የድሮ ስርዓት ናፋቂ ነኝ | ከዮናስ መኳንንት ጋር |
HTML-код
- Опубликовано: 2 дек 2024
- ሰላም ያ'ገር ሰው
ዮናስ መኳንንት ሰዓሊ እና ቀራጺ ነው ። በህይወት ጉዞ ውስጥ ነገሮችን መሞከር ያስደስተዋል ። ሐሳቦቹን በነጻነት ለመከወን የሚደፍር ኣይነት ሰው ነው ። የተለያዩ ሐሳብና ምልከታዎች በTiktok ያጋራል ። ከዮናስ ጋር ባደረግነው ቆይታ የተለያዩ ሐሳቦችን አንስተናል ። ተከታተሉን ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ቢያደርጉም እንወዳለን ።
Yonas mekuanent is a fine artist. He enjoys trying things in his own life journey. He is not a man who dared to make his thoughts freely . He shares his various ideas and observations on TikTok. During our stay with Yonas. we have come up with different issues. stay with us. subscribe our channel.