አሜሪካ መምጣት ለሚፈልግ ሰው በሙሉ…ወደ አሜሪካ መምጣት የምትችሉባቸው መንገዶች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 мар 2024
  • #ኑሮበአሜሪካ #youtube #yoyostube
    በዚህ ቪዲዮ ወደ አሜሪካ የምትመጡባቸውን እውነተኛ መንገዶች እናያለን:: ለተጨማሪ ቪዲዮ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::

Комментарии • 55

  • @destagenbzo6265
    @destagenbzo6265 4 месяца назад +1

    ዮድዬ በአጠቃላይ የምታስተላልፈውን መልእክት ሁሉንም እከታተላለሁ በአካልም እንተዋወቃለን ለእውነተኛው መልእክትሽ ምስክር ነኝ በእዉነት ብዙ ነገርም ተጠቅመለሁ ቀጥይበት እህታችን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @tsedallove
    @tsedallove 4 месяца назад +4

    የኔ ውድ የኔ መልካም ቅንነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ውድ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታዓም

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዮዮዬ እስኮላርሽፕ አግኝተው ለመጡ ተማሪዎች እዛው ለመቅረትን ያሉትን እድሎች ብትነግሪን በሌላ ፕሮግራም pls

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 4 месяца назад +1

    ዮርዲ ስለመረጃው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 4 месяца назад +1

    ሁል ጌዜ እምታቀርቢው በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን
    ከቻልሽ ዜግነት ስለማግኘት ስሪልን ከጥያቄው ማጥናት ጀምሮ ያለውን ፕሮሰስ

  • @embayealemayehu3336
    @embayealemayehu3336 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ዮርዲ

  • @user-ti5sl8dl6z
    @user-ti5sl8dl6z 4 месяца назад +1

    በጣም ኣሪፍ ቪድዮ ነው። በ partial scholarship ያሉ challenges ስርልን በናትሽ

  • @tensaeteshome1182
    @tensaeteshome1182 4 месяца назад +1

    ene endanchi melkam ehit alayehum sewun lemerdat endih mitatir tebareki

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 4 месяца назад +1

    በረታሽ ውዷ ❤❤🎉

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 Месяц назад +1

    tnx

  • @masterteklugirma190
    @masterteklugirma190 4 месяца назад +1

    አንቺ ቅን ሰው ነሽ ያለምልምሽ🙏🙏🙏

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 4 месяца назад +1

    the Beast yordi👍

  • @hanytwin
    @hanytwin 4 месяца назад +1

    ሰላም ዬርዲ እንዴት ነሽ በረታሽ ቤቢ እንዴት ነው

  • @use-l3h
    @use-l3h 3 месяца назад

    How to invitation to my brother and his family to my wedding thanks sis

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 4 месяца назад +1

    ሰላም ዮርድይ ቤቢ ደናነው

  • @Thedeemer
    @Thedeemer 4 месяца назад +1

    Hi Yordi, I'm living in DVM areas for the last 5 months. But I couldn't get a job since now. There are also others like me. And I heard people when they say Colorado is better. Is it reliable to get a job if I move to there? What do you think?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  4 месяца назад +1

      Oh yes Colorado has a lot of work opportunity but now it’s winter so a little slow but I’m sure when summer came the job will be pop up again

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Месяц назад

    የኔ እህት ጌታ ይባርክሽ , እኔ እናቴን እንዴትነዉ የማደርገዉ እባክሽ።

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 4 месяца назад

    ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ያስፈልገኛል መልሽልኝ እኔ የምኖረዉ ኣረብ ሀገር ሳኡዲ ነዉ እኔ ከኢትዮ የልደት ሰርተ ፍኬትና ማስታወቂያ ካመጣሁ ኣረቦቹ እሺ ብለዉ ፓስፖርት ካወጡልኝ መሄድ እችላለሁ ችግር የለበትም

  • @mishobubu3219
    @mishobubu3219 2 месяца назад

    በጉዲፈቻ ኢትዮጲያ ውስጥ ስናሳድገው የነበረን ልጅ እንዴት ነው ወደ አሜሪካን መውሰድ ምንችለው ዲኤንኤ የሚባል ነገር ስላለ ይሄን ግልፅ ብታደርጊልን የኔ ቆንጆ

  • @chuchu1197
    @chuchu1197 4 месяца назад +1

    Yeni lij be temrit metewal hulum adlem

  • @user-xp6rd5hj3z
    @user-xp6rd5hj3z 4 месяца назад +1

    ሰላም እህቴ በስደት በሜክሲኮ በኩል መንገድ አለ ስለሚባለው እና ከገቡስ በውሃላ ያለውን እስታ።ካወቅሽ እባክሽን።ንገሪን

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s 4 месяца назад

      ከሚክሲኮ በሁዋላ ወደ ለገሀር ቅርብ ነው

  • @abdeloo4886
    @abdeloo4886 Месяц назад

    የኔ እህት ዲቪ የደረሰው ሰው ወደ us ሚስቱን ወይም ባሉዋን ለማስወጣት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል ??

  • @hussatube8593
    @hussatube8593 3 месяца назад

    በስደተኛስ እንዴት ነዉ መሄድ እሚቻለዉ ..በዚህ መንገድ የጀመሩ ልጆች አሉ...ምን ያህል እዉነት ነዉ....

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseid 4 месяца назад +1

    yordiye arasnet endetnew beretash

  • @mtes9437
    @mtes9437 4 месяца назад

    እንዴት ነዉ ከአሜሪካ ወደ ካናዳ መሻገር ይቻላል?

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 4 месяца назад +1

    yoyo suse

  • @HenokTsadiku
    @HenokTsadiku 4 месяца назад

    እንዳልሽው አባት ወይም እናት ካሉ ልጅ መሄድ ይችላል ብለሻል የትምህር ማስረጃ ግዴታ ያስፈልጋል ለምውሰድስ ምን ያህል ጊዜ ይወስድባችዋል

  • @user-qp6ju4td3y
    @user-qp6ju4td3y 4 месяца назад

    Enem america mehed betam amsgnalew litrjign techeyalsh???

    • @Zeynebmekash
      @Zeynebmekash 3 месяца назад

      አሰላምአሊኩ
      ምእደትነሽእህቴ

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 4 месяца назад

    እባክሽ መልሺልኝ🙏 2 ልጆች አሉኝ የአሜሪካ ዜጐች ናቸዉ ህፃናት ናቸዉ አብረዉኝ ኢትዮ ነዉ ሚኖሩት እኔ በልጆቼ መሄድ እንዴት ነዉ ምችለዉ? ከዚ በፊት 1 ጊዜ ኤንባሲ በኢንቪቴሽን ጠይቄ አልፈቀዱልኝም እባክሽ አትለፊኝ መልሺልኝ🙏

  • @BezawitSintayehu-hy4rw
    @BezawitSintayehu-hy4rw 4 месяца назад +1

    1🎉🎉🎉

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 4 месяца назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን። ይሄን ነገር እባክሽ መልስ ስጪኝ? mother ልትወስደኝ ፕሮሰስ ከጀመረች almost 7ዓመት ሊሞላ ነው። በF2B case ምንድነው ማረግ ያለብኝ?

    • @girmalema8595
      @girmalema8595 4 месяца назад +1

      F2B is notoriously long process specially if you are married
      I think by now your visa bulletin status is current so now wait for the embassy email though it may take while

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 4 месяца назад

      @@girmalema8595 ok thank u so much.

    • @Zeynebmekash
      @Zeynebmekash 3 месяца назад

      አሰላምአሊኩም

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye 4 месяца назад

    Yordi ? Please how can I talk to you orally ? I am her in USA

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  4 месяца назад

      Instagram/official_yordanosb

    • @use-l3h
      @use-l3h 3 месяца назад

      How to invitation my brother and his family to my wedding thanks

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 4 месяца назад +1

    አራስነት ተመቸሽ ቤቢስ

  • @Zeynebmekash
    @Zeynebmekash 3 месяца назад

    አሰላምአሊኩምእህቴላስቸግርሽእስቲተባበሪኛበአላህአሁንእኔያለሁትጆርዳንነኛየሰትዪየልጅአሜሪካእምኖርነበረይእናውሰጅኛልላትነበርእስኪአችአምጭልኛጎደኛየናትበይልኛበአላህእስኪቁጥርሽንላኪልኛበውስጥልጠይቅሽ

  • @Zeynebmekash
    @Zeynebmekash 3 месяца назад

    እስኪበአላህክርሲታያንምከሆሽበዝገሰቤርተባበሪኛውዴ

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 4 месяца назад

    NVC ከደረሰ በኋላ ምን ያህል ግዜ ሊቆይ ይችላል ዮርድዬ ። እዛ ከደረሰ በኋላ የተወለደች እና አድ የተደረገች ልጅ ነበረችኝ እና የሷን ዶክሜንት አስገቢ ተብዬ ኢትዮጵያ ፓስፖርት ማግኘት አልቻልኩም እየጠበቅኩ ነው እና ወረፋ የሚይዘው የኔ ካለቀበት ነው ወይስ የሷን ዶክሜንት ሳሟላ ነው ወረፋ የሚይዝልኝ እባክሽ አትለፊኝ❤

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 4 месяца назад +2

    ወላጅ ስናመጣ ማዘጋጀት ያለብን ነገሮች( document) በ ሂደት ሚናገር ትጥፋ😢

    • @Zeynebmekash
      @Zeynebmekash 3 месяца назад

      አሰላምአሊኩምእህትእደትነሽእስኪአድነገርልጠይቅሽትረጅኛእደሁበአላህ

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s 4 месяца назад

    ደግሞ ለባርነት