🛑 አዝነናል !! ይህ በመሆኑ አቶ ዮናታን እና መሰሎቹ ለፍርድ ሊቀርቡ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አነጋጋሪው የምህረትአብ መስቀል መገልበጥ እንዴት ሊሆን ቻለ !
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Комментарии • 563

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Год назад +22

    አይናችን ነሽ ማሪያም አንችን አይኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ማሪያምን እወዳታለሁ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +142

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት ድንግል ማርያምን የሰደበ ሙሉ ህይወቱ ይበላሻል ሰምዋ ለሚያንቆሻሹ ልቦና ይሰጣቸው

    • @fantishgonderew6807
      @fantishgonderew6807 Год назад +3

      Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርል የኔ እንቁ💒👈🙏🙏🙏😎😎

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад

      አሜንን

    • @bettydamasaa
      @bettydamasaa Год назад

      Abasamuhel zawalidibam amatawi kibira bahli new

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Год назад

      Amen Amen amen

  • @bigjamal6209
    @bigjamal6209 Год назад +4

    እኮን ደና መጣህ ወድሜ አይዞህ የምታመልከው የድግል ማርያም ልጂ በደስታ በሀሴት ያስመርቅሀል ያብስራየ

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 Год назад +37

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Год назад +1

      Amen Amen Amen 🙏 enkune abero adarsen

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Год назад

      Amen Amen amen

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      እኔ በጣምያሳዝነኛል ወጥቶ መሰዳደብ ኦርቶዶክስን አይመጥንም እባካችሁ!!! እነሱ እኮ የባስ እስቴሽን ሀይማኖት ይዘው ከእነሱ ጋር መጨቃጨቅ አይታየኝም ንቆ መተው ነው!!!!

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Год назад +72

    እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ !!!

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Год назад +15

    እግዚአብሔር እምዬ ተዋህዶን ጠብቅልን የኔ ጌታ እደ አጢያቴ እንደ በደሌ ሳይኦን እደ ቸር ነትክ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Год назад +20

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Год назад +31

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አፅራረ ቤተክርስትያን ያስታግስልን ✝️✝️✝️💒✅✅✅

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 Год назад +6

    አሜን ድንግል እረዴኤት እና በረከት አድይኝ አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +20

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እደትናችሁ እመብርን እናቴ ትጠብቀን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Год назад +30

    እመቤቴ ሆይ አንቺ እኮ ልዩ እናት ነሽ 😥😥የሚጠላሽ ምንኛ የተረገመ ነው መምህር እድሉን ባገኝ ብደውልልለት ያቺ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ያለችው ህፃን ጭቅላቷ ያበጠው ቢሠጣት😭😭😭አጀቴን ነው የበላችኝ

    • @mistertadele7181
      @mistertadele7181 Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Год назад +1

      @@mistertadele7181 እውነት በጣም አጀቴን በልታኛለች እግዚአብሔር ይማርላቸው

  • @eteneshgirma7749
    @eteneshgirma7749 Год назад +35

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን እውነት ነው እዚህ ቅዱስ ቦታ እግዚአብሔር ፈቅዶ በረከት አግኝቻለሁ ለዚህ ምስክር ነኝ

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Год назад +36

    በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ደ/ን ሄኖክ ሐይል 📖🤲🤲🤲

    • @miseyutub3743
      @miseyutub3743 Год назад +1

      በርታልን ወድማችን 🥰

    • @tigisttekale1627
      @tigisttekale1627 Год назад

      መፅሀፍ ቅዱስ ከሚሸመድድ ነገር ግን ተግባሪዊ ከማያደርግ ሰው የሚጠበቅ መልስ!ለዚህ ነው ቀን ከሊት ኢየሱስ እያላችሁ ምትለፈልፉት የሞተልሽ እሱ ዕንዴት!?ለ ሀጥያታችን ደሙን አፈሰሰ። ዕንዴት ዕንደዚህ ያለ ንግግር ትናገሪያለሽ? ቤተክርስቲያን ምታወሪለትን ኢየሱስ ዕስቲ ኑሪው!ለምሳሌ ማትዮስ ወንጌልን ዐንብቢው።

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Год назад +15

    እውነት ነዉ በሃይማኖታችን ቀልድ የለም ።
    እኛ ሁላችንም ከአባቶቻች ጎን ነን።
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @meleseyeseraw2999
    @meleseyeseraw2999 Год назад +14

    እንሞታለን ለእምነታችን

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Год назад +2

    የእመቤታችንን ምልጃ ጸሎት በረከቷ አይለየን ❤❤❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Год назад +1

    Amen Amen amen amen Amen amen blessings you us

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Год назад +37

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አትንኩብን እመ አምላክን መናፍቃኖች ክርስቶስ ዋጋችሁን ይክፈለው

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Год назад +19

    ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜው ያሳምራል ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @meroneshetu757
    @meroneshetu757 Год назад +10

    ልቤ እንደ እሳት አቃጠለኝ 😭😭😭እምዬን ማሪያምዬ አትኳት ቤተክርስቲያን አትንኩ😭😭

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Год назад +8

    እንኳን በሠላም መጣሕ ወንድማችን ነጠላ ለምን አትለብስም ወንድማችን ክርስትያን ነጠላ ሲለብስ ሞገስ አለው

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Год назад +19

    የኦርቶዶክስ ልጆች እርስ በእርሳቹ ተዋደዱ ግሩፓቹን እርስ በእርሳችን እናሳድግ ላይክ ሼር እንደራረግ እደጉ እርስ በእርሳቹ ከምር❤

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Год назад +4

    በእዉነት በጣም ሰምተናል የሰማነዉን በልብ ሳሌዳላችን ላይ ይፃፍልን
    ለነዛ ማጋዎች እንደፈለጉ በተዋህዶ ላይ አፋቸሁን የምከፈቱት አንደበታቸዉ ይዘጋ እግዚአሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @getubest6908
    @getubest6908 Год назад +5

    ክብርና ምስጋና ጌታን ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን+,አሜን+,አሜን+, 💚💛❤️🙏

  • @habitam
    @habitam Год назад

    እንኮን አደርሳችሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብረባህል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yaredkebede9519
    @yaredkebede9519 Год назад

    ወንድሞቼ የድንግል ማርያም ልጆች፤ እንደሚመስለኝ በክፉ ለመጡት በመልካም ነው መመለስ፣ ማስፈራራትም መጫረስም ብሎ ነገር ከኛ አፍ መውጣት የለበትም። ያልተረዱትን እምነትና መጽሐፍ ይዘው ሲያንቋሽሹ በማስተማር፣ እውነቱን በማሳየት በመልካም ስነ ምግባር ነው ልንመልስላቸው የሚገባው። ጌታ ያስተማረን ጠላታችንን እንድንወድ ነው እንኳን እነዚህን አጥንትና ሥጋዋቻችንን ቀርቶ! እንደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ የተሰደበ፣ የተንቋሸሸ፣ የተደበደበም አልነበረም። እንፅና!

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Год назад +4

    አረ ልቦና ይስጣችሁ እኛንም አስተዋይ ልቦናን ስጠን የሚያደርጉትን አያቁምና አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Год назад +2

    እመቤቴ ማርያም በረከትሽ ይደርብን ለኛ ለኢትዬጵያ ኦርቶዶክሶች

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Год назад +4

    ሰላአ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ምካኤል

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Год назад +8

    እንኳን ደህና መጣልን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል በረታ እግዚአቤሔር ይርዳህ

  • @talaage22
    @talaage22 Год назад

    Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒🌹🌹💚💛❤️

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንአሜን

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @Ermi956
    @Ermi956 Год назад +14

    መች ነው ግን እኔን ቤተሰብ አርጋቹኝ መዝሙሬን ምሰሙት ተዎ የተዋህዶ ልጆች ተዎ

    • @tariketarike8977
      @tariketarike8977 Год назад +3

      ኧረ ሁሌም አለን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +3

      አሁኑኑ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏🙏👍❤❤❤

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Год назад +1

      እንመጣለን

    • @Ermi956
      @Ermi956 Год назад +1

      @@tariketarike8977 እኮ ሰብስክራይብ አርጉኛ

    • @Ermi956
      @Ermi956 Год назад +2

      @@peacelove4778 አዎ ግቡና ስሙልኝ አደራ

  • @kassahunkebede4549
    @kassahunkebede4549 Год назад +26

    ወንድማችን በርታ በተለይ በዕምነት እንድንፀና እምነታችንን የበለጠ እንድንወድ የሚያደርጉ ፕሮግራሞችን (በዶክተር ሮዳስ የቀረበውን) ዓይነትና ሌሎችንም በማቅረብ በርታ። እንከታተላለን ።

  • @unitedethiopia8136
    @unitedethiopia8136 Год назад +8

    ፍርድን ከእግዚአብሔር እንጅ ከኢትዮጲያ መንግት መጠበቅ ሞኝነት ነው:: ብልፅግና, ፕሮቴስታንት እና ስድስት ስልሳ ስድስት አንድ ናቸው:: ፍትህን እናገኛለን ብየ አልጠብቅም ፍትህ በእራሳችን ካላመጣን መንግስት ለኦርቶዶክስ አይቆምም ሞኝ አንሁን አንዘናጋ

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Год назад +3

    ❤❤❤❤💞አሜን አሜን አሜን

  • @user-wq9lv3gu9h
    @user-wq9lv3gu9h Год назад +9

    ወጣቶች እንንቃ ለክርስትናችን አንገታችንን እንስጥ። የማንም ወጠጤ ዝምታን ከፍራቻ፣ ማለፍን ከአቅም ማነስ ለቆጠሩት መናፍቃን፣ ሲሆን በህግ ፣ አይ ተብሎ ከህግ በላይ ናቸው ከተባለ ደግሞ በራሳችን ፍርድ ተፋርደን አልያም ፈርደን ማሳየት መቻል አለብን።

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c Год назад

      ይሄ ወንጌል የትኛው የመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ይሆን የተጻፈው አንገት መቀንጠስ ክርስቶስ እውነትን ሲናገር መስማት ስላልፈለጉ መስሎኝ የስቀሉት ደግሞ ለእውነት መታስር አይደለም መሞት ክብር እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል።እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ነው እርሱን አግኝውና ባይሆን ለርሱ ቢገሉህም ህያው ትሆናለህ ለሆነ በምድር ለሚቀር የሃይማኖት ድርጅት ስይፍ አታንሳ ተባረክ

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Год назад

      @@user-iv1qh6ei6c ከምር በጣም ነው የምታሳዝኑኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምድራዊ አደለችም ሰማያዊ ነች ስርዓቱኣም ሰማያዊ እንጅ ምድራዊ አደለችም ሲቀጥል ክብር ምስጋና ይግባውና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ን ያገኜነው እኛ የተዋህዶ ልጆች ከ 2000 አመታት በፊት ነው አዲስ ክርስቶስ የለንም አለ ካላችሁን አምላካችን በወንጌል እንዳለን በስሜ ይመጣል ያለው ሀሰተኛው ክርስቶስ እንደሆነ እንነግራችኋለን በተረፈ ስጋዊ አይናችሁን ሳይሆን አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ ከዚህ ከመደናበር ፈጣሪ ያውጣችሁ ኢትዮጵያኖች ንቁ ከ አውሮፓ ተማሩ ፕሮቴስታንቲዝም መጨረሻው እምነት የለሽና ግብረ ሰዶማዊነት ነው ሳይረፍድ ንቁ።

  • @user-ot9zc7vh6h
    @user-ot9zc7vh6h 10 месяцев назад

    ይገባቸዋል ስለ ቤተ ክርስቲያናችን እና ስለ እናታችን ዲንግል ማርያምም ስለ ፃዲቃንም ባጠቃላይ ስለ እምነታችን አንታገስም

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Год назад +4

    ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ እመብርሃን ትጠቦቅህ 🙏 የስደት ስንቄን እናቴን አትናገሩብኝኝኝኝኝ ኡኡኡኡኡ እመ ብዙሀን 😭😭😭😢

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Год назад +2

    እመቤቴ ሆይ አንቺ እኮ ልዩ እናት ነሽ የሚጠላሽ የተረገመ ነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +6

    እንኳን በደህና መጣህ ውድማችን ፍታሪ ያቆይልን እር ምንው ጠፈህ

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አምላከ እስራኤል

  • @masataweshmasatawesh449
    @masataweshmasatawesh449 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @talaage22
    @talaage22 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Год назад +1

    Ke melkam libona gar yetefeterik tadagi lij neh. ..
    Egziabher yasadigih. .amen

  • @manuel2445
    @manuel2445 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💐💐💐💐👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐👏👏👏🙏🙏🙏

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu3143 Год назад

    እግዚአብሔር የማደርገውን አላውቅምና ይቅር በለኝ🤚✋🤚✋🤚✋😭😭😭😭😭😭

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq Год назад +2

    ስለ ፔፓ ፒግ የተናገረውን ልጅ አመሰግናለሁ ልጆቼ በጣም ይወዱት ነበር

  • @konjitalemayhu7241
    @konjitalemayhu7241 Год назад +3

    አሁን ሁሉን ለባለቤቱ መተው ነው🙏እግዚአብሔር ፈርኦንን አና ሰራዊቱን በኤርትራ ባህር የጣለ የኦርቶዶክስ ጠላቶቿ ላይም ይነሳል። በምድርም በሰማይም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ❤🙏🙏🙏ከኛ የሚጠበቀው መፀለይ ነው😭🙏🙏ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን🙏🙏🙏

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Год назад +6

    እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዎች ነን

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 Год назад +1

    ለወንጌል ማከሳስ እንደት መታደል ነዉ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад +3

    እግዚአብሄር ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @binyambini2952
    @binyambini2952 Год назад +5

    እኔ እምነቴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ማንም ውርጋጥ ተነስቶ ሲተች ይሰማኛል ያመኛል ዮናታን አክሊሉ ብቻ ሳይሆን ብዙ መገልገያ መሳርያዎቻችንን መሰንቆ ክራር በገና ከበሮ ጽናጽል እንዲሁም አልባሶቻችንን ማንኛውም የሌላ እምነት ተከታዬች እንዳይጠቀሙ ሲኖዲዬስ ያስጠብቅልን እላለው ወገኖቼ ሀገራችሁንና እምነታችሁን የሚደፍር ተናንቀን እንሞታለን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Год назад +1

    Amen Amen Amen Barakata Yedareben Kala Hiyewotne Yasamalne Wandemachni Enkane Dahena Matahei

  • @bayneemayzezu9495
    @bayneemayzezu9495 Год назад

    ቅድስት ድንግል ማሪያም አናቴ ከልጅሽ ከወዳጂሽ አማልጂን
    ዮናታን ልቦና ይስጥህጠ ድፍረትህ ግን ለታሪክ ለባለታሪክ ይቀመጥ

  • @yirgagizachew2718
    @yirgagizachew2718 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይሙላልህ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Tigstnadew3566
    @Tigstnadew3566 Год назад +6

    እመብርሐን ተክልዪ ልሳኑን ይዝጎት

  • @selamshanikate174
    @selamshanikate174 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ደሥሥሥ ሲል

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

  • @BB-ev9dl
    @BB-ev9dl 10 месяцев назад +1

    ለወንጌል ዋጋ መክፈል ደስተኛ ያደርጋል። ሁሌ በጌታ ይለናል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Год назад +1

    እስካሁን ስለማጥፋታችሁ አዘንን አሁን ግን ስለመጥፋታችሁ ተዋህዶ ልጆች አላት

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 Год назад +1

    አባቴ ክብር ይሰጠዎት

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад +3

    መምህር መስፍን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን 🤲

  • @meskelemeskele25
    @meskelemeskele25 Год назад

    ሁሌምምምምምምምምም የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Год назад +3

    አንዳንድ ወጠጤዎች ሀገሪታን ለመበጥበጥ ተነስተዋል እነዚ መናፍቃኖችን ፍርድ ሳይሆን እርድ ይፈረድባቸው ከላይ ከሰማይ አብይ አህመድ በተቀመጥክበት ከነ ቤተሰቦችክ ተዋህዶን አንዳስለቀስክ ስታለቅስ ኑር ፈጣሪ እሳቱን ይላክብክ

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Год назад

    እኔ ከአባቶቼ ጎን ነኝ ወንድማችን ቃለይዎትን ያሰማልን

  • @Al.Edelawit2749
    @Al.Edelawit2749 Год назад +6

    እኔን ግርርርርር የሚለኝ ከሀሰተኛ መምህራን ስር ተቀምጠው በቅጥ ለማይሰማ ፡እውነት መሆኑንም እንኳን ሳይመረምሩ አሜን የሚሉበት አንደበት ያላቸው ሰወች....ምን ሁነው ነው?

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y Год назад

      አይን አላቸዉ ግን አያዩም ጆሮ አላቸዉ ግን አይሰሙም የተባለዉ ጥቅሰ ለመናፍቃን ነዉ አይሰሙም ልባቸዉ በትቢት ተወጥሯል

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Год назад +5

    አዎ መንቃት አለብን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад +1

    እውነት እንኳንስ የአባቶቻችን ሃዘን ቀርቶ የእኔ የተራዋ ምዕመን እንባ ወጋ የስካፍለሃል አንተ የሉስፈር ፈረስ ዬነተን ጠብቅ አንተ የሉስፈር ፈረስ

  • @maryy852
    @maryy852 Год назад +1

    መናፋቆች እግዝያብሔር ይገሥፃቸው

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Год назад +3

    ቃለሂዎት ያሰማለን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Год назад

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @kokokoko7900
    @kokokoko7900 Год назад +8

    ቃለህዋትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @gufh6343
    @gufh6343 Год назад +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @Melesekebede-gu6yw
    @Melesekebede-gu6yw Год назад +3

    የዘገየ ቢመስልም ፍርዱ ቅርብ ነው በጥቂት ቀናት ውስጥ እናያለን የናቋት ሁሉ ከእግሯ ስር ይንበረከካሉ ይህ ቃሉ ነው አይቀርም አይሻርም

  • @maryamemne
    @maryamemne Год назад +6

    እንደምን ሰነበትክ እንደምንሰነበትክ ወንድሜ የአብ ስራ

  • @user-qm7yc4xw5j
    @user-qm7yc4xw5j Год назад

    እንዲህ ባለማወቅ እስከ ምጽአት እንዳይኖሩ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቸው።

  • @emuchamde4166
    @emuchamde4166 Год назад

    Amen amen yne enate emebete

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Год назад +1

    Amen Amen Amen Orthodox haimanote La Zelalme Tenure Amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад

    ትክክል ነው ይሄ ወጣት እሚናገረው ብዙ ብዙ አሰቃቂ ነገሮች ይተላለፋል በሶሽል ሚድያ ስለዚህ ልጆቻችሁን ከአውሬ ተከላከሉ!!!!

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እማ አምላክ ረዴኤት ባረከትሺ ይደርብን አሜን

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 Год назад

    Amen Amen Amen kale hiweten yasemalen wedemachin emeberehan tetebekek❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewabechbekele389
    @tewabechbekele389 Год назад +5

    በወጣትነትህ ተመርጠሀል እና በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እውነትነው በመርታት አለብን

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @xigewini7426
    @xigewini7426 Год назад +2

    All the Ethiopian and Eritrean menafikan in Ethiopia send them to Shaibiya (Eritrea 🇪🇷 Esu) SAWA and they will learn a lesson of discipline!!! They will learn how to respect each other!! And they will learn not to be lazy and Tonkay!! In fact they will learn how to be hard working and keep their country peace ✌🏻

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Год назад +2

    ጎበዝ የኔ ብልህ ወጣት እግዚአብሔር ይባርክህ ውድድድ❤❤❤❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +4

    ወንድሜ እባክህ የኦርቶዶክስ በአል በመከተል የዘፈን ኮንሰርት የሚዘጋጀው ስለዚህ ምእመኑ ባለመሄድ በቤተክርስትያን በማሳለፍ እንዋለው እምነታችን በሚያዘን መሰረት እናንተ ሚዲያ ላይ ያላችሁት ተደራ ሽነት አላችሁ please thanks

  • @tsegizuria1838
    @tsegizuria1838 Год назад +1

    በርታልን ወንድሜ good luck with ur school 🙏🏾😊

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 Год назад

    ጌታችን ኢየሱስ ለሁላችን ማስቷል ይስጥ እንደቃሉ መኖር ያድርግልን ገላትያ ምእራፍ 3 አንብቡ

  • @weyneshet
    @weyneshet Год назад +4

    እንኳን ደህናመጣክ

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Год назад

    Yabuye inkuwan selam metah berta Egziabher yasadgh, yibarkh kef kef yadrgh Imebete tibarkh

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Год назад +3

    በእዉነት ነዉ።🤲🤲🤲

  • @selamkasahun4477
    @selamkasahun4477 Год назад

    እውነት ብለሀል የአብ ልቦና ይስጣቸው ፡ለአደረስከን መረጃ እናመሰግናለን።

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 Год назад +1

    እመቤቴ እንወዲሻለን!!!

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад +2

    Enkune baselme matake wanidemachin ❤

  • @user-ls4gl8yw7t
    @user-ls4gl8yw7t Год назад

    ወስላቶች ጠጃቺሁ አለቀባቺሁ ዮኒን ለቀቅ አርጉልን በሌላ ተቃለድ ።

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 Год назад +1

    እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጣቸው እነሱኮ ሀይማኖት ሳይሆን የሚሰብኩት ጦርነት ነው እኔ የሚገርሙኝ የተከታዬዎቹ ብቻ ምን ይባላል ድንግል ማርያም ልብ ትስጣቸው የኛ እናት እኛ አማላጅ ማርያም ማርያም ማርያም

  • @yimenashyimenash1309
    @yimenashyimenash1309 Год назад +4

    አይዞክ በርታ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Год назад

    Congratulations brother I’m so happy for you 👑👑