ለ15 አመት ጫካ ውስጥ || ፍፁም የአእምሮ እረፍት || Abel Belay || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.50

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በ50ኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከAbel belay ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::አቤል 15 አመት ጫካ ውስጥ የኖረ መነሳዊበትን የተረዳ ድንቅ ኢትዮጵያዋዊ ነው::

Комментарии • 350

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 24 дня назад +173

    ''አፍህን በማር ልያዘው''ለዛው ስርአቱ እርጋታው ወግ አዋቂነቱ ይህ ሰው ይደገምልን

    • @user-py8tr7zd9m
      @user-py8tr7zd9m 24 дня назад +3

      😂ወገኛ

    • @user-py8tr7zd9m
      @user-py8tr7zd9m 24 дня назад +2

    • @funny3b122
      @funny3b122 24 дня назад +7

      #ዋውው_በጣም_ገራሚ_ነው 🤔
      #ቻናል_ከፍተህ_አስተምረን 👍🏽

    • @ChristianNegn-tl5px
      @ChristianNegn-tl5px 24 дня назад +1

      ምን ማለት ነው ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ እኔም ልጠቀማት ትርጉሟን ንገሩኝ😊

    • @WeynshetWeynshet-cl7rh
      @WeynshetWeynshet-cl7rh 24 дня назад

      Erl😊hy7​@@funny3b122😊 5:02 😅😊😍p2😍😍😍pppk

  • @sebhatdegu9574
    @sebhatdegu9574 22 дня назад +46

    የእውነት የእውነት እንደዚ አይነት ወጣት ስላየው መኖሮ ተመኘው አመሰግናለው

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6o 11 дней назад +10

    ተገርሜብሀለሁ እንድህም ያለ ወጣት አለ! በስመአብ እንዳንተ ነፍፍፍፍ ይወለድ❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን የወጣቶች አርአያ ነህ

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 8 дней назад +9

    እኔ በበኩሌ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ቃላቶች ያጥሩኛል ጥልቅ እውቀት የተረጋጋ ስብእና አንደበተ ርዕቱ ተመስጬ ነው የሰማሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @BellyAndarge
    @BellyAndarge 13 дней назад +21

    የእውነት እንደዚህ አይነት አደበተርቱ ሰው በዚህ ዘመን መኖር በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆር አደረገኝ ኢትዮጵያ እንደዚህም አይነት ወጣት አላት በዚህ ዘመን እውቀት በሚዲያ ብትመጣ ጥሩ ነው ከአንተ ብዙ እንማራለን እንዳተ እንዲህ በትዕግስት ያየሁት ቪዲዮ የለም ንግግርህ ማር ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @Cwusy
    @Cwusy 23 дня назад +43

    በጣም አደበቱ የሚጣፍጥ ልጅ ነው እንደዚህ አይነት ወጣት ማየት ተስፋ ነው

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v 24 дня назад +34

    እኔ የሚገመኝ ነገር የማንየ ከየት ነው የምታገኛቸው እንዳንተ በእውቀት የበሰሉ ሰዎች❤❤❤ ከማንም በለይ በግዛኣብሄር ያለህ እምነት ታድለህ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ከእባብ ይልቅ የእባብ ልብ ያለው ሰው
    ያስፈራኛል
    ስለ መንገድ ማወቅ ከፈለክ ከጥንቸል ይልቅ
    ኤሊን ጠይቃት ብዙ ነገር ውስጤ ቀርቷል ንግግርህ

  • @MesfinBadeg
    @MesfinBadeg 12 дней назад +8

    የሚገርም ንግግር ብዙ ሰው የማያውቃቸው ግን ብዙ የሚያውቁ እውነትም አሉ ልክ እንደዚህ ወጣት

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 24 дня назад +50

    በጣም ይገርማል እናቴ እሄንን ብላኝ ሁሌ ይገርመኝ ነበር የእህቱዋ ልጅ ስርግ ላይ ወርቅ አርጊ ስላት እህቶቼ የሌላቸውን እኔ አላረግም አለችኝ ብዙ የምታረጋቸው ድንቅ ነገር ብዙ ነው ለካ ነፍሱዋንና ስጋዋን አስታርቃ ስለምትኖር ነው እደዚህ ያለ ስላም ያላት ትልቅ ሚስጥር🙏❤

  • @mikiasmulu3560
    @mikiasmulu3560 24 дня назад +24

    ማኔ ሚካኤልን ይህ ሰው በጣም ነው እራሴን እንድመረምር ነው ያደረገኝ ይደገምልን አለ አ አነጋገሩ ጨዋታ አዋቂነቱ የገባው ሰው ነው He is brilliant ❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 24 дня назад +16

    አቤል በላይ ማነህ ጌታዬ ተባረክ ፈሪሃ እግዚአብሔር አለህ አስተምረን ማንያዘዋል ተባረክ ብዙ ጊዜ በእግዚአብሔር የታነፅ ስው ስለምታመጣልን ተባረክ ጌታዬ በርታ እኛንም አስተምሩን ❤❤❤ ተባረኩ

  • @keralem
    @keralem 23 дня назад +20

    ኧረ በማሪያም በድጋሚ ይቅረብልን የማይሰለች እውቀት በስመ አብ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ያክብርልነ 🙏🙏🙏

  • @AhmedAbdulkader-v4p
    @AhmedAbdulkader-v4p 20 дней назад +7

    ዋው ውብ ሰነምግባር ፈጣሪን የፈራ ጥሩ ግንዛቤ የሚጣፍጥ አንደበት አዛኝ ልብ ብሩህ ተስፋ ብቻ ማሻላህ ብዬሀለው

  • @BabiAteneh
    @BabiAteneh 24 дня назад +14

    እንደ ሀሳብ ተፈጥሮን እና ሀይማኖትን በማገናኘት አንደ አባቶቻችን ትክክለኛ ሰው ለመሆን እንፈልጋለን ነገር ግን አቤሎ ሌላ ፕሮግራም ተይዞልህ አንተ ይሄንን ያክል አመት የፈጀብህን እዉቀት በትንሽ ሰአታት እንድንማር ምን ማድረግ አንዳለብን ብታስተምረን ደስ ይለናል ማኔ በርታልን ተስፋችን ነህ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 24 дня назад +42

    የት ይሆን ሚገኘው ይሄ ልጅ ነብሴን አስደሰታት ቢሰማ አይጠገብም❤❤thank you ማኔ ምርጡ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 4 дня назад +1

    እኛም በጣም እናመሰግነዋለን ከአቤል የተማርነው ትህትናን የቃል አጠቃቀሙ ሰነሰርአቱ ቡዙ ሊባልለት ይችላል❤❤🙏🙏 ማኔ አንተንም እጅግ እናመሰግንሀለን እንደነዚ ድንቅ ብርቅ የሆኑ ሰዎችን ሰለምትጋብዝልን ከፍ በልልኝ ወንድሜ❤❤🙏🙏

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 3 дня назад +1

    እንዳንዴ ቃላት ምናጣላቸው ነገሮች ይገጥሙናል በእዝህ ባለንበት ዘመን እንዲ ዓይነት ሰው መኖሩ አስደንቆኛል አብዝቼ አመሰግንሃለው አቤል ቅዱስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እመ አምላክ ማርያም ሞገስ ትሁንህ ❤❤ከምንም ትከልልህ እውነት ታስፈልገናለህ እባክህ መማር ማወቅ እንፈልጋለን ባንተ ውስጥ ብዙ ነገር አግንቻለሁ እባክህ አትጥፋ ቀጣይ በተስፋ እጠብቃለሁ አቤል ድንቅ ሰው❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 24 дня назад +20

    በእዉነት ይሄን ሰዉ እዴት እደምገልፀዉ አላዉቅም እኔ የሚሰማኝ እግዚህአብሄር ብዙ ልጆች እያስተማረ እዲአስተምሩ ከአስቀመጣቸዉ አዱነዉ መልካምና ቅንሰዉ ሞልቷል እኛ ግን ማየት ተስኖናል ልበል ማን ያዘዉል ማኔ በያዝከዉ መገድ ቀጥል አምላክ ባበራልህ መጠን የበራላቸዉ ሰዎች እየመጡነዉ እኔ የተረዳሁት ቅንነት ቅን መገድ እደሆነነዉ ለማየት እድሉን በማግኘቴ እግዚህአብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ተመሰገን ተመስገን እግዚህአብሄርን ይዞ የተማረ ያስተምራል ያስምራል ትዉልድ ሁሉ እደናንተ ቀና እዲሆን እመኛለሁ ተባረኩልኝ ደስታነዉ የተስማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fereweyninegash5
    @fereweyninegash5 4 дня назад +2

    አቤል አይናችንን ከፈትክልን!
    እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 5 дней назад +1

    ማሪያምን ቃላት የለኝም ጀግና ምሁር ነህ የራስህ ሚዲያ ክፈት ብዙዎችን ትረዳለህ እውቀትህን የጋን መብራት አታድርገው

  • @meskeremgebreyes3201
    @meskeremgebreyes3201 3 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዝህ አይነት ሰዎች መኖራቸውን ሳይ እምወዳት ሃገሬ ተስፍ እንዳላት ይታየኛል እውነቴን ነው በጣም የምያስጨንቅ ዘምን እያለፍን ነው ማኔ ሁሌም ያንተ ብሮግራም ልብን ያሳርፈዋል ክበርልኝ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 18 дней назад +6

    አቤልዬ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ቀርቧል መንፈሳዊ ወጣቶች ብቅብቅ እያሉ ነው ማኒ በርታልን ተባረክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pk4qj2xg1d
    @user-pk4qj2xg1d 3 дня назад +1

    ሁሌም ብታቀርበው ሲያወራ ቢውል የማይሰለች አይነት ሰው ነው በወላዲተ አምላክ ታድሎ ከዚህ በላይ ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 6 дней назад +2

    Wow. ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነው አንደበተ ርዕቱ ትውልድ ከአንተ ብዙ ይማራል እባክህ ከሚድያ አትጥፋ ለብዙዎች አርአያ ትሆናለህ ሀገሩን ሃይማኖቱን እንዲህ የሚወድ የሚያከብር ምሁር ሳይ እንባዬ ይመጣል የእውነት እባካችሁ ከገባንበት እዝቅት ተባብረን እንውጣ የእውነት ሰው እንሁን ወንድም ማንያዘዋል እናመሰግናለን መልካም ሰዎችን ነው የምትጋብዝልን የእውነት እንመለስ እባካችሁ ይጨንቃል የኢትዮጵያን ነገር ማሰብ

  • @takelederesa
    @takelederesa 23 дня назад +10

    ማኔ ገራሚ እንግዳ ነው የጋበዘክልን ብዙ ፣፣ተመሬበታለሁ ድንቅ ቆይታ ነበር

  • @brhanBnyam
    @brhanBnyam 21 день назад +10

    በጣም ደስ ይላል ሁለተኛ ግዝየ ይቅረብልን የምትሉ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 9 дней назад +3

    እያለቀስኩም በጣም በጣም ተደምሜ የሰማሁት ሰው ቢኖር ይህ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 15 дней назад +3

    ተመስገን አምላኬ እውነት በእኛ ዘመን እንደዚህ አይነት ወጣት መገኘቱ ተመስገን ነው ሚባለው እርጋታው መንፈሳዊነቱ እውቀቱ ደስ ሲል እሺ ማኔ እናመሰግናለን ትልቅ እውቀት የቀሰምኩበት ምርጥ ኢንተርቪ ተመስገን አምላኬ

  • @user-zi8zs4os5t
    @user-zi8zs4os5t 5 дней назад +1

    ማኔ ከልብ አመሰግናለሁ እንደዚ ስንቅ ተስፋ የሚሆኑን ጋብዝልን ጀግና ነህ ይህንን መጋበዝህ የስንቱ አይምሮ ለምልሞል መሰለህ

  • @user-in3hm8uz5v
    @user-in3hm8uz5v 5 дней назад +1

    የተረጋጋ, ብስል አንደበተ ርቱእ!!!እድሜ ይስጥልን ወንድሜ

  • @mefordada
    @mefordada 24 дня назад +8

    እሚገርም እይታ ያለው ሰው ነው ያብዛልን እንደ እናንተ አይነቱን ማኔ እናመሰግናለን ጠንካራ ሰወችን ስለምታቀርብልን አብሶ በመንፈስ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BezawitTariku-so6tt
    @BezawitTariku-so6tt 7 дней назад +1

    ጎበዝ ማኔ እንደዚህ አይነት የእውቀት ማዕድ አቅራቢዎችን አቅርብልን ረጁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው፡፡

  • @GetachewAdise
    @GetachewAdise 17 дней назад +5

    ወድሜን ዛሬ ነው ያገኘ ሁት አመሰግናለሁ ጊዜ ሰጥቼ ነው ያድምትቁት......

  • @Mahiyekalyi
    @Mahiyekalyi 10 дней назад +2

    አቤሎ ልዩ ሰው ወጣትነትክን የተጠቀምክበት ልዩ ልጅ ነክ በምንም የማይገርምክ የማያስደነግጥክ ባህልክን ወግክን ወዳጅ ልጅ ነክ ስለማቅክ ደስተኛ ነኝ

  • @YordanosAsfaw-p7y
    @YordanosAsfaw-p7y 9 дней назад +3

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው በቀጣይ ቢጋበዝ ወይም የምናገኝበት መንገድ ካለ ፍፁም የማይሰለች ንግግር ❤❤❤❤❤

    • @abelbelay7042
      @abelbelay7042 9 дней назад

      @@YordanosAsfaw-p7y በቅርብ በራሴ RUclips , እመጣለሁ ወዳጀ : ክብረት ይስጥልኝ።

  • @tewodroswalelign4737
    @tewodroswalelign4737 5 дней назад +1

    የእዉነት ይህ ሰዉ የራሱ የሆነ ትምህርት የሚሰጥበት ፕላት ፎርም ቢኖረዉ ብዙ ሰዉ ይቀይራል

  • @atsedemaryamworku5461
    @atsedemaryamworku5461 15 дней назад +5

    ድንግል ማርያም ሰንደቅ ታድርግህ 🙏🙏

  • @zohasenluxury-7375
    @zohasenluxury-7375 17 дней назад +4

    ተመስገን የቅዱሳን አምላክ አንተ ፍፁም ወዳጅና ፍቅር ስለሆንክ ደግሞ በዚህኛው መልኩ እንዳመላችን እንደምነቀበለው አድርገህ ወደ አንተ ትስበናለህ ፍፁም ወዳጅ እንደአንተ የለም ተመስን። ማኔ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ

  • @thomassimachew6122
    @thomassimachew6122 5 дней назад +1

    ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ይግለፅልክ ወንድም እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት ነው::❤❤❤❤

  • @mistirtesfaye6613
    @mistirtesfaye6613 15 дней назад +3

    እግዚአብሄር ደግሞ ደግሞ ጥበቡን ይግለጥለክ ድንቅ አንደበት❤❤❤

  • @Meskeremabate2
    @Meskeremabate2 10 дней назад +1

    ደስ የሚል እውቀት ከምንም በላይ የአነጋገር ክህሎቱን አድንቀያለሁ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወዳጄ 🙏🙏

  • @lucasfekeke6798
    @lucasfekeke6798 4 дня назад +1

    አቤሎ በጣም ከረጅም አመታት በኋላ ስላዬውህ ደስ ብሎኛል

  • @lilyfiseha4205
    @lilyfiseha4205 21 день назад +5

    You’ve Got the perfect Guy❤❤❤

  • @awlachewaboye3338
    @awlachewaboye3338 4 часа назад

    እንዲህ አይነት ወጣት ያብዛልን መባረክ እንዲህ ነው ማኔ እናመሰግናለን

  • @TDENTERTAINMENT10
    @TDENTERTAINMENT10 22 дня назад +7

    degami yimta mane degami yimta mane degami yimta mane degami yimta mane degami yimta mane

  • @AshenafiKefena-j6s
    @AshenafiKefena-j6s 8 дней назад +1

    er የሚጥም ምግብ እየበላሁ ነው የመሰለኝ ግን እየሳሳሁ አለቀብኝ ተባረክ

  • @genettessema1651
    @genettessema1651 9 дней назад +1

    እናመሰግናለን ማኔ እንደዚህ አስተማሪ ሰዎችን በማቅረብህ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 8 дней назад +1

    እስካሁን በጣም ደስ የሚል ስው አቅርብሀል ይህ ደሙ ይልያል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 24 дня назад +5

    በጣም ድንቅ የሆነ ንግግር ነው ቢሰማ የማይጠገብ ነው አቤል እናመሰግናለን ወፍ በጣም ነው የምወደው💚💛❤💚💛❤😘ያካፈለን ብዙ ነገር ነው እናመሰግናለን የሚደንቅ እውቀት ነው💚💛❤😘💚💛❤❤😘😘😘😘😘ለወንድሜ ጥያቄ አለኝ
    በአለም የሚሉንኮ ሁለት ወቅት ብቻ ነው ያላት ነው የክረምት ወቅት እና የበጋ ነው ያለን ብዙወቹ አያውቁትም
    እንዴት አገራችን ማሳወቅ እንችላለን?
    ድጋሜ አቅርብልን ማኔ ከልብ ነው የሚገባው ሲያወራ 💚💛❤😘

  • @ElisaAsress
    @ElisaAsress День назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 10 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ ወጣቶች ስላሉን ተመስጨ ነው የሰመሁት🙏❤❤❤

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 10 дней назад +1

    የምኖረው በአውስትራሊያ ነው ብዙ የስደት ታሪኮች አሳልፌአለሁ ብዙዋጋ ከፍያለሁ ቤተሰቦቼን ሸክፌ ሀገሬ መግባት አስብና በሶሻል ሚዲያዎች የማየው ትውልድ ያስፈራኛል ማኔሙት ደግሞ ልክ እንደእናንተ ያሉ ስክንያሉ አንደበተ ርእቱ ወጣቶች ሳይ ደግሞ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ተስፋዬ ይለመልማል በርቱ እናንተ ለኛ የጨለማ ፋኖሳችን ናችሁ ።

  • @betiBeti-f4w
    @betiBeti-f4w 9 дней назад +1

    #ደግሞም እንዲህም አለ! በ ዘኔ አፍ እድሜ ከ እንጀራ ይስጥልኝ። እናመሠግናለን።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 6 дней назад +1

    በጣም ጥሩ ድንቅ ፣ መልእክት ያለዉ አስተማሪ ነዉ እናመስግናለን!!!

  • @HanaAtalew
    @HanaAtalew 14 дней назад +2

    ማንያዘዋል,አሁን የውነት ሰው,አገኘህ,ሰብስክራይብ አደርጌለው

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d 24 дня назад +5

    አምላኬ ሆይ በእንደዚህ አይነት አሰተዋይ ወድ አድለኝ የበፊቱ ይበቃኛል ❤

  • @mintesnotdereje-ts1eu
    @mintesnotdereje-ts1eu 22 дня назад +3

    አቤላ ትለያለህ አቦ ሰላምህ ይብዛ /ልክ ብለሃል ሀገራችን እና ተፈጥሮን መርምረን እንወቃት እንረዳት አንተም እንድናቅ እና እንድንረዳ ዕዉቀትህን ለመዝራት ያብቃህ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 6 дней назад +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላችሁ

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 11 дней назад +1

    ልዬነህ አበል ግሩም አመለካከት አሰተሳሰብ እግዚአብሔር አምላክ ያንተን አይነት አመለካከት ለሰው ሁሉ ያድለን

  • @EskinderGidey
    @EskinderGidey 23 дня назад +3

    ፈጣሪ እንደዚህ ዓይነት ልበ ብርሀኖችን ያብዛልን የሚደንቅ ስብዕናነው ያለው እናመስግናለን ❤❤❤

  • @HewanGtachwu
    @HewanGtachwu 24 дня назад +6

    በርታ ማኔ ትልቅ ትምህርት እየወሰድን ነው ከምታቀርባቸው ሰወች እኔ እራሱ አንተን መከታተል ከጀርኩ ቀን አስቶ መማረርም ማማረርም አቁምያለው አመሰግንሀለው

  • @zantawitteferi651
    @zantawitteferi651 4 дня назад +1

    Ye besele wetat ....menged yetefabachew tasfelgachewalh...atitfa betinishu bik belilachew ...wud nehna ❤

  • @user-vy8gr6zy1x
    @user-vy8gr6zy1x 11 дней назад +1

    አቤል ከማቅሕ በላይ ሆነሕብኛል በርታ እኔ የማቃቸው ታሪኮች አሉ አስተማሪ ናቸውና መነገር አለባቸው በርታ

  • @betelihemguade8491
    @betelihemguade8491 20 дней назад +1

    እግዚአብሔር እራሱን ከገለጠበት መንገድ አንዱ ተፈጥሮ ነው። በተፈጥሮ ውስጥ እሱን እናየዋለን ❤❤❤ ተፈጥሮን በደንብ ተረድቶታል አቤል ።

  • @SolomonAdamusol
    @SolomonAdamusol 22 дня назад +2

    በጣም ደስየሚል ሀሳብ ነው አብዛኛው ሰው ማየት ያቃተውን ስላሳየን ❤❤❤ ምርጥ ንግግር ነው እናመሰግናለን ማኔ

  • @berhaneabebe4396
    @berhaneabebe4396 6 дней назад +1

    ተምሬብሀለሁ እረጅም አድሜ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @user-ru9hu2vl8q
    @user-ru9hu2vl8q 9 дней назад +1

    ጥፍጥ በጣም ጥፍጥ ያለ አንደበት አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል በአንተ ድንቅ ችሎታ የአምላክን ድንቅ የጥበብ ስጦታ ተረዳሁ ታድለህ

  • @abhabesha7072
    @abhabesha7072 22 дня назад +6

    ለምንድነው 10 ደቂቃ ያየውት ያክል ያልተሰማኝ

  • @sone8065
    @sone8065 24 дня назад +3

    ደጋግሚ ብሰማዉ ልጠግበዉ የምችል አይመስለኝም በጣም ተመስጪ ነዉ የሰማሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ።

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 16 дней назад +1

    Brilliant Brilliant Brilliant
    I am Speechless No comment
    Please invite this this unique person again a.s.a.p
    ማንያዘዋል! አንተን ማዘዝ ከባድ ነው ግን please

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 23 дня назад +2

    በስመአም ድንቅ አስተማሪ ማኔ እናመስግናለን ንግግሩ አይጠገብም ሕግዚአብሄር እድሜ ይስጥክ ❤❤❤

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 14 дней назад +2

    ማኔ በእዉነት ነገ ለልጆቻችን ተስፋን የሚያሳዩን ሠዎች ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 24 дня назад +4

    ማ-እሽቱ ፕሮግራምህ የሚወጣለት የለውም የዛሬው ግን is the best🙏❤

  • @ethiojournal
    @ethiojournal 24 дня назад +7

    ማኔ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 22 дня назад +2

    የምር ከባለ እውቀት ከተማረ ሰው ጋር ማውራት ማዳመጥ አንዴት ደስ ይላል ነፍሴ ደስስስስስስስስስስስ አላት

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh5290 18 дней назад +3

    የሚገርም ትምህርት ።እናመሰግናለን ማኔ። ማኔ እባክህ መምህር አበበችን አቅርብልን።

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 24 дня назад +4

    ዋው ማኔ ጀግናው ጀግና ነው ያቀረብከው ፀጋውን ያብዛላቺሁ

  • @frew-the_friut
    @frew-the_friut 24 дня назад +4

    What an amazing person. Keep it up!✌️ God bless both of you.🙏

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 10 дней назад +1

    ማኔ በማያስቀው አትሳቅ ትንሽ ይረብሻል ።

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 4 дня назад +1

    የተረጋጋ አስተዋይ ሰው

  • @AhmedMohammed-t4t
    @AhmedMohammed-t4t 23 дня назад +3

    ጎበዞች ናችሁ ጥሩ ነው በርቱ ያሳፍራል የኛ ነገር፡፡

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 3 дня назад +1

    በመጪው ትውልድ የኢትዮጵያ ትንሳኤን እውን ለማድረግ ከምወስንበት መንገድ እንደ አንተ ዓይነት ሰዎች አሉ ብሎ ልቤ ስለሚያምን ነው ፡ ክበርልኝ😊

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 19 дней назад +1

    እደዚህ በእወቀትም በእምነትም በሁለቱ የተሳለ ወጣት ያብዛል የምር ደግሜ ባዳምጠዉ እንኮን አልሰለቸኝም ማኔ እደዚህ አይነት ወርቅ ስላቀርብክልን ከልብ እናመሰግናለን fbጠይቄ ስለላክልኝ ሙሉዉን አመሰግናለሁ የምር ሰላማቹሁ ይብዛ በሌላ እርስ ደግመህ አቅርብልን የምር

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 23 дня назад +2

    ማኔ ያጣነው አንድ ነገር ነው እሱም እግዚአብሔር ነው ቅዱሱ መፅሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል በመጀመሪያ ጽድቁንና መንግስቱን እሹ ሌላው ይጨመርላችኋል ይላል።የእግዚአብሄ ር ቃል የታመነ ነው ።እናተም የምትወያዩትበት ጉዳይ ባጭሩ ሲመለስ

  • @user-dj6mh3tr8v
    @user-dj6mh3tr8v 15 дней назад +1

    ስብዕናህ አነጋገርክ ትህትናህን አጉልቶ ያሳያል
    በጥበብ ያኑርክ ❤

  • @hab4286
    @hab4286 24 дня назад +2

    አቤት ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነው ስለ ኢትዮጵያ የሚዋራ ሰው ሰምቸ አልሰለችም

  • @hannageb8209
    @hannageb8209 2 дня назад +1

    Thank you Manyazewal! I learned a lot from you, and I look forward to learning more.

  • @Ashuu-w7h
    @Ashuu-w7h 23 дня назад +2

    በጣም ጎበዝ አስደናቂ ትምህርት ነው🎉🎉🎉

  • @user-vi2bo7gp9s
    @user-vi2bo7gp9s 17 дней назад +1

    በእውነት ድንቅ የሆነ ልጅ ነው ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨምርልህ ተባረክ በብዙው ወንድማለምየ

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 24 дня назад +4

    ትክክለኛ አባባል ከማንኛውም አስፈሪ አውሬ ሰው በጣም ያስፈራል ሰው ሰው ሰው

  • @zomamotivation4309
    @zomamotivation4309 24 дня назад +4

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ።waw!

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 24 дня назад +2

    ማኒ እሰከዛሬ ካቀርብክልን እግዳ ለኒ የዛሬው አንደኛ ብየዋለሁ ከምር ሰራ አቁሜ ከልቤ ሳዳምጥ ነበር ዋው በያልቅ ሰል አለቀብኝ አቦ ይመችከ 💐

  • @assefamulat9994
    @assefamulat9994 23 дня назад +2

    አቤላ አብረን ነው የተማርነው ጥሩ እይታ ነው ደስ ይላል

  • @teshaleashbre8508
    @teshaleashbre8508 12 дней назад +1

    ማን ያዘዋል አንድ ነገር ልጦቅምክ ነው በጣም ተከታታይ ነው አንተ ላይ ለምትጠይቃቸውም ለሚከታተሉክም ሰው መልስ ጤንነት ሰጠኝ የሚባል ሰው ጋር የሁሉ መልስ ይገኛል እውነት ነው የምልክ ፈልገክ ጠይቀው

  • @DagimShiferaw-dh5gx
    @DagimShiferaw-dh5gx 9 дней назад +1

    እረ ይደገምልን እውነት በጣም ነው የወደድሁት ይደገም

  • @frenebiyou6034
    @frenebiyou6034 23 дня назад +5

    ማኔ ደግመህ አቅርበዉ🙏🙏🙏🙏

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 24 дня назад +11

    ፍንህ ለህፃኗ በግፍ ተደፍራ ለሞተችው 😢 የአላህ ኢትዮጵያ ላይ ያሉ የሰው ጅቦችን ከምድር ላይ አጥፋልን።

  • @getnetgirma1758
    @getnetgirma1758 5 дней назад +1

    ዛሬ ጥሩ እንቅልፍ እተኛለው!!!!

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 6 дней назад +1

    ግሩም አይምሮ❤❤❤❤