#17 "እራሱን ለማጥፋት የሚያስብ ተማሪ አጋጥሞኛል" ሰላም አታላይ (

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • በ17ኛው የቪንቴጅ ፖድካስት እንግዳችን ሰላም አታልይ ነች፡፡ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ ዲግሪዋን ሰርታለች፡፡ በቡና ካስት የዩቲዩብ ቻናልና አዋሽ fm ላይ ባላት የሬድዮ ፕሮግራም ትታወቃለች፡፡ ስለ ሳይኮሎጂ ፣ በስራዋ ስላጋጠማት ጉዳዮች እና እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ውጤትን ተከትሎ ስለተነሱ ሀሳቦች በሰፊው አውርተናል፡፡
    ቪንቴጅ ፖድካስትን በኢንስታግርማ (Instagram) ለመከተል / vintagepodcast.et
    የሰላምን የዩቲዩብ ቻናል ለመከታተል ደግሞ
    / @bunnacast
    In today's podcast, we're joined by Salam Atatlay ‪@bunnacast‬ Her way of expressing her thoughts is amazing. Many topics have been discussed.

Комментарии • 71