናኙህ እና የሀይማኖት ትምህርት እንዲሁም ስለ መንፈስ ያለህን እውቀት እንድታዳብር ይረዳሀል የቱንም ያህል ዋጋ ከፍለህ አግኘው እርግጠኛ ነኝ ለዚህ ሁሉ መከራ ያበቃህን ዋነኛ ምክንያት ታገኘዋለህ ቀሪ ህይወትህን እግዚአብሔር እረድቶህ እንድትኖር እመኝልሀለው

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +23

      🙏 ስለቀና ሃሳብሽ ክብረት ይስጥልን ያልሽውን ለማድረግ እንሞክራለን

    • @sanamafthama1585
      @sanamafthama1585 Год назад +4

      እውነት ነው

    • @lwamfkr3653
      @lwamfkr3653 Год назад +6

      አዎ የ መምህር ተስፋዬን ገጠመኞች አዳምጥ እዛ ውስጥ አንተ ጋ የሆነው በምን ምክንያት እንደሆነ ትረዳለህ ስልኩንም አድራሻውም እዛው አለልህ።

    • @wedeetyo
      @wedeetyo Год назад +5

      እውነት ነው ትክክለኛውን መፍትሔ ነው ከቻለ ዛሬ ነገ ሳይል የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችንን ቢሰማ እና ምክር ቢያገኝ የህይወቱን በህይወታቸው የደረሰውን ውጣ ውረድ መነሻ ምክንያት ሁላ ይረዳዋል
      እያው የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ በምህረት በይቅርታው ይጎብኝህ

    • @tasewumekdesd2753
      @tasewumekdesd2753 Год назад +1

      ትክክል እህታችን

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Год назад +121

    ወንድማችን በጣም ያማል ለአንተም እግዚአብሔር ይራራልህ በታላቅ ምህረቱ ያስብህ አይምሮህን ልብህን ሁሉ ይፈውስልህ እንዲህ አይነቱን የሚረዳ እግዚአብሔር ብቻ ነው አጥብቀህ ፀልይ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +188

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን አድነን እንደቸርነትህ 😭🙏🏿ይቅር በለን እንደኃጢያታችን ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነትህ አባት ሆይ ማረን ማረን ማረን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😨🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +3

      🙏🙏🙏amen

    • @jujujam8798
      @jujujam8798 Год назад +2

      አዎ ይማረን ይዘንልን ይታረቀን ኧረ አላህዬ ማረን ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ፈተናችን ወይኔ ቅጣታችን ኢሔ ማሳዘን ብቻ ሳይሆን ያ ስ ለ ቅ ሳል ወላሒ እእእእእእእ እህ እእእእእእእእእእእእ እህህ ያረቢ ማረን ማረን

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Год назад

      @@werkezebo_Cherkose_show demerign bro

    • @allawi9633
      @allawi9633 Год назад

      @@jujujam8798 ሡበሀንአላሕ

    • @user-xz3qv9dx9o
      @user-xz3qv9dx9o Год назад

      አሜን/፫

  • @yafetenu7818
    @yafetenu7818 Год назад +72

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ፡፡ቤተሰቦቻቹ በጣም ጥፋተኞች ናቸው፡፡

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +2

      ለሴት ልጃቸውም ሞት ተጠያቂ ናቸው

    • @gafat
      @gafat Год назад +11

      አትፍረድ ይፈረድብሀል
      አሁን ለባለታሪኩ የሚጠቅመው እርሱ ካለበት ችግር እንዲያገግም መርዳት ነው ወይስ ወላጆቹ ላይ መፍረድ የሚሻለው

    • @ethopian1165
      @ethopian1165 Год назад

      ደምሪኝ ውደ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Год назад +1

      አንፈረጅ ይፈረዳል ግን አልፎአል እነሱ ተነልሱወደ ወስብ አይሂዱም ነበር

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Год назад +28

    እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ያብቃህ ወንድሜ የእህታችንንም ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ታሪኩ ከባድም ቢሆን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ባይ ነውን እራስህን በፈጣሪ ፊት ወድቀህ አልቅስ አይዞን ይህ ለሁላችንም ትምህርት ነው ያንተ ሚዲያ ላይ ስለወጣ ነው እንጂ በየቤቱ ስንት ገድ አለ ከዚህ የበለጠ

  • @user-lf9cf6er1o
    @user-lf9cf6er1o Год назад +77

    ትምህርት የሆነ ታሪክ ነው ሰው ይሄን እየሰማ ልጆቹን መቆጣጠር አለበት ።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +2

      ልክ ነው 🙏🙏

    • @alemalem6016
      @alemalem6016 Год назад +1

      ወድሜ በጣም ያሳዝናል ግን እሷን ነፍስ ይማር ኣይዞህ በርታ ያለፈዉ ኣልፋል

    • @alemalem6016
      @alemalem6016 Год назад +1

      ልጁን ግን እደወድሜ መርዳት እፈልጋለሁ እባካችሁ በስነ ልቦና ም ሆ ነ በተለያዩ ምክሮች ከቻላችሁ ኣመሰግናለሁ

  • @aryamasmelash6560
    @aryamasmelash6560 Год назад +17

    ወንድሜ ራስን ማስጨነቅ ሳይሆን ያለብህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ንስሃ ግባ የሴጣን ስራ ነው በፀሎት ማሸነፍ አለብህ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው ።

  • @Abdiitube1221
    @Abdiitube1221 Год назад +4

    በጣም በህይወቴ ብዙ ያሳዘነኝ ነገር አለ እንደዚህ ታሪክ ያሳዘነኝ የለም ስለ እዉነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥህ እስዋንም ፈጣሪ በ መንግሥቱ ያስባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bayushyemaryamelij8936
    @bayushyemaryamelij8936 Год назад +16

    በስመአብ ወወልድ ታሪክህ ለመስማት በጣም ያመል አይዞህ ወንድም ንስሐ ግባ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው የእናንተ ጥፋት ብቻ አይደለም የቤተሰብም ጭምር ነው አይዞህ እግዚአብሔር ይርደህ ጠንካራ ሁን ለልጆችህ ተስፋልገቻዋለህ ለሟቾ ነፍስ ይማር💔💔😥😥😥

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Год назад +82

    ይሄን ልጂ አንድ ጠንካራ ሴት አግቶ ከጎኑ ሁና እያበረታታች ጠካራና የራሱ የሆነ ሂወት መስርቶ ቢኖር የተሻለ ነው እሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭😭

    • @arteegiochisultelefono149
      @arteegiochisultelefono149 Год назад +3

      ebke selke keter askemte engze

    • @arteegiochisultelefono149
      @arteegiochisultelefono149 Год назад +1

      ahne yalfe alfe wedefte asbe

    • @thfg8981
      @thfg8981 Год назад

      በጣም ይሳዝናል

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Год назад

      በጣም የሚያሳዝን በጣም ያዘንኩት ፈጣሪ ይርዳን ወድሜ ከባድ ነው አተ አቅራቢው አድራሻኸን ፈለኩ ቴሌግራምካለኸ መልስልኝ ላገኚኸ ፈልጋለሁ

    • @user-du3ln4ys3h
      @user-du3ln4ys3h Год назад +1

      የአላህ ያሳዚናል ልጅዋቻችሁን ለይታችሁ አስተኙ የሚባለዉ ለዛነዉ

  • @fatmaawok2788
    @fatmaawok2788 Год назад +6

    ወድሜ በጣም ያማል ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥጠህ እህታችንም ነብሷን ባፀዴ ገነት ያኑርልን ልጆችህንም ፈጣሪ ያሳድግልህ አይዞህ ንሳሀ ግባ ከፈጣሪህ ፊት ሁነህ አልቅስ እደኛ ሀጢያት ሳይሆን እደሱ ቸርነት ያስበን

  • @mubarekadem8677
    @mubarekadem8677 Год назад +94

    የእውነት በጣም የሚሳዝን ታሪክ ።የማይሳሳት ሠው የለም ።አይዞህ ወንድሜ አላህ መፅናናትን ይስጥህ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +2

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @anchishi8618
      @anchishi8618 Год назад

      አያሳዝንም ልቦናቸዉ እያወቀ ነዉ ያደረጉት ፈቅደዉ ስለዚ አያሳዝንም ሁለቱም አይረቡም

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 Год назад

      🙏🙏🙏🙏

    • @hawlat1312
      @hawlat1312 Год назад

      በጣምያሳዝናልብቻአስለቀስከኝ መፍረድቀላልነውግን ሁኔታውያማል

    • @hawlat1312
      @hawlat1312 Год назад

      ልጇችህንጠይቅ የእህትመካሻየህይወትህድሞቀት ልጆችህናቸው ታሪኩእዳለሆኖ አላህመልካምንህይወትይስጥህና የምታሳድጋቸውያርግህ ሌላው ጠከርማለትንቻልበት ስላልጠነከረችነውእራሶንያጣችው ያልተነገረጅያልተደረገ የለም አይዞህ

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 Год назад +22

    ሀቢይቡና ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ልጆች 7አመት ከሞላቸው ምኝታቸውን ይለዩ ብለውናል ያአለሙ ወራአ

  • @meronmergia4423
    @meronmergia4423 Год назад +1

    ሁሉም ሐጥያትን ሰርቶዋል የእግዚያብሔርም ክብር ጎሎታል ንስሀ ግባ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይልሀል ወንድሜ አይዞህ እግዚያብሔር ይርዳህ ::

  • @biniam_hailu
    @biniam_hailu Год назад +76

    እግዚአብሔር ይቅር የማይለው ሀጢአት የለም። እባክህ ወንድሜ አንተም እንደ እህትህ ሳትሆን ፈጥነህ ንስሐ ግባ። ንስሐ ሀጢአተኛን ጻድቅ ያደርጋል፤ በደልህም ይደመሰሳል። ራስህን ከዘላለም ቅጣት አድን።

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 Год назад +32

    ይህ ሁሉ የቤተሰብ ችግር ነው ቤተሰብ ከዚህ ተማሩ ልጆች ምንም አላጠፉም የጠፋው ከቤተሰብ ነው በጣም ያሳዝናል

    • @kalkidannigussie3299
      @kalkidannigussie3299 Год назад

      ቤተሰብ ጋር ችግሩ ሌላ ጓደኛ ቢያስገቡ ኖሮ ወደውጪ ወጣ ወጣ ቢሉ ችግር አይፈጠርም ነበር

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 Год назад +2

      ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ነው 1 እና 2 ልጅ መውለድ የተጀመረው በፌት 6ልጅ ወይም ከዛም በላይ ነው የሚወልዱት እና ለዚህ ሁሉ ልጅ መኝታ ቤት ያለው ቤት አቅሙ የለም ስለዚህ ሁላችንም በአንድ መኝታ ቤት ነው ያደግነው የአሁን ልጆች ግን እያዬ ያደጉትም የሚያደርጉት ነገር ሁል ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጪ ነው እግዚአብሔር የአሁኑ ዘመን ልጆችን ያስባቸው።

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Год назад +26

    ያአላህ አላህ ይጠብቀን ከዝህ አይነት ዉርደት እባክህ የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭 ያረቢ መጬረሻየን መጀመሪያየንም እረ ያአላህ
    ለዝህ ነዉኮ ነቢያችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የነገሩን😭😭😭😭😭😭

  • @abbyyeshaw5236
    @abbyyeshaw5236 Год назад +32

    ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ

  • @kerimaseid2928
    @kerimaseid2928 Год назад +18

    የአላህ አላህየ እድነት ፈተና ጠብቀን ይሁሉ የሰይጣን ስራነዉ እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን 7 አመት ብሀላ አንድላይ አታስተኙ አሁን ይሄልጅ እህቱንም ህሌናዉንም ሂወቱንም አሳጣዉ

  • @user-sr7nm7cq4e
    @user-sr7nm7cq4e Год назад +15

    ኢናንላሂ አሁዙቢላ ምን አይነት ዚግናኝ ታሪክ ነው አላ ሆይ አንተን ከመፌሩ ባሮች አድረገን ያአዚዚ ያራሂም ያራዛቂ ያጃባሪ ያላጢፊ ከሰጣን ተንኮል በአንተ ኢጠበቃለሁ።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад

      🙏🙏

    • @hayatasrat5346
      @hayatasrat5346 Год назад

      የኢስላም አሰተምሮት አንድ ልጅ ሰባት አመት ከሞላው መኝታ መለየት ግዴታ ነው። አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ

  • @hanayedenegellij5776
    @hanayedenegellij5776 Год назад +19

    ተመስገን አምላኬ ተመስገን ተመስገን ፈጣሪዬን 24 ሳመሰግነው ብውል አይሠለቸኝም እኔም እንዲ አይነት ችግር ገጥሞኝ ነበር እና ይህ ነው ብዬ ማውራት ቢዘገንነኝም አምላኬ ሲረዳኝ በተለምዶ አይን እናት ተብላ ምትሰየም ምርጥ አይንናት ነበረችኝ እና በህልሟ ምን እንደታያት ባላውቅም ቶሎ ከወንድሜ እንድርቅ እናም እንዳልቀርብ ስትመክረኝ እኔም ስህተቴን ስለማውቅ ተስማማው ሴጣን አሳሳች ነው እግዚአብሔር ተጨምሮበት እኛ ካልተጠነቀቅን ይዞን ገደል ነው የሚገባው እነም ፈጣሪዬ የከፋ ነገር ውስጥ ሳያስገባኝ እረድቶኝ ከጉድ አውጥቶኛል የዛኔ የ16 አመት ልጅ ብሆንም እድገቴ ከሰው ርቄ ስለነበር ብቻ ያለማወቅ ብዙ ነገር ያጋጥማል እና እባካቹ እህቶቼ ለወንድማቹ ምንም ያህል ፍቅር ቢኖራቹ በሩቅ ይሁን አደራ አደራ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +3

      እንኳን ከጥፋት ፈጣሪ እረዳሽ የአይን እናትሽ ከጉድ ታድጋቹዋለች

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Год назад

      እኔም ደም የአክስቴ 2ቱም ያስቸግሮኝ ነበር

    • @abdu-qf3bx
      @abdu-qf3bx 7 месяцев назад

      ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @misrakhaile5863
    @misrakhaile5863 Год назад +5

    አይዞህ ወንድሜ ይሄም ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም የእዉነት ልቤ በጣም ነዉ ያዘንኩት 😢 ለአንተና ለቤተሰብህ ልባቹን ጌታ ይጠግንላቹ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +14

    _እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭ነፍሷን ይማረው እግዚአብሔር_
    _አይዞህ ወድሜ ማንም ንፁህ የለም ንስሐ ግባ እግዚአብሔር ታሪክን ለዋጭ ነው_

  • @hermelakemahu4661
    @hermelakemahu4661 Год назад +21

    ምን ማድረግ ትችላለህ ወንድሜ አንዴ ይሄ ነገር በህይወትህ ተፈጥሮል በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ተመለስና ህይወትህን ቀጥል ጌታዬ ይፅናክ

  • @mulerabadi3969
    @mulerabadi3969 10 месяцев назад +1

    ወገን ልጆቻችንን አለማዊ ሳይሆን የሰማያዊዩን የክርስቶስን ቃል እያስተማርን ብናሳድጋቸው ይህን ጉድ ባልሰማን ከ7 አመት በላይ የሆኑ ፆታቸው የተለያዩ ህፃናት ምኝታ ክፍል መለየት አለበት ግዘው ከፍቷል።ወንማችንም አይዞህ ንስሀ ግባ እግዚአብሔር መሀሪ ነው።

  • @wintab9571
    @wintab9571 Год назад +54

    ለወላጆች ትልቅ ትምህርት ነው

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад

      🙏🙏🙏

    • @kaltube3680
      @kaltube3680 Год назад +2

      የልጁን ስልክ ስጠኝ ገጃም ይዤዉ ልህድ ንስሀ እንድገባ

    • @azebgirma9126
      @azebgirma9126 Год назад +1

      ​@@kaltube3680
      Endye gojam yetly neger ale?

  • @kinhasaboch6309
    @kinhasaboch6309 Год назад +37

    ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ከቤተሰብ የመጣ ዛር መንፈስ ነው ።ፀበል መሄድ አለብህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጥ ብዙ ይረዳሃል ።በንስሀ ትድናለህ አይዞህ

    • @elsayayu6658
      @elsayayu6658 Год назад +1

      Betkikel

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +1

      🙏

    • @muluk974
      @muluk974 Год назад

      አቤቱ ማረን

    • @senaittezera2602
      @senaittezera2602 Год назад

      Yasazinal Yalefew alefe Tselote Egziabiher Mihari Egziabiher Yikir bay Egziabiher tagash yehonew Yidresilih asazenkegn Merdat yemichilew Mihiretu bizu Yehonew cher Egziabiher Tesfa endisetih new Ayzoh Wendime Esua alfalech Ante BeHiwot yanurih

    • @senaittezera2602
      @senaittezera2602 Год назад

      Ayzoh Wendime Niseha giba Egziabiher Ye Endegena Abatina Amlak new Yikir yilihal

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Год назад +16

    ወንድሜ ታሪካችሁ በጣም ያሳዝናል ግን ከውድቀት መነሳት ይቻላል እድሜን ቀጥሎልሀል ንስሀ ግባና ወደ ጌታ ተመለስ እየሱስ ሞቶልሀል ሀጢያትን ሁሉ ይቅር ብሎ ሌላ ሰው ያደርጋል ወደዚህ ጌታ ተጠጋ ልብህን ይቀይራል በርታ ፀልይ

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Год назад +18

    በእውነት እናንተ ምንም አላጠፋችሁም ከቤተሰብ ጋነው ችግሩ አይዞህ ወንድማችን በርታ

  • @Tube-fb1xh
    @Tube-fb1xh Год назад +22

    💔💔💔ልቤ ተሠበረ ኡፍፍፍፍፍ
    ያአሏህ
    ከሁሉ የሧ ህይወት ማለፉ 😭😭

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +45

    እግዚኦ ለመድኃኒአለም አቤቱ የሆነብንን አስብ😭😭😭😭😭😭🤲 አትፍረድ ይፈረድብሀል!!! 💔ንስሀ ግባ ይሄ የተረገመ እርኩስ መንፈስ ጠቋር የተባለው ከሀዲ መንፈስ ስራ ነው:: እግዚአብሔር ይራራልህ ወንድምዬ! አይዞህ::

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +1

      አሜን🙏🙏

    • @salamuashuru3018
      @salamuashuru3018 Год назад

      አይዞክ ወንድሜ እየሱስ ጋር የወደቀ ይነሳል እደገና ያቆማል እየሱስ ይወድሀል ወደሱ ቅረብ አይዞክ

    • @ganett1236
      @ganett1236 Год назад

      ትክክል ይሔ ሰው ያልነቃበት ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገጽጸው

  • @eutimjv
    @eutimjv Год назад +3

    ይህ የሰይጣን ሀሳብ እንጂ የፈጣሪ አይደለም በፈጣሪ አታመካኙ እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምር ልቦና ይስጠን አይዞህ ንስሐ ግባ

  • @mihretchannel2822
    @mihretchannel2822 Год назад +15

    እየተንቀጠቀጥኩ ነው የሰማሁት😭😥 ፈጣሪ ድረስልኝ 😭😭😭 ወይኔኔኔ የዳቢሎስ ስራ ነው እውነት ሰው ወዶ እንዲህ አያደርግም ፈጣሪ ልብህን ይጠግን ወንድሜ አይዞህ😥

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Год назад +14

    አይዞህ ወድም ሰው ነን እንሳሳታለን ይሔ ደሞ የሰይጣን ስራ ነው ፀልይ ንስሀ ግባ😥😥😥😥ከባድ ነው ስሜቱ ነብስ ይማር ለእህትህ 😥😥😥😥 ትልቅ ትምርት ነው ለሁላችንም የአክስት የአጎት ልጅ ጋር መላፉት ይቅር ከወድም ጋር አብሮ መተኛት የለብንም ከ7አመት ከሆነን በሗላ😥😥ድሮ ቀረ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 Год назад

      Ayizoh atizen Egzabeher amlak yimaarihal 😭😭

  • @dhfhhhdjffggg9850
    @dhfhhhdjffggg9850 Год назад +20

    እረ. ለመስማት ይከብዳል ይቅር በለን ጌታ ሆይ

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Год назад +10

    የአላህ ለመስማት👂 እራሱ ይከብዳል 😰😰 መቸም ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለምና አይዞህ ወድሜ እራስህን አረጋጋ አተ ለልጆቹ ታስፈልጋቸዋለህ በፊት ያለፈዉ አልፎል ያነን እያስታወስክ እራስህን አትጉዳ ጠካራ ሁን 😔😔😥😥😥 ወደ ፈጣሪህ ተመለስ ❤🙏

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 Год назад +13

    አደግ ካሉ እንኳን ወንድና ሴት ወንድና ወንድ ሴትና ሴት አብሮ መተኛት የለበትም ለትምህርት ጌታ ምህረቱን ያብዛ

  • @md8505
    @md8505 Год назад +4

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በጣም ነው ያስለቀስከኝ ወንድሜ ይሄ የእድሜ ልክ ፀፀት ነው የፈጣሪ ቁጣ ነው በስመአብ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፈጣራ ካንተ ጋር ይሁን ኡፍፍፍ ምኑን ኖርከው ቀደመነብስ እየኖርክ አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Год назад +8

    በጣም ከባድ ታሪክ ነው እያሳለፍክ ያለው ህይወት ከባድ ነው አንዳንዴ ቤተሰብ ልጆችን ይበላሻሉ ውጭላይ ከወጡ እያሉ ማሳደግ በልጆች ላይ ከባድ ተፅኖ እንደላው ነው ያየውት ወንድሜ በለፈ ህይወት መቆጨት ሳይሆን ጠንካራ መሆን ነው ያለብክ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Год назад +10

    ኡፉፉፉፉ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማራችሁ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኛንም ከዚህ አስከፊ ድርጊት እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 Год назад +11

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣችው። ከኢትዮጵያ ወተህ መኖር ብትችል ጥሩ ነው
    ይሄ ብዙ ቤተሰብ ያሰተምራል።
    ደግሞ እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው ይምርሀል አይዞህ መንድሜ።

    • @fanayem2345
      @fanayem2345 Год назад

      ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል ጌታ በቀራንዬ መስቀል ላይ የተሰቀለው ለሀጸተኞች ነው ስለዚህ ነስሀ ግባ አውቀህ አይደለም ስለዚህ እኔ የምመክርህ የሰላሙን ንጉስ ወደሕይወት አስገባ አሱ ሰላምን ይሰጥሀል ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እኔ የምሰጣችሁን ሰላም አለም አይሰጣችሁም ስለሚል አይዞህ የሰላም አምላክ ይርዳህ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zm7ki3hg9j
    @user-zm7ki3hg9j Год назад +8

    አይ ወንድሜ ማሳዘንህ እግዚ አብሔር ለንስሐ ያብቃህ ምን አይነት ትልቅ ፈተና ነው እግዚኦ በህይወት መቆምህ ራሡ ይደንቃን ፊልም ይመስላል እሚያስፈራ ፊልም ፀናቱን ይስጥህ😭😭

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Год назад +27

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መንፈስ ነው እንደዚህ የተጫወተባቸው አይዞህ ወንድሜ የእህትህንም ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏🙏

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +1

      amen 🙏 አመሰግናለው

    • @mezmur5094
      @mezmur5094 Год назад +1

      No, ቤተሰቦቻቸው ናቸው የተጫወቱባቸው

    • @user-ig5dg3up5y
      @user-ig5dg3up5y Год назад +1

      መንፈስ ምን አገባው እሳትን በጉያው ይዞ የማይቃጠል ማነው ብሏል ጠቢቡ ሰሎሞን እነሱ አንድ ክፍል ውስጥ ነፍስ ካወቁ በኋላ መኖር አልነባረባቸውም። ለመፍረድ አይደለም እግዚአብሔር ይሰረን ነው የምለው እኔ።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +1

      🙏amen

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Год назад +4

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቤተሰቦቻችሁ ነው እግዚአብሄር ማሪ ነው ገዳም ሄደህ ፀበል ተጠመቅ መንፈስህ ይረጋጋል ወንድሜ አይዞህ

  • @ethcc7196
    @ethcc7196 Год назад +16

    በጣም የማሳዝን ታራክ ነው ውድማችን አይዞህ
    አንተም ሆነ እህትህ ጥፋት የለባቹሁም ይሄ ሁሉ የስይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ብርታቱን ይስጥህ ለእህታችንም ነብሳን በቅዱሳን እቅፍ ያድርግልን አንተም ከዚህ ጭንቀት ፈጣራ ያውጣህ የተሻለ ሂወትን ያድልህ ውድማችን ከልቤ ነው ያዝንኩት በእውነት ለወላጆቻቹህ መፅናናት ይስጣቸው ።

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j Год назад +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ክንደዚ አይነት ፈተና አድነን
    😥አዞህ ውንድሜ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥህ እህትህም መንግስተ ሰማይ የዋርሳ
    ወደ ልብህ ተመለስ እግዝአብሔር ማሃሪ ይቅር ባይ ነው ንስሃ ግባ ለእህትህም በፀሎት እስባት

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 Год назад +14

    በዚህ በኩል አረቦች,ጠንቃቆች ናቸው የ5,አመት እኩዋን አብሮ አንድ,ክፍል አያስተኙም

    • @genetasfaw3959
      @genetasfaw3959 Год назад

      አይ እናት አለም እኛም አገር ወንድና ሴት አብሮ አይተኛም በጣም ደካማ ቤተሰብ የልጆች ግድ የሌለው ለራሳቸው ግድ የላቸውም

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 Год назад +8

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል ፈጣሪ ያበርትህ አቤቱ ይቅር በለን ወንድሜ ፀሐይ ጌታ ያቀልልሐል

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Год назад +9

    ወላጆች ናቸው ተጠያቂ 😳 ሚሰኪን ወዲሜ እደት እዳሳዘከኝ አላህ ያበርታህ ዱአ አረግልሀለሁ የሾይጧን ሰራ ነው

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Год назад +1

    አይዞህ ይህንን መልክት እደምታነበው አርግጠኛ ነኝ አይዞህ ወንድሜ የወደቀም ይነሣል የሳተም ይመለሳል እስከ ነሸክምህ ጌታ እየሱስ ይቀበልሃል ብዙምህረት ተደርጎልን እደው በፀጋው ነው የምን ኖረው ወወደቸርች ሂድ ጌታን ተቀበል ወንጌል አንብብ እርዳታ ከፈለክ አግኝ

  • @mqw544
    @mqw544 Год назад +15

    የማይሳሳተው አላህ ነው አንተ ተረጋጋ ለልጆችህ ታስፈልጋቸዋለህ እሷንም ነብስ ይማር ምነበር ብትረጋጋ የኔቆንጆ አሳዘነችን

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +5

      ጊዜው ላይ ሲኮን ይጨንቃል የሚያረጋጋም ሰውም ያስፈልጋል

    • @tanbzethio107
      @tanbzethio107 Год назад +1

      ደምሩኝእህቶቸ

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v Год назад

      @@werkezebo_Cherkose_show 😥😥😥እውነት ነው

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 Год назад +13

    በራሳችን ወጀል ተዘፉቀን ፈጣሪ አመጣብን እምንለው ነገር በጣም ያሳዝናል አቤት ይቅር በለን አሏህ ሆይ😭😭😭😭😭

    • @genetbekele1337
      @genetbekele1337 Год назад

      Ayezohe wnedema bmederlaye ftnwe bezunwe gene ymerda gata al dgemo yetdahale eud ge erhrhe nwe

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 Год назад

      በጣም ወላሂ ያአላሀ

  • @user-fo6ir9kg7p
    @user-fo6ir9kg7p Год назад +14

    አልሀምዱሊላሂ አለ ኒእመተል ኢስላም
    ያው እኛ መመሪያውን ጠቅቀን ባንተገብረውም
    ሀይማኖት በሰው አይለካም ሰው ግን በሀይማኖት ይለካል
    አላህ ሂዲያ ይስጠን ያረብ አኡዙቢላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ
    ይህ ሁሉ ሀጢያት አሁን ከባዱን ችግር አልፈታአለ 😭😰-
    ጦርነት ኑሮ ውድነት ይዞናል 😭😰😰😰

  • @keryodtube
    @keryodtube Год назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን

  • @ummimran5050
    @ummimran5050 Год назад +3

    ያአሏህ በጣም ከባድ ነው አሏህ ይጠብቀን ወላጆች ከዚህ መማር አለብን
    አብሽር አሏህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 Год назад +24

    ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም አይዞህ ወንድሜ የሷንም ነፍስ ይማር አንተም በህይወት እያለህ ንሰሀ ግባ ፁም ፀልይ ፈጣሪ ንሰሀህን ይቀበልሀል የሆነው አንዴ ሁኗል በቃ ፀፀቱ ይበቃሀል በንሰሀ ታጠብ ስለሷም ፁም ፀልይ ፈጣሪ ይቅር የማይለው ነገር የለም ፈጣሪ ልጁን አይጠላም የማጠላው ሀጥያትን ነው እመብርሀን ታበርታህ ፈጣሪ ያግዝህ አንዞህ ወንድሜ መከፋት ማዘኑ መጨነቅ መፀፀቱ ይበቃሀል ባይ ነው መፀፀት ካለብህ ማልቀስ ካለብህ መጨነቅ ካለብህ በንስሀ ታጠብ አይዞህ ነገ ከዛሬ የተሻለ ይሆናል ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Год назад +3

    በጣም ነዉ የሚያሳዝን😭😭😭😭😭😭 እፍፍፍፍ እህቴ ነፍስሽን ይማረዉ አተም ለንስሀ እድሜ ሰጥቶሀል ንስሀ ገብተህ አባቶችጋር ትምህርት ወስደህ ወዴእራስህ ተመለስ እና ለልጆችህ ታስፈልጋቸዋለህ ይሄነገር እንዳይደገም ወንድሜ እግዚአብሔር ወዴቤቱ ያቅርብህ በጣም ይከብዳን ግን አሁን ያለፈ አይመለስም እና አሁን ተረጋግተህ ንስሀግባ ወንድሜ መምህር ተስፋየን አገናኙልን አደራ

  • @nigussiegetchew2553
    @nigussiegetchew2553 Год назад +5

    ውንድሚ እግዚያብሄር ይቅር ባይ አምላክ ነውና ንሰሃ ግባ የማያልፍ ነገር የለም።

  • @user-gv9ux1lo8u
    @user-gv9ux1lo8u Год назад +14

    አላህ ያጠክረህ ያለፈዉ አልፏል ሂወት ይቀጥላል አላህ ከጸጸት ያዉጣህ

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 Год назад +6

    በታሪኩ በጣም አዝኛለሁ ግን ልጁ እዳለው የቤተሰብ ጫና ብዙ ነገር ያደርጋል ፈጣሪ ያበርታህ ሌላ ምን እላለሁ 😥💗💗💗🙏🙏🙏

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +2

      🙏amen ልክ ነሽ በልጆች አይምሮ የምንቀርፀውን ነገር ማወቅ አለብን

  • @user-tw2ot6wm1m
    @user-tw2ot6wm1m Год назад +3

    ሱብሀን አላህ ቃላት አጠረኝ ልቤ ደማ ሀቢቢ ያአርሽ ጌታ የሆነው አምላክ በረህማው ይሹፍክ ልብክም አላህ ይጠግንልክ

  • @user-sm7ih2ld4x
    @user-sm7ih2ld4x Год назад +3

    ውዱ ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም እሄነገር እንዳይፈጠር ነው ቀድመው ያስተማሩን ልጆች በ7/አመታቸው ሶላት መስገድ መጀመር አለባቸው አ10/ሲሞላቸው አንሰግዲም ካሉ ግረፏቸው ወንድ እና ሴት አብረው እንዳይተኙ የምኝታ ቦታቸው የተለያየ ይሁን እያሉ ያስተማሩን አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Год назад +6

    የወላጆች ድክመት ነው አይዞህ ፀሎት አድርግ ሀይማኖታዌ ቦታዎች ሂድ ያበረታሀል ያፀናሀል ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ በምህረቱ ይጎብኝህ

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Год назад +4

    ይሄንን ስሰማ ልቤ በጣም ነው የተሰበረው ወንድሜ ይሄ ስራ የእግዚአብሔር ስራ ሳይሆን የሰይጣን ስራ ነው የቤተሰብ ጥፋት ነው ያማል በእናተ እልፈርድም ሰይጣን ግን ስራውን ሰራ አይዞህ ወንድሜ

  • @cellcell5717
    @cellcell5717 Год назад +2

    ወንድሜ አይዞክ አግዛብሔር አምላክ አይምሮህን የተሰበር ልቦናህን ይፈዉስልህ .የዝ ሁሉ ተጠያቂ ጠላታቺኝ ዳቢሎስ ነው ማንም ሰው ተጠያቂ አይድልም .ምክንያቱም ዳቢሎስ በፊልም በተለያየ ነግር ሰውን ያሳስታል .ቤተስብ ብቻ ተጠያቂ አታድርጉ ጌታ ልጆቻችንን ይጠብቅልን በጣም ያሳዝናል

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Год назад +47

    ያተ ችግር ከባድ ቢሆንም ማንም ሰውከሃፂያት የፀዳ የለም ንፁ ከንድ ፈጣሪ ብቻ ነው🙏 እናም አይዞክ ኢወት ይቀጥላል በታቻለክ አቅም ወደ ፈጣሪ ተመለስ የፈጣሪ በር ሁሌም ክፍት ነው💔😥

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Год назад +4

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ የሞተችውንም ነፋስ ይማር አይዞህ ንስሐ ግባ ይቅር ባይ ጌታ አለ አንተም ጠንክርልን ይህ ሁሉ የቤተሰብ ችግር ነው😭😭😭

    • @kedesetabeje-ys5ib
      @kedesetabeje-ys5ib Год назад

      እር ምን አይነት ጊዜ ነው ኢትዮጵያ ውሰጥ ቀንድ ያለው ሴጣን ነው የገባው እድዝህ አይነት ጉድ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Год назад +3

    በጣም ከባድ ነገር ነው ወድሜ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ንስሀ ግባ ወደፈጣሪህ ተመለስ አይዞህ

  • @genetg2520
    @genetg2520 Год назад

    ይህ የቤተሰብ ዛር የጠቋር አጋንንት ስራና ሴራ ነው እና አይዞህ በርታ የመምህር ግርማ ትምህርትና የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጥ ተረጋጋ አምላክ ይረዳሃል ንስሓም ግባ ወንድሜ።

  • @hanavanmeekeren3203
    @hanavanmeekeren3203 Год назад +1

    በትክክል ትልቅ ትምህርትነው ወንድሜ አይዞህ እግዚሀቤር ካንተጋ ይሁን ሴት ልጅ 7 አመት ከሞላት እፍረትን ማሰተማር አለብ መዘናጋት ብዙ ዋጋ ያሰከፍለናል በተመሳሳይ DNA የሚወለድ ልጆች ጤናቸው የተሟላ አይደሉም

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 Год назад +8

    በጣም ጠንካራና ብርቱ ሰው ነህ ።ፈጣሪ መጽናናቱን ይላክልህ

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Год назад +3

    ታሪኩ በጣም ያማል ወንድማችን አይዞህ አንተና እህትህ ምንም ጥፋት የለባችሁም እንዳልከው ጥፋተኞቹ ወላጆች ናቸው እነሱም አለማወቃቸው ነው ምክንያቱም የእስልምና ሃይማኖት አስተምሮት ልጆች 7 አመት ሲሞላቸው በመኝታ ለይዋቸው ይላል ወሰን እንዳያልፉ እናም አይዞህ ያለፈ አልፈዋል ንሰሀ ግባ ፈጣሪ ደግሞ ንሰሀን ተቀባይ ጌታ ነው ለልጆችህ ጥሩ አባት ሁናቸው ህይወትህን እንዳዲስ ጀምር ግን ወደ ተወለድክበት ቀዬ ባትመለስ ይመረጣል ምክንያቱም የሰው እፍ እና የትዝታ ጠባሳው ስለማይረሳ በተረፈ ሌሎቻችው ከዚህ ታሪክ ተማሩበት ፡፡

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Год назад +10

    የመምህር ተስፍዬ አበራ ዩቱቭ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት ግቡ አዳምጡ👂👈 ይህ የጠቋር የዳል ሞቴል የሴይጣን ስራ ነው እህትና ወድምን በዝሙት የሚያረከሰው

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Год назад +11

    እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅረ በለን😥🤲 ልጆቹን ፈጣሪ ያሳድጋቸው ለሞተቺው ነብስ ይማር አንተም እንደ ተፀፀትህ እጆችህ ያስታውቃሉ ፈጣሪ ሀፂአትን እንጂ ሀፂያተኛን አይጠላም እና በንስሃ ታጠብ ለልጆችህ ጥሩ አባት ሁን የእሱዋንም ቃል ጠብቅ እራስህን ሁን ስራ ብትሰራ ጥሩ ነዉ ቢያንስ እራስህን ከጨንቅ ታወጣለህ😥

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Год назад +3

    😭 ይህንን ድርግት ሁሉ የጠቋር የዛር ርኩስ መንፈስ ሴራ ነዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉ እህታችን ነፊስሽን ይማረዉ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናናህ ንስሃ ስትገባ ሁሉ ነገር ይቀልልሃል 😭 ገጠመኝ የመምህር ተስፋይ የመልኣከ መንክራት ት/ቲ ብትሰማ ይጠቅመሃል ብየ ኣስባለዉ የሩኩሳን መናፊስት ሴራ ማወቅ ኣለብን

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Год назад +28

    ወይ ዘድሮ እማይሰማ ጉዲ የለም ኑሮ መጨረሻው ዘመን

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +9

      ያልሰማነው እንጂ ያልተደረ ነገር የለም

    • @nigstikidane712
      @nigstikidane712 Год назад +1

      Hunetaw kebad new egzabher gin mehari newna dro yikr blohal slezi srahn sra you have to watch your children already you knew your sin .so ,don't blame your self it's gone. Forget everything start new life .

    • @user-ly8xq8lp2i
      @user-ly8xq8lp2i Год назад +2

      @@werkezebo_Cherkose_show እውነትነው.ያልሰማንው.እጅያልተደረገ.ነገርየለም

    • @betygashaye1141
      @betygashaye1141 Год назад

      Wendema ayzoh egzabeher yeendegena amlak nw mejary nw wedesu kereb hulun yaseresahal ayzoh life yemeyametaw bezu neger ale be strong

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Год назад +1

    ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ነገር ግን
    ለነዚህ ልጆች መጥፍት እና ለእዚህ አይነት
    ትልቅ ስህተት መዳረግ ሰይጣንን ብሌም
    ብናደርግም ትልቁ ስህተት የወላጃቻቸው
    ነው ከአስተዳደጋቸው ጀምሮ እንደተረዳነው
    ከጓደኛ ከጉረቤት ተጫውተው ሳይድጉ
    አብረው እያፈኑ እንድ ቤት አንድ አልጋ ላይ
    የደረሱ ልጆችን እያሳደጉ ለእእምሮ የሚከብድ ነገር ተከሰተ መቼም ከዚህ
    ትልቅ ነገር እንደምንማር ተስፍ አደርጋለሁ።

  • @user-vn2pc4ℛℐℂℋ
    @user-vn2pc4ℛℐℂℋ Год назад +1

    አፈር ብሉ የመጀመሪያውስ ስህተት ይሁን እንዴት ሶስተኛ ልጅ ትጨምራላችሁ ኤጭ ዘጋችሁኝ

  • @hirutgera394
    @hirutgera394 Год назад +19

    አይዞህ የኔ ወንድም ጌታ ይወድሀል ከውድቀት መነሳት ይቻላ ጌታ የሚይዝነው ወድቆ በሚቀር ሰው ነው የለፈው የለፈው ስህተት እስረኞ አትሁን ይህንየሰማ ሁሉ አይፈርድብህም ! ብቻ ተነስ እየሱስ የሞተው ለአንተነው እግዚአብሄር ከእንተ ጋር ይሁ ከቤተሰቦችህም ጋ

  • @honeytube8513
    @honeytube8513 Год назад +6

    አቤቱ ጌታዬዬዬ ሆይ ምናይነት ገድ ነው እባክህ ጌታዬዬ ሆይ እንደዚህ አይነት ነገር አታሳማን 😭😭😭😭😭

  • @Menelik27
    @Menelik27 10 месяцев назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው። ለሁሉም ሰው ትምህርት ይሁነው።ቤተሰብ ይህንን በጣም ማሰብ አለበት። አይደለም አንድ ዓይነት ፃታ ያልሆኑ ሆነው አንድ ዓይነት ፃታም እንኳን ቢሆን አብሮ ማደር የለባቸውም። በጣም ያሳዝናል እህትህንም ነፍሷን ይማራት በጣም ከባድ ነው። ከጅምሩ ጀምሮ እነሱን ባልና ሚስት ናቸው የሚለው ቀልድ እራሱ በጣም በጣም ስህተት ነበር።

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Год назад +2

    በጌታ ስም ቃላት የለኝም ጌታ እየሱስ ጉልበት ሀይል ሞገስ ይሁንህ ወንድሜ ልጆቹንም ጌታ ያሳድግላቹ😭

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l Год назад +3

    ኣይዞህ ወንድሜ ትንሽ ከበድ ያለ ነገር ቢሆንም ግን ማንም ሰው ይሳሳታል ሀጥያት ይሰራል ርኩስ መንፈስ ነው እና ወደ ፈጣሪ ተመለስ ንስሀ ግባ ፀበል ታጠብ ያለፈውን ታሪክህ ለመርሳት ኣብዝተህ ወደ ፈጣሪ ቅረብ መንፈሳዊ ቦታ ህድ ፈጣሪ ያግዝህ ይርዳህ ኣይዞክ
    ለእህትህም መንግስተ ሰማይ ያዋርሳት😭🙏

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Год назад +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😭😭😭 ለመስማት ይዘገንናል አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንደ ሀጥያታችን አይሁን

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Год назад +2

    ኢትዮጵያ በሀላችን ከጎረቤት አብሮ መብላት ተጫውቶ ማደግ ነው በር አጉረው ልጆችን የሚያሣሥቱት አንድ አንድ ሀብታሞች ናቸው

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 Год назад +6

    ኡኡኡኡ አይፍረድ ግን ዞሮ ዞሮ እናትና አባት ተጠያቂ ናቸው ወንድሜ እሷ ተጎዳች በጣም ያሳዝናል ነብሷን ይማረው አንተን እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Год назад +7

    ያሳዝናል ትክክል የዚህ ሁሉ ጥፋት
    ምክንያቶቹ ወላጆች ናቸው

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj Год назад

      ወላጂ ምድነዉ ጥፋቶ ምድነዉ እያስተማሮ አይደለ ይት መሆኖን ያወቁ እግዚአብሔር ይፍረድ😢💔

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 Год назад +27

    የአላህ መልክተኛ ልጆች 7 አመት ከሞላቸው በ አንድ ክፍል አታሳድሩ ያሉት ለዛ ነው 😌

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +2

      👍👍

    • @hubiye1492
      @hubiye1492 Год назад +2

      Saah

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Год назад

      የእኛም ሀይማኖት አይፈቅድም አትመፃደቁብን ይሄ የግለሰብ ስህተት ነው

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 Год назад

      @@genetyetwahdolij2494 አልሀምዱሊላሀ የኛ ጊታ ከሁሉም የፅዳነው እና ትክክልናት ያሀቢቢ ያረሱለለሀ ነገረውናል 7 በለይ እየቡቻነው ያሉን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mimikidane6288
    @mimikidane6288 6 месяцев назад

    አይዞህ ወንድሜ ልጆች ነበራችሁ ምኑንም የማታውቁት እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጥህ 🙏🏽