የመሸነፍ ስሜት ተሰምቶኝ ነበር : Comedian Eshetu : Donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024
  • Comedian Eshetu is now with a new release, that's motivational. this piece of work is one of a kind. mostly to our generation is this picture for. start watching this video and get motivated, the title of this one is " don't receive negative words ". enjoy and get motivated.
    The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
    contact :- comedy27@gmail.com
    / eshefantaye
    0913610673
    ወደ ኢትዮጵያ ወይም ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች መደወል ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን፤
    በተለይም ኖርዌይ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ወደ ኢትዮጵያ መደወል ከፈለጋችሁ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ትችላላችሁ ፡
    MY CALL GLOBAL
    bit.ly/3eqyRlV
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 3 года назад +847

    የልጅ አዋቂ ነህ እናም እግዚአብሔር ይህንን ልብህን ሳይቀይር ጥበብን ከማስተዋል ጋር ይስጥህ👉 የምትወዱት ብቻ👍

  • @Born_to_learn2801
    @Born_to_learn2801 2 года назад +21

    1 ቀን እንዳንተ ባወራ ደስ ይለኛል...ተባረክ!

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 3 года назад +327

    እሼ በተለይ ለኔ በሁሉ ነገር ትምርት ትሰጠኛለህ ኑርልን ሁሌም ከፍ በል

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 года назад +42

    ልክ አጠገብህ ቁጭ ብዬ እየመከርከኝ እንደሆነ እየሰተሰማኝ ነው የሰማሁት እራሴን እየሰፍተሽኩ በንባ ነው የሰማሁት እሼ ከልቤ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍ ያርግህ አባቴ ክበርልኝ ❤👏

  • @hirutabe
    @hirutabe 3 года назад +186

    የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @marthaabrahamabraham4495
    @marthaabrahamabraham4495 2 года назад +4

    እሼ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር እንዲ እኛንም ከድብርት አለምና ከተስፋ መቁረጥ በትምህርትህ እንወጣለን ።እመብርሃን በሄድክበት ሁሉ ትቅደምልኽ። በተለይ በስደት ረዘም ያለ ጊዜ ሲኖር በጣም ነው ሁሉ ነገር የሚያስጠላው በጣም የምትወዳት እናትኽም ሚስኮል ስታደርግልኽ ባልሰማ ጭጭ ነው የምትለው ......ብዙ ነገር ስንቱን ልንገርኽ ግን እንዲ የሚያነቃቃ የሚያስተምር ስንሰማ እንጽናናለን ተመስገን እንዳንተ ያሉትን ቅን ልቦችንም ያብዛልን።

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 года назад +258

    በጣም ይገሪማል እውነት እኔ በዝህ ስአት የምሰማኝ ስሜት ይሀንን ነው ግን አንድቀን ሰው እንደምሆን አምናሎ👏

  • @raamii11
    @raamii11 Год назад +9

    ይሄን ታሪክ ሳዳምጥ እንዳ አዲስ ተስፋዬ ይለመልማል 🙏🙏

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 года назад +169

    የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ad_man8712
    @ad_man8712 2 года назад +2

    እሼ አንተ በጣም በጣም ህይወት ምን እንደሆነ የገባህ ሰው ነህ።
    እግዚአብሔርን የሚያከብር ሰው ይከበራል
    አንተ ደግሞ የእግዚአብሔር መልካምነት በህይወትህ የሆነልህ ሰው ነህ
    አንተ ዋጋ ያለህ ሰው ነህ
    ቃል የለኝም በጣም ተምሬብሃለሁ✌

  • @nazrawiabayneh8239
    @nazrawiabayneh8239 3 года назад +40

    እሼ እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ጽሁፌን ታነበዋለህ ብዬ አስባለሁ። እሼ ታውቃለህ እራሴን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው የሰማውክ፤
    እኔ ማለት አሁን ላይ የያኔው አንተ ነኝ ብልህ ላንተ ብቻ ነው የምገባህ።
    እሼ ወንድሜ እኔም ይሄ ወቅት አልፎ ለእኔም ነግቶልኝ ይሄንን ጊዜ ልክ እንዳተ አወራ ይሆን? በእርግጥ አወራለሁ። እሼ ወንድሜ ህይወት ስጨልምብህ እኮ ነገር ሁሉ ስገለባበጥብህ የምታይ ሞት ብቻ ነው። ብቻ እሼ እሄ አንተ ያለፍክበት መንገድ ለእኔ ነገ እንደሚነጋልኝ ጠቁሞኛል። በእርግጠኝነት እኔን አድነሄኛል አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ወንድሜ!

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 года назад +3

      Nazrawi Abayneh በትክክል ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይባል የለ አይዞን ይልፍል ።

    • @masewslasrese4379
      @masewslasrese4379 3 года назад

      አይዞክ ወንድሜ

    • @hallelujah1383
      @hallelujah1383 3 года назад

      አይዛህ ወንድሜ

    • @konjitregasa6051
      @konjitregasa6051 3 года назад

      አይዞህ እግዚአብሔር አለ

    • @EmanAhmed-cy4ol
      @EmanAhmed-cy4ol 2 года назад

      awo hulu negar yalfal,E/r melkamun hulu negar yadergalh

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 3 года назад +24

    1. ሰው አድርጎ ሲፈጥረኝ ነው ለትልቅ ነገር ያጨኝ
    2. ውሀ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ /በጠጣሁ፣በታጠብሁና የውሀ ድምፅ በሰማሁ ቁጥር የአምላክ ስራ ይደንቀኛል በሱም እደሰታለሁ/
    3. ከተፈጥሮ ጋር መስማማትና አመስጋኝ መሆን
    ሁልጊዜም ህይወትህ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላችና በምስጋና የተትረፈረፈች ትሁንልህ አባቴ

  • @alphatube4364
    @alphatube4364 3 года назад +37

    ተመሳሳይ ህወት...የኔን ታሪክ የምትነግረኝ ነው የመሰለኝ ማርያምን. 2009 እና 2010 በጣም ታሽቼ ነበር. በቃ አለ አይደል ለምንም የማልሆን እስኪመስለኝ ድረስ, ፈጣሪ አተረፈኝ እንጂ ልሞት ሁላ እችል ነበር. ግን ዛሬ በእግዚአብሔር እርዳታ ያሁሉ ነገር አልፎ አሪፍ የሚባል የስኬት ጉዞ ላይ ነኝ. ሁሉ ነገር ስጨልምብህ የሚያልፍ አይመስልህም እንደምንም በርትተህ ካለፍከው ግን ከስኬት ለመድረስ የትኛውም ሀይል አያቆምህም.
    እግዝአብሄር ይጠብቅህ እሽዬ. ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ካለህበት እጥፍ ያሳድግህ .

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 2 года назад +4

    ቸሩ መዲሐኒያለም በፍቅሩ በፈቃድ ይባርክህ እናትዬ ማሪያምዬ ዘመንህን ትባርከው ቅድስ መልአክች በጥበቃቸው ይጠብቁህ ሉኡል እግዚሐቤርን የምትወድ የፍቅር ሰው

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 3 года назад +29

    ዋው 100% ትክክል ነህ ለዚ እኔ ምስክር ነኝ ጓደኞቼንም በዚ አጋጣሚ አመሰግናለው ምስጋና ለፈጣሪ ብቻ አይደለም ፈጣሪ በነሱ አድሮ እንደሆነም እምናለው እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ሰውን ያስተምራሎ በወር አንዴ መሰራት አለበት

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር እማዬ

  • @hananhanan5372
    @hananhanan5372 3 года назад +2

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት መልካም ሰው ነህ ያንተ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው ስለማነውቀው ነው እንጂ እግዚአብሔር በስራው ተሳስቶ አያውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @demeketegegne1820
    @demeketegegne1820 3 года назад +159

    እሸ ፍቅር.....ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም። ደስ ሲል! እዚህ ነው ተወልጀ ያደኩት። አሁን ያለህበት ሰፈር ዑራኤል አካባቢ

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove 3 года назад +3

      Thank you

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад +1

      እንደማመር ዉዶቼ

    • @mamilovemamilove8357
      @mamilovemamilove8357 3 года назад +3

      Tadelk 👍🏽

    • @መቅደስእኅተሚካኤል
      @መቅደስእኅተሚካኤል 3 года назад +1

      እኔም አምባሰል ውጫሌ ነኝ

    • @tsigegetahun7368
      @tsigegetahun7368 3 года назад +3

      እኔም ወሎ ነኝ ግን ግሸን ደብር ከርቤ አከባቢ ተወልዶ ማደግ እዳውም በዛ ማለፍ መባርክ ነው እደለኛለክ ስላተ እኔ ደስ አለኝ

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 3 года назад +3

    ውይ እሼ ምን ልበል ቃል ጠፋብኝ እጅግ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን እሼ አሁንም ፈጣሪ እስከመጨረሻው በከፍታ ኑር እውነት በቃ ትልቅ ሰው ነህ አንተ እውነት ነህ የምታምነው አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አዎ አሁን አንተ ለብዙዎች ታስፈልጋለህ መልካሁን ሁሉ እምኝልሃለሁ እሼ

  • @መቅዲ-ፈ3ዸ
    @መቅዲ-ፈ3ዸ 3 года назад +73

    አሹየ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሀገራችን🇪🇹👈 ፍቅር ሰላም አንድነት እግዚአብሔር ይስጠን🤲🤲

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 3 года назад +2

    አሜን እሰይ እኔም በጣም አመሰግናለሁ እንዲ አይነት መነቃቃትን ስለፈጠርክልኝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 года назад +26

    በተመስጦ ነበር የሰማሁህ👏ሰው ሆኖ መፈጠር ብቻ ታላቅ ነገር መሆኑ አልገባ አለን:

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 года назад +5

    እሼ ሃሳብህ አነጋገርህ አንተነትህ ያለህበት ቦታ ብቻ ሁሉ ነገርህ ልክ እንደኔ ከምሬት በላይ ሆኖ የሞተን ሰው ይቀሰቅሳል እሸዬ በጣም እንወድሃለን እነመሰግንሀለን ኑርልን ❤👏

  • @mechucooking3753
    @mechucooking3753 3 года назад +53

    ከባድ ጊዜ ነበር ካንተ ልምድ ብዙ መማር ይቻላል ዋናው መጠንከር ነው በእግዚአብሔር
    እምነት ተስፋ ፍቅር ካለ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏

  • @soliyana2116
    @soliyana2116 3 года назад +4

    እሼ መፅናኛዬ ምክሮችህ ይጠቅሙናል።ተባረክ!!

  • @nardinardi1934
    @nardinardi1934 3 года назад +101

    እሼ የአንተ RUclips ውስጥ ገብቼ አይቼ የላተረፍኩበት ጊዜ የለም የሚገርም ትምርት ተባረክ ወዳጄ በጣም ነው ምወድክ 👏👏

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      አሰንደማመር ዉዴ

  • @gzeray9932
    @gzeray9932 3 года назад +3

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒተአለም ይመስገን አይለውጥብህ መክሊትህን ስለአገኘህ እግዚአብሄር ይመስገን::

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 года назад +67

    እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚል የሚያመሰግን ልብ ይስጠን።

  • @habtamuyimegnuhal9736
    @habtamuyimegnuhal9736 3 года назад +45

    Eshe, you can't imagine what kind of lesson your life history can teach to many people. Keep on sharing your experience, especially how negative thoughts can obscure one's potential and the purpose for which one is created. Invite people who have similar experience to share how they managed to escape the darkest side of their life.

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    እሽዬ ህይውት ከባድ ነው ግን በአንተ ትልቅ ት/ት እየውሰድኩ ነው በእናትክ ሁሌም አበረታች ነገር ንገረን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад +2

    እረረረረረረ…… እስከ መጨረሻው ቃል በቃል ነው ያዳመጥኩት ከመመሰጤ ብዛት በዙሪያዬ ያሉት ድምፃችን አላዳምጥም ነበር ። የብዙዎች ችግርና ልብ ኮርኳሪ የማይረሳ ተስፋ የሚጭር ምክር ነው በእውነት እግዚያብሔር ጨምሮ ከፍ ያርግህ እግዚአብሔር በጎ መንገድና ደግ ስራ ይምራህ እሽቱ እመቤት የግሼኗ ትባርክህ ከሰሜን አሜሪካ።

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад +14

    ወይኔ ቦታው ሲያምር. እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ.
    እኔም ሁሌም ለሰው እንደማልጠቅም ነው እሚሰማኝ
    በቃ ለማንም አልጠቅምም ብሎ አእምሮየ አሳምኖኛል
    ግን ምን አልባት. ለምስኪኗ እናቴ ብጠቅም ነው ለሌላ እንኳን ለማንም አልጠቅምም.

    • @hibst-shay
      @hibst-shay 3 года назад

      Ersasshen Kechalshe yhe telq neger new

    • @bem_1221
      @bem_1221 3 года назад +1

      ውደ አይባልም አይዞሽ እንቁ ነሽ

  • @tigisthabetegebriel3232
    @tigisthabetegebriel3232 3 года назад +2

    በተመስጦ ነበር የሰማሁህ ትልቅ ትምህርት ያገኝውበት እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 года назад +58

    ምርጥ መልክት ነው ሂወት ፈተና ይበዛቫታል መታገስ ነው ሁሉም ያልፋል በተላይ ለኛ ለስደተኞች ጥንካሬ አያስተማርከን ነው

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 2 года назад +1

    እሸቱ ተባረክ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም አከብርሃለው

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 3 года назад +24

    ዋው እሸቱ አደንቅሀለሁ አስተማሪ እና ተስፋ የቆረጠን ሰው እንደገና እንዲወለድ ያደርጋል ንግግርህ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ ጤና መልካምና ንፁህ ትዳር ይስጥህ ። አንድ ቀን ጎንደር እጋብዝሀለሁ ።

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር ዉዶቼ

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 3 года назад +1

    በሸለቆ ውስጥ ማለፍ የስኬት ታሪክን ይፈጥራል፡ ጥረት ስናደርግ፡እግዚአብሔር ይረዳናል፡፡ጠንክረን ስንወጣው ሌሎችን የመረዳት አቅም ይሰጠናል፡ ፈራጅ ከመሆን እንድናለን፡ ተባረክ፡፡

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ

    እሸቱየ በእውነት በውስጤ የንቃት ስሜትን ውድ እንደሆንኩ እንድምጠቅም የሚሳይ ደስ የሚል ስሜት ነው ያጫርክብኝ
    እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ
    እውነት ነው እግዚአብሔር የፈጠረን ለመልካም ነው እኛ ደግሞ ክርስቲያን ኖች በክርስቶስ በደሙ ዋጋ የተዋጀን ውድ የውድም ውድ ነነ ተመስገን

  • @merrymoviechannels2485
    @merrymoviechannels2485 Год назад +1

    እሸቱዬ አንተ የለቀከው ይሄን የዛሬ አመት ነው እኔ አሁን ቲክ ታክ ላይ ሳየው ወዲያው ገብቼ ፈልጌህ አየሁት ምን አልባት ከተፅናናው ብዬ ምታወራው የኔን ታሪክ መሰለኝ በአሁን ሰአት ሚሰማኝን ስሜት ነገርከኝ ግራ ገብቶኝ ተስፋ ቆርጫለው ሞት ብቻ ነው ሚታየኝ እግዛብሄር ይሄን ያንተን ታሪክ ሰምቼ በቀየረኝ ሁሉን ነገር ተለውጦ ባየሁት እሼ አንተን ሳዳምጥህ እንባዬ እየወረደ ነው ይሄ ቀን አልፎ እኔም እንዳተ ባወራው ተመኘው እንግዲ በሂወት ካለው ምሳሌ ነው ምትሆነኝ እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ ይጠብቅህ እሼ ወንድሜ

  • @sebahtube1091
    @sebahtube1091 3 года назад +57

    በጣም ይገርማል
    እኔም አንተን የመታህ እንቅፋት መቶኛል ከአንድም ሁለት ብዙ ጊዜ እናቴ እንኮን የምትፈልገኝ አይመስለኝም ነው የእውነት ዝም ብሎ ሰው የሚጠላኝ ይመስለኝአል እውነታው ግን እኔ ነበርኩ የነብሴ ጠላት, ዛሬ ግን አድስ፣ልዩ ፣ውድ ሰው ነኝ አልሀምዱሊላህ።

    • @temesgenayele1362
      @temesgenayele1362 3 года назад +1

      You are great. God bless u Eshe.

    • @hiwotmereba5694
      @hiwotmereba5694 2 года назад

    • @almazheriakos6458
      @almazheriakos6458 2 года назад

      Eshetuye! You inspire, motivate, reach, entertain, humanitarian even preach love and Caring of God! You're are one of the gift child to Ethiopia!! I try to see you when I come home if it's not too hard. God is Love. Thank you for everything you do! Tebarek kenestafeh!!!

  • @buskaman3817
    @buskaman3817 3 года назад +8

    ያሳለፍከውን ሂወት አሁን እየኖርኩት ነው.. መብላት መተኛት የነጋል ይመሻል.. ኤጭ.. ግን..ትልቅ ትምህርት ሰጠህኛል አመሰግናለሁ።

  • @ጌታየሆይአተእርዳኝ
    @ጌታየሆይአተእርዳኝ 3 года назад +19

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እዳተ ያሉትን ያብዛልን ተባረክ ላተ የብርሀኑን በር እዳሣየህ ሁሉ እኛንም ያሣየን አሜን (3)

  • @inter-media6464
    @inter-media6464 2 года назад +2

    እዉነት እሸቱ ይሄ ድንቅ ምክርህ ለእኔ በተገቢዉ ሰዓት ላይ ነዉ የደረሰኝ በጣም ብዙ አደገኛ ዉሳኔ ልወስን ጫፍ በደረስኩበት ሰዓት ነዉ የደረስክልኝ ለካ እኔም ለሰዉ አስፈልጋለዉ ከማንም በላይ ደሞ ለራሴ አስፈልገዋለዉ በጣም አመሰግናለዉ እግዚሀብሄር ማስተዋሉን አሁንም ቢሆን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በርታልን😘😘😘😘

  • @anditube7291
    @anditube7291 3 года назад +16

    ወንድሜ በውነት እጅግ አስተማሪ ነው አምላክ ይጠብቅህ 😭❤️❤️

  • @tesfakbecefe952
    @tesfakbecefe952 2 года назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ ያንተ መኖር ለሌላዉም ተስፋ ነዉ ።ደም ለሚያስፈልገዉ ደም መለገስ የአንድን ሰዉ ነብስ ማትረፍ ትልቅነት ነዉ ። መልካም የሆነ ትምህርት ተምሬበታለዉ👏👏👏

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 3 года назад +6

    አሹየ አንተ ምርጥ የእግዚአብሄር ልጅ ነህ አንተ የበረከት ስራ የምትሰራ ለሌሎችም ያስተማርክ ብርቅየ ወንድማችን ነህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @meklitsamuel324
    @meklitsamuel324 3 года назад +2

    እወቀትክም ብቃትክም እስተዋይነትክም ሁሌም ይገርመኛል ur the best

  • @edeneden3405
    @edeneden3405 3 года назад +41

    በኪድዬ ስም ምን አለ ባያልቅ ነው ያልኩት እሽ አንተ የምታቀርባቸው ነገሮች ምንም አያመልጠኝም በአካል ያማውቅህ ያህል ነው እሚሰማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hagerefisha1080
    @hagerefisha1080 3 года назад +3

    የዋህ ቅን ሩህሩህ እግዚአብሔር እስክመጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ቲና
    @ቲና 3 года назад +14

    በጣም ይገርማል እሼ ሥለሁሉም ፈጣሪ ይመሥገን .አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ😘😘

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር እማዬ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 года назад +5

    ወይ እግዜቤር ስለራሴ ተረክልኝ ለምን ከከፍታ ወረድኩ ለምን አሜሪካ መጣሁ ብዬ ተስፍ ቆርጬ አለቅስ ነበር እግዚአብሔር አይሳሳትም አብዝቶ ባረከኝ ሴጣን አለቀሰ የሆነው ሁሉ ባይሆን ካገሪ አሎጣም ፈጣሪ ሞቴን ሞተልኝ እእእእእ እኔ ድንቅ ነኝ 💕 ቦታ ሰጥቼ ነው የሰማሁህ የኔነው የተረክልኝ 🇪🇹🇺🇸😍😍😍🙏

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 3 года назад +14

    እሼ ጀግና ሰው ተባረክ

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta 3 года назад +6

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እሸ!!!

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +46

    እሼ ምርጥ ሰው

  • @Kidist19
    @Kidist19 3 года назад +1

    የሚትገርም ወጣት ነህ ካንተ ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምር በርታ ጀግና

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 3 года назад +10

    ሁሉም በርሱ ሆነ እሼ እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ሰው ነህ ለሰው ሁሉ ተስፋ የሆንክ እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንህ 👏👏👏

  • @Wubit234
    @Wubit234 3 года назад +1

    የአንተን ሂወት እኔም የተወሰነ ጊዜ አሳልፌዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ ሁሉም ታሪክ ሆኖ አልፈዋል አሼ ምርጥ ሰው ተባረክልኝ🙏💝

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 3 года назад +11

    እሸ ቅመም ሰላምህ ይብዛ ባለን ነገር ተመስገን ማለት ነው የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሀገሬ ናፈቅሽኝ ውይ ቦታው ሲያምር

  • @frek8105
    @frek8105 2 года назад +2

    I was literally crying listening to you! What a God given wisdom you got there Eshye! Egziabhaer hulaem keante gar yhun!!!

  • @kidistshiferaw6186
    @kidistshiferaw6186 3 года назад +9

    እሼ በጣም እናመስገናለን ደስ የሚል ልምድና ምክር ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @መዲየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል አሼ አሁን ለብዙ ተርፍሃል፡ምስጋና ለልዑል አምላካችን እኔም አንድ ቀን ካለሁበት ወጥቼ እንዳንተ በህይወቴ ያለፈው ውጣ ውረድ ያጋጠመኝ እንደማወራው አምናለው በእር ፈቃድና በእናቱ በወላዲት አምላክ አማላጅነት💙💖💙💐💒

  • @hiwitube7418
    @hiwitube7418 3 года назад +12

    እውነት ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም የወደቁትን የሚያነሳ የነገሩትን የማይረሳ አምላክ ሁሉን አሳልፎ ብርሃን ያሳያል ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን! ወንድሜ እሸቱ ምንም ልልህ አልችልም ፈጣሪ ልብህን አይለውጥብህ በቤቱ ያጽናህ ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን የሚያስብልህን ሁሉ ያድርግልህ።

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 3 года назад +1

    ስለማይነገር ስጦጣው እግዚአብሔር ከበረ የተመስገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለምየ በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተስጠንን ብናይ እንዳለ አበርች አነቃቂ ወንድሞች ቢበዙ የት በደረስን
    ግን የለም መልካም ነው የምትለው ስው ጉድጓድ እየቆፈረልህ ነው የምታገኘው አብሮህ የበላ አብሮህ ያለው ስው ለምን ይሆን እግዚአብሔር ይወቅ

  • @dessiezewdu3778
    @dessiezewdu3778 3 года назад +19

    እሹ ለኔ ነዉ የዛሬዉ መልዕከት አመሰግናለሁ

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 года назад +4

    የምወድህ እና የማከብርህ ታላቁ ሰው ሆይ❤🙏💪

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 года назад +4

    እውነት ግሩም መልዕክት ነው ፍፃሜህን እግዚአብሄር ያሳምርልህ ብዙ ት/ት እየሰጠኸን ነው

  • @lyliel1236
    @lyliel1236 3 года назад +1

    Wow right time amazing testimony. Bless you dear brother.

  • @gashawfikir2327
    @gashawfikir2327 3 года назад +10

    አንተ መልካም ሰው ዘመንህ የተባረክ ይሁን

    • @jesserobel3485
      @jesserobel3485 3 года назад

      Wow amazing ! what can I say you except love you and I respect you as always .

  • @firehiwoteshetu5860
    @firehiwoteshetu5860 3 года назад +6

    Thanks a lot. Many of us can't even define depression yet properly. I listened every single word and found your entirely speech very powerful. With this speech you will definitely save many life's. God bless you!!

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 3 года назад +5

    እውነት ነው እሼ ወንድማችን ታባረክልን አሁንም የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @addisatilaw1873
    @addisatilaw1873 3 года назад +11

    እውነት ብዙ ካንተ ተማርኩ እኔም ኢትዮጵያ ሆኜ መፈጠሬን እስከመጥላት ደርሼ ነብር እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ሀገርም ብሆን ብዙ ፈተና አሳልፌ ነው ዛሬ ለዚች ሰአት የደረስኩት አንድ ሰው ተስፋ ካልቆርጠ ያሰበበት ይደርሳል እኔ አረብ ሀገር ለመምጣት 11 ጊዜ ሜግሬሽን ተመላልሼ 12 ኛው ተሳካልኝ ያሳለፍኩት ፈተና እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነን የምናቀው ከፈተናም ብህዋላ ውጤት አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @asnakegetu8148
      @asnakegetu8148 3 года назад

      Really you are blessed thank you for sharing

  • @ኢየሩሳሌምሀገረሠላምወለተ

    የሁላችን ታሪክ ነው የቸርነት አምላክ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሰን 🙌😭

  • @yeshitulu1157
    @yeshitulu1157 3 года назад +3

    እሽዬ እግዚአብሔር በሒወት ተመክሮ አስተምሮ ሰው ስላረገህ ምስጋና ይብዛለት ለሌላው እድትራራ ምክንያት ሆነህ እኛም እናመሰግናለን 🙏❤

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 года назад +10

    እሼ የምትለቃቸው ነገር ሀሉ አስተማር እና መንፈስን የሚያርኩ ነቸው እመቤቴ ቀር ዘመንክን ትባርክልህ 😍😍😍😍😍😍

  • @hagera3510
    @hagera3510 3 года назад +1

    የእውነት ካሰብከው ያድርስህ ትልቅ ሁን የሚሰባብረን ሰይጣን ነው እንደምንነሳ ስለሚያውቅ ትክክል እሼ😍

  • @ቤትፍቕሪ
    @ቤትፍቕሪ 3 года назад +7

    The shinning star of habesha people.🇪🇹🇪🇷
    🙏🏼
    May God bless you abundantly ashie !!!

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 9 месяцев назад

    እሸዬ የኔ አባት የኔ ጨዋ ኩሩ ኢቶጲያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ የምር እደ አባት ፀጉሬን እየዳበስክ የመከርከኝ ነው የመሰለኝ እሼ የዘመናችን ጀግና

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 года назад +9

    በትክክል እሽዬ አሁን ነው የተገለፀልህ

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 3 года назад +1

    እሽዬ ትለያለህ በጣም ደስ የሚልና የሚያበረታታ ትምህርትና ምክር ነው እናመሰግናለን አዎ እግዚአብሔር መቸም አይሳሳትም እያንዳንዳችን በምክንያት ነው ወደዚች ምድር የመጣነው

  • @harag6561
    @harag6561 3 года назад +16

    የግሸኖ ንግስት ከሀጢያት ዉጭ የልቦናህን መሻት ትፈጽምልክ የምር ከአስተዋልን ያልተሰጠኔ ነገር ምንም የለንም የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @astersam5820
    @astersam5820 3 года назад +2

    It's powerful testimony brother wow thank you I love you!

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 3 года назад +5

    የአመቱ ምርጥ ቪዲዮ(እመኑኝ ይህ ቪዲዮ የብዙ ሰዋችን ሂወት ይቀይራል !እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 года назад +1

    ብሓቂ እሹየይ ጸጉኡ የበዘሐልካ❤️💞

  • @sarazebene854
    @sarazebene854 3 года назад +14

    እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ አስተሳሰብህ ከእድሜህ በላይ ነው እግዛብሄር የተባረከ ትዳር ይስጥህ ውድድድድድ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር እማዬ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 года назад

    አይገርምህም ዝም ብሎ የሚወራ ነገር ብዙም አይጥመኝም ያንተን ግን ይገርምሀል ዝም ብዬ ማዳመጥ ጀመርኩና ጨረስከት ትልቅ ትምህርት ይሰጣል ተስፉ አለመቀረጥ ያሰቡት ቦታ
    ጊዜው ሲደርስ እንደሚደርስ በጣም ደስ ይላል

  • @amenamen1971
    @amenamen1971 3 года назад +22

    Hats off for this new motivational speaker born from and for this generation. Go Shine brother, spread the word of God as you go along, praise Him for granting you the Wisdom. Use it, Don't lose.

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Год назад

    ይሄ ቪዲዮ ተቆራርጦ አንድ ቻናል ላይ ነበር ያየሁት ባጋጣሚ ያለሁበት ስሜት የተለያየ ነበር እና ሙሉውን ለማየት ጓጉቼ ወዲያው ፈለኩትና አገኘሁት እጅግ በጣም አስደናቂ ንግግርና እራሴን እንድረዳው አስችሎኛል ትልቅ ቁም ነገር ተምሬበታለው ያነቃቃል እድሜ ላንተ🙏👍

  • @eutimjv
    @eutimjv 3 года назад +17

    ቦታው ሲያምር ዛሬ እየሰራህ ነው መልካም ስራ እሸዬ በርታ

  • @sara-gj7os
    @sara-gj7os 2 года назад +1

    ሁሉም ሲልፍ ነዉ የሚገባን ዋናዉ ለሰዉ ልጅ ትግስት ነዉ እሱየ ነፍ አመት ኑርልን

  • @ለሚወለተማርያም
    @ለሚወለተማርያም 3 года назад +7

    እሸ ምርት ኢትዮጵያዊ😍

  • @የጉራጌዋነኝከቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከቡታጀራ 2 года назад +1

    እውነት በሁሉም ሰው ውስጥ ያለ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ፊጣሪ ለኛም ይድረስ በርታልን እሽ በአንተ ብዙ እንማራለን👍👍👍😘

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +7

    አሼ ምረጥ ሰው😘 ሰወድህ እግዚአብሔር ለሁላችንም ትግሰቱን ይሰጠን 🙏 ሁሉም ያለፍል የማያለፈን ሞት ብቻ ነው ሁሉም ያለፍል 🙏🙏🙏

    • @negedebirhankiros5425
      @negedebirhankiros5425 3 года назад

      እሼ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ሆነህ ያሳለፍከው ይሄ የአንተ ህይወት አስተማሪነቱ ለሁሉም በዚህ ዘመን ላሉ ወጣቶች ጥያቄ ትልቅ መልስ የሆነ እና በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ ያለ ሰው እራሱን አነቃቅቶ ነገም ሌላ የተስፋ ቀን እንዳለ የሚያሳይ በመሆኑ እናመሰግናለን እብዝቶ ይባርክህ እባክህ ቀጥልበት

  • @bereketeskindr1605
    @bereketeskindr1605 3 года назад

    ወንድሜ ትምህርትህ በጣም መልካም ከምንም በላይ ያስደስተኝ የፍጣሪን ቸርነት ስትገልፀው ስታመሰግነው ሰታክብረው በጣም ውስጤ በደስታ ይሞላን ሁሌም አንድን ይህን ለምስጋና ይጨምርልህ ተባረክድንግልም ከአንተጋ ትሁን አሜን

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 3 года назад +9

    በጣም ነው የማመሰግንህ በዚህ ወቅት ምን ላይ እንደሆሆንክ የሚያውቅ እግዚአብሔር ባተውስጥ ሆኖ መከረኝ የሰማውትን በልቦናዬ ያሳድርልኝ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 года назад +1

      እሼ "መከራን የቻለ አሸናፌ ነው "

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 2 года назад

    Eshatu wendama onet Addis Ababa kemathu enganalan...betam number 1 adanaki nehay from🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 года назад +8

    ክበርልኝ እሼዋ ጠንካራ ሆነ የሚያጠነክር ትምህርት 🙏😘😘😘

    • @afeworkamha6303
      @afeworkamha6303 3 года назад

      Betam jegina neh , I wonder ur way of sharing experience . Ewodihalehu!

  • @betilove2436
    @betilove2436 2 года назад

    እሼ ዛሬ ሁሉ አልፎ እዚ ደረስክ እግዚአብሔር ይመስገን ለብዙቻችን ትምርት ነው በእውነት ዘመንህ ይባረክ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 года назад +4

    ኡፍፍፍ ያለህበት ቦታ እንዴትአባቱ ነው የሚያምረው
    አይዞህ የኔ ጀግና
    ደግንነትህን አለም ይመሰክርልሀል
    የአንድ ሰው መኖር ለሌላው ያስፈልጋል
    ትክክል የሰው ልጅ መፈጠሩ በምክንያት ነው
    እውነት ግሩም መልዕክትና ንግግር ነው በስመአብ

  • @brukihale7732
    @brukihale7732 3 года назад +2

    Eshew I have no words for u....ይሄ generation ለsuccess ያለው ትርጉም እና ጥማት በጣም ከአላማችን ያራቀን ነን። ከእውነት እና ማንነታችን ርቀን ለሰዎች እና ለሰዎች expectation ነው መልፋት የያዝነው ። ከወላጆቻችን ጭምር እንዳንተ አይነት ወጣት የስኬት ጅማሬ ላይ ሆኖ ለታናናሾችህ ስላሰብክ እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን♥ ያብዛልክ፣አሁንም ለብዙ ያትርፍክ፣የልብ ድርስታን ይስጥክ፣ጤናም እድሜም ይጨምርልክ! Thank you a lot....I'm not too affected by depression BT I always try to give ears to my friends in such issues and sometimes I end up stressing abt them....I think I can share with them this...it's a bell💯
    💚💛❤

  • @Asdffvghbbhjj
    @Asdffvghbbhjj 3 года назад +10

    የህይወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዲሁም ያንተን የቻናል እንድከታተል ያደረገኝን ሰዉ አመሰግናለሁ።

  • @zizu1481
    @zizu1481 2 года назад

    በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰማውት እሸቱ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ወገኔ