የአገልግሎት አሰጣጥ በኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 66

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад +1

    ይኸው 5 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ይመልከተን እንጂ በጣም ያሳዝናል በሰው ሀገር ሆነን ለእድሳት 250$ተከፍሎ ወፍ የለም

  • @emanatube5753
    @emanatube5753 6 месяцев назад

    ፓስፖርት የጠፋበት ለማመልከት ፓስፖርት ቁጥሩ እና የተሰጠበት ቀን እና የሚያልቅበት ቀን ለማወቅ ምን system አላችሁ? ያለሱ ኦንላይን ማመልከት ስለማይቻል!!!

  • @Abdulazizqera
    @Abdulazizqera 5 месяцев назад

    Hello, hello, I made an appointment for my passport online. The date of my fingerprints has arrived, but I was born on 13/11/2002. But when I filled it out online, it said 11/13/2003. It was filled out with an ID and birth card, and there is an error when I filled it out online. ?

  • @tesfahunegnseyoumse153
    @tesfahunegnseyoumse153 9 месяцев назад +2

    በግሌ ለማሳደስ እንኳ ካመለከትኩ አሁን 7ኛ ወራት አስቆጥሬአለሁ እስካሁን ወፍ የለም ።

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @ashuufikadu3746
    @ashuufikadu3746 6 месяцев назад

    እኔ የሚለው ቀጠረው የተያዘልኝ ህዳር 12 2016 ነበረ ግን እስካሁን አልመጣልኝም ምንድነው ምክንያቱ የሞላውት ነሀሴ 21 2015 ነበረ አንድ አመት ልሆንኝ ነው ምንደነው ነገሩ ድሬ ደዋ ላይ በጣም ችግር አለ

  • @Apost821
    @Apost821 5 дней назад

    Systemu ko ayseram Ethiopian passport service indet nw minmolaw

  • @NuuseybabentNasiir
    @NuuseybabentNasiir 6 месяцев назад

    Visa alech basbort tebexese tiket allow endenow mefteow

  • @ترحاسترفا
    @ترحاسترفا 9 месяцев назад

    I am an Ethiopian citizen. I completed the passport renewal procedures at the Ethiopian embassy in Khartoum, Sudan, in February last year. I was scheduled to receive the new passport in late June, but I was evacuated in May to Yemen with my Yemeni husband. There is no embassy or diplomatic representative for Ethiopia in Yemen. How do I act? Please help me 🙏😓

  • @soffffffaaaaaaaa
    @soffffffaaaaaaaa 7 месяцев назад

    አሁን አዲስ ለማወጣት መመዝገብ ይቻላል

    • @Mukeremdari
      @Mukeremdari 4 месяца назад

      ማውጣት ፈልጌ ነበር

  • @KeriyaAli-b7u
    @KeriyaAli-b7u 2 месяца назад

    ወለኢ መተወሩትነ ምትሰሩ ሠመይነ ምድረ በለይ ነው ርቀቱ አተፍሩም እድሰት በንድወር እየለቹ ትወሸለቹ በሁለትወር አለገኘነም

  • @HebbeMhemmde
    @HebbeMhemmde 5 месяцев назад +1

    Hb
    0:22

  • @Mukeremdari
    @Mukeremdari 4 месяца назад

    ሀይ

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 8 месяцев назад

    ክፍለ አገር ምንም ለውጥ የለም አሁንም የክፍለ አገር ሙስናና እንግልት ቀጥሏል

  • @Panafricanismm
    @Panafricanismm 8 месяцев назад

    እንደዛ የትበላሸን አሰራር ቶሎ ለማሻሻል መሞከር የራሱ ፈተና አለው ግን ከ ፈተናው አንፃር ለውጡ ግን አስደናቂ ነው በርቱለን 🙏 እግረመንገዴን ጥያቄ ልጠይቅ መስከረም ላይ ነበር አፕፕላይ ያደረኩት እና የ አሻራ እና የ ፎቶ ቀጠሮዬ ፌብሩዋሪ 21 ነው ከ 10 ቀን በዋላ ስለዚህ በቀጠሮ ቀኔ ልሂድ ወይስ መጠበቅ አለብኝ 🤔

  • @natnaelsolomon1722
    @natnaelsolomon1722 6 месяцев назад

    የሚያዚያ ወር ድሬደዋ ላይ እስካሁን አልመጣም

  • @abelteklu-gi4ju
    @abelteklu-gi4ju 9 месяцев назад

    9 ወር ኾነኝ እባካችሁ ከበፊቱ ለውጥ እንዳለ እሙን ነው ግን አሁንም መበርታት አለባችሁ ከዚህ በላይ መስራት ይጠበቅባችኋል ለምሳሌ እኔ ሰኔ ላይ ነው አሻራ የሰጠሁት ግን እስከአሁን አልደረሰኝም ????

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @Masho-m9e
    @Masho-m9e 9 месяцев назад +1

    እንም ለማደስ ከሰጠሁ 7 ወር ሆኖኛል ግን የለም

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት እንልካለን ።

    • @planetearth7135
      @planetearth7135 3 месяца назад

      Its good replay to your customers!

  • @MekdiMekdes-fs3sv
    @MekdiMekdes-fs3sv 9 месяцев назад +1

    እድሳት ከሰጠሁ 8 ወር ሞለኘ ስሜ መቅደስ አስማረ ካሳው እዮልኘ

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад +1

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @asmelashabriham3173
    @asmelashabriham3173 9 месяцев назад

    ሀዋሳ ላይ ህዳር 23/2016 ዓ/ም የተቀጠረ ከአንድ ወር በላይ ጊዜ ቆይቷል እባካችሁ መላ ስጡን፡፡ እንዲሁም
    ሀዋሳ ላይ ጥር 3/2016 ዓ/ም በቀጠሮ ዕለት ሂደን ማግኘት አልተቻለም፡፡

  • @MekaEndris-em8fk
    @MekaEndris-em8fk 9 месяцев назад +1

    እረ ወደ ተግባር ግቡና እባካችሁ ችግር ፍቱ

  • @meskeremteshome4814
    @meskeremteshome4814 3 месяца назад

    Text yalderesen yekatit wer ashara seten min madreg alebin

  • @hahumerja
    @hahumerja 7 месяцев назад

    ስለምትሰጡኝ ምላሽ አመስግናለሁ ፓስፖርቴን ለማሳደስ በ ቀን
    Aug 17,2023 ቀጠሮ አስይዥ ለ ቀን
    Oct 16,2023 ቀጠሮ ተሰቶኝ ነበር ነገር ግን ቅዳሜ፣ የካቲት 16 ተ.ቁ 1268 ላይ ስሜ ወቶ ነበር ቴክስት አልደረሰኝም ከኔ በኋላ መስከረም ላይ የሞሉ ሰወች እየደረሳቸው እየወሰዱ ነው ስለዚህ ምን ማድረግ ይኖርብኛል
    አመሰግናለሁ::

    • @Gopministry
      @Gopministry 6 месяцев назад

      text gideta adelem yene enat

  • @Albert-lc5mb
    @Albert-lc5mb 9 месяцев назад

    Addis Passport lemawtat mnmn new myasfelgegn(i have birth certificate and ID )

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      የልደት የምስክር ወረቀት እና የነዋሪነት መታወቂያ

  • @duukabuutummaa9529
    @duukabuutummaa9529 6 месяцев назад

    ኢሚግሬሽ በበዓል ቀንም ይሰራል ወይ?

  • @besufkaddebebe
    @besufkaddebebe 9 месяцев назад

    I have been waiting for the past 8 months just to get a passport. Ridiculous. . .It has been more than 20 days since you last published names too!

  • @alemujifar3270
    @alemujifar3270 9 месяцев назад

    ጥቅምት 10 2016 ዓም

  • @MekaEndris-em8fk
    @MekaEndris-em8fk 9 месяцев назад +1

    እረ ጥበቃዉ ሰለቸን

  • @Joss-z4x
    @Joss-z4x 8 месяцев назад

    Online passport mech new mijemerew

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 6 месяцев назад

    የካቲት 5ላይ ነው አሻራ የሰጠሁት

  • @janacell6165
    @janacell6165 9 месяцев назад

    መንግስት፡ይመልከትልን=9=ወር ኦኖታል፡ልማደስ፡ከተሰጠ፡ቴክስት፡እንፅፋለን፡እንዳትመጡ፡ይላሉ፡ስራ፡አይሰሩም፡ትንሽ፡ሰአት፡ነው፡የሚሰሪት፡

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ

  • @ZufanDemise
    @ZufanDemise 9 месяцев назад

    የኔ ካመት በለጠው እስካሁን የለም ይቀጥራሉ በየወሩ ስንሔድ አልመጣም ይሉናል

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @BRUKSIRAJ
    @BRUKSIRAJ 9 месяцев назад +3

    ምንም ለውጥ የለም አትዋሹ

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በአጋጠመን የፖስፓርት ግብአት እጥረት ምክንያት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን ፖስፓርትዎ እንደታተመ የፅሁፍ መልእክት እንልካለን።

    • @RobelAsfaw-xv6mr
      @RobelAsfaw-xv6mr 7 месяцев назад

      @@ICS_Ethiopia እሺ የመቀበሉንስ ነገር እእ በ 8 ወር የደረሰ ፖስፖርት ለመቀበል 1 ወር እንመላለስ?

  • @TofikAhmed-bx2xd
    @TofikAhmed-bx2xd 8 месяцев назад

    paseporte ya matalachaw Sawochi makabal yamechulute Ba Alefa bet kahona (z)Mache kan nw

  • @Abdesaba
    @Abdesaba 9 месяцев назад

    Peels ❤

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 9 месяцев назад +1

    እኔ 5 ወር አልፎኛል 😢😢

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад +1

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @maharimengestab2192
    @maharimengestab2192 9 месяцев назад +1

    ዋይ 7ተ ወር ሆኖብኝል 😢😢😢

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад +1

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @fikertewahedo
    @fikertewahedo 9 месяцев назад +1

    8ወር ሆነኝ እኔማ

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @RobelAsfaw-xv6mr
    @RobelAsfaw-xv6mr 7 месяцев назад

    እፈሩ እሺ በራሳችሁ እፈሩ የመሀይም ስብስብ ናችሁ። እናንተ ጋር የሚመጣው ሰው ከእናንተ በብዙ የለሻለ ነው። እናንተ ግን የዛሬ 20 አመትም እንዲሁ ናችሁ።

  • @adamababu4129
    @adamababu4129 9 месяцев назад

    ለምን አትሰጡኝ ፓስፖርቴን ከ አንድ አመት በላይ ሆኖኛል ክልል ከተማላይ ያለውን ለምን አትሰጡም???????????????????????????????????????????????????????????????????????????????

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ።

  • @SeadaKebedeAsen
    @SeadaKebedeAsen 9 месяцев назад

    ምንምለዉጥ የለም አትዋሹ እኔ አሁን 8ወሬ ሁነኝ😢😢😢😢

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад +1

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ

    • @SeadaKebedeAsen
      @SeadaKebedeAsen 9 месяцев назад

      መልካምእሽእጠብቃለሁ

  • @AbdulazizMohammed-d3h
    @AbdulazizMohammed-d3h 8 месяцев назад

    ኣሽቃባጭ የሆነ ህዝብ

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 7 месяцев назад

    በርግጥ ለውጥ አለ። ዕሁድን ጨምሮ በየዕለቱ ከ10,000 በላይ ፓስፖርት መስጠት መጀመራችሁ ተስፋ የሚሰጥ ነው። ይህ ተቋም የህዝብ እስከሆነ ድረስ ዜጎች በፍጹም መንገላታት የለባቸውም። ግልጽ የሆነ የአሠራር ሥርዓት ሲዘረጋ በተቋሙ ውስጥ ያሉ ሌቦች ዕድል አያገኙም።

  • @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ
    @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ 8 месяцев назад

    ተገልጋዮቹም ውሸተም ነቸው ተከፍሎሃቸው ነው ሚወሹት 9እስከ 8ወር ይየተከራተቱ አይደል ወረኝ

  • @sankurahalba3393
    @sankurahalba3393 9 месяцев назад +1

    አረ እነዚህ ባለጉዳዮች ተከፍሏቸው ነው እንደዚህ ሚያወሩት ምንም አይነት ለውጥ የለም ሲጀመር ስንት ቅሬታ ሚያቀርብ ባለጉዳይ ሞልቷል እናንተ ለሚዲያ ፍጆታ ስላንተ ጥሩ ጥሩ ነገር አስተያየት ሚሰጠውን ብቻ ነው መርጣችሁ ምታቀርቡት ወረኛ

    • @ICS_Ethiopia
      @ICS_Ethiopia  9 месяцев назад

      ውድ ደንበኛችን በነበረው የፓስፖርት እጥረት በቀጠሮ ቀንዎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን። አሁን ላይ ግብአቱ ወደ ሀገር ውስጥ ስለገባ 24 ሰአት እያተምን እንገኛለን። ስለሆነም ፓስፖርትዎ እንደታተመ በ7876 የፅሁፍ መልእክት የምንልክ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናላችን
      t.me/ICS_Ethiopia ይከታተሉ

  • @zelalemfisshaberhanu1526
    @zelalemfisshaberhanu1526 9 месяцев назад

    Please please please where can get help contact me I have a lot to say about ICS