- Видео 25
- Просмотров 59 395
Hareg Podcast
США
Добавлен 3 ноя 2023
All About Enthusiasm !
ጥልቅ ስሜቶች ይገዙኛል ! | ከቤተል ጌቱ ( @BethelGetu ) ጋር | #020
ሰላም ያገር ሰው !
ቤተል ጌቱ ሰዓሊ ፣ ፎቶግራፈር ፣ እና የፎቶሞዴል ናት ። ስዕሎቿ ጥልቅ ስሜት ያዘሉ ፣ በግሏም ኪነትን በተለየ መንገድ የምትረዳ ወጣት ናት ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስዕል ተማሪ ቤት የመጀመርያ ዲግሪዋን አግኝታለች ። የትምህርት ቤት ቆይታዋን ፣ የስራዎቿን ሓሳብ ጥበባዊ ኣረዳዷንና ሌሎች ሓሳቦች አንስተናል ። ተመልከቱን ።
#Subscribe
ቤተል ጌቱ ሰዓሊ ፣ ፎቶግራፈር ፣ እና የፎቶሞዴል ናት ። ስዕሎቿ ጥልቅ ስሜት ያዘሉ ፣ በግሏም ኪነትን በተለየ መንገድ የምትረዳ ወጣት ናት ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስዕል ተማሪ ቤት የመጀመርያ ዲግሪዋን አግኝታለች ። የትምህርት ቤት ቆይታዋን ፣ የስራዎቿን ሓሳብ ጥበባዊ ኣረዳዷንና ሌሎች ሓሳቦች አንስተናል ። ተመልከቱን ።
#Subscribe
Просмотров: 847
Видео
የማውራት ዘመን አይደለም | ከሙኒራ አብዱልመናን ጋር | #019
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
ሰላም ያገር ሰው ! ሙኒራ አብዱልመናን የዚህ ክፍል እንግዳችን ናት ። እጅግ ገናና በሆኑትና ከእውቅ ፖለቲከኞች ጋር በተደረጉት ቃለ መጠይቆቿ ትታወቃለች ። በዚህ የሚዲያ ሙያ ጉዞዋ በቱርኩ አለምአቀፍ የሚዲያ ተቋም Anadolu agency ጭምር ሰርታለች ። በፍልስፍና የመጀመርያ ዲግሪዋን ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ አግኝታ በቱርክ ደግሞ በስልጣኔ ጥናቶች ዘርፍ የማስተርስ ዲግሪ ምሩቅ ናት ። በሳቅና ጨዋታ እያዋዛን ከፖለቲካ እስከ ጥበብ በብዙ በብዙ ጉዳዮች ላይ አውግተናል ። ተመልከቱን ። ሰብስክራይብ ቢያደርጉ ይጠቅሙናል ።
ከተሞች ይገርሙኛል ። | ሲሃም ካሚል | #018
Просмотров 2,6 тыс.Месяц назад
ሰላም ያገር ሰው ! ሲሃም ካሚል ለፍልፍስፍና ጥልቅ ፍቅር አላት ። የUrban Heritage and architecture ተማሪም ናት ። ሌሎች ብዙ ብዙ ስለሷ የምንለው ነበረን ። በቆይታችን ስለከተሞች ስልጣኔዎች ቅርስና ፍልስፍና አውርተናል ። ሰብስክራይብ ያድርጉ ። ☕️
ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር | የቀጠለ ክፍል . . .
Просмотров 594Месяц назад
ሰላም ያገር ሰው 🌼 ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር ነን ። በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሶሺያል አንትሮፖሎጂ ተማሪ ነው ። በጥልቅ ንባቡና የሐሳብ ፍኖቱ የሚደነቁለት አይነት ወጣት ነው ። ከአዘጋጅና አቅራቢያችን ጋር በነበረው ቅርበት በኩል ንባብና የእውቀት መሻቱን ታዝበናል ። ከኻሊድ ዮሐንስ ጋ ስለ እጣና ነጻ ፈቃድ አውግተናል ። ይህ ክፍል ከባለፈው ቆይታችን የቀጠለ ነው ። ይመቻችሁ !
የነፃነት መጨረሻው ሞት ነው ! | ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር | #017
Просмотров 3,6 тыс.2 месяца назад
ሰላም ያገር ሰው 🌼 ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር ነን ። በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሶሺያል አንትሮፖሎጂ ተማሪ ነው ። በጥልቅ ንባቡና የሐሳብ ፍኖቱ የሚደነቁለት አይነት ወጣት ነው ። ከአዘጋጅና አቅራቢያችን ጋር በነበረው ቅርበት በኩል ንባብና የእውቀት መሻቱን ታዝበናል ። ከኻሊድ ዮሐንስ ጋ ስለ እጣና ነጻ ፈቃድ አውግተናል ። ይዩን ። ሐሳብ ይተዉልን! ይመቻችሁ !
ማዕረግ ያቆርበኛል ! | በሐይሉ ሙሉጌታ @behailumulugeta5062 | #016
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
ሰላም ያገር ሰው ! በሐይሉ ሙሉጌታን በሐረግ ፖድካስት ደግመን አገኘነው ። ምክንያት ያደረግነው ደግሞ ሁለተኛ መፅሐፉን ' ሁለተኛው እትብት'ን ነበር ። ከበሐይሉ ጋር በመፅሐፉና ከመፅሐፉ ጋር የሚተሳሰሩ ሐሳቦችን እያነሳን ቆይተናል ። ተከታተሉን ።
ሲትራ ምልክት ናት ! | ከአብዱሰላም አበራ ጋር | #015
Просмотров 2,2 тыс.2 месяца назад
ሰላም ያገር ሰው ! አብዱሰላም አበራ ባለመረዋ ድምፅ የሚባል ነው ። ቁርዓንን በቃሉ ለመሸምደድ በቅቷል ። ሁለት የነሺዳ EPዎችን ሰርቷል ። 'አሊፉን' እና 'መደድ' ይሰኛሉ ። ከነዚህም ውጭ ሌሎች ተወዳጅ ስራዎችን በግልም በቡድንም አበርክቷል ። የኢስላማዊ ጥበብ ዘርፍ ጥልቅ መረዳት ካላቸውም ወጣት ባለሙያዎች መሓል ነው ። በዛሬው ክፍል ከአብዱሰላም ጋር ሐይማኖታዊ ጥበብ መልኩንና የራሱን ደግሞ ግላዊ ጉዞውን ቃኝተናል ።
መርካቶ ወርቅ ሰፈር ነው ! | ከፍሬዘር ታሪኩ ጋር | #014
Просмотров 5713 месяца назад
ሰላም ያገር ሰው ! ዛሬ ደግሞ ከፍሬዘር ታሪኩ ጋር ነን ። በፊልምና ትያትር አረዳድ የላቀ አቅም ካላቸው መሐል ነው ። ጥልቅ አንባቢም ነው ፍሬዘር ። ከቴሌቭዥን የሪያሊቲ ሾዎች ጀምሮ ሰርቶ ጨርሶ ለህዝብ እስካላበቃቸውው ፊልሞች ድረስ ብዙ ሰርቷል ። ከልጅነቱና ከሰፈሩ መርካቶ ተነስተን ብዙ ተጫውተናል ።
እውነት የሚባል ነገር የለም ! | ከነዋል አቡበከር ጋር | #013
Просмотров 3 тыс.3 месяца назад
ሰላም ያገር ሰው ! ዛሬ የምንቆየው ከነዋል (ኢንቲሳር) አቡበከር ጋር ነው ። በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋዜጠኝነትና ኮሚዩኔኬሽን ምሩቅ ናት ነዋል ! ከዚህ ቀደም ቢቢሲና አሻም ቲቪን በመሰሉ በሌሎችም ሚዲያዎች ላይ ሰርታለች ። በሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሐላፊነትም ሌሎች ተቋማት ላይ ሰርታለች ። ውብ ግጥሞች አጫጭር ታሪኮችን ትፅፋለች ። ሰላሳዎቹ በሚል የስብስብ መፅሀፍ ላይም ተሳታፊ ናት ። በመፅሀፉ ላይ ያሰፈረችው ' የክራሩ ክር ' የተሰኘው አጭር ታሪክም በጀርመንኛ ቋንቋ ተተርጉሟል ። በወዳጅ መንፈስ ስለህዝብ አደባባይ ( Public sphere ) እና አሁናዊ የንግግር ባህላችን አውግተናል ። ይመቻችሁ ።
የወንዶች ጉዳይ የዘመን ፌስታል ነው ። | ከረድዔት አሰፋ (Red-8) ጋር | #012
Просмотров 3,3 тыс.4 месяца назад
ሰላም ያገር ሰው ረድዔት አሰፋ ( Red-8 ) !የሚያስደንቅ ሐሳብና ውበት ባላቸው ግጥሞቹ በማህበራዊ ሚዲያ ይታወቃል ። በግጥሞቹ ውስጥ ሁለንተናውን ዘልቆ የሚያይበት መንገድ ያስገርማል ። ስለሱ ብዙ ማለት ቢቻልም በቆይታ ውስጥ ካነሳቸው ውብ ሐሳቦች ጋር ብንተዋችሁ መርጠናል ። ዛሬ ሐረግ ፖድካስት ረድዔት አሰፋን ከሚያማምሩ ሐሳቦቹ ጋር ከእናንተ ጋር ያቆየዋል ። ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ያበርቱን ። ይመቻችሁ !
ግጥም የጀመርኩት ስብሰባ ላይ በተሰጠኝ ደብተር ነው ። | ከሀብታሙ ሐደራ ( HAB HD ጋር | #011
Просмотров 1,4 тыс.6 месяцев назад
ሰላም ያገር ሰው ። በቅርቡ 'እንዲህ ያለም የለ ! ' የተሰኘ መፅሀፍ አሳትሞ አስመርቋል ። አላማጣ ተወልዶ ያደገው ሀብታሙ ሐደራ ግጥም የኪነት ምሪቱ ብትሆንም ለሕይወት ያለው ቀላል ምልከታም የራሱ የኾነ ውበት አለው ። በትግራይ ጦርነት ወቅት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩት ቤተሰቦቹ ራሳቸውን ከጦርነቱ አሰቃቂ ሁኔታ ለማውጣት የሄዱበት መንገድም ይደንቃል ። በጦርነቱ ወቅት አባቱን ያጣው ሀብታሙ የአባቱ ቁጭትና ናፍቆት በፅኑ ይወዘውዘዋል ። ግጥሞቹንም ከነዛ የናፍቆት ስሜቶች ፈልቀው የሚያበሩ ናቸው ። ተመልከቱን 💙
በእኛ ሐገር ከጦርነት በኋላ የማይታከም በሽታ አለ ! | ከይፍቱስራ ምትኩ ጋር | #010
Просмотров 1,3 тыс.7 месяцев назад
ይፍቱስራ ምትኩ ከአዲሱ ትውልድ ሴት ፀሐፍት መሐል ቀድመን ከምንጠራቸው ናት ። ሁለት መፅሀፍትን በተወሰኑ አመታት ልዩነት ውስጥ አንባቢዎች ጋር አድርሳለች ። በመፅሀፎቿ የአተራረክ ስልት የቋንቋ አጠቃቀምና ግጥማዊ ባህሪያቸው ከሁሉ ለይተን ይፍቱስራ የጻፈችው ነው ለማለት የሚያስደፍር የራሷን መንገድ እየፈጠረች ነው ። በሁለቱ መፅሀፎቿ ውብ በኾነ መንገድ የማህበረሰብ አረዳድና ስርዓት ፣ ቤተሰብ ፣ ጦርነትና ሌሎች ሐሳቦች ተዳሰዋል ። ከይፍቱስራ ጋር ስነ ፅሁፍና ሴቶች በተመለከቱ ርዕሶች በኩል ስለስራዎቿና ተያያዥ ሐሳቦች ላይ አውግተናል ።
የሰው ልጅ የሚያሳዝን ፍጡር ነው ። | ከበሐይሉ ሙሉጌታ ጋር | #009
Просмотров 7 тыс.7 месяцев назад
ሰላም የሐገር ሰው ! በሐይሉ ከአዲሱ ትውልድ ጸሐፊዎች መሐል አንዱ ነው ። የመጀመርያ መፅሐፉ 'ቤተልሄም' ለንባብ ከወጣ የተወሰኑ አመታት ያስቆጠሩ ሲኾን ያነበቡት ዘንድ ጥሩ ምላሽ አስገኝቶለታል ። ድሬዳዋ ተወልዶ ያደገው በሐይሉ የአፃፃፍ ሆነ የአነጋገር ነጻነቱን ከትውልድ ሐገሩ የተዋሰ ይመስላል ። ከመፅሐፉ ቤተልሄም በመነሳት በተለያዩ ስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ውስጥ ያሉ ሰዎችን በማማከር ላይ ይሰራል ። በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በኩልም ሐሳብና ምልከታዎቹን ይሰነዝራል ። ቤተልሄም የበሐይሉ ውብ የቋንቋ ክህሎት የታየበት መፅሐፍ ነው ማለት እንችላለን ። በቆይታችን በልቦና ጠባሳ ( Trauma ) ዙርያ ከግለሰባዊ እስከቡድናዊ ...
ካሜራዬን ማናገር እፈልጋለሁ ። | ከዳዊት ንጉሱ ጋር | 008
Просмотров 1,2 тыс.9 месяцев назад
ሰላም ያገር ሰው የዛሬ እንግዳችን ዳዊት ንጉሱ ነው ። ዳዊት ንጉሱ በስነ ፅሁፍ የስነ ግጥም ወዳጅና ፀሓፊ ሲኾን በኢትዮጵያ የወደፊት የሲኒማ ታሪክ ውስጥ ደግሞ ኣንቱ ብለን እንደምንጠራው ተስፋ ያለን ፊልም ሰሪ ነው ። በኣንድ የማስታወቂያ ስራ ድርጅት ውስጥ በዳይሬክቲንግ ይሰራል ። DStV ላይ በተላለፈ በኣንድ መለስተኛ ተከታታይ ፊልም ላይ በኤዲተርነትና በፕሮዳክሽን ሱፐርቫይዘርነት ሰርቷል ። በተወዳጁ "በስንቱ" ሲትኮም ላይ ከፀሐፊዎቹ አንዱ ነው ። የራሱን ሲኒማዊ ውበት ያላቸው ኣጫጭር ፊልሞችና ዶክመንተሪዎች ሰርቷል ። ተስፋ የተባለው ኣጭር ፊልምና ልጅነት የሚሰኘው ዶክመንተሪው ናሙና ናቸው ። በኪነት ዝንባሌና ጉዞው...
ይሄ ህይወት ትርጉም አይሰጥም ። | እሱባለው አበራ ንጉሴ | #007
Просмотров 2,6 тыс.10 месяцев назад
ይሄ ህይወት ትርጉም አይሰጥም ። | እሱባለው አበራ ንጉሴ | #007
አለም ላይ እንዲህ አይነት ኪሳራ የለም ። | ከዮሴፍ ይድነቃቸው ጋር | #006
Просмотров 1,4 тыс.10 месяцев назад
አለም ላይ እንዲህ አይነት ኪሳራ የለም ። | ከዮሴፍ ይድነቃቸው ጋር | #006
የድሮ ስርዓት ናፋቂ ነኝ | ከዮናስ መኳንንት ጋር | #005
Просмотров 5 тыс.11 месяцев назад
የድሮ ስርዓት ናፋቂ ነኝ | ከዮናስ መኳንንት ጋር | #005
Ultra capitalist ዘመን ነው ። | ሄኖክ በቀለ | #004
Просмотров 2,3 тыс.11 месяцев назад
Ultra capitalist ዘመን ነው ። | ሄኖክ በቀለ | #004
❤❤❤
Keep up
❤❤❤❤
አህመድ ዩሱፍ my friend
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ .....ግን ሊፕሲንግ ትንሽ ያስቸግራል እኩል አይደለም
በኃይልሻ በእውነት አሳቦችህ ገዝተውኛል ይመችህ
mejemera arif teyakenw yeteyekehw esu bezum understand alaregem saw physiologically setamem ena physchologically sitamem eleyayal ena zembelo yemedanit system metechet sayhon esun mawok yasfelegal , so if person is ill physilogically he have and must use med .... dont misinformed by such unexamined idea ..... use your med properly and see your result you will know it
❤❤❤
🖤🖤🖤
💙💙
🖤🖤🖤
Desss yemetel settt ❤️🥰🥰
❤❤❤❤
የምርጦች ፖድካስት ይመቻቹ
🖤 ፀዴ ሴት። በቃ ከነ ከትህውፊት ያላፈነገጠች!
💜.
Wow betam konjo hasabe new huleme metanesawe mame enamesegenalen😊 sihame betam gobeze nat🤌🤎🤎🤎
🖤🖤
ሙኒር በጣም ጎበዝ ናት።ከትምህርት ቤት ከሀይስኩል ጀምሮ አውቃታለሁ ።የሆነ ለየት ያለ ነገር አላት።እይታዋ ልዩ አሏህ ይጠብቅሽ።
Her voice and perspective❤
በጣም ደስ የሚል!
ጨረቃዋ ከፀሀዩ ጋር አበራች
Moon🥰
💛💛💛
30 ደቂቃ እማይመስል ግን 2:03:51 የያዘ ደስ እሚል ቆይታ ❤ እና ደሞ የወዶች ጉዳይ ከቃል በላይ ነው ወዴት እንደወስድከኝ የልብን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይባላል ሳቄ ዋው 😊😊 አሪፍ ነበራቹ ደስ እሚል ቆይታ ነበር በድጋሚ እናግኛቹ
Bertulinge yene jeginoche❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ምርጥ ፕሮግራም የሚገርም ምክር እይታን ሚያሰፋና ማንነት ላይ ትኩረት መስጠት ያለውን ዋጋ ታዩበታላቹ እዩት ሙን ማንፀባረቁን ቀጥለሽበታል ማሻ አላህ በአንቺ ፖድ ካስት እስክትመጪ በጉጉት ከሚጠብቁት ነኝ
❤❤❤
Yene meret betam techawache astemari nesh jezakelah berchi❤❤❤🎉🎉🎉
My love muniyeee❤
💗💗💗Munira
Mashallah for both of you 💙
አሪፍ ቆይታ
እርጋታህ በጣም ደስይላል❤
She so smart and beautiful girl❤❤❤❤....mame thanks endi ayinet epsiod sileserahilin🎉🎉🎉
Betam new mwedsh muneeraa
❤❤❤❤❤
Sorry but you just contradicted your self when you said “ you can’t teach an old dog a new trick” you should be the one who reminds them that it’s not too late to change, since you’re talking about how bad Ethiopians communication is, why are you saying that quote.
Lemisale Ine alakatim
The way he talk ቢስሚላህ! ሲያረጅ እንዴት ሊያወራ ነዉ ❤
😂😂😂
ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር በሁለት ቀኔ ጨረስኩት ከስራ ጋር እረዘመ እንዳልል አጠረብኝ አጠረለ እንዳልል ከ2:00ስዓት በላይ ነዉ
በጣም አሪፍ ቆይታ❤❤thank you!! ✌️
ERR Ena awukishalew beteseboshin adeneku lijochen endi manbeb basitemerat biye temenew
BEFITEM AWUKISHALEW LELA YERASISH PROGRAM LAY AHUNEM SAYISH DESALEGN GOBEZ BERCHI
ሙኒ
I love you more than i can say🥰🥰🥰