የኮሜዲያን አማን ቃለመጠየቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.47 ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በ47ኛ ው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
    ‪@amansew‬ ጋር አስቂኝ አና አስተማሪ ቆይታ ይደርጋል::enjoy አእርጉት!
    የኮሜዲያን አማን የመጨረሻ የኮሜዲ ሾውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይከታተሉ
    • "ሌላ ሰው" ክፍል አንድ ከአልኮል ...

Комментарии • 258

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +78

    ማነው እደኔ አማንን አይቶ የመጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አማንየ ያገሬ ልጅ

    • @zematube1219
      @zematube1219 Месяц назад +5

      እኔ ብቻ😂😂

    • @user-wl6vo8jt9t
      @user-wl6vo8jt9t Месяц назад +5

      ስወደው

    • @hlimet
      @hlimet Месяц назад +2

      አማንየ ማኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤-❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikiasmulu3560
      @mikiasmulu3560 Месяц назад

      😊😢❤😮​@@user-wl6vo8jt9t😅❤😅😅😅😅😅😂😅😅❤❤❤😅❤❤❤❤😅❤❤😅❤❤❤❤❤❤😅❤😅❤😅😊😊😅😊😅😮😊😅😅❤❤😂😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😂😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😊

    • @SamsonSime-
      @SamsonSime- Месяц назад +1

      Enem

  • @user-rm3hc4sl3w
    @user-rm3hc4sl3w Месяц назад +42

    ማን ያዘዋል ሐቀኛና ጀግና ሰው፤ጌታ ይባርክህ

  • @comedian_linken
    @comedian_linken Месяц назад +20

    አማን የዘመናችን ምርጥ እና ድንቅ ሰው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +28

    ማርያምን ማኔ እኔ እራሱ እያየሁት ነው ያደገው በርታ ብሮ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ማኔ ምርጥ ሰው❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Месяц назад +14

    በጣም የምወደው ልጅ ቀኔን አሳመረልኝ በሳቅ የሚያወራው ሁሉ አስቆኛል💚💛❤😘

  • @kirubelahadu
    @kirubelahadu Месяц назад +19

    Aman is an amazing man, love his authenticity and you too mane

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Месяц назад +37

    አማን የኔ የሳቄ ምንጭ ማነው እንደኔ የሚወደው❤❤❤

  • @Ashie725
    @Ashie725 Месяц назад +6

    አማን ለእውነት የተፈጠረ ልጅ።
    እግዛብሔር ይጠብቅህ!

  • @HanaMengesha-z5q
    @HanaMengesha-z5q Месяц назад +21

    ማንያዘዋል በጣም ነው እማደንቅህ ❤አማንየ የኔ እንቁ ጎበዝ የበሰለ አእምሮ ነው ያለህበርታ እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤

  • @Destavich
    @Destavich Месяц назад +4

    የኔ ትውልድ! ድንቅ ወጣቶች! እያንዳንዷን ሰከንድ ነው ያጣጣምኳት! Thank you!

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Месяц назад +8

    በነገሮች ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Месяц назад +4

    ተባረክ ማኔ ደግ አደረክ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይሰረጥህ :አንተ ለሰው ጥሩ ነገር ስተሰደርግ አንዳንዴምላሹ ጥሩ ላይሆን ይችላል ግን ምላሹን ከ አምላክ ታገኘሰለህ :ጥሩነት ለራስ ነው.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Месяц назад +3

    አማንዬ የኔ ጀገና ስወድክ መዳኒያለም የድንግል ማርያም ለጅ ይባሪክህ የኔ ጀግና

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 Месяц назад +3

    እንኳን ለዚህ አበቃህ አማኑ። አባ ቅንዬን ፍፁሜስ በአንተ ሕይወት ምን ድርሻ እንዳለው ስለምን ዘለልከው? በዓለም የመጀመሪያውን የተውኔት ተሰጥዖ ያበረታታ ድንቅ ፍፁም ድንቅ ቅን ፍፁም ድንቅ የጥበብ ሰው። እራሱም ጥበብ። ባለ ዕንቁ አሻራ ሊቀ ትጉህ። ፀጋውን ፏ በሚያደርግለት ዘመን በቤተሰብ ፍቅር ለጊዜው ዳ ቢያደርገውም አብሪነቱ ግን ይዘልቃል። አልረሳውም ውለታው። ❤❤❤ ልጅ ማኔ ተባረክ። እዚህ ደረጃ መድረሱን አላውቅም ነበር። ኑርልን። አሜን። ❤❤❤

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed Месяц назад +3

    በጣም ደስየሚል ቆይታነበር ከቆይታችሁ የግዝአብሔርን አይቻለሁ

  • @EduEdlawit
    @EduEdlawit Месяц назад +3

    ማኔ የኔ ጀግና የኔ አስtማሪ ቃላቶች አጣሁኝ አንተን ለምግለፅ

  • @MulukenAlemneh-cz3wk
    @MulukenAlemneh-cz3wk Месяц назад +3

    በጣም አስተማሪ ነው። በጣም ቆንጆ ነው

  • @DerartuTola-rz9ze
    @DerartuTola-rz9ze Месяц назад +6

    ዝምብዬ በፀጥታ መስማት ፈለኩኝ ግን ሳቅና ጩወታችሁ ከመብዛት የተነሳ ረበሸኝ 😭

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад

      Lol, me too!! The host is laughing more than the comedian 🤣 & it's annoying a little bit!😮 hope he will work on the "too much laughing" situation to reduce a little down!😉

    • @WubgzerAlemayehu
      @WubgzerAlemayehu 29 дней назад

      😂

    • @Hiraatube299
      @Hiraatube299 28 дней назад

      Me too ✋️ 😪 😢 walahiii uuuuu joroyen amemegn damo sew silanabar be erphon yadametkut ngrs uuuu 😂

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 21 день назад

      እንዲህ ኮመንት የምታረጉ ሰዎች ትገርማላቹ podcast እኮ ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +9

    እኔ አይቸዋለሁ ያሳደሩህን ጋቢ ይዘህ ድጋሜ ሄደህ ጠይቀሀቸዋል አተም መልካም ሰው ነህ ከመልካም ቤተሰብ አይደል የወጣከው

  • @user-kasim384
    @user-kasim384 Месяц назад +1

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቁም ነገር አዘል ነው! አማን ሰው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከጊዜ ወደ ጊዜ በሳልና አስተዋይነቱ እየጨመረ ነው!! ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርለት!!❤

  • @Ewnetinnurew
    @Ewnetinnurew Месяц назад +3

    የማኔ ጥንካሬ እና የአማን እውነት ግልፀኝነት ሲበዛ ይመቸኛል

  • @neba1034
    @neba1034 Месяц назад +10

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 😍😍😍

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Месяц назад +2

    ማኔ ዓይዞህ እግዚአብሔር ሁሌም ይወድሃል ደግሞም አትበሳጭ ብትሰራ እኮ ነው የታማኀው ባትሰራ ማን ያማሃል ሰዉ ሁሉ መልካም ነው አትልም ሰው ሁሉ መጥፎ ነው አትልም ሰለዚህ ሰትሰራ የሚገዙህ በዙ ሰዋች አሉ እንደዛው ሰትሰራ ሰትታወቅ የሚናደዱም ይኖራሉ ሰለዚህ ሰው ሁሌ ሙሉ አይሆንም እና ሙሉ የሆነውን አምላክህን በመታመን አማላጆቹን እነደ የግብራቸው በማከበር መልካም ሰራህን ቀጥል ወጤቱን ደግሞ ከፈጣሪ ጠብቅ ወጤትህን ቀድሞ የሚረመው እሱ ሰለሆነ አትወድቅም ሰለዚህ እግዚአብሔር ጥቂቱን ይባርክልህ ወንድሜ መልካም ጌዜ

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Месяц назад +2

    አማንዬ በርታልን ለብዙ ወጣቶች ተስፋነህ አተንአይተው ብዙተስፋያለቸው ይበረታሉ🎉

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 Месяц назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም መሳጭ ጥያቄና መልስ ነበር በፈጣሪ ላይ ያላችሁ እምነት ደግሞ ይበልጥ እንድወዳችሁ አደረገኝ ሳቅም እውቀትም አግኝኀበታለሁ የምኖረረው በስደት ሀገር ነው በእረፍት ጊዜዬ ትምህርት ሰጭ የሆኑ ፕሮግራሞችን እከታተላሁ በርቱ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Месяц назад +2

    አሜን በጣም አመሰግናለው በጣም ደስ የምብል ቆይታ ነበረ ❤😍❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +3

    እንኳን ደና መጣቹ አማን ሰው ማኔ❤❤ ምርጥ ሰወች😍👍

  • @mrwamrwa9518
    @mrwamrwa9518 Месяц назад +2

    ሁለታቹንም በጣም እወዳችኋለሁ ❤ከሳኡዲ አረቢያ ስደት ላይ😢

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Месяц назад +3

    አማን ማኔ የሣቄ ምጮች❤❤❤👍👍👍😁😁 አማን ጨዋታህ ስወደዉ😘😘😘😘😘

  • @tirusethaile2240
    @tirusethaile2240 Месяц назад +2

    I love this podcast; both of you are my favorite. Keep up the great work!

  • @Betselot12
    @Betselot12 Месяц назад +1

    ማኔና አማን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @chachamedia11
    @chachamedia11 Месяц назад +4

    ይችላል ይሄ ልጅ

  • @keralem
    @keralem Месяц назад +2

    ውይይይይ አማን እንደዛሬ ስቄ አላቅም አብሶ ስለሆቴሎች ስታወራ አደከምኸኝ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @aicat-27
    @aicat-27 День назад

    My favorite boy made my day. Everyone who talks with laughter makes me laugh

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 Месяц назад +2

    በጣም ግሩም ቆይታ ነበረ በርቱ

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Месяц назад +2

    ዋዉ የሚያዝናናም የሚያስተምርም ነዉ ግን ከይቅርታ ጋር ትንሽ ደቃዉን አሳጥረዌ በተረፈ በጣም ነዉ የተመቻቹህኝ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +3

    አማንየ በርታልን የኔ የሳቄ ምንጭ ማነው እንደኔ የሚወደው❤❤❤

  • @luladayfanta460
    @luladayfanta460 Месяц назад

    ማኔ ብዙ ግዜ አንተን እከታተላለሁ። እንደዛሬ ተዝናንቼ ቁም ነገርም ሰምቼ በጣም ተደስቼም አላዉቅ ። በሳቅ በጣም እራሴን ፈታ አደረኩ። ከሁሉ ድሮ ድምጹ ይረብሸኛል እል ነበር እኔም ግን ረየፈጋገምኩ ስሰማህ ሱስ ሆንክብኝ በተለይ የእምነት ጥንካሬክ ያስደስተኛል። ተባረክ አማን ነጣም ነዉ ምታዝናናኝ አትሰለቸኝም ጎበዝ በርታ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Месяц назад +1

    Amaniye Mane Tebarkulin Bewinet Ebayeen Asichrasachihugn Zemenachihu Hulu yibarek!❤❤❤❤

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Месяц назад +2

    አማንዬ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ይስጥህ ካለህ ላይ ጨምሮ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +3

    እየተማርን የሚያዝናና እናመሰግናለን ማኔ❤❤😂😂😂

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 Месяц назад +3

    እውነት እግዚአብሔር ተማምኑ እግዚአብሔር አይተውም የሰው ልጅ ይተውሀን

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Месяц назад

    ማኔ እኔኮ ደስስ የምትለኝ በቃ ስለአምላክህ ነው የምታወራው አማንየ የኛ አዝናኝ በጣም ደስስ ትላላችሁ ይጨምርላችሁ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +2

    አማን ሰው የኔ ወንድም እግዚከብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Месяц назад +1

    Wooow Mane Enameseginalen Mirit Egida selaqerebikilin Gobez temelisek Bemeteyeqih Adeqihalew!❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Месяц назад +3

    አማን የጠፋ ሰው ምነው ጠፋህ በሰላም ነው😊

  • @sojoogin8117
    @sojoogin8117 Месяц назад +4

    ማናዝነው አላህ ያቆይህ የኛመካሪ

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 Месяц назад +1

    Wawww betam des yemil program aznanaciugn👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️

  • @ABERATOSIRE
    @ABERATOSIRE Месяц назад

    ❤❤❤ማኔና አማን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስን ያድላችሁ ተባረኩ ።በጣም ብዙ ነገሮችን አትርፌባችኋለሁ

  • @frehiwotseleshi7500
    @frehiwotseleshi7500 Месяц назад

    ውይ ማኔ የሚገርም ሀሳብ የበሰለ በስማም እንዴት የበሰለ ሀሳብ ነዉ ያወራችሁት ወንድሞቼ ክበሩልነኝ ቁም ነገር ያለው እያዝናና የሚያስተምር አማን እንዳለው 200% ያማረ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Месяц назад +2

    Yesterday is history, tomorrow is a mystery but today is a gift ❤🥰

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 Месяц назад +1

    ወንዶሞቼ ሁሉ መልከካም ነው፣፣
    ሁሉ እንደ እምነቱ ይሁንለት ዋናው ጫና።
    We are all the Universe all in one .
    We are god’s created equal powerful to do anything and everything.
    We are all spiritually beings religion is man made .
    Know they self.
    The pod is not inviting all all is not interested or in need of religion.
    Aman is so funny hope the whole world come to know him as th funniest comedian ever liked beside Eshe th great our brother and friend..

  • @Akielsa
    @Akielsa Месяц назад

    የሚጣፍጥ ቆይታ ነው እየተዝናናሁ ብዙ ቁምነገርም አግኝቼባችኋለሁ አመሰግናለሁ

  • @genitube5211
    @genitube5211 Месяц назад

    ቀልድና ቁምነገር ያለው ትምህርት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ማኔ አማን እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Месяц назад +1

    ማኔ ምነው አማንን ሳያመጣልን እያልኩ ነበር በልቤ ሁለት የምወዳቸው ልጆች አቦ ይመቻችሁ ❤❤

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Месяц назад +2

    አማን ሰው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa Месяц назад +4

    እጅግ አዝናኝ አስተማሪ እያሳቁ ሚስተምር ፕሮግራም ነው

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Месяц назад

    በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ለሚገባው ይኖርበታል🙏
    ሁለታችንም በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 Месяц назад +2

    aman betam new yasakegn love u bro

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Месяц назад

    በጣም ብዙ በረከት ሳቅ ያልባከነ ሰዓት እግዚአብሔር ያክብራቹ የማኔ ቲሸርትን ሳይ more ደስስ አለኝ
    The Denver 🏈🏈🏈Broncos 🏈🏈are a professional American football team in Denver where I live yesss

  • @abebetafere746
    @abebetafere746 Месяц назад +1

    አማን በጣም አሳከኝ አመሰግናለው

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 Месяц назад

    ማኔ አድናኪያቹ ነኝ እማኔ በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማኔ ግን ትንሽ ሳቅህ በልክ ይሁን አባቴ ትንሽ ይረብሻል🎉🎉🎉 አመሰግናለው❤

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 Месяц назад +1

    አማኔ እንዲሁም ማን ያዘዋል ዘመናሁ ይባረክ

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 Месяц назад

    ኣማን ትህትናዉ ግልፅነቱ በጣም ይገዛል እና እየሳኩ ብዙ ተማርኩኝ::❤እናመሰግናለን ማኔ🙏

  • @abrahamaregawi2152
    @abrahamaregawi2152 Месяц назад +1

    You are so funy bro I like you very much keep up 👏👏👏

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +3

    አማን በፊልምም ና ወይ ዶ፡ር ሺበሺን ቀጥልልን

  • @DerartuTola-rz9ze
    @DerartuTola-rz9ze Месяц назад +2

    እሺ እንዴት እንስማችሁ ጩወት እና ሳቅ ቀንሱልን ፕሊስ 🙄😭🤦‍♀️

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc Месяц назад

    ዉይ አማንዬ ተባረኩልኝ ማንያዘዋል ሁላችንም አከብራችኋለሁ ቀልደኛ ቁብ ነገረኛ ነህ እመብረሀን ትጠብቃላችሁ ❤❤❤

  • @hlimet
    @hlimet Месяц назад +2

    ማንየዘዋል ስወደው አማንየ

  • @RomarioDilu
    @RomarioDilu Месяц назад

    beewnet migerm migerm migerm..............thak u both and the team

  • @samsunga12-yp5pz
    @samsunga12-yp5pz Месяц назад

    ክብር ይስጥልኝ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b Месяц назад

    ስወድህ አማንዬ 😂❤❤ ትለያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔርን ከክፉ ነገር ይጠበቅህ❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Месяц назад +3

    እንኳን ደና መጣቹ😍❤

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 Месяц назад +2

    የእጅ መታጠቡ ታርክ እኔንም ገጥሞኛል😂😂😂😂😂😂

  • @HayatMohammed-ul6nm
    @HayatMohammed-ul6nm Месяц назад

    Aman andegna manem betam new yemakebrh podcast eh yimechegal welahi i wish ene degmo belela insight sle tornetu yehone ken endemawerah

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Месяц назад +1

    አማንዬ ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጥብቅህ❤

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 Месяц назад +3

    😂😂 er besmam kum negerun ke fegegta gar ✨🙏

  • @abebetafere746
    @abebetafere746 Месяц назад +1

    ማንያዘውን እኔም እጠላው ነበር ጎንደር ነው ያለውት አሁን ግን በጣም የሚመቸኝ ልጅ ሁኗል ጥንካሬው ይገርመኛል

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk Месяц назад +1

    አማንየስወድህያገሬልጅማንየምርጥሠው❤❤❤

  • @bickim5224
    @bickim5224 Месяц назад +1

    We love you Aman you doing such a great job ❤🥰

  • @user-sn8jd8lp7k
    @user-sn8jd8lp7k Месяц назад +2

    በናታችሁ ጠላት እንዳይፈትነው አታውሩበት መንፈሳዊ ሂይወቱ ያስቀናል

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Месяц назад +1

    ከሁሉም አቅጣጫ የተለያየ ሀሳብ አንስታችሁ ጥሩ መልዕክት ነበር ያስተላለፋችሁት በርቱ

  • @Alem1985
    @Alem1985 Месяц назад

    My dears this our real life yes Bro you are right if we have more money we developed more stress, አረ ገኝ እራስን አለመሆን

  • @AmeenAmeen-yt8hr
    @AmeenAmeen-yt8hr Месяц назад +1

    ደስ የሚል ትምህርት ያለው ቆይታ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 Месяц назад

    እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ አሟልቶ ይስጣችሁ ከቢዝነስ ሀሳባችሁ የበለጠ
    ለሀይማኖት ያላችሁ ነገር የበለጠ ደስ ይላል

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Месяц назад

    ወላሂ ስሰማችሁ በመሳቅ እባየ እየሄደ ነው ያየሇችሁ ደግነታችሁን ኣሏህ ይጨምርላችሁ

  • @user-xf6hc6rf2h
    @user-xf6hc6rf2h Месяц назад

    እኔ የማረከኝ የማነያዘዋል እሸቱ ድምቅ ያለ ሣቅ አማን ብሩክ ልጅ እደግ ማኔ እኔ ጤነኛ እድሜ ጨመርክልኝ እግዚአብሄር አምላክ ከነናቱ ሁላችንም ይባርከን ።

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Месяц назад

    በጣም እስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጣችው ለሚገባው ይማርበታል❤️❤️❤️

  • @tebebuwoldab5178
    @tebebuwoldab5178 Месяц назад

    Aman is so amazing. God bless you, brother

  • @nebilahmed3727
    @nebilahmed3727 Месяц назад

    Betam new yewededkut podcastun thank you 😊 really

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Месяц назад +2

    አማንዩ በጣም ነው እምወድህ ሁልግዜ ስታወራ መሳቅ ነው የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg1pv1vd4h
    @user-fg1pv1vd4h Месяц назад

    ወይኔ የዛሬው ቀን ይለያል አሞኝ ነበረ ግን እናተ ስትመጡ ገባሁ በሳቅ ገደላችሁኝ በተለይ ማኔ የእጅ መታጠቢያው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ነው የምወዳችሁ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    MY GOD OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yordadebrom1184
    @yordadebrom1184 Месяц назад +1

    Thank you 🙏 very nice 👍 ❤

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu Месяц назад +1

    Wuyyy manyazewal jegina neh

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 Месяц назад

    እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ! እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @kalkidanabrham642
    @kalkidanabrham642 Месяц назад

    ድንቅ እና ግሩም ጨዋታ 👏👏👏

  • @user-jk2ri8zv3l
    @user-jk2ri8zv3l Месяц назад

    አዬ አማንዬ አንተን ሣይ ነጋብኝ ሆዴን አመመኝ በሣቅ ማኔ እናመሠግናለን ❤❤❤❤️❤️🙏

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 25 дней назад +2

    አማን ትችላለህ

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 Месяц назад +1

    Wowowowow❤🎉Amaznig❤🎉Thanks to🎉🎉