የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июл 2024
  • የመልካም ወጣት ገመና በአደባባይ ሲጋለጥ እንዲሁም አባ ገብረኪዳን ስለ መልካም ወጣት ያስተላለፉት አጭር መልዕክት
    ፨ ላይክ ሼር ኮመንት ማድረግ እንዳይረሳ
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
    / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️www.youtube.com/watch?v=fWb41...
    2.ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት እንዲሁም ለዓመታት አብሮ መኖር አይከብድም ?
    ▶️ • ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት ...
    3.ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ
    ▶️ • ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    5.በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ የቀረበው ወጣት እና አሳዛኝ አባቱ
    ▶️ • በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ ...
    6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
    ▶️ • Video
    7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
    ▶️ • Video
    8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
    ▶️ • Video
    9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
    ▶️ • Video
    11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
    👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...
    #libonatube #ethiopian orthodox

Комментарии • 1 тыс.

  • @libonatube
    @libonatube  2 года назад +162

    ቤተሰቦቼ ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ ብዙ ሰው ጋር መድረስ ያለበት ቪዲዮ ነው ።

    • @user-dn7ru2zn1y
      @user-dn7ru2zn1y 2 года назад +2

      እሺ ወንድማችን በርታ

    • @user-ic4vb7km4q
      @user-ic4vb7km4q 2 года назад +2

      😂😂😂

    • @user-ug8yj3vf5c
      @user-ug8yj3vf5c 2 года назад +2

      እሺ ወንድማችን በርታልን ተባረክ
      የመዝሙሩ ርዕስ ምንድነው በናታቹ

    • @fikirteayele7147
      @fikirteayele7147 2 года назад +2

      እውነት ነው በገንዘብ ተደልለው ይገቡና ለመውጣት አዚማቸው አንቆ ይይዛቸዋል እባብ ጭራ ውስጥ ገብቶ ............

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 2 года назад +1

      ፎቶህ እደነሱ???

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +168

    ለጾመ ፍልሰታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @muramelka6437
      @muramelka6437 2 года назад +3

      Amen Amen Amen enkan abera adrsen

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 года назад +4

      እኳን አብሮ አደረሠን ባለ ማህተበች የተዋህዶ ልጆች

    • @helenhelen1918
      @helenhelen1918 2 года назад +2

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o 2 года назад

      እኳንአብሮአደረሰን

    • @michaelmiko5065
      @michaelmiko5065 2 года назад

      Amen enkuwan abro aderesen

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 2 года назад +116

    ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን በቤትህ አፂናን😥😭😭

    • @tigisttesfaye-f5f
      @tigisttesfaye-f5f Год назад

      አሜንንንንን

    • @BegashawDesalegnOfficial
      @BegashawDesalegnOfficial Год назад +1

      ስልክ እየደወልክ እንደምስክርነት የምታወራቸው የአጎቶችህ ልጆች ናቸው ?

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Год назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏😭

    • @GgGg-pw3wl
      @GgGg-pw3wl Год назад

      አይንሽ ይጥፋ አንቺ ጭራቅ

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Год назад

      @@GgGg-pw3wl 🤣🤣🤣🤣 አንተ ላይ ያለው ወይም አንቺ ላይ ያለው የእርግማን መንፈስ የተመታ ይሆን 🤣😁

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 года назад +42

    እግዚኦ አቤቱ የትቢት መፈፀሚያ አታድረገን 🙏😭

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n 2 года назад +88

    ጌታሆይ ልቦና ይስጠን በሃይማኖታችን ፀንተን እንድንኖር ያንተ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ኣምላኬ ሆይ😭🙏

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g 2 года назад +64

    ጅማሬያችን ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልን 😍😍😍😍❤

  • @breezykale1553
    @breezykale1553 2 года назад +36

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በቤቱ ያፅናን

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 года назад +27

    አቤት ጌታየ ካብ ክሕደት ሰወረና🤲

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 2 года назад +30

    እንኳን ለፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጥን አሜን ፫

  • @user-sd9uf8wm6f
    @user-sd9uf8wm6f 2 года назад +11

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ በተሰቦች ለእናታችን የእመቤታችን የፈልሰታ ፆሙ ማስተዋል ያድለን በቤቱ ያፅናን የሄዱት እመብርሃን በምልጃዋ ተመልሳቸው

  • @user-sd3bq1ji8l
    @user-sd3bq1ji8l 2 года назад +188

    የተዋሕዶ ልጆች በእመነታቹ አትጠራጠሩ እኔ ጰንጤ ነበርኩ ግን አሑን ኦርቶዶክስ ነኝ በምንም ታኣምር በኦርቶዶክስ እመነት አልጠራጠርም ከእንግድሕ👌👌

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 2 года назад +18

      እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 2 года назад +15

      ምንም ጥርጥር የለኝም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክልኛ እምነት ናት
      እኛ የሚጠበቅብን እምነትናታችንን በተግባር መኖር ነው

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад +13

      እኔ በእምነቴ ተጠራጥሬ አላውቅም አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት በደሙ የተመሰረተች እምነት ናት እመብርሀንን ይዘዤ አልጠራጠርም ሁሉም ይወጣና ተመልሶ ይመጣል ምክንያቱም እውነቱ ሲገባቸው እመብርሀንን የካደ የሄደ መመለሻው ኦርቶዶክስ ናት

    • @saratsegay6095
      @saratsegay6095 2 года назад +7

      Amen Egzabehre Yaxensh ❤️

    • @user-qv7ni5uq6u
      @user-qv7ni5uq6u 2 года назад +9

      እንኳን ከጨለማው አወጣሽ

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 2 года назад +30

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በርታልን ተዋህዱ ለዘለም ትኑር አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 года назад

      እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ❤️❤️❤️❤️

  • @sash2718
    @sash2718 2 года назад +8

    አምላኬ ሆይ ከነዚህአውሬዎች ጠብቀን የዱሮ እባብ የአሁኑ ዘንዶ ሊውጠን ተዘጋጅቷል ውድ የተዋህዶ ልጆች ንቁ እንቃ ወደ ጥልቁ የጨለማው ንጉስ ሳንሰምጥ እራሳችንን እንጠብቅ😏😏😏😏😏😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ አንተ አሳሳች ቤንጤ ድንግል ማርያም አይንህን ተግለጠው ሌላ ምን ይባላል 😭🙏

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 2 года назад +58

    ወንድም እህቶቼ በሆዱ ተታሎ የሚሄድ ኦርቶዶክስ ካለ ቢሄድም አያስቆጭም ምክንያቱም ሆዱን ከ ሀይማኖቱ የሚያስበልጥ ካለ ለቤተክርስቲያን ጠላት ነው የሚሆንባት።

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 года назад +16

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    ጌታ ኢየሱስን ተቀብላችሁ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው።

    • @cutestvibes9230
      @cutestvibes9230 Год назад +4

      ሰው ከውሃና መንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ አግዚአብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад

      👂👂👂👂👂👂👂👀 እረ በሳቅ መዳን በዩናታን ነው በእውነቱ እናንተው ጋር

    • @fikirtebiks4385
      @fikirtebiks4385 Год назад

      Lik new atlfu yal Eyesus were ab yemhed yelem .sma ye Egzabhern wdase amloko le arba lehamsa tabot share eyaregachu ye Egzabher nmngst atwersum

  • @seifunurga4391
    @seifunurga4391 Год назад +3

    ጥሩ ለማያዩና ለማይሰሙ እያስተላለፍክ ስለሆነ ጌታ ይባርክህ ወንጌል ይለውጣል አንተንም እንደ ሚለውጥህ አምናለሁ

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Год назад

      😂😂😂😂 በቁምሽ ቃዥ አይዞሽ

  • @user-xx6fi8mb1g
    @user-xx6fi8mb1g 2 года назад +5

    🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🙏🙏
    እመቤታችን ቅድስት ልደታ ማርያም በእለቷ ቀኗ ቸር ወሬ ታሰማን ከክፉ ሁሉ ትሰውረን ፆሙን በሰላም አስጀምራን በሰላም ታስጨርሰን የሰላም የፍቅር ጾም ታድርግልን ጾም ጸሎታችን ትቀበለን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን ጸጋና በረከት አይለየን አሜን፫👏

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 года назад +6

    ወይ ጉድ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን ጌታ ማስተዋልን ያድላቸው በጣም ከባድ ነው

  • @user-se8fl5tb3m
    @user-se8fl5tb3m 2 года назад +15

    እግዚኦምንአይነት ዘመንደረስን፡ኦኡኡኡኡኡኡ፡እረ፡ሕዝቡ ጠፋፋፋፋፋ አቤቱ ወደልባችንመልሰን

  • @user-dx5tr3zi3q
    @user-dx5tr3zi3q 2 года назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለፍልሰታ ፆም በጣም ትክክል ነህ በርታ ወንድማችን ጀግና ስሉስ ቅዱስ በቤቱ ያፅኑህ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 2 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 2 года назад +30

    እንዃን አደረሳችሁ ለፍልሰታ ጾም በጣም ያሳዝናል መልካም ወጣት እያሉ ስንቱን አሳቱ አይነ ልቦናችን ያብራልን ህዝበ እውቀት ከማነሱ ጠፍቷልና

  • @labaethiopia3622
    @labaethiopia3622 2 года назад +14

    እንኳን ደህና መጣህ!! በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን።

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 2 года назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወንዲማችን እንኳን አደረሳችሁ ፆመ ፍልሰታ መደሀኒ አለም የሔዱትንም ይመልስልን 😥🤲

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይአብ ወንድማችን እኳን ብሰላም መጣህ በእውነት ልቦና ይስጣቾው ያስታውቋሉ ወሸታቾው ምሆኑ የሚገርም ነገር ኦርቶዶክስ ነበርኩ ይላሉ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq 2 года назад +10

    ጌታ ሆይ መጀመሪያን ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-uo5od9re5o
    @user-uo5od9re5o Год назад +3

    እግዚኦ ልቦና ይስጣቸው
    ምስጋናው ይቀጥል ዝማሬው ይቀጥል በምናዮ ነገር በምንሰመው ወሬ እንዳይ ቆም ምስጋናው እንዳይ ቆም ዝማሬ እልልልልልል እምዮ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርርርር

    • @TGMTG
      @TGMTG Год назад

      እውነት ነው❤❤❤

  • @abeerabeer3310
    @abeerabeer3310 2 года назад +11

    ማስተዋሉን ይስጠን ወድማችን ያብስራ ቃለ ሒይወት ያሰማልን👏

  • @procell803
    @procell803 Год назад +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እያልሁ ፆሙ የበረከት የሀጥያት መደምሰሻ ይሁንልን 🙏🙏🙏አገራችንን ሰላም ያድርግልን መጨረሻችንን ያሳምረው 🙏🙏🙏በተዋህዶ ፀንተን ለመኖር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭ወንድሜቻችን ቃል ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 года назад +46

    በጣም ነው የሚገርመው አይናቸውን ከኦርቶዶክስ ላይ አይናችሁን አንሱ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጡን

    • @mesekremwogaso8378
      @mesekremwogaso8378 Год назад

      የናንተም ድራማ ነው የዮናታን ስም ለማጥፍት የተቀነባበረ እንደሆነ ያስታውቃል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад

      @@mesekremwogaso8378 አይ የጨለማ ኑሮ ይርዳቹ ፈጣሪ ዩናታን መላእክትን እያንቃሸሸ ይሔን አጭበርባሪ ሴጣን ይዛቹ ሲኦል በቅርቡ 👹👹👹

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት የቱንም ያህል ቢለፋ ኦርቶዶክስ ላይ አንዳች ነገር አይለወጥም መናፍቃን የእኛን ስም ለማጥፋት ሲጥሩ እግዚአብሔር ደግሞ የመረጣቸውን ከእነርሱ አዳራሽ እያወጣ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሳቸዋል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 Год назад

    መዝሙሩን ሙሉውን የሚጋብዘኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለው.. ..በአይነ ምህረቱ እንዲየን ክርስቶስ...

  • @user-se8fl5tb3m
    @user-se8fl5tb3m 2 года назад +9

    አቤቱ፡ የፈጠርከዉን ሕዝብሕን ተመልከት

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 2 года назад +20

    አቤቱ ትግስቱን ስጠን እኼን የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ እግዝአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን መልካም ወጣት ሳይሆን መልካም ጠላት ነው የመጣባችሁ ወጣቶች ሆይ ንቁ የዮናታን ቢዝነስ ማስፋፊያ ድልድይ አትሁኑ እሱ ማለት በእያንዳንዱ ወጣት ስም ከውጪ የሚላክለት ፈንድ በዶላር ስለሆነ እየተጫወተባችሁ ነው እንጂ ከሱ አዳራሽ ውስጥ ከሚጮኽው ጩኽት ጭንቀት ለቅሶ እብደት ነው እያየን ያለነው ለማንኛውም በመጨረሻው ዘመን በስሜ የበግ ለምድን የለበሱ ሀሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ ብዙ ድንቅ ነገርንም ያደርጋሉ በውስጣቸውም ነጣቂ ተኩላዎች ናቸው ይላል የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ይጠብቀን በመልካም ወጣት ስም የመጣብንን ዮናታን የተባለውን አስተኛ ነብይ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ መናፍቃን ቤት ጥቅማ ጥቅም አለ በደንብ ከድሮም ነው አሁን ደግሞ ካለው ከኑሮ መወደድ የተነሳ በደካማ ጎናቸው ገብቶ መጥፎ ዘርን እየዘራ የባሰ ያሳብዳቸዋል ከዛ ዮናታን አያውቃቸውም ቢዝነሱን ሲጨርስ ይሄዳል ሲጀመር የሚያመልኩት ዮናታንን ነው ይኼ ሰውዬ ግን በቅርብ የዘራውን ያጭዳል ታያላችሁ የዚኽ አለም ተድላ ከንቱ ነው ወንድሜ በርታ ከጎንኽ ነን ፀጋውን ያብዛልኽ ተዋኽዶ ለዘላለም ትኑር

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад +2

      ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ተብሎ የለ አይቀርብ ፍጻሜያችንን ያሳምርልናል

    • @ebisaasfaw
      @ebisaasfaw Год назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ - ዮሐንስ 1፥12
      “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና {ከእየሱስ በቀር)።” - ሐዋርያት 4፥12

  • @masmas995
    @masmas995 2 года назад +23

    ነገም ዛሬም ወንጌል በኦርቶዶክስ ኣለ ይኖራል
    ይቀጥላል ለዘላለም።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 2 года назад +5

    ንፁሀን አባቶችን ያምጣልን ላሉትም ልቦና ይስጥልን ቤተክርስቲያንም ውስጥ አሉ የተሰገሰጉ ደብተራዎች እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ የጠፉትንም ይመልስልን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Год назад

    እግዛአብሔር አይነ ልቦናቸው ያብራልን እኛንም በዕምነታችን ያፅናን በኦርቶዶኩስ የምቀልዱቱን እግዛአብሔር ከሐገራችን ያስወግድልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️💒✝️💒✝️💒✅✅✅

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 года назад +10

    ይቅርይበለኝና መዳህኒአለም ሳየውይህን ፖስተርይከብደኛል በስመስላሴ እግዚአብሄርይገስፀው ይህንዘንዶ የመጣብን

  • @abiyoubekele6586
    @abiyoubekele6586 2 года назад +7

    ሮብ እና አርብ የሚጾም ወጣት ምን ሊያደርግ ይሄዳል??? አብዛኛው የተምታታበት ነው።እ/ር ይጠብቀን።

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d 2 года назад +2

    እረ በጣም ያሳዝናል ያአብስራ ወንድሜ ወይ ጉድ ብዙ ሰው እየጠፋ ነው እና እባካቹ የተዋህዶ ልጆች እንንቃ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😥

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b 2 года назад +5

    “ሃይማኖት፤ ቃሉ እምነት ማለት ነው፡፡ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ” (ዕብራ 3፡1)
    “ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ” (ዕብራ 4፡14)
    የደቀ መዛሙርትን ልብ እያጸኑ በሃይማኖትም ጸንተው እንዲኖሩ እየመከሩ” (ሐዋ 14፡21)

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 года назад +6

    አቤቱጌታሆይ ማረን/3😭😭😭

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw5483 Год назад

    አማኑኤል ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ በእምነቴ እድፀና አበርታኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @heruiteshetu2047
    @heruiteshetu2047 Год назад

    ምን አናዳደ እግዚአብሔር ይደርስልኝ እየሱስ ጌታ ነው አንተንም እንጋብዛሀሉን እንወድሃለንንንንንን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 года назад +5

    እኳን ደሕና መጣሕ ወድማችን እናመሰግናለን
    እደ በመድኃኒያለም ይሔን መልካም ወጣት እያለ የሰው ሕይወት የሚያበላሽ ሰውየ እማላይበት አገር ግን እሚገርመኝ ወጣቶች ምን ሆነዋል በማርያም

  • @sisg3873
    @sisg3873 2 года назад +8

    ድራማ ነዉ እያልን እራሳችን ላይ አንቀልድ፤በስንፈናችን ያስነጠቅናቸዉን ነፍሳት ለመመለስ፤ያሉትንም በተጨማሪ እንዳይወሰዱ እኛም የአጸፋ ምላሽ ክርስቲያነዊ በሆነ መልኩ መንቀሰቀስ ያስፍለጋል….የእኛዎቹ ሥራ እርስ በርስ መባለት ነዉ…መነቃቀፍ፤የበለጠ ሰዉ ተገፍተዉ እንዲወጡ ነዉ….እስቲ መለካ መንክራት መምህር ግርማ ላይ የሚዘምተዉን ሰባኪያን፤ሚዲያ ተመልከተዉ…..እሳቸዉ ግን ስንቱን ወጣት ነዉ አጥምደዉ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የመለሱት…..በቃ እዉነቱ አብዛኛዉ ወጣት ገና በማለደ ትይዘናል….በመናፍስቱ ቁጥጥር ሥር ነን ያለነዉ….በሥም ብቻ ነን ኦርቶዶክስ የተባልነዉ….በማለደ የተየዘ ሰዉ….መናፍስቱ ወደፈለገዉ የክህደት አቅጣጫ እየነዳ ይወስደዋል….ስለዚህ ወጣቱ ላይ መስራት ያስፈላጋል…..ይሄ ነዉ የማንቂያ ደዉል….ቅድስት ቤተክርስቲያን አንደዚህ የነገ ተስፋዎችዋን ካጠች….ነገ ምን ሊሆን እንደሚችል ግልጽ ነዉ….

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 Год назад +1

    እንዴት እንደምወድህ ማራምን እመብርሀን ይጠብቅህ የምር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር እመብረሀን በቤትሽ አፅኜኝ

  • @habitam
    @habitam Год назад

    አመላኬ ሆይ ባይማኖተ አፀናኝ 🙏😭😭😭ዉድ የተዋህድ ልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ አስራተ ስላሴ ብላችሁ 🙏አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 года назад +11

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቤት እዴት ናችው ወድሜ ሰላም ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት ቦታ ግን ይሄነገር ወደይት ነው እኮ ወጣቱ ወደይት እየተነዳ ነው ሆሆሆሆ አምላኬ ሆይ ኧረ የትነህ ማራናታ ኧረ ቶሎና ምነው ዝም አልክ እግዚኦ ተሳለነ አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ተሳለነ አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ እኔ ግን ይሄነን ደራማቸውን እረኛዬ ፊልም ይመስለኛል እደው ባልሣሣት ቱቱቱቱቱ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 года назад +13

    ወንድማችን እንካን ስላም መጣህልን:: ( መልካም ወጣትማ ትውልድን የሚበርግ መርዝ ነው:: ድሮስ ኢትዮጵያ ያህ ፕሮቴስታንት የሱስ ሃስተኛው ክርስቶ የሃስት አባትልጆ ናቸው ነጮች 666 መንፈስ ነው የሚያዘባርቃቸው ቅድሳን አባቶችና እግዚአብሔር አምላክ ሃይል ስልጣን የስጣቸውን ና እግዚአብሔር ቤት ያደባሉ::( የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 ሲያነብ ሚስጥሩ ያገባዎታል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад

    የእዚህ ሰውዬ ባታቀርቡት ደስ ይለኛል እሚያስደስተውን ያድርግ እሚከተሉትንም good for them

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x Год назад

    እግዚአብሄር ለቤቱ የሚበጀውን ይምረጥ የራሡን አገልጋይ ይምረጥ

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u 2 года назад +5

    እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @batibati6946
    @batibati6946 2 года назад +9

    እንኳን ሰላም መጣህ ያብ ስራ ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn4424 2 года назад +1

    እግዝኦ በስምአባ 🥺🥺🥺🥺😢🥀🟢🕊️🟡🕊️🔴🕊️🌼🥀⛪🕊️🌼🥀✝️🤍🤲🥺🥺

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i 2 года назад +6

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን ይቅር ይበለን

  • @user-se8fl5tb3m
    @user-se8fl5tb3m 2 года назад +14

    ቆይግን፡ዮናታን የሰፈረበት ሰይጣን ምን አይነትቢሆንነዉ፡፡፡ፈጣሪ ከዚሕ ክፉዘመን ያድነን፡አሜን፫ ኦርቶዶክስ፡ማለት በቃላት የማይገለፅ እምነትነዉ፡ ገዳም ከተባለ፡ቅዱስላሊበላ፡፡ገዳም፡ከተባለ፡፡ቅዱስይምርሀነ፡ክርስቶስ፡፡እረምኑ፡፡ተመስገን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад

      ዮናታንን የያዘው ሰይጣን ሳጥናኤል ነው ሚካኤል ስር ያለው 666 ነው ይሄ ጭሬቅ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад +34

    አለማወቃቸው ነው ሲገባቸው ይመለሳሉ ዝላይ ፈልገው እንጂ የሄዱት ሊድኑ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ እንኳን አደረገኝ ❤❤

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Год назад +1

    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ - ዮሐንስ 1፥12
    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና {ከእየሱስ በቀር)።” - ሐዋርያት 4፥12

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Год назад

    ተባረክ ወንድሜ በርታ የዋህ ህዝብ ላልከው ተሳስተሀል አውቀው የገቡበት ለገንዘብ ብለው የሚሸጡ ናቸው የዋህነት የሚለው ነገር አይሰራም ኦርቶዶክስ ስንት ተአምር የሚታይበት እምነት ነው በተለይ የዛሬ ዘመን ህጳናት እንካን እንደሀዋቂ የሚናገሩበት ዘመን ነው ለሆዱ የተገዛ ዘመን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @tameghaa5255
    @tameghaa5255 2 года назад +3

    ልቦና ይስጥልን ነገር ግን እኛም እንዳሆዱ ሐላፊነት አለብን እመብረሀን ትጠብቀን+++

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 года назад +5

    ሠላም እንኳን ሠላም መጣህ ያብስራ፣ወንድማችን፣ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሠን አደረሣችሁ ።🙏❤️❤️❤️እኛ የተዋሕዶ ልጆች እንንቃ በእውነት እነኝሕ አሥመሣዮች የአጋንት ተላላኪ የሆኑትን ልቦና ይስጥልን እውነት ልትዘገይ ትችላለች ግን በትእግስት ታሸንፋለች እውነቷ ደሞ ተዋሕዶ ነች 😥😥😥😥

  • @biskut6932
    @biskut6932 Год назад

    ኦርቶዶክ በእምነት መፀለይ አባቶች ማስተማር ብዙ ሊቃውንቶች አሉን እንደ አባገብረኪዳን ወንጌልን ብቻ የሚሰብኩ ከገደል አፋፍ ይመልሳሉ እነሱ ያሉትን ይበሉ በእግዚአብሔር ሀይል እናሸንፋለን ማንንም መዝለፍ አይገባም ማስተማር ብቻ

  • @gediontamirecatholiccenter6079

    በመጀመሪያ አባ ያሉት አባባል ምርጥ ነው እጅግ በጣም በብዙ ይገልጻቸዋል

  • @user-of6ku9tu1f
    @user-of6ku9tu1f 2 года назад +24

    ያሳዝናል ፈጣሪሆይ በእምነታችን እንፀና ዘንድ ይርዳን ከመናወፅ ይጠብቀን ልቦናችንን ይክፈትልን ማስተዋሉን ይስጠን😭😭😭😭😭😭

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Год назад +3

    እግዚኣብሔር ለጴጤወች ልቦና ይስጣቸው

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ እንቁ. የተዋሕዶ ልጆች ፆሙን የበረከትየእመቤታችን በረከተ ጣእሟ ፍቅሯ ይደርብን ወገኖቼ የእመቤታችን ፍቅሯ የገባው ይሔ ትርኪ ሚርኪ የ ዩናታ ድራማ ምንም አይመስለንም ያለነውን ያፅናን ይሔ የሰይጣን ድራማ አንድ ቀን ያጋልጠዋል ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሔን የዲያቢሎስ መንፈስ ይስበረው

  • @girumdinkasfaw6590
    @girumdinkasfaw6590 Год назад

    እኛ ኦርቶዶክሦች በሀጢያታችን እንጂ በእምነታችን አናፍርም እምነታችንን ባወቅናት ቁጥር አለማዋቃችንን እምታሣውቅን ጥልቅ እውነት ናት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን የጠፉትን ወደእምነታቸው ለመመለሥ እንሥራ ወንጌሉን እናብብ እና የወንድማችን ጠባቂ እንሁን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 года назад +11

    ድራማው በጣም አስቅኝ ነዉ ግን እስከ መቼ ነዉ ወይ ጉድ ጦርነቱ በተዋህዶ ላይ ነዉ የማርዝ ብልቃጥ ነዉ እሱ

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n 2 года назад +5

    ውድ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን. ጀግናችን ያቡየ ለኛ ትለያልህ. አይቸ እኮምታለው

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +1

    ያሳዝናል. አቤቱ አምላካችን ሆይ መጨረሻዬን አሴምርልኝ. እደው ምን አይነት ጉድ ነው

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Год назад +1

    ውነትእሱቸሩመድሃኒትአለምልቦናይስጠንአሜን

  • @selam9841
    @selam9841 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ላለነው መጨረሻችንን ያሳምርልን የጠፉትን ይፈልግልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +4

    አቤት ዳቤሎስ ነፍሳት ከሲወል ሲያመልጡ እርርር ይላል ይቀናል ስለዜህ እራሱ አይመጣም አይቃወምም ሰወችን ነው የሜያስነሳው አይሳካልህም ጌታ ይገስጥህ በኢየሱስ ስም ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል የምስራች ነው ኢየሱስ ነው ።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን አቤቱ ልብ ስጠን በሀይማኖት አፅናን ጌታሆይ

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Год назад

    ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ አሁን እማ ሩሮውም ተወድዋል በሆዳቸው ያታላቸዋል እግዚአብሔር ይፈርዳል ሆዳም ሰው ጥቅስ ያበዛል ድሮም እናተ በኢትዮጵያ ያላቹ ወጣቶች በቤተክርስቲያን ጠብቁ አጣሩ ኢፈርሚሽን አጣሩ እደነሱ በውሸት ሳይሆን በእውነተኛው መገድ በትግስት በፍቅር በትህትና ኡሉ ነገር እውነትህን ይዛቹ ከተከታተላቹ እግዚአብሔርም ይረዳቹዋል አይማኖታቸውን አትቀፉ አትሳደቡ ብቻ በመስቀል ላይ ድራማቸውን ተቃወሙ መስቀሌችን አይላችን ነው በርቱ

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 года назад +3

    Abetu Egziabher Hoy enda bedelachn ayihun .libona siteln .

  • @user-uw6uf7po3i
    @user-uw6uf7po3i 2 года назад +3

    ጎበዝ ተከታተላቸው

  • @target142
    @target142 Год назад

    እኛስ ሰልችቶን አይዶሌ መልካም ወጠት ገብተን የመላጠናዉ ከስኦል ግታ ሆይ ተመስግን ከጨለመ ከገደም የስመላጥከን ስምህ ይበራክ ዬኔ መር መዳን ኣንተ ነህ ብቻ

  • @lemaamarezemaryam2591
    @lemaamarezemaryam2591 Год назад

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u Год назад +5

    ግን እኔ አደንቀዋለው ይሄን ሁሉ ሰው በሳይኮሎጂ በልጦ እንደዚህ አይነት ድራማ በመስራቱ ...ኦርቶዶክስ ግን ለዘላለም ትፀና ዘንድ ግድ ነው

  • @atsedemariyam8849
    @atsedemariyam8849 2 года назад +7

    ወንድሜ በአሁኑ ሰአት ቤተክርስቲያናችን በሰው ጭንቅላት ላይ ነው መሠራት ያለበት ምእመኑ ላይ ትልቅ ስራ መሠራት አለበት ከመንግስት ጭምር ድጋፍ አላቸው ህዝቤ ሆይ ንቃ ንቃ ንቃ

    • @Asheomoen1385
      @Asheomoen1385 Год назад

      I think you are the one who wrote the script

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Год назад

    መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ሌሎችም ትክክለኛ አባቶች የሰጠን እግዚአብሄር የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @amsaltefera3385
    @amsaltefera3385 Год назад

    10Q ወንድሜ በርታ እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በሚዲያ በኩል ጠንክራችሁ ስሩልን እኔም ጴንጤ ሆኜ ነው የተመለስኩት ፤መጽሐፍ ቅዱስ ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው ይላል፤ እዛ ለስጋ ይመቻል ለነፍስ ግን አይመችም ድንግል ማርያምን የሚወድ እዛ አይችልም ምክንያቱም ስሟ አይጠራም ውዳሴዋ የለም ሁላችንም በቤቱ ያጽናን የተኛንም ያንቃን አሜን!!!

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 года назад +5

    ሁላችንም የተዋሕዶ ልጆች በዚሕ በወንድማችን፣ያብስራ የዩቲብ ቻናል የምትከታተሉ ሼር ብናደርግ ቢያንስ መቶሽ ሠው አለን ሁላችንም ሼር ብናደርግ መቶሽ የተዋሕዶ ልጆችን ማሣወቅ እንችላለን ሼር አድርጉ ❤️❤️❤️🙏

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 года назад +5

    ሰዎች አስበዉ ይራመድ በተርፈ ድንግል ትርዳን

  • @babys7570
    @babys7570 2 года назад +1

    አኔ የምለው ምን ሰርተው ነው ራሱን "መልካም ወጣት"ብሎ ሰውን ለመሳብ የሚደረግ ተንኮል ነው አንጂ ስሙ ቆይ አረ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አኮ አስተምሮናል በመጨረሻ ዘመን ብዙዋች በስሜ ይመጣሉ ብዙዋችን ያስታሉ ብሎአል ሌላው ደግሞ የበግ ደም ለብሰው ከሚመጡባችሁ ውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ ናቸው ከሆኑ ተጠበቁ ብሎናል አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፍፀመያ አታድርገን አምላካችን አኢየሱስ ክርስቶስም በለተ ምፅአት ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይምሰላችሁ የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ አንጂ ብሎአል አባካችሁ ኦርቶዶክሶዋውያን ሃይማኖታችሁን ጠንቅቃችሁ ተማሩ!!!! ፍጻሜያችን አምላከ ቅዱሳን ያስፍጽምልን "የዶላር ቁማርተኞች ልቦና ይስጣቸው አርሱን ብሎ ፓስተር አውነት ነው ከኦርቶዶክስ ራስ ላይ ውረዱ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ላንተ ይብስብሃል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አግዚአብሔርን ለጥቅማጥቅም አየሄዱ ለብር ብለው ነፍሳቸውን ያጣሉ ልቦና ይስጣቸው!

  • @user-bg2ww4dm9l
    @user-bg2ww4dm9l Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እምናደርገዉ ኣላዉቅም እና ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ኣቤቱ መላእክት በሰማይ ያረጋጋ የፈጠረን እስከ ምገለጥልን ባለንበት እንቁም ብሎ ያረጋጋ ለኛም ባለንበት ያረጋጋን ኦ ኧረ ኣቤቱ ደግ ሰዉ ኣልቋል እና ኣድነን ባለንበት እንፀና እመቤቴን እየተማፀን እፍፍፍፍ ኩፉዉን እግዚኣብሔር ይገስፅህ

  • @user-cv2ud2wm4o
    @user-cv2ud2wm4o 2 года назад +9

    ንቁ ወድማችን እንኳን በሰላም በጣህል

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ ያብስራ ወንድሜ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 года назад

      እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እሽ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ❤️❤️❤️❤️

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 2 года назад +1

    በስመአብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እድሜ ዘመኔን አንተ ባርክልኝ የጠፉትን መልስልን

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Год назад +2

    Thank you for sharing. This is awakening to most of our youth Tewahdo souls. May God help us to be wise when enemy use our innocent youth soul by making it like they are free while trapping them inside out. Amen!

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h 2 года назад +16

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን 🕯🤲

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y 2 года назад +9

    amen 🙏🙏🙏👏👏👏

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 года назад

      እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ❤️💋

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i 2 года назад

    እስቲ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ

  • @user-np8iu2hm6z
    @user-np8iu2hm6z 2 года назад +2

    ወርቅ ማስታወቃያ አያስፈልገው ፈላጊው እራሱ ገዝው ፈልጎ ይገዛል ወጣቱ ይልቅ ይንቃ የኛም መምህራን አባቶቼ በርቱ ከኛ ስንፍና መንጋው እንዳይጠፈ አስተያየት ለመስጠት እንጂ ከናንተ አልበልጥም

  • @menshentertainment7864
    @menshentertainment7864 2 года назад +15

    ወንድም እህቶቼ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ቀለዋጮች አይደለንም።ንፅህይተ ንፁሃን፥ብፅእይተ ብፁዓን እመብርሃንን የመሰለች እጀ ሰፊ እናት አለችን!!!በመንፈስም በስጋም ምሉዓን ነን።ፃምን የሚፈራ አጋንንት ብቻ ነው።