ከፍተኛ የኬዝ ቁጥር ካላችሁ መፍትሔው ይህ ብቻ ነው! | Zizu Demx

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ✅ በዚህ ቪድዮ አንድ የDV አሸናፊ ከፍተኛ ኬዝ ቁጥር ካለው እና በሀገሩ በሚገኝ ኤምባሲ የመጠራት እድል የለኝም ብሎ ካሰበ ምን ማድረግ እንዳለበት በተብራራ መንገድ የሚያስረዳ ነው።ከዚህ በተጨማሪም ከተለመደው ኬዛችንን ትራንስፈር ከማድረግ በተጨማሪ ሌሎች ቀድመን ማወቅ ያሉብንን ሀሳቦች በስፋት ይዳስሳል።
    ከነዚህም ውስጥ እንደግለሰብ ልንቆጣጠራቸው የምንችላቸውን እና ከኛ ቁጥጥር ውጭ የሆኑ እድሎችን እንዲሁም ሪስኮችን ይዳስሳል።
    👉 ከዚህም በተጨማሪ
    🔵 ከፍተኛ የኬዝ ቁጥር ማለት ምን ማለት ነው?
    ⚪ ትራንስፈር (ኬዛችንን ወደሌላ ኤምባሲ መቀየር) የሚለው ዋና ሀሳቡ ምንድን ነው?
    🔴 ሀገር ከመቀየራችን በፊት ማወቅ ያሉብን ግለሰባዊ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?
    🔵 ንጽጽር ስንሰራ መውሰድ ያለምን መረጃ እና እይታ ምን መምሰል አለበት?
    ⚪ አማራጮችን ስንፈልግ ማየት ያሉብን ነጥቦች ምን ምን ናቸው?
    የሚሉ እና ሌሎች ሰፋ ያሉ ሀሳቦችን በዚህ ቪድዮ ላይ ታገኛላችሁ።
    ➕ ኬዛችሁ ከፍተኛ የሆነ እና በማማከርም ሆነ ኬዛችሁን ማስያዝ ለምትፈልጉ ልታወሩኝ ትችላላችሁ።
    ➕ በተጨማሪም ከትራንስፈር ጋር እና ከሌሎች የ DV አሰራሮች ጋር ጥያቄ ካላችሁ ከስር ባለው የቴሌግራም አድራሻየ ልታወሩኝ ትችላላችሁ።⬇️⬇️⬇️
    ✅ የቴሌግራም አድራሻ፦ @DemxDv2025
    🔶 መልካም እድል

Комментарии • 36

  • @eyobgirma2120
    @eyobgirma2120 13 дней назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ሰጥተህናል እናመሰግናለን!!

  • @Northstartech19
    @Northstartech19 16 дней назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ሰጥተህናል እናመሰግናለን!! 🙏🙏🙏

  • @brookyohannes-xi8cb
    @brookyohannes-xi8cb 13 дней назад

    Thanks.....keept it up

  • @ayalnigussie5884
    @ayalnigussie5884 16 дней назад +3

    Zizu ere koyeh videoh lebzuwech meftehe new....

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  15 дней назад +2

      ለቀኩትኮ 😁

  • @AnsifGena
    @AnsifGena 14 дней назад +1

    Thank you zizuye ❤❤

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  14 дней назад

      You're welcome 😊

  • @BeneBana
    @BeneBana 15 дней назад +1

    Thank you zizu🙏

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  14 дней назад

      You're welcome 😊

  • @FentahunTadesse-dc9bi
    @FentahunTadesse-dc9bi 15 дней назад +1

    Enamesegenalen zizu betely mamen Ena metamen yemilew part kelb ygezal 🙏 🙏 🙏

  • @frehiwotshenkoru6473
    @frehiwotshenkoru6473 16 дней назад

    Thank you so much 🙏

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  16 дней назад +1

      You're welcome 😊

  • @desalgnmoss4346
    @desalgnmoss4346 16 дней назад +1

    🙏🙏🙏

  • @werkuhagetahungetahun4301
    @werkuhagetahungetahun4301 12 дней назад

    Ena ahun ena mnem tesfa yelaghma ezy case no 36900naw

  • @romanbirhanu4397
    @romanbirhanu4397 14 дней назад +1

    Ye 2024 ashenafi negn case no 36000 new lemekeyer tesfa yalegn ymeslhal ebakih melslgn

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  14 дней назад

      2024 አልቋል ከዘህ በኋላ አይጠራም። መቀየርም አይቻልም

  • @AbrhamWendimu-j9d
    @AbrhamWendimu-j9d 15 дней назад

    Wendeme Z berta yenenem yeyazekew ante bemehonk yemer edelegna negn bertalen wendeme

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  14 дней назад

      አንተም ኬዝህን ለኔ በመስጠትህ አመሰግናለሁ። ቪዛችንን ደግሞ በቅርቡ የምንቀበል ይሆናል😊

  • @user-xv9nn6nn3i
    @user-xv9nn6nn3i 15 дней назад

    በ 2025 dv ከኢትዮጵያ ስንት አሸነፍ አለ?

  • @TemamDesta-cm6xo
    @TemamDesta-cm6xo 16 дней назад

    Thanks bro police clearance ena medical eza nw gn document authentication endat enarg

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  16 дней назад

      Document autentication ezihu nw

  • @user-jg8mo2lr1u
    @user-jg8mo2lr1u 15 дней назад

    Hi bro what about Abu Dhabi for DV 2025 AF37k still I have chance pls can u tell me that I live Dubai with my children
    thanks lots u share us always good one bro please reply me God bless amsgnalw 😊🙏🏽

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  15 дней назад

      telegram lay awerugn

    • @user-jg8mo2lr1u
      @user-jg8mo2lr1u 15 дней назад +1

      @@HowToDemx thanks for reply I will 🙏🏽

  • @sadiksherif
    @sadiksherif 8 дней назад

    Please address yet new Please? ??

  • @gelilagetachew920
    @gelilagetachew920 16 дней назад

    Zizu Thank you

  • @eyobtewabe9520
    @eyobtewabe9520 16 дней назад

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ashenafiyirsaw
    @ashenafiyirsaw 16 дней назад

    Thank you very much❤

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  16 дней назад +1

      You're welcome 😊

  • @user-xv9nn6nn3i
    @user-xv9nn6nn3i 15 дней назад

    በ 2025 dv ከኢትዮጵያ ስንት አሸነፍ አለ?