የኛሰው በአሜሪካ Minnesota ለመጀመሪያ ግዜ ባለ 8 ማስተርሱ የሱቁ ባለቤት
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #abelbirhanuየወይኗልጅ #ebstv #habesha #seifushow #የኛሰውበአሜሪካ# Yegaswebeamerica
Deru hair salon
1960 cliff lake rd suite 130 eagan mn 55122
Tel #651-846-9782
Arada Market
1960 cliff lake rd suite 136 eagan mn 55122
Tel 651-683-2971
Sodere restaurant
1960 cliff lake rd suite 138 eagan mn 55122
Tel 651-797-2001
Deru hair salon
1960 cliff lake rd suite 130 eagan mn 55122
Tel #651-846-9782
Arada Market
1960 cliff lake rd suite 136 eagan mn 55122
Tel 651-683-2971
Sodere restaurant
1960 cliff lake rd suite 138 eagan mn 55122
Tel 651-797-2001
የአራዳ ገበያ መስራችና ባለቤት ለደንበኞቿ የሽልማት ፕሮግራም ማዘጋጀቷ ለቅንቅናም አበሾች ትምህርት የሚሰጥ ነውና ልትመሰገን ይገባታል። በተረፈ ብዙ የህይወት ተሞክሮ ያላት ሴት ናትና በብዙ ውጣውረድ ውስጥ አልፋ ለዚህ መብቃቷ ያስደስታል ያኮራል። ይህች ጎበዝ ሴት በልዮ ፕሮግራም ታሪኳን ብታጋራን ብዙ የምንማረው ነገር ይኖራልና ጋሽ ቸቤ እባክህ አንድ ፕሮግራም ስራልን።❤❤❤
በተለይ DMV ዋጋቸው ውድ ነው ጭርግድ ነው የሚያደርጉን እነሱ እዛው እየጋገሩ በጥሩ ዋጋ ሲሸጡልን ሌሎቹ ደግሞ በእኛ ዋጋ ሽጡ ብለው ዋጋ ያስጨምሩብናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው reward ቢሰጡን መልካም ነበር
ምስኪን ያጎቷ ልጅ ግን ያሳዝናል ለምንድነው ዝምታው ? 🇪🇹አባትየው🇪🇹
የDMV ጦስ ውሰዱ @@ethiopialove2772
Why you insulted your own people …that is not nice .all habesha is not the same
@@muluhagrehaile ከቅንቅናሞቹ አንዱ ካልሆንክ በቀር ሊቆረቁርህ የሚገባ አይመስለኝም
በእውነት ቸቤ በጣም እናመስግናለን እጅግ በጣም የሚተጉ እና የሚገርሙ የቢዝነስ ስዎችን ስለአቀረብክልን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እናመስግናለን ወንድሜ ። ፀጉር ቤቱ በጣም ያምራል፣ ዘመናዊ ነው ፣ አራዳ ገበያም እንደዛው ቢታኒያ ስትናገር እንዴት ደስ እንደምትል ባለስምንት ማስተሩ ደግሞ ፊቱ ላይ ከሚነበበው ፈገግታ ጀምሮ በስመአብ ታድሎ inside and outside መልካም እና ትሁት ስው ነው ለቢታኒያ ያለው ክብር ያስታውቃል ።ሁላችሁም በብዙ ተባረኩልን ዘመናችሁ ይለምልም ቢዝነሳችሁ ይስፋ ። ሲያትሎች እንደዚህ አይነት የኢትዮጵያ ፀጉር ቤት ምግብ ቤት ሱፐር ማርኬት ክፈቱልን ።
❤❤❤
ቢታንያ , በጣም የምትደነቂ ሰዉ ነሽ ከጎዳና እዚህ ደረጃ መድረሥሽ የአንቺን ጀግንነት የሚያሣይ ነዉ , እግዝያብሄር ተጨምሮበት ባለቤትሽም የሚደነቅ ሠዉ ነዉ ለሁለታችሁም ያማረ የተሣካ ዘመን እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኝላችህዋለሁ .
Thank you
Kegodana? Allah enkanim negerochan asakalat Allah kef yaregewin manim ayweridewim hulum besu new tebareku.
አራዳ ማርኬት ባል እና ሚስት በጣም የምትደነቁ ጥንዶች ናችሁ በርቱ ጎበዝ ታታሪ ናችሁ። ❤❤❤❤❤
ደሩ ፀጉር ቤት በርቺ ጀግና ባል እና ሚስቶች ናቹ። እንወዳችኃለን። ❤❤❤❤❤❤❤
ደሩዬና ዳኒ የኔ ጀግኖች በርቱ ከዚ የበለጠ እንጠብቃለን ❤ቢታንያ ፀጋ ጀግኖች በርቱ ስላወኳችሁ ደስተኛ ነኝ
Arada market is the best! They have the best customer service, I can tell life has thought them to be humble and great full ❤
ሁላችሁም የአገራችን ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው 😍😍😍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን
በጣም ያምራል! ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቆንጆ አቀራረብ አስጎመጀን ምግቦቹ ::
Welcome to Minnesota Chebe! I am proud of Arada Market; they know how to do business these days, competing in the market. Nice! Proud of you, Tsega. As usual, you are smart. Keep up the hard work at school and keep shining in all your endeavors; you are a good example for this generation. The PhD is loading... I can't wait.
ሶደሬ ሪስቶራንቴ አቀራረባቸው ምርጥ አላህ ገበያውን ይክፈትላችሁ በሰላም ኑሩ❤
ቸቤ ምርጥ ሰው !የሀገሬ ሰው እንዲህ ሰርቶ ፈታ ሲል ደሰ ይለኛል 🇪🇹❤
Thank you
Please Chebe the lady from Arada market that "she said she been through a lot" want hear more because it helps us to get strong what ever happens in life her story encourages us ......please do a a whole video with her .thanks you Chebe.......hard working man.
ፀጋ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ
አራዳ ማርኬት ጠንካራ ሴት ናት ጎበዞች ናችሁ የተሻለ ቦታ ፈጣሪ ያድርሳችሁ ግን ጣፋጭ ቀንሺ
ቼቤ በጣም የምወድህ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ እኔ በጣም
ስራወዳድ ሰው ነኝ ለብዙዎች የመፍትሄ ሰው ነህ እባክህ ለኔ ስራ ካለ አሜሪካ ጋብዘኝ ከአ/አ
አመሠግናለሁ ።
Where do you live?
በጣም ጠንካራ ናችሑ ትዳራችሑ ይባረክ በብዙ በረከት 🙏
😔እንዴት ደስ ይላል ልጅ ለ አባት ሲመስክር 😍😍አይ አባት ጥሩ ዘር ተክተካል የምትኮራበት ልጅ በ ስማይም በ ምድም
በላሁ ወይም በላሁኝ በሚል ይስተካከል። እሺ ቸቤ፣ በተረፈ የምታቀርበው አዝናኝና አስተማሪ ነው።❤
እንኳን ደና መጣል ቸቤዬ ሁሉም ስነስርአታቸው የስራ ሰውነታቸው ያስታውቃል የተማራቹ ወንድሞቻችን የስራ ሚስቶች ያላቹ ባህላችን የስራን ክብርነት ያሳያቹ የወንድ ልጅ ጥገኛ አለመሆንን ያሳያቹ ጀግኖች ምቹ
Thank you
በጣም ደስ የሚል ነው ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው።
It's nice to see our community growing...go Eagan.🌞🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አራዳ ማርኬት ቢታንያ በጣም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
ያገር ሰዎች እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ ብዝት በሉልን:: 👌🙏
አሜን
እራዳ ማርኬት ቢቱና ጸጋ በታም ትሩ ነው በርቱ❤❤
Thank you.
አራዳ ገበያ እና ደሩ የዉበት ሳሎን የኢትዮጽያ አምላክ ታላቁ አላህ ገበያውን ይክፈትላችሁ❤
አራዳ ምናለ ጀርመን ብትሆኑልን ቤታቹ በጣም ያምራል❤🎉
አራአዳ አንደኛ ነዉ በጣም good job ቢታኔያ ❤❤❤
ደሩ የኔ ጎበዝ በርቲ እግዚያብሄር ይባርክልሽ❤
Welcome to Minnesota Cheba Enjoy. I never been in Areda store. I will definitely come. Also Sodere food looks amazing.
Thank you please visit them
Deru Hair Salon presented a clean, modern, and well-maintained environment that fostered a relaxing atmosphere. The high-quality products they offered were impressive, and I genuinely look forward to visiting them again the next time I’m in Minnesota.
Well said!
Thank you for coming and visiting us.
ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን thank you Arada Market
Arada market, you are amazing
ጀግኖች በርቱ ኮርተንባቹ ሀል አማንኤል ተመስገን
Mitiye and Stegu….. Deru and Dani….It’s a brave new world you’ve stepped into. You have taken in becoming an Entrepreneur! May you find success and fulfillment in your new Endeavor. Congratulations again on your new business!!! Your passion will get you places. Good luck and love you both so much❤
Wow, thank you
ሰላም ቸቤ እንኳን ደህና መጣህ በርታ ወንድሜ ከ Virginia
Thank you samri
አራዳ ማርኬት በጣም ጎበዞች
ባለሰባት ማስተር ኮራሁብህ ት/ርት ከበደን እያልን ነው ያንተ ይለያል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤
ሶደሬወች ራጂስተር የመጀመርያው የኢትዬጲያን ሱቅ የከፈቱልን (አደይ አበባ) በርቱልን
ቸቤ ምርጥ ስራ፡በርታ።
Thank you
I am so proud of you guys Derye and Dani❤
Oh Honey, long time old College friend in Addis! So proud to see you how far you have come. 🎉
Deru brading have a good customer service and I really appreciate it 👍 😀 🙌 🙏
Deru Hair salon🤴🤴🤴🤴💪
Wow! Arada Market appears to be quite impressive! I have known Mita (Bitanya) since her birth, and I must say, she has accomplished a remarkable feat by opening this store. Her unwavering dedication and relentless pursuit of her dreams are truly commendable. I am immensely proud of Mita and Tsega's achievements!
Yes, you are right
Bale 8 Mastersu lij I salute you sir...ymr jegna neh berta👏👏👏
she is smart
ቸቤ ስለመጣሀልን ደስ ብሎናል
Thank you
ወይ መማር መማር ደሥ ሢል🎉🎉🎉🎉😢
Very good jobs I Love it Thank you
Waw yene konjo Bitania Ezgabher ybarklishi.
Honey you inspire me!
Inspiring
Wishing you all the best
ዋው በርቱ እንመጣለን በተለይ የፍየል ቁርጥ 🙏
Thank you, brother
T
Thank you so much Shebe🙏🏾❤️❤️❤️❤️
ወንድሜ በርታልን
በጣም ደስ ይላል
ሶደሬ አራዳ ደሩ የሁላችን አገልጋይ። በርቱ።
Arada🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
i happy with content but requesting to prepare specially program on the person that got 8 master on the area of Information Technology because this is real model for our society . thanks in advance
Betam gobez Egzabher mechereshachihun yasamrew
ቸቤ በቃ እርጅናም እየመጣ ነው!ሽበት ጀማመረህ!
እናመስግናችሁለን ተባረኩ ወጣቶችና ችሁ ደሞ ግልጥ ነታችሁ የበለጠወደድኩአችሁ አራዳዎች ከዚህ የ በለጠ ለብዙዎች ትረፉ ❤🙏
ቾንቤ እባክህ ሴቶችን በስማቸው ጥራቸው አንቺ አትበል
So proud of you
Chebe media very nice entertainment channe!
Keep it up encouraging & advertising our citizens who are living & creating their own works there!
Thank you
የፍየል ስጋ ጤናማ ከሚባለው የእንሰሳ ስጋ ነው !!!!
ስወድህ በርታ ቸብዬ
አመሰግናለሁ
Good Job Chebe - Please show us Dila Restaurant, Talk to Ermias . Thank you!
Next time!
ኦ ሚኒሶታ!ፍቅር ናቹ።
እውነት ነው much love and respect
ከፆሙ በፊት የተቀረፀ ነዉ ሠዎች እባካችሁ ተረጋጉ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ቸቤ ግን ካሜራ ፊትና መሪ መሆን የተዋጣልህ አልመሠለኝም ከአክብሮት ጋር
ከቤ በዚ ሰውነትጅ ጠንካራ ነክ በርታ
Sodree❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉Nice programme. Thank yoy. You should have started with Sodere Restaurant. They were so great and real Ethiopian in its broeder way. You did not get enough time for them to show us inside their Restaurant and its stories.... try to adjust your time according to the importance and quality of areas to be presented. It looks very fresh clean and Ethiopian in itself!!!!
This Restaurant has a lot to say as multicultural as they are.Anyway thanks agsin.🎉
Arada market 🎉
8 Masters? ወንድ ያገሬ ልጅ። 2 ጨምርና 10 አርገው።
Wow welcome to Minnesota❤
Thank you
Chebe is an Ethio American Ambassador.
Thank you much respect
True ❤❤❤
Deru Hair salon ❤ Dani yarada lij
Arada market❤🎉
ቸቤቸብሻ ሚኒሶታን አከሰከስከን እንዴት ያምራል ልብስህን አውልቀህ ቸስ የምትል ነበር የመሰለኝ ሀይቁ ውስጥ ከውበት ሳሎኖማ አሁን order አረጋለው
Haha ደሞ ለመዋኘት ha Thank you
ገፋፍታችሁ እራሴን እንዳሸንፍ ላረጋችሁኝ ላለችው ይገርማል ድንጋይ ሲወረወርብህ በድንጋዩ ቤት ሥራበት እንደተባለው እግዚአብሔር አነሳችሁ:: ክፉ ጎረቤት ዕቃ ያስገዛል እንደተባለው በርቱ
በርቱ ወገኖቼ።
እንደው ቸብዬ አብሬው እምቀየረው ባል እፈልጋለው
Gobez ethiopiyawi having 8 masters proud of him ! Kiya
Sodery restaurant is truly the best 👌
ሁሉም አላችሁ። የውፍረት መቀነሻ ላይ ግን ስሩበት።
Tiru aitehal beka tiliku chigirachin esu newu Sport Sport ,,, not only money
Chebe Cheb cheb arigewu, show yimechegnal bezihu ketil
Wwwww❤❤❤❤❤ akko🌳♥️♥️♥️❤️👌
Plus this program owner i like z way he handle ( aproach ) berta !
MashaAllah
አሪፍ ነው
Ebakachihun amarignawun astekaklut , belahu lemalet new Weis min lemalet felgeh new? BELAW yemibalew eco ersu ( third person singular) meblatun lemamelket Sihon new . Beterefe gin yakerebkew video metfo aydelem.
ካሜራ ማን የአራዳን ገበያ ዕቃዎቹን ሲያስተዋውቁ የምታሳየን ግን ሰዎቹን ነው
👍
ጮንቤ ፕሮግራምህ ደስ ይላል ከአሜሪካም ወጣ ብትል
No, there's still a lot here that we can learn from 😂😂😂
Mia🎉🎉🎉❤❤❤
Welcome ❤
Sodrae here we come