ከስልክ የተሻለው የቴሌግራም አካውንት መታወቂያ | how to create telegram username

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ይህ ቪድዮ ዋና አላማው ሰዎች ስልክ ቁጥርን ከመጠቀም ዩዘርኔምን ቢጠቀሙ ምን አይነት ጥቅም እንደሚያገኙ ለማሳየት ታስቦ የተሰራ ነው። ሰዎች ስልክ ቁጥርን ተጠቅመው መረጃ መላላክ ወይም ማውራት የሚችሉ ቢሆንም በብዙ ምክንያቶች ስልክ ቁጥርን መጠቀም የማያስፈልግበት ግዜም አለ።
    ስለሆነም ቴሌግራም ተጠቃሚዎች የዩዘርኔምን ጥቅም ተረድተው በተሻለ አጠቃቀም እንዲገለገሉበት ከማሳየት ውጭ ለሰዎች ስልክ ቁጥርን መስጠት የለብንም የሚል አንድምታ እነደሌለው ማሳወቅ እወዳለሁ።

Комментарии • 11