Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቆጆ ትምህርት ኣግኝተና እናመስግናለን
እኔም አመሠግናለሁ።ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
@@dr.abrahamkassahun eshy
hii doctor ine shint si shena rejim gize ametalewu
ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ሰሞኑን ከባድ ችግሩ ውሰጥ ነበርኩኝ አሁን አኒቲባዬቲክ እየወሰድኩኝ ነው እንዳሰረዳኸን የኔ የታችኛው UTI ነው ተባልኩኝ እና ዶክተር ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ በይበለጥ እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።t.me/premiumethio
ዶ,ር እበክህን በጠም እየተሰቀያሁ ነው አዱራሸክ የትነው ምትገኝበት
እናመሰግን አለን ዶ/ር❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን በጣም❤❤
ዘመንክ ይባረክ አንተ ልጅ
የሐሞት ጠጠር (Gall stone) ምልክቶች እና መፍትሄዎችruclips.net/video/YAeyp_-lb8w/видео.html
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ
እናመስግናለን ዶክተር ❤❤❤❤
እኔም አመሠግናለሁ።ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
Dr kemberit betach emeykatelies men lehun yechlal 🙏
ሴት ከሆኑ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ ብትመረመሩ እና መፍትሄ ቢያገኙ ጥሩ ነው።
ጀዛኪላህ ኸይር ወንድማችን በርታ
አመሠግናለሁ።ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
እናመሠግናለን ዶክተር። ❤በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
Doctor tyake naberegn betam new miyamegn Ena demo x-ray metayet falge chareru ygodashal eyalugn new mn tmekregnalek
ነፍሰ-ጡር ነሽ?
ወላሂ በጣም ስሠቃይ ዛሬ አልሀምዱሊላህ እደው ዶክተር አላህ ያቆይህ እስክሪን ሹትአርጌ ለመዳሜ አሳይቸ ይሀንመዳኒት አጭልኝብየት አምጥታለኝ ወላሂ ምርጥ መዳኒት እህቶቸ ተጠቀሙት ዶክተርም እድሜህ ይርዘም እዳተ ያለውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትሽንነውእህቴ እኔ ተሰቃየሁ ትንሽኳ ሽንቴ መጥቶ ከቆየሁ ያው ምጥ በይው እንዳው ምን ላድርግ😢😢😢😢
ምኑን ነው እስክሬንሹት ያደረግሽው እህቴ እኔም ልንገራት መፍትሄ ካለው እባክሽ አትለፊኝ
የቴሌግራም ግሩፕ 👇t.me/premiumethio
@@ZxZx-h7b እስኪላኪዉዉዷእኔምአሞኛል
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ምን አይነት መዳኒት ነው ያሻለሽ ባሏህ ይየሻለሁ ንገርኝ በጣም ነው እኔ የሚያመኝ
Kubur doctor edmena tena yesteh xegawn yabzalachehu
እናመሰግናለን
በስማም በጣም ቅን ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ተባረክ
አሜን። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share አድርጉ።
@@dr.abrahamkassahunዶክተርየ እኔ ግን ቆየብኚ በጣም ብዙ ሀኪም ሂጃለሁ ግን መፈትሄ አላገኜሁም
በውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ በግራ በኩል ውግኣት ስሜት ይሰማኛል አሁን ሽንት ስሜጣብኝ ላመልጠኝ ይፈልጋል አልፎ አልፎ ያቃጥለኛል
ዶ/ርእናመሰግናለን።
ተባረክልን
ዶክትርየ እኔ ሽንቴንስሸና ያቃጥለኛል ከሸናሁም በኋላ ያቃጥለኛል ቶሎቶሎ ሽንትሽንት ይለኛል ኩላሊቴንምንም ህመም አይሰማኝም ያቅለሸልሸኛል የሽንቴ ሽታአለዉ ከለሩቢጫነዉ በፈጠረህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ስደትነዉ ያለሁት ተሰቃየሁ
ዶክተር ጤና ከእድሜጋር ያድሎት በውስጥ መስመር እንዴት እችላለው እባኮት ይተባበሩኝ
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇t.me/premiumethio
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ።ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ።Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ!ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ።አመሰግናለሁ።
እሺ እናረጋለን
ዶክተር በውስጥ ማናገር እፈልጋለሁ
ቴሌ ግራም ካለህ ዶክተር ሊንክ አስቀምጥልን
@Dr_AbrahamK
በጣም አመስግና ለሁ ደ/ር ሓሰቤ ሰለ ተረደአከኝ. እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤❤❤
Telegram ቻናልt.me/premiumethio
hii doctor ine shint si shena rajim gize ametalewu ya shint figna mekotate nwu belawugn medanit setugn gn aleteshalegnem
Selam doctor ene shent meyaz cherash alchelem ebakeh mndnw mefteu
@@dr.abrahamkassahunhi
Dokter ye shint mentek medihanit tekumegn sal siyaslegnina tsik shinte yameltegnal
ከነ መፍተ ብሰጥ ጥሩ ነገር ነው አስተማሪ ነወ 3:41
እስከ መጨረሻው አዳምጡት።
እድሜ ይስጥህ ተባረክ
አሜን።
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
አህለን ዶክተር ለትምህርቱ እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ
Dor Ena Betame Yakatelegale Yasakekegale Mefetehaw Mendene New Degemo 6wore Nebeseteure Nege Mene Larege
ከማህፀን የሚወጣ ፈሳሽ ካለቦት የአባላዘር በሽታ ሊሆን ስለሚችል ቶል ይታከሙ።በዚህ ርዕስ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ይመልከቱት።
እናመሰግናለን ዶክተር
እኔም አመሠግናለሁ።ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድረጉ።
@@dr.abrahamkassahun ok ግን ዶክተር አድራሻህን ብታስቀምጥልን መጥቸ ለመታየት እፍልግ ነበር ?
I'm student so, pleaseexplain Excretory system
ዶክተር እባክህ ላገኝክ ፈለግኩ በምታምነው ኣምላክኣናግረኝ
ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇t.me/premiumethio
Doctr selam ketamemku 2 samnte nw Zare nege eyalku sayshalg koye nge gen tolo ahkm ehdalhu amsgnalhu
ዶክተር እኔ ልቤን በጣም እያመመኝ ነውማለት ምግብ ስበላ ይወጣል እና ሌላ ነገር ያለ ነው ማለት ልቤ ላይ አይወጣም አይወርድም የሚመስለኝ ነው የሚመስለኝ
እናመሰግናለንደኩተር አኔምበተደጋጋሚህክምናታይቻለሁ የሽትእፌክሽን አሉኝ አሁንላይደሞ 5ወርነብሰጡርነኝ በጣም ያመኛን ምክርያስፍልገኛን በአላህ
👍👍👍ጀዛክአላህ
እናመሰግናል ዶክተር
thankyou
ሠላም ዶክተር ልጄ ሆዷ ላይ ያማታል
ቢያስመረምሯት ጥሩ ነው። (ደም, ሰገራ እና ሽንት)
Doctor selam neh, altrasound ena shint mrmera adrgie ,yeshintu mrmera dehna new yilal ,gn cotrimoxazole tazezelign be altrasoundu yeshint buanbua infection yitayal malet new woys slgebagnim ,baltrasoundu degmo ጠጠር new alebish bilogn yeneber abrarteh btinegregn des yilegnal
ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ።ruclips.net/video/BZ75KxllSJs/видео.html
Doctor enamsegnalen kewelid behala shgntan setgna mekotater aketognal men maderg endalbegn alawkum sew bet heje metgnat alchelem betam techgryalw
ከወሊድ በኋላ የሚመጣ የሽንት አለመቆጣጠር በነዚህ ሊታከም ይችላል።1. ጤናማ ምግቦችን መመገብ2. ቡና እና ለስላሳ መጠጦችን ማስወገድ3. kegel exercise ስለሚባለው በደንብ ያንብቡና ይስሩት።
Thank youD/R
ሰላምዶክተር እኔበጣም አደጋላይነኝ ግን ማህጸኔላይ እብጠትአለኝ ከውስጥ እእስከውጭበለውክፉል አመት ውስጥ እብጠትአለኝ ከውጭ የተተበተበነገር አለኝ በጣም አስቤሉሁ እና ቁጥርህን እፈልጋለሁ በበየትላግኘው
በማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ይመርመሩ።
ዳከተር ሠላምነህ ጤነ የሥጥህ አኔ የሸንት አካባቢ ከውጨ የሣክከ።።ኘል መገጣጠምየ አካባቢ
የአባላዘር, የፈንገስ, የብልት ቅማል በሽታ ሊሆን ስለሚችል በሃኪም ይመርመሩ።ስለአባላዘር በሽታዎች የሰራሁት ቪዲዮዎች ስላሉ ይመልከቱት።
Enamesegelen 🙏 Dr
እኔም አመሠግናለሁ።Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።ቀጣይ ምን ርዕስ ላይ እንድሰራ የምትፈልጉትን ንገሩኝ።
በአላህመልስልኛ እኔ ተገትሬ ሰሰራ እና ቁጪሥል አንጀት እጥፍይላል ድክም ይለኛል እንቅሳሥወሥድ ይለቀኛል እንቅሳየዉ ሣቆም ይሰማኛል
እንቅሳ ምንድን ነው?
Realy I appreciate
Thank you doctor.
እናመሰግናለን ዶ/ር ያልከው ሁሉ አለብኝ ግን ቶሎ ባንታከማቼው የከፋ ችግር ያመጣ ይሆን እባክወትን
ለጥያቄው አመሠግናለሁ።በመጀመሪያ በመመርመር የሽንት ኢንፌክሽን መሆኑ መረጋገጥ አለበት። ሆኖ ከተገኘ ግን የኩላሊት ኢንፌክሽን እስከ ኩላሊት ውድቀት ሊያደርስ ይችላል።በመጀመሪያ ግን ተመርመሩ።ይሄ መልስ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፤ ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@@dr.abrahamkassahun እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እረጅም እድሜ ተመኘሁ
ለመታከም,ብፈልግዬት,የገኘሀለሁ
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇t.me/premiumethio
እድሜ ይስጥህ
ሰላም ዶክተር ከእምብርቴ በታች በጣም ያመኛል ያቃጥለኛል ወደታች ይገፋኛል።ሌላው ደግሞ በቀኝ ጎኔ ህመም አለኝ። ምን ሊሆን ይችላል።እባክህ መፍትሔ
Doctor ine yeshinti maqaxel ina ye wegeb himem aschegereny are Hager silalewu matakem alchalkum bamin makelakel ichilalo
መከላከያ መንገዶቹ ብዙ ሲሆኑ; ቪዲዮው ላይ አውርቼበታለሁ። ከብዙ ውሃ/ፈሳሽ እስከመጠጣት እስከ ሽንት ቤት ውስጥ ጥንቃቄ በቪዲዮው ላይ አለ ይመልከቱት።
ዶክተር እኔም ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣል አንደዴ ደሞ ሺንቴ ያቀጥለኝል ሀክም ቤት ሆጆ ስተይ ምንም ችግር የለሽም አለኝ በተለይ ለሊት ለሊት በጠም ነው የምሽነው ምንድነው ???
ሁል ጊዜ የመራብ ስሜት ወይም የውሃ ጥም ያስቸግሮታል?
ዶክተር እባክህ ንገረኝ የሽንት አሰንፌክሺን በደም ምርመራ ይታያል
በመጀመሪያነት በሽንት ምርመራ ሊታወቅ ይችላል። ሲቀጥል ደግሞ የደም ምርመራ በማድረግ በሽታው በደም ውስጥ ተሰራጭቷል የሚለውን ያሳየናል። ግን የደም ምርመራ በማድረግ ብቻ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለ ለማለት ያስቸግራል።
የደም ምርመረ የመሀፀን የሰየል ወይ ሆዴን ረጅ አንስቶኝም ነበረ የመሀፀን ችግር የሰየል ወይ????@@dr.abrahamkassahun
ሰላም ዶክተር እናመሰግናል ጥያቄ ነበርኝ እኔ 15ቀን ሊሆነኝ ነው እናም በሁለትም ጎኔ ቁርጥ ሊል ይደርሳል ሲያመኝ እና ከእንብርቴ በታች በጣም ያቃጥለኛል በፊት አንዳንድ ጊዜ ይጠቀጥቀኝ ነበር ውሃ በጣም እየጠጣሁ ነበር አሁን ደግሞ ተቀየር
t.me/premiumethio
በርታልን ዶክተር አናመሰግናለን ሼር ላይክ እናረጋለን አትጥፋብን😢
ለአስተያየቶት አመሠግናለሁ። አልጠፋውም።ruclips.net/video/GNQEYQv4b5w/видео.html
ግን አድራሻህን ብትነግርኝ ?
ዶክተር እኔ በጣም ጀርባዬ ያቃጥለኛል እስከ አንገቴ ድረስ ጎኔ ያመኛል እስከ እብርቴ ድረስ ስመረመር የሽንት ባንባ እፌክሽን ተባልሁኝ 3ጌዜ ተመርምራለሁ አንዳይነት ነገር ነው የተባልሁት መዳኒት ተሰጠኝ ግን አልተሻለኝም ምን ይሻለኛል የመሀፀን እጢም ተብያለሁ ከሱጋ ይገናኛል
ዶክተር እኔ ሽንቴ ሲመጣ መቆጣጠር ያቅተኛል ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ
ሰላም d r የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ ይከሰትብኛል መድሃኒት ይታዘዝልኛል እወስዳለሁ ይሻለኛል ነገር ግን ልክ እደጨርስኩ መልሶ ያመኛል በዚህም ምክንያት የሁለት ወር ፅንስ ወርዶብኛል የህመም ስሜቱ አሁንም አለ እና እቫክህ ጨርሶ ለመዳን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
ዶክተረ እኔ የውረ አበባዬ በሚመጣ ግዜ ብልቴን የሠክከኝል ሰክ ደም የውረደኛል ምንድነው በሽታዬ እሰኪ መልስልኝ
👉 በወር አበባ ወቅት በሆርሞን ለውጦች ምክንያት የሴት ብልት ማሳከክ ሊከሰት ይችላል። በዚህ ምክንያት የብልት አሲድነት ሊቀየር እና normal flora (በመደበኛነት የሚገኙ ባክቴሪያዎች እና ፈንገሶች) እንዲራቡ በማድረግ የማሳከክ ስሜት ሊያመጣ ይችላል።👉 እንዲሁም ሴቶች በወር አበባ ወቅት የሚጠቀሟቸው የንፅህና ሞዴስ ምርቶች አለርጂን ሊያመለክት ይችላል።
እኔ ምለው ዶክተር ፕሮስታታ በሚለው ሚጠራው በሽታ ምን ትለናለክ ብዙ ኢትዮጵያን ተቸግርናል (prostata) ማለቴ ነው
ማንኛውንም ጥያቄ ከታች ያለው ቻናል ላይ መጠየቅ ይችላሉ።t.me/drabrahamk
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የ6ወር ነፍሰጡር ነኝ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ
መጀመሪያ ተመርምረው ማረጋገጥ ከዛም በኋላ ፅንሱን የማይጎዱ መድሃኒቶች ይታዘዝሎታል።Uncomplicated ከሆነ: Augmentin ወይም Cephalexin መጠቀም ይቻላል።Complicated ከሆነ: Ceftriaxone ወይም Cefotaxime መጠቀም ይቻላል።
0:00 0:00 🙏🙏🙏
😢😢😢ዶክተር አትለፈኝ በሽንት ባንባ ዉስጥ የአሽዋጠጠር አለብሽ ተብዬ በምን ነው ሚፈጠር
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇ruclips.net/video/BZ75KxllSJs/видео.htmlsi=GqmQwkPqWX3PzrTe
ዶክተር ጤና ይስጥልን እኔ ሽንቴን ሸንቼ ስጨርስ በጣም ያመኛል ከዛም ውሃ በምጣበት ግዜ ቶሎ ቶሎ ሽንቴን ይመጣኛል ከሳምንት በላይ ሆነኝ እናም ዶክተር ከጫፍ ብልቴን ዳርዳሩን ሽንቴን በምሸና ግዜ ያሳክከኛል
ሰለባ ዶክተር በ infection for one months እየተሰ ቃየው ነወ please helpላናግርህ እፈልጋለው
እናመስግናለን ዶክተር መንደሃኒት ወሰጄም ይመለሳል ኢንፌክሸኑ ይመለሳል መፈትሄው ምንድነው ሰለ ጁሰ አጠቃቀም ብትነግረን🙏🙏🙏
ruclips.net/video/202zNQxQZXo/видео.html
ለጥያቄው አመሠግናለሁ።ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ የሚመላለስበት ብዙ ምክንያቶች አሉት። ነገሮ ግን በቤት ውስጥ የሚደረጉ lifestyle ለውጦች አሉ። በቪዲዮው ላይ በደንብ አብራርቼዋለሁ።ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ ይተባበሩኝ።Thanks.
እር ዶክተር የነብስ መልስልኝ ምን አይነት መድሃኒት ልጠቀም ከንእንብርቴ በታች በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ሽንት መሽኒያየን አይደለም ስሸናም አያቃጥለኝም ማሀል ላይ ነው የሚያቃጥለኘ እና ጎኔን ወገቤን ያመኛል ???እናም በጆሮየም በጣም ያመኛል
እኔ ከምብርቴ በታች የሆነ ቁስለት ይስማኛል ግን አያቃጥለኝም በጣም ስራ ሲበዛብኝ ነው እሚስማኝ እርመዳን ላይ ነው የጀመረኝ ወላሂ በጣም ፈርቻለሁ 😭
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ በጓኔ በኩል ህመም ይሰማኛል የምን ምልክት ነው
ደክተር አመሠግናለሁ ሽንቴ ቶሎ ቶሎነዉ የሚመጣዉ በተለይ ልተኛ ስል በቃ ጠብጠብነዉ የሚል ለመተኛት እቸገራለሁኝ በጣም ቆይቶብኛል ሰሞኑን ደሞ ቀኝ ጎኔን ስነካዉ ከዉጭነዉ የሚመስለኝ የሆነ የህመም ስሜት ይሰማኛል
ለጥያቄው አመሠግናለሁ።ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት, የሆድ ህመም, የሽንት ከለር መቀየር (ዳመናማ መሆን), ትኩሳት እና ማቅለሽለሽ የሽንት ቧንቧ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል። ወደ አቅራቢያ ወደ ሚገኝ ጤና ድርጅት በመሄድ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@@dr.abrahamkassahun ዶኮተር እባክህ ንገረኝ ትናት ህክምና ሂጀ ነበረ እና ተመርምሬ ዉጤት ሰተዉኛል እና በቀኝ በኩል ያለዉ የማህፀን እቁላል አያሳይም አሉኝ ማሽኑ ይሆን ወይስ እንደዚህ ይከሰታል ገና አላገባሁም ግን በጣም ጨነቀኝ እነሱ ምንም አላሉኝ እኔ ሳነበዉነዉ መወለድስ ይከለክላል
ዶክተር አበኩት እርዱኝ እኔ ምሰማኚ ግን ከ እብርቴ በተቺ በጣም ወደተች ይጨነኛል ሌለ ምንም አይሰመኚም መቀጠለም ሁና ፈሰሺ የለኚም ግን ስሜቱ ቆያ
ነፍሰ ጡር ኖት?
ለምንድነዉ ጥያቄ ማትመልሰው
Awsome
Thank you.If you find it interesting, share it with you loved ones.
መደሀኒቱን ላክልን
yesht tbo efkshn kegemreg 4 ametu newu medanitun betedegagami wesgalewu gn mnm lishalegn alchalem ybas blo masakek jemere yakatlegal mn madreg alebgn
የውሎት ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ባሻገር ሌላ አይነት ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል የተሻለ ሃኪም ቤት ሄደው ቢመረመሩ ጥሩ ነው። (በይበልጥም ሴት ከሆኑ; የህይወት አጋር ካሎት; ታች ሆዶትን የሚያሞት ከሆነ እና ከታች የሚወጣ ፈሳሽ ካለ)
Zare Hakim bet hjw ye shnt buwanba infection ena tayfod new alung ena ceftazone mibal medanit be mefre tesetng gn Batam miyamng gone ena gone new new betam yamengal gone ena gone demo yakatlngal mndenew mefthew
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የኩላሊት ኢንፌክሽንን ያካትታል። ስለዚህ የታዘዘሎትን መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ አለቦት። (ለ 7 ቀን)
Eshi doctor betam amsgnalww gn mednitu ceftazone new weys lela new
Demo merfe new yetazezelng ke mgb befit weys ke mgb buhala lewega
Good 👌👌
የብልት እንፊክሽን መዳኒቱን እባክህን ነገረኝ
ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱት።ruclips.net/video/jhxUrW4iaak/видео.htmlመፍትሄው በቪዲዮ መጨረሻው ላይ ያገኙታል።ሌላ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇t.me/premiumethio
ዶክተር የት እንምጣ መመርመር እፈልጋሐሁ ሰልክ ተዉልን
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇@Dr_AbrahamK
አሞኝ አከምኸኝ አመሠግናለሑ
ቪዲዮው እስከመጨረሻው ድረስ ይከታተላሉ። ሁሉንም መረጃዎች ያገኙበታል።
ቦታዉ ንገሪኝ በፈጠርሺ
1:14 @@dr.abrahamkassahun
ጤና ይስጥልን ዶክተር።እኔ ሰሞኑን በጣም እያመመኝ ነበር ከወገቤ በታች ከመቀመጫዬ በላይ ።በጣም እያመመኝ ነበር ያቃጥለኛል እስከ ግማሽ ሆዴ ዙር ጥምጥም።በጣም ያቃጥለኛል።ውሀ ቢያንስ እስከ ግማሽ ቀን ከ2ሌትር በላይ እጠጣለሁ።ሽንት ግን በየሰአቱ ያሸናኛል።ያለሁ ስደት ነው ግን ምን ላድርግ።መፍትሄውስ ምንድነው ሚያመኝስ
የነገርሽኝ ምልክቶች በሙሉ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች ሊሆን ይችላል። ለማረጋገጥ የደም እና የሽንት ምርመራ ቢያደርጉ ጥሩ ነው።
ዶክተር ሰላም ይስጥልኝ ኧረ መላ በለኝ ብልቴን አሞኛል ሽንቴን ትሸና በጣም ያቅጥለኛል እብልቴላይ ጫፉ ላይ ወይም ቁዳው ላይ ትንሽ ሰንጠቅ ሰንጠቅ ብሏል ተማቱኛ ይመስለኛል ግን። የግብረስጋ ግንኙነት ከ 30 ቀን በፊት ከተለያዩ ሴቶች ጋር አድርጌ ነበር እና እንፌክሽን እንደሆነ ብየ ፈራሁ መላ በለኝ ወንድም
በሺታው ከጀመረኝ ሁላታመመት ይሆነዋል ስታከም የሺንት ባንባ እፌክሺን ተብያሁ ከሁለተየ በላይ ታክሚ መዳንት ወስጃለሁ አሁን ግን አድጎን በጣም ቆስላል በጄ እራሱ መንካትም መተኛትም አልችል አድግሬ ከታች አብጣል ጠዋት ስነሳ ይቅለሸልሸኛል በጣም የደክመኛል ሽቴ በየሰአቱ ነው የሚመጣው ምን ይሻለኛል በዛላይ ደማነስ አለብኝ እባክህ መልስልኝ ያለሁት ስደት ነው
የነገሩኝ ምልክቶች በሙሉ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (ኩላሊትን ጨምሮ) ይመስላል። ጠቅላላ የኩላሊት ምርመራ ቢያደርጉ ጥሩ ነው።
baschekaye ekmna maderge albshe
አሁን አሞኛ 1ሳምንት ይሆነኛል ግን ንፋስ መስሎኝ ነበር አሁን ግን የቧምቧ ሽን ኢንፌክሽን አንደሆነ አውቅያለው ነገውን እታከማለው
በጣም ጎበዝ ነህ በውነት ግልጥ አርገሀዋል
በጣም ጎበዝ አይገልጠውም አላህ ያቆይህ በሠው አገር እየተሠቃየሁ የገላገለኝ 😢😢
ዶክተር በሽንት መሽኛዬ ጋ ነጭ መሳይ ፈሳሽ ይመጣል ምን ላድርግ
Urethral discharge syndromeአንዱ የአባላዘር በሽታ (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) ሲሆን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል። ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል።ምልክቶች👉 በሽንት በኩል የሚመጣ ፈሳሽ (ነጭ እና ቢጫ)👉 በሽንት ወቅት ማቃጠል👉 ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ👉 የማሳከክ ስሜት👉 የማህደረ ቆለጥ ማበጥአምጪ ተህዋሲያን👉 Neisseria gonorrhea (81%) እና Chlamydia trachomatis (36.8%) ናቸው።ምርመራ👉 በሃኪም መመርመር ያስፈልጋል። የላብራቶሪ ምርመራ ግዴታ አያስፈልግም።ህክምና👉 እንደ syndrome, syndromic ህክምና ያስፈልጋል።👉 Ceftriaxone እና Azithromycin👉 የ HIV ምርመራ እና የ sexual partner ህክምና ግዴታ ነው።
D.R andu ferya ybetale
ዶክተር ፕሊስ በውስጥ እዴት ላግኝህ ቡዙ የምነግርህ ነበረኝ😢😢😢
@@dr.abrahamkassahun6:30
ዶክተር ስልክ ቁጥር ካለህ
በጣም ብዙ የሆነ ፈሳሽ ሽታ የሌለው እና በእጅ ሲነካ የሚያጣብቅ ከረሩም መግል የመሰለ ወይም ቢጫ ምን ልውሰድበት ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም እና ብትነግረኝ መጀመሪያ ላይ ማሳከክ እና መለብለብ ነበረው 😔😔😔😔😔😔
ሴት ኖት ብዬ ልገምት እና ብዙ ምክንያቶች እነዚህን ምልክቶች ሊያመጡ ይችላሉ። የፈንገስ ወይም የባክቴሪያ ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል። በሃኪም ቢታዪ በጣም ጥሩ ነው።
ዶክቶር ጨቆኛል መልስልኝ ልጄ ገነ 5 ወር ከሰምንት ቀን እድሜ ነዉ እነ በጠምሽፍታ አለዉ ሽንት የሚሸነበት ቦታ ከለይ ደም ይወጠል ትንሽ ደይፓሩን ስቀይር አየለዉ ከለይ ደም በጠም ቀይ ነዉ ሌለዉ ሽንቱ ከለሩ ተቀይሮዋል ከለሩ በጠም ቡርቱከን ይመስለል
ብዙ ምክንያቶች ሊያመጡ ይችላሉ። Diaper rash ንም ጨምሮ። ስለዚህ በህፃናት ስፔሻሊስት ወይም በቆዳ ስፔሻሊስት ቢያሳዩት ጥሩ ነው።
የሽንት መቀጠል ነ የመሀፀን መቀጠል እንዴት መለየት ይቸለል አለወቃም😢???
Vaginal discharge syndrome👉 አንዱ የአባላዘር በሽታ (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) እና በተፈጥሯዊ ምክንያት የሚመጣ ሲሆን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል።👉 ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል።👉 በኢትዮጵያ ውስጥ በአብዛኛው ጊዜ በ Gardnerella vaginalis (Polymicrobial) (በተፈጥሮ) ምክንያት ይከሰታል።ምልክቶች👉 በሽንት በኩል የሚመጣ ፈሳሽ (ነጭ እና ቢጫ / ሽታ ያለው ወይም የሌለው)👉 በሽንት ወቅት ማቃጠል👉 ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ👉 የማሳከክ ስሜትአምጪ ተህዋሲያን👉 Neisseria gonorrhoeae (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ሞክንያት)👉 Chlamydia trachomatis (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ሞክንያት)👉 Trichomonas vaginalis (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ሞክንያት)👉 Gardnerella vaginalis (Polymicrobial) (በተፈጥሮ)👉 Candida albicans (በተፈጥሮ)ምርመራ👉 በሃኪም መመርመር ያስፈልጋል።👉 የላብራቶሪ ምርመራ ግዴታ አያስፈልግም።ህክምና (የማህፀን በር ኢንፌክሽን ካለ)👉 እንደ syndrome, syndromic ህክምና ያስፈልጋል።👉 Ceftriaxone 250mg IM stat👉 Azithromycin 1g PO stat👉 Metronidazole 500mg PO BID ለ 7 ቀን👉 ነጭ ወይም እርጎ የመሠለ ፈሳሽ ከሆነ Clotrimazole በብልት ውስጥ 200mg ማታ ማታ ለ 3 ቀናት👉 የ ኤች.አይ.ቪ (HIV counselling and testing) ምርመራ/ምክር እና የ sexual partner ህክምና ግዴታ ነው።
@@dr.abrahamkassahunተመረምሬ ነበረ የብልት ጨፍ እብጠት ነው አሉኝ ህመም የሌለ እብጠት ነበረ ??
mefthiw ?
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ሆዴን ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል አልፎ አልፎ ደግሞ እጅን እና ወስጥ እግሬንም ያቃጥለኛል ቶቶሎ ሽንት ሽንት ይለኛል ሀኪም ቤት ሂጄ ስመረመር ሱኳር ነው አሉኝ አንድ መረፎ ወጉኝ ከኒናም ሰጡኝ ለተወሰነ ቀን ቀነሰልኝ ህመሙ አሁን ግን ተመለሰብኝ ሱኳር እንድህ ያረጋል እስካሁን ውስጤ አለመነም ሱካር እንዳለብኝ ደግሞ ቀጭን ነኝ ከብደት የለኝም
አይነት 1 የሚባል የስኳር በሽታ አለ። ከ 30 እድሜ በታች ባሉ ሰዎች ላይ ይዘወተራል። ነገር ግን ከዛ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎች ላይም ሊገኝ ይችላል።በአብዛኛው ጊዜ ሽንት ቶሎ ቶሎ ይመጣል, ብዙ ጊዜ የረሃብ እና የጥማት ስሜት ሊሰማቸው ይችላል።የስኳር በሽታ መኖር ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ያጋልጣል።
ቆየብኝ ያለሁት ደሞ በሀረብ ሀገር ነው መታከም አልቻልኩም አቅም የለኝም ቢያንስ በቤት ውስጥ የምገዛው መድሀኒት ካለ ብታዝልኝ የኔ ነጭ ፈሳሽ በብልቴ መውጣት እና የጎን ውጋት ስሸና የማቃጠል ነው
ደ/ር እባክህ ጨንቆኝ ነዉ መልስልኝ በጎን ሆዴ በጣም ያመኛል ከዚ በፊት የሽንት ቧንቧ እፊክሽን አለብሽ ተብዬ ነበር ባለፈዉ አሞኝ ስሄድ አትራድ ሳዉድም ተነሳሁ ሽንቴም ታየ ግን ምንም የለብሽም አሉኝ ግን በጣም እያመመኝ ምን ላርግ ግራ ገባኝ
በየትኛው ጎን?
ጥሩ ነው
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ እፌክሽን አሌኝ በጣም አሰገያኝ 6 ወር ሆኖል😢😢❤
ተመርምረው መታከም የሚችሉ ከሆነ ቢታከሙ ጥሩ ነው።
ቆጆ ትምህርት ኣግኝተና እናመስግናለን
እኔም አመሠግናለሁ።
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
@@dr.abrahamkassahun eshy
hii doctor ine shint si shena rejim gize ametalewu
ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ሰሞኑን ከባድ ችግሩ ውሰጥ ነበርኩኝ አሁን አኒቲባዬቲክ እየወሰድኩኝ ነው እንዳሰረዳኸን የኔ የታችኛው UTI ነው ተባልኩኝ እና ዶክተር ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ በይበለጥ እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶ,ር እበክህን በጠም እየተሰቀያሁ ነው አዱራሸክ የትነው ምትገኝበት
እናመሰግን አለን ዶ/ር❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን በጣም❤❤
ዘመንክ ይባረክ አንተ ልጅ
የሐሞት ጠጠር (Gall stone) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
ruclips.net/video/YAeyp_-lb8w/видео.html
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ
እናመስግናለን ዶክተር ❤❤❤❤
እኔም አመሠግናለሁ።
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
Dr kemberit betach emeykatelies men lehun yechlal 🙏
ሴት ከሆኑ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ ብትመረመሩ እና መፍትሄ ቢያገኙ ጥሩ ነው።
ጀዛኪላህ ኸይር ወንድማችን በርታ
አመሠግናለሁ።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
እናመሠግናለን ዶክተር። ❤
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
Doctor tyake naberegn betam new miyamegn Ena demo x-ray metayet falge chareru ygodashal eyalugn new mn tmekregnalek
ነፍሰ-ጡር ነሽ?
ወላሂ በጣም ስሠቃይ ዛሬ አልሀምዱሊላህ እደው ዶክተር አላህ ያቆይህ እስክሪን ሹትአርጌ ለመዳሜ አሳይቸ ይሀንመዳኒት አጭልኝብየት አምጥታለኝ ወላሂ ምርጥ መዳኒት እህቶቸ ተጠቀሙት ዶክተርም እድሜህ ይርዘም እዳተ ያለውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትሽንነውእህቴ እኔ ተሰቃየሁ ትንሽኳ ሽንቴ መጥቶ ከቆየሁ ያው ምጥ በይው እንዳው ምን ላድርግ😢😢😢😢
ምኑን ነው እስክሬንሹት ያደረግሽው እህቴ እኔም ልንገራት መፍትሄ ካለው እባክሽ አትለፊኝ
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
@@ZxZx-h7b እስኪላኪዉዉዷእኔምአሞኛል
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ምን አይነት መዳኒት ነው ያሻለሽ ባሏህ ይየሻለሁ ንገርኝ በጣም ነው እኔ የሚያመኝ
Kubur doctor edmena tena yesteh xegawn yabzalachehu
እናመሰግናለን
በስማም በጣም ቅን ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ተባረክ
አሜን። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share አድርጉ።
@@dr.abrahamkassahunዶክተርየ እኔ ግን ቆየብኚ በጣም ብዙ ሀኪም ሂጃለሁ ግን መፈትሄ አላገኜሁም
በውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ በግራ በኩል ውግኣት ስሜት ይሰማኛል አሁን ሽንት ስሜጣብኝ ላመልጠኝ ይፈልጋል አልፎ አልፎ ያቃጥለኛል
ዶ/ርእናመሰግናለን።
ተባረክልን
ዶክትርየ እኔ ሽንቴንስሸና ያቃጥለኛል ከሸናሁም በኋላ ያቃጥለኛል ቶሎቶሎ ሽንትሽንት ይለኛል ኩላሊቴንምንም ህመም አይሰማኝም ያቅለሸልሸኛል የሽንቴ ሽታአለዉ ከለሩቢጫነዉ በፈጠረህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ስደትነዉ ያለሁት ተሰቃየሁ
ዶክተር ጤና ከእድሜጋር ያድሎት በውስጥ መስመር እንዴት እችላለው እባኮት ይተባበሩኝ
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
t.me/premiumethio
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ።
ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ።
Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ!
ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ።
አመሰግናለሁ።
እሺ እናረጋለን
ዶክተር በውስጥ ማናገር እፈልጋለሁ
ቴሌ ግራም ካለህ ዶክተር ሊንክ አስቀምጥልን
@Dr_AbrahamK
@Dr_AbrahamK
በጣም አመስግና ለሁ ደ/ር ሓሰቤ ሰለ ተረደአከኝ. እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤❤❤
Telegram ቻናል
t.me/premiumethio
hii doctor ine shint si shena rajim gize ametalewu ya shint figna mekotate nwu belawugn medanit setugn gn aleteshalegnem
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
Selam doctor ene shent meyaz cherash alchelem ebakeh mndnw mefteu
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
@@dr.abrahamkassahunhi
Dokter ye shint mentek medihanit tekumegn sal siyaslegnina tsik shinte yameltegnal
ከነ መፍተ ብሰጥ ጥሩ ነገር ነው አስተማሪ ነወ 3:41
እስከ መጨረሻው አዳምጡት።
እድሜ ይስጥህ ተባረክ
አሜን።
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
አህለን ዶክተር ለትምህርቱ እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ
Dor Ena Betame Yakatelegale Yasakekegale Mefetehaw Mendene New Degemo 6wore Nebeseteure Nege Mene Larege
ከማህፀን የሚወጣ ፈሳሽ ካለቦት የአባላዘር በሽታ ሊሆን ስለሚችል ቶል ይታከሙ።
በዚህ ርዕስ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ይመልከቱት።
እናመሰግናለን ዶክተር
እኔም አመሠግናለሁ።
ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድረጉ።
@@dr.abrahamkassahun ok ግን ዶክተር አድራሻህን ብታስቀምጥልን መጥቸ ለመታየት እፍልግ ነበር ?
I'm student so, please
explain Excretory system
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር እባክህ ላገኝክ ፈለግኩ በምታምነው ኣምላክኣናግረኝ
ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇
t.me/premiumethio
Doctr selam ketamemku 2 samnte nw Zare nege eyalku sayshalg koye nge gen tolo ahkm ehdalhu amsgnalhu
ዶክተር እኔ ልቤን በጣም እያመመኝ ነውማለት ምግብ ስበላ ይወጣል እና ሌላ ነገር ያለ ነው ማለት ልቤ ላይ አይወጣም አይወርድም የሚመስለኝ ነው የሚመስለኝ
እናመሰግናለንደኩተር አኔምበተደጋጋሚህክምናታይቻለሁ የሽትእፌክሽን አሉኝ አሁንላይደሞ 5ወርነብሰጡርነኝ በጣም ያመኛን ምክርያስፍልገኛን በአላህ
👍👍👍ጀዛክአላህ
እናመሰግናል ዶክተር
thankyou
ሠላም ዶክተር ልጄ ሆዷ ላይ ያማታል
ቢያስመረምሯት ጥሩ ነው። (ደም, ሰገራ እና ሽንት)
Doctor selam neh, altrasound ena shint mrmera adrgie ,yeshintu mrmera dehna new yilal ,gn cotrimoxazole tazezelign be altrasoundu yeshint buanbua infection yitayal malet new woys slgebagnim ,baltrasoundu degmo ጠጠር new alebish bilogn yeneber abrarteh btinegregn des yilegnal
ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ruclips.net/video/BZ75KxllSJs/видео.html
Doctor enamsegnalen kewelid behala shgntan setgna mekotater aketognal men maderg endalbegn alawkum sew bet heje metgnat alchelem betam techgryalw
ከወሊድ በኋላ የሚመጣ የሽንት አለመቆጣጠር በነዚህ ሊታከም ይችላል።
1. ጤናማ ምግቦችን መመገብ
2. ቡና እና ለስላሳ መጠጦችን ማስወገድ
3. kegel exercise ስለሚባለው በደንብ ያንብቡና ይስሩት።
Thank youD/R
ሰላምዶክተር እኔበጣም አደጋላይነኝ ግን ማህጸኔላይ እብጠትአለኝ ከውስጥ እእስከውጭበለውክፉል አመት ውስጥ እብጠትአለኝ ከውጭ የተተበተበነገር አለኝ በጣም አስቤሉሁ እና ቁጥርህን እፈልጋለሁ በበየትላግኘው
በማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ይመርመሩ።
ዳከተር ሠላምነህ ጤነ የሥጥህ አኔ የሸንት አካባቢ ከውጨ የሣክከ።።ኘል መገጣጠምየ አካባቢ
የአባላዘር, የፈንገስ, የብልት ቅማል በሽታ ሊሆን ስለሚችል በሃኪም ይመርመሩ።
ስለአባላዘር በሽታዎች የሰራሁት ቪዲዮዎች ስላሉ ይመልከቱት።
Enamesegelen 🙏 Dr
እኔም አመሠግናለሁ።
Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
ቀጣይ ምን ርዕስ ላይ እንድሰራ የምትፈልጉትን ንገሩኝ።
በአላህመልስልኛ እኔ ተገትሬ ሰሰራ እና ቁጪሥል አንጀት እጥፍይላል ድክም ይለኛል እንቅሳሥወሥድ ይለቀኛል እንቅሳየዉ ሣቆም ይሰማኛል
እንቅሳ ምንድን ነው?
Realy I appreciate
Thank you doctor.
እናመሰግናለን ዶ/ር ያልከው ሁሉ አለብኝ ግን ቶሎ ባንታከማቼው የከፋ ችግር ያመጣ ይሆን እባክወትን
ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
በመጀመሪያ በመመርመር የሽንት ኢንፌክሽን መሆኑ መረጋገጥ አለበት። ሆኖ ከተገኘ ግን የኩላሊት ኢንፌክሽን እስከ ኩላሊት ውድቀት ሊያደርስ ይችላል።
በመጀመሪያ ግን ተመርመሩ።
ይሄ መልስ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፤ ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@@dr.abrahamkassahun እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እረጅም እድሜ ተመኘሁ
ለመታከም,ብፈልግዬት,የገኘሀለሁ
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
t.me/premiumethio
እድሜ ይስጥህ
ሰላም ዶክተር ከእምብርቴ በታች በጣም ያመኛል ያቃጥለኛል ወደታች ይገፋኛል።ሌላው ደግሞ በቀኝ ጎኔ ህመም አለኝ። ምን ሊሆን ይችላል።እባክህ መፍትሔ
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
Doctor ine yeshinti maqaxel ina ye wegeb himem aschegereny are Hager silalewu matakem alchalkum bamin makelakel ichilalo
መከላከያ መንገዶቹ ብዙ ሲሆኑ; ቪዲዮው ላይ አውርቼበታለሁ። ከብዙ ውሃ/ፈሳሽ እስከመጠጣት እስከ ሽንት ቤት ውስጥ ጥንቃቄ በቪዲዮው ላይ አለ ይመልከቱት።
Telegram ቻናል
t.me/premiumethio
ዶክተር እኔም ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣል አንደዴ ደሞ ሺንቴ ያቀጥለኝል ሀክም ቤት ሆጆ ስተይ ምንም ችግር የለሽም አለኝ በተለይ ለሊት ለሊት በጠም ነው የምሽነው ምንድነው ???
ሁል ጊዜ የመራብ ስሜት ወይም የውሃ ጥም ያስቸግሮታል?
ዶክተር እባክህ ንገረኝ የሽንት አሰንፌክሺን በደም ምርመራ ይታያል
በመጀመሪያነት በሽንት ምርመራ ሊታወቅ ይችላል። ሲቀጥል ደግሞ የደም ምርመራ በማድረግ በሽታው በደም ውስጥ ተሰራጭቷል የሚለውን ያሳየናል። ግን የደም ምርመራ በማድረግ ብቻ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለ ለማለት ያስቸግራል።
የደም ምርመረ የመሀፀን የሰየል ወይ ሆዴን ረጅ አንስቶኝም ነበረ የመሀፀን ችግር የሰየል ወይ????@@dr.abrahamkassahun
ሰላም ዶክተር እናመሰግናል ጥያቄ ነበርኝ እኔ 15ቀን ሊሆነኝ ነው እናም በሁለትም ጎኔ ቁርጥ ሊል ይደርሳል ሲያመኝ እና ከእንብርቴ በታች በጣም ያቃጥለኛል በፊት አንዳንድ ጊዜ ይጠቀጥቀኝ ነበር ውሃ በጣም እየጠጣሁ ነበር አሁን ደግሞ ተቀየር
t.me/premiumethio
በርታልን ዶክተር አናመሰግናለን ሼር ላይክ እናረጋለን አትጥፋብን😢
ለአስተያየቶት አመሠግናለሁ። አልጠፋውም።
ruclips.net/video/GNQEYQv4b5w/видео.html
ግን አድራሻህን ብትነግርኝ ?
ዶክተር እኔ በጣም ጀርባዬ ያቃጥለኛል እስከ አንገቴ ድረስ ጎኔ ያመኛል እስከ እብርቴ ድረስ ስመረመር የሽንት ባንባ እፌክሽን ተባልሁኝ 3ጌዜ ተመርምራለሁ አንዳይነት ነገር ነው የተባልሁት መዳኒት ተሰጠኝ ግን አልተሻለኝም ምን ይሻለኛል የመሀፀን እጢም ተብያለሁ ከሱጋ ይገናኛል
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር እኔ ሽንቴ ሲመጣ መቆጣጠር ያቅተኛል ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ
ሰላም d r የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ ይከሰትብኛል መድሃኒት ይታዘዝልኛል እወስዳለሁ ይሻለኛል ነገር ግን ልክ እደጨርስኩ መልሶ ያመኛል በዚህም ምክንያት የሁለት ወር ፅንስ ወርዶብኛል የህመም ስሜቱ አሁንም አለ እና እቫክህ ጨርሶ ለመዳን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
ዶክተረ እኔ የውረ አበባዬ በሚመጣ ግዜ ብልቴን የሠክከኝል ሰክ ደም የውረደኛል ምንድነው በሽታዬ እሰኪ መልስልኝ
👉 በወር አበባ ወቅት በሆርሞን ለውጦች ምክንያት የሴት ብልት ማሳከክ ሊከሰት ይችላል። በዚህ ምክንያት የብልት አሲድነት ሊቀየር እና normal flora (በመደበኛነት የሚገኙ ባክቴሪያዎች እና ፈንገሶች) እንዲራቡ በማድረግ የማሳከክ ስሜት ሊያመጣ ይችላል።
👉 እንዲሁም ሴቶች በወር አበባ ወቅት የሚጠቀሟቸው የንፅህና ሞዴስ ምርቶች አለርጂን ሊያመለክት ይችላል።
እኔ ምለው ዶክተር ፕሮስታታ በሚለው ሚጠራው በሽታ ምን ትለናለክ ብዙ ኢትዮጵያን ተቸግርናል (prostata) ማለቴ ነው
ማንኛውንም ጥያቄ ከታች ያለው ቻናል ላይ መጠየቅ ይችላሉ።
t.me/drabrahamk
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የ6ወር ነፍሰጡር ነኝ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ
መጀመሪያ ተመርምረው ማረጋገጥ ከዛም በኋላ ፅንሱን የማይጎዱ መድሃኒቶች ይታዘዝሎታል።
Uncomplicated ከሆነ: Augmentin ወይም Cephalexin መጠቀም ይቻላል።
Complicated ከሆነ: Ceftriaxone ወይም Cefotaxime መጠቀም ይቻላል።
0:00 0:00 🙏🙏🙏
😢😢😢ዶክተር አትለፈኝ በሽንት ባንባ ዉስጥ የአሽዋጠጠር አለብሽ ተብዬ በምን ነው ሚፈጠር
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇
ruclips.net/video/BZ75KxllSJs/видео.htmlsi=GqmQwkPqWX3PzrTe
ዶክተር ጤና ይስጥልን እኔ ሽንቴን ሸንቼ ስጨርስ በጣም ያመኛል ከዛም ውሃ በምጣበት ግዜ ቶሎ ቶሎ ሽንቴን ይመጣኛል ከሳምንት በላይ ሆነኝ እናም ዶክተር ከጫፍ ብልቴን ዳርዳሩን ሽንቴን በምሸና ግዜ ያሳክከኛል
ሰለባ ዶክተር
በ infection for one months እየተሰ ቃየው ነወ please help
ላናግርህ እፈልጋለው
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እናመስግናለን ዶክተር መንደሃኒት ወሰጄም ይመለሳል ኢንፌክሸኑ ይመለሳል መፈትሄው ምንድነው
ሰለ ጁሰ አጠቃቀም ብትነግረን🙏🙏🙏
ruclips.net/video/202zNQxQZXo/видео.html
ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ የሚመላለስበት ብዙ ምክንያቶች አሉት። ነገሮ ግን በቤት ውስጥ የሚደረጉ lifestyle ለውጦች አሉ። በቪዲዮው ላይ በደንብ አብራርቼዋለሁ።
ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ ይተባበሩኝ።
Thanks.
እር ዶክተር የነብስ መልስልኝ ምን አይነት መድሃኒት ልጠቀም ከንእንብርቴ በታች በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ሽንት መሽኒያየን አይደለም ስሸናም አያቃጥለኝም ማሀል ላይ ነው የሚያቃጥለኘ እና ጎኔን ወገቤን ያመኛል ???እናም በጆሮየም በጣም ያመኛል
t.me/premiumethio
እኔ ከምብርቴ በታች የሆነ ቁስለት ይስማኛል ግን አያቃጥለኝም በጣም ስራ ሲበዛብኝ ነው እሚስማኝ እርመዳን ላይ ነው የጀመረኝ ወላሂ በጣም ፈርቻለሁ 😭
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ በጓኔ በኩል ህመም ይሰማኛል የምን ምልክት ነው
ደክተር አመሠግናለሁ ሽንቴ ቶሎ ቶሎነዉ የሚመጣዉ በተለይ ልተኛ ስል በቃ ጠብጠብነዉ የሚል ለመተኛት እቸገራለሁኝ በጣም ቆይቶብኛል ሰሞኑን ደሞ ቀኝ ጎኔን ስነካዉ ከዉጭነዉ የሚመስለኝ የሆነ የህመም ስሜት ይሰማኛል
ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት, የሆድ ህመም, የሽንት ከለር መቀየር (ዳመናማ መሆን), ትኩሳት እና ማቅለሽለሽ የሽንት ቧንቧ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል። ወደ አቅራቢያ ወደ ሚገኝ ጤና ድርጅት በመሄድ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@@dr.abrahamkassahun ዶኮተር እባክህ ንገረኝ ትናት ህክምና ሂጀ ነበረ እና ተመርምሬ ዉጤት ሰተዉኛል እና በቀኝ በኩል ያለዉ የማህፀን እቁላል አያሳይም አሉኝ ማሽኑ ይሆን ወይስ እንደዚህ ይከሰታል ገና አላገባሁም ግን በጣም ጨነቀኝ እነሱ ምንም አላሉኝ እኔ ሳነበዉነዉ መወለድስ ይከለክላል
ዶክተር አበኩት እርዱኝ እኔ ምሰማኚ ግን ከ እብርቴ በተቺ በጣም ወደተች ይጨነኛል ሌለ ምንም አይሰመኚም መቀጠለም ሁና ፈሰሺ የለኚም ግን ስሜቱ ቆያ
ነፍሰ ጡር ኖት?
ለምንድነዉ ጥያቄ ማትመልሰው
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
t.me/premiumethio
Awsome
Thank you.
If you find it interesting, share it with you loved ones.
መደሀኒቱን ላክልን
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
yesht tbo efkshn kegemreg 4 ametu newu medanitun betedegagami wesgalewu gn mnm lishalegn alchalem ybas blo masakek jemere yakatlegal mn madreg alebgn
የውሎት ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ባሻገር ሌላ አይነት ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል የተሻለ ሃኪም ቤት ሄደው ቢመረመሩ ጥሩ ነው። (በይበልጥም ሴት ከሆኑ; የህይወት አጋር ካሎት; ታች ሆዶትን የሚያሞት ከሆነ እና ከታች የሚወጣ ፈሳሽ ካለ)
Zare Hakim bet hjw ye shnt buwanba infection ena tayfod new alung ena ceftazone mibal medanit be mefre tesetng gn Batam miyamng gone ena gone new new betam yamengal gone ena gone demo yakatlngal mndenew mefthew
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የኩላሊት ኢንፌክሽንን ያካትታል። ስለዚህ የታዘዘሎትን መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ አለቦት። (ለ 7 ቀን)
Eshi doctor betam amsgnalww gn mednitu ceftazone new weys lela new
Demo merfe new yetazezelng ke mgb befit weys ke mgb buhala lewega
Good 👌👌
ruclips.net/video/202zNQxQZXo/видео.html
የብልት እንፊክሽን መዳኒቱን እባክህን ነገረኝ
ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱት።
ruclips.net/video/jhxUrW4iaak/видео.html
መፍትሄው በቪዲዮ መጨረሻው ላይ ያገኙታል።
ሌላ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇
t.me/premiumethio
ዶክተር የት እንምጣ መመርመር እፈልጋሐሁ ሰልክ ተዉልን
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
አሞኝ አከምኸኝ አመሠግናለሑ
ቪዲዮው እስከመጨረሻው ድረስ ይከታተላሉ። ሁሉንም መረጃዎች ያገኙበታል።
ቦታዉ ንገሪኝ በፈጠርሺ
1:14 @@dr.abrahamkassahun
ጤና ይስጥልን ዶክተር።እኔ ሰሞኑን በጣም እያመመኝ ነበር ከወገቤ በታች ከመቀመጫዬ በላይ ።በጣም እያመመኝ ነበር ያቃጥለኛል እስከ ግማሽ ሆዴ ዙር ጥምጥም።በጣም ያቃጥለኛል።ውሀ ቢያንስ እስከ ግማሽ ቀን ከ2ሌትር በላይ እጠጣለሁ።ሽንት ግን በየሰአቱ ያሸናኛል።ያለሁ ስደት ነው ግን ምን ላድርግ።መፍትሄውስ ምንድነው ሚያመኝስ
የነገርሽኝ ምልክቶች በሙሉ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች ሊሆን ይችላል። ለማረጋገጥ የደም እና የሽንት ምርመራ ቢያደርጉ ጥሩ ነው።
Telegram ቻናል
t.me/premiumethio
ዶክተር ሰላም ይስጥልኝ ኧረ መላ በለኝ ብልቴን አሞኛል ሽንቴን ትሸና በጣም ያቅጥለኛል እብልቴላይ ጫፉ ላይ ወይም ቁዳው ላይ ትንሽ ሰንጠቅ ሰንጠቅ ብሏል ተማቱኛ ይመስለኛል ግን። የግብረስጋ ግንኙነት ከ 30 ቀን በፊት ከተለያዩ ሴቶች ጋር አድርጌ ነበር እና እንፌክሽን እንደሆነ ብየ ፈራሁ መላ በለኝ ወንድም
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
በሺታው ከጀመረኝ ሁላታመመት ይሆነዋል ስታከም የሺንት ባንባ እፌክሺን ተብያሁ ከሁለተየ በላይ ታክሚ መዳንት ወስጃለሁ አሁን ግን አድጎን በጣም ቆስላል በጄ እራሱ መንካትም መተኛትም አልችል አድግሬ ከታች አብጣል ጠዋት ስነሳ ይቅለሸልሸኛል በጣም የደክመኛል ሽቴ በየሰአቱ ነው የሚመጣው ምን ይሻለኛል በዛላይ ደማነስ አለብኝ እባክህ መልስልኝ ያለሁት ስደት ነው
የነገሩኝ ምልክቶች በሙሉ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (ኩላሊትን ጨምሮ) ይመስላል። ጠቅላላ የኩላሊት ምርመራ ቢያደርጉ ጥሩ ነው።
baschekaye ekmna maderge albshe
አሁን አሞኛ 1ሳምንት ይሆነኛል ግን ንፋስ መስሎኝ ነበር አሁን ግን የቧምቧ ሽን ኢንፌክሽን አንደሆነ አውቅያለው ነገውን እታከማለው
በጣም ጎበዝ ነህ በውነት ግልጥ አርገሀዋል
በጣም ጎበዝ አይገልጠውም አላህ ያቆይህ በሠው አገር እየተሠቃየሁ የገላገለኝ 😢😢
ዶክተር በሽንት መሽኛዬ ጋ ነጭ መሳይ ፈሳሽ ይመጣል ምን ላድርግ
Urethral discharge syndrome
አንዱ የአባላዘር በሽታ (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) ሲሆን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል። ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል።
ምልክቶች
👉 በሽንት በኩል የሚመጣ ፈሳሽ (ነጭ እና ቢጫ)
👉 በሽንት ወቅት ማቃጠል
👉 ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ
👉 የማሳከክ ስሜት
👉 የማህደረ ቆለጥ ማበጥ
አምጪ ተህዋሲያን
👉 Neisseria gonorrhea (81%) እና Chlamydia trachomatis (36.8%) ናቸው።
ምርመራ
👉 በሃኪም መመርመር ያስፈልጋል። የላብራቶሪ ምርመራ ግዴታ አያስፈልግም።
ህክምና
👉 እንደ syndrome, syndromic ህክምና ያስፈልጋል።
👉 Ceftriaxone እና Azithromycin
👉 የ HIV ምርመራ እና የ sexual partner ህክምና ግዴታ ነው።
D.R andu ferya ybetale
ዶክተር ፕሊስ በውስጥ እዴት ላግኝህ ቡዙ የምነግርህ ነበረኝ😢😢😢
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
@@dr.abrahamkassahun6:30
ዶክተር ስልክ ቁጥር ካለህ
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
በጣም ብዙ የሆነ ፈሳሽ ሽታ የሌለው እና በእጅ ሲነካ የሚያጣብቅ ከረሩም መግል የመሰለ ወይም ቢጫ ምን ልውሰድበት ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም እና ብትነግረኝ መጀመሪያ ላይ ማሳከክ እና መለብለብ ነበረው 😔😔😔😔😔😔
ሴት ኖት ብዬ ልገምት እና ብዙ ምክንያቶች እነዚህን ምልክቶች ሊያመጡ ይችላሉ። የፈንገስ ወይም የባክቴሪያ ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል። በሃኪም ቢታዪ በጣም ጥሩ ነው።
ዶክቶር ጨቆኛል መልስልኝ ልጄ ገነ 5 ወር ከሰምንት ቀን እድሜ ነዉ እነ በጠምሽፍታ አለዉ ሽንት የሚሸነበት ቦታ ከለይ ደም ይወጠል ትንሽ ደይፓሩን ስቀይር አየለዉ ከለይ ደም በጠም ቀይ ነዉ ሌለዉ ሽንቱ ከለሩ ተቀይሮዋል ከለሩ በጠም ቡርቱከን ይመስለል
ብዙ ምክንያቶች ሊያመጡ ይችላሉ። Diaper rash ንም ጨምሮ። ስለዚህ በህፃናት ስፔሻሊስት ወይም በቆዳ ስፔሻሊስት ቢያሳዩት ጥሩ ነው።
የሽንት መቀጠል ነ የመሀፀን መቀጠል እንዴት መለየት ይቸለል አለወቃም😢???
Vaginal discharge syndrome
👉 አንዱ የአባላዘር በሽታ (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) እና በተፈጥሯዊ ምክንያት የሚመጣ ሲሆን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል።
👉 ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል።
👉 በኢትዮጵያ ውስጥ በአብዛኛው ጊዜ በ Gardnerella vaginalis (Polymicrobial) (በተፈጥሮ) ምክንያት ይከሰታል።
ምልክቶች
👉 በሽንት በኩል የሚመጣ ፈሳሽ (ነጭ እና ቢጫ / ሽታ ያለው ወይም የሌለው)
👉 በሽንት ወቅት ማቃጠል
👉 ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ
👉 የማሳከክ ስሜት
አምጪ ተህዋሲያን
👉 Neisseria gonorrhoeae (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ሞክንያት)
👉 Chlamydia trachomatis (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ሞክንያት)
👉 Trichomonas vaginalis (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ሞክንያት)
👉 Gardnerella vaginalis (Polymicrobial) (በተፈጥሮ)
👉 Candida albicans (በተፈጥሮ)
ምርመራ
👉 በሃኪም መመርመር ያስፈልጋል።
👉 የላብራቶሪ ምርመራ ግዴታ አያስፈልግም።
ህክምና (የማህፀን በር ኢንፌክሽን ካለ)
👉 እንደ syndrome, syndromic ህክምና ያስፈልጋል።
👉 Ceftriaxone 250mg IM stat
👉 Azithromycin 1g PO stat
👉 Metronidazole 500mg PO BID ለ 7 ቀን
👉 ነጭ ወይም እርጎ የመሠለ ፈሳሽ ከሆነ
Clotrimazole በብልት ውስጥ 200mg ማታ ማታ ለ 3 ቀናት
👉 የ ኤች.አይ.ቪ (HIV counselling and testing) ምርመራ/ምክር እና የ sexual partner ህክምና ግዴታ ነው።
@@dr.abrahamkassahunተመረምሬ ነበረ የብልት ጨፍ እብጠት ነው አሉኝ ህመም የሌለ እብጠት ነበረ ??
mefthiw ?
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ሆዴን ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል አልፎ አልፎ ደግሞ እጅን እና ወስጥ እግሬንም ያቃጥለኛል ቶቶሎ ሽንት ሽንት ይለኛል ሀኪም ቤት ሂጄ ስመረመር ሱኳር ነው አሉኝ አንድ መረፎ ወጉኝ ከኒናም ሰጡኝ ለተወሰነ ቀን ቀነሰልኝ ህመሙ አሁን ግን ተመለሰብኝ ሱኳር እንድህ ያረጋል እስካሁን ውስጤ አለመነም ሱካር እንዳለብኝ ደግሞ ቀጭን ነኝ ከብደት የለኝም
አይነት 1 የሚባል የስኳር በሽታ አለ። ከ 30 እድሜ በታች ባሉ ሰዎች ላይ ይዘወተራል። ነገር ግን ከዛ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎች ላይም ሊገኝ ይችላል።
በአብዛኛው ጊዜ ሽንት ቶሎ ቶሎ ይመጣል, ብዙ ጊዜ የረሃብ እና የጥማት ስሜት ሊሰማቸው ይችላል።
የስኳር በሽታ መኖር ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ያጋልጣል።