የጠበኩት እና የገጠመኝ አንድ አይደለም...ይሄን ልታውቁ ግዴታ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #lifeinamerica #youtube #yoyostube

Комментарии • 53

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 5 месяцев назад +5

    አንችስ ምኑን ተዝናናሽው ጠዋትና ማታ cook እያደርግሽ አይ አሜርካ ለስሙ ኖርን እንላለን በፍቃደኝነት በባርነት መገዛት ነው ብተለይ አበሻ ባል አብዛኛው ይቤቱን ስራ በሚስቱ ላይ ጥሎ ቁጭ ነውየሚለው ሴት ውጭም ከእሱ እኩል
    ሰርታ ቤት ገብታ ደግሞ የቤት ስራ ልጆች መንከባከብ እንዳልሽው አንዳንድ ቀበጥ በልች በይቀኑ cook እንድታደርጊለት ይፈልጋል የእበሻ ባል የውጭ ስራ ይሰራል የቤቱን እብዛኛው ንክች አያደርግም
    የሚስቱን ጉልበት የሚበዘብዘው ልክ እደአገርቤቱ ነው የሚፈልጉት

    • @user-yi5ny5jg5i
      @user-yi5ny5jg5i 4 месяца назад

      "ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ::" አሉ::የባለቤቱ ምርጫ ነዉ በባርነት ላይ ሌላ ባርነት ተሸክሞ መኖር::

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 5 месяцев назад +8

    ከእናቱ ሆድ እንደወጣ ህፃን አልሽ በትክክል ነው የገለፅሽው ኢትዬጵያ የትም ሄደሽ ቶሎ ለመቀመጥ ወንበር ነው ሰው በአይኑ የሚፈልገው አሜሪካን ፕሮፌሽናል ካልሆንሽ ስራው በጣም አድካሚ ነው ማንኛውም አይነት ስራ ቢሰራ ገንዘቡ ከተገኘ ጥሩ ነው ኢትዬጵያ ሰርተሽም ገንዘቡ የለም ግን ገንዘብ ብቻውን ዋጋ ስለሌለው አገራችን ሰላም ቢሆንና ነገሮች ቢስተካከሉ አየሩ እራሱ ምግብ ነው ሰው ግን በጣም ተጨካክኖል እርሱ ይከብዳል

    • @free-tz7zf
      @free-tz7zf 5 месяцев назад +1

      ኢትዮጵያ ሚሊዮን ብር ቢኖረነም ከመታፈን ከመገደል ከመዘረፍ የሚያድነን አንድም ህግ የለም ሰዉ ተበላሽቷል በጣም ነዉ የሚያስጠላ
      ሀገሯ ግን ማር ወለላ ናት እንደ ኢትዮጵያ የመሰለ ሀገር የለም

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 месяцев назад +3

    የዛሬ 14 አመት
    አሜሪካ በገባሁ የመጀመርያ አመት በአል አዲስ አመት ነበረ ባሌ ጉልበት ላይ ተንበርክኬ ስቅስቅ ብዬ ለሰአታት ያለቀስኩትን መቼም አልረሳውም ትንሽ ትምህርት ቤት ስገባ ቢዚ ስሆን ረሳሁት እንጂ ብቸኝነቱ እጅግበጣም ያስፈራል

    • @lensa3719
      @lensa3719 5 месяцев назад +1

      ታድለሽ ትምህርት የመግባት አጋጣም ማግኘትሽ❤

  • @tatihayile3040
    @tatihayile3040 5 месяцев назад +2

    ዮርዲዬ በጣም እናመሰግንሻለን!!! እባክሽ እስኪ ስለ oregen ሰለምትባለወ ከተማ መረጃ ካለሽ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад +1

    በጣም አለቅስ ነበር 😳😔 really no joke guys..😔…. እኛ ጃንዋሪ ነበር የመጣነው ... የ3 አመት ልጅ ይዤ ነበር የመጣነው :: የቅዝቃዜው ብዛት እምባዬ ሲወርድ አይታወቀኝም 😂😂😂 .... ደስ ስትዬ የኔ ቆንጆ እውነት ነው የተናገርሽው ግን ኢትዮጵያ ያለ ሰው ሊረዳው አይችልም በእውነት አልፈርድባቸውም 😔….

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 5 месяцев назад +1

    ዮርዲዬ በርቻ እንዲ ግልፅ ሰው እኮ ነው የጠፍው part 2 እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰

  • @mettik1562
    @mettik1562 Месяц назад

    please do not give negative Infor. she is doing excellent. Regarding of English language most of the people come from Africa has accent. so please do not criticized her. please be humble. she is geniuses, she is very geniuses.

  • @user-tr1ro1bl5i
    @user-tr1ro1bl5i 5 месяцев назад +2

    ምን ሆነን ነው ግን ኪችን የሚገትረን አሁን ቆሚ ነው ኪችን የምሰማሽ😅😅😅

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад

      ክፉ አመል😂😂😂

    • @user-ly7jh9re3n
      @user-ly7jh9re3n 5 месяцев назад

      የኔም ችግር ነዉ የኪችን ወታደር ይመስል😅

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 3 месяца назад +1

    thank you for your information

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 5 месяцев назад +1

    I have been watching some of your videos. And today I have officially become a family member of your channel. cheers 🥂

  • @tsedallove
    @tsedallove 5 месяцев назад +1

    አቤት ግልጽነትሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ እህት❤
    ብዙ ሰው እውነቱን አይናገርም ብዙ ሰዎችም የሚሰሙትን እያመኑ ይሄዳሉ
    እኔም ወንድሜ 10,000ይከፈለዋል አሪፍ ባይሆንም ያኖርዋል ግን አሜሪካ የሄዱ ጓደኞቹ በ9 ዓመት በጣም ተቀይርዋል የስራ ድርጂቶችን አቋቁመዋልና እሱን እያየ ካልሄድኩ ይላል ምን ትያለሽ እውነቱን ኑርሽ ስለምታውቂው??

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад

      Ewenet lemenager enesu be 9amet west yetekeyerut yesu aynet nuro norew yesu aynet enkelf tegnetew yesu aynet ereft adregew aydelem tewatena mata ereftachewen enkelfachewen tenew sertew new endihum lelelaw seletesaka lezagnawem sew yesakal malet aydelem because betam tenkara struggle selalew ezih hager menore berasu

    • @free-tz7zf
      @free-tz7zf 5 месяцев назад

      ምንድን ነዉ ሚሰራ ወንድምሽ

    • @kenenideribew8684
      @kenenideribew8684 5 месяцев назад +1

      Edelun kagegne yemta sew milewetbet hager nw bedenb kesera

    • @tsedallove
      @tsedallove 5 месяцев назад

      @@free-tz7zf ትምህርት ጽፈት ቤት

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @eyerusmoges8412
    @eyerusmoges8412 5 месяцев назад +1

    Thank you Yordi! appreciate your support. Also, please tell me about your interview experience (especially if you were married and had no child back then ).

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад +2

      On the day of the interview don’t forget to take a picture of your wedding ceremony and maybe the officer asking you which state you came who’s your sponsor the questions actually easy if your not nervous

    • @eyerusmoges8412
      @eyerusmoges8412 5 месяцев назад

      @@Yordanosbeyene512 Thank you dear, any other tip, please.

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 5 месяцев назад +1

    ጠነከርሽ

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 5 месяцев назад +1

    Yordiye Enkwan Beretash❤❤

  • @mandefrotmitikumashi462
    @mandefrotmitikumashi462 5 месяцев назад

    ሰላም ዮርዲ
    በሀይማኖታዊ ድርጂት እንዲት ከኢትዮጵያ መዉጣት እንደሚቻልና ስለ ሂደቱ video ብትሰሪልን?

  • @martamezgebe2852
    @martamezgebe2852 5 месяцев назад +1

    Yo yo des tiyalesh genuine nesh❤

  • @meklitabel5268
    @meklitabel5268 5 месяцев назад +1

    Thank you so much

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 5 месяцев назад +1

    Ewneteshen new lenkendanche new yalkute yehe new way America new yalkute

  • @linatamirie7157
    @linatamirie7157 5 месяцев назад

    Hi Yordi.enkuam mariam marechesh bemejemeria. Ye ene teyake tinish sefa yale newena kechalesh bawerash des yelegnal.

  • @hiwotadane2287
    @hiwotadane2287 5 месяцев назад +1

    ዬርዲ ኤርቦት የባጅ ፈተናውን ባክሽ ንገሪኝ ሳምት ስላሉኝ ነው

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад +1

      ምንም አትጨናነቂ መጀመሪያ አጫጭር ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እያየሽ እስራስና ወረቀት አለ እዛው ቢሮ ውስጥ የተዘጋጀ እሱን ወስደሽ ግር የሚልሽ ነገር ሲኖር እየፃፍሽ ጥያቄው ሲመጣ መመለስ ነው ቪዲዮው አጠቃላይ ስለ አርፖርቱ ህግ ነው የሚያስረዳሽ ተረጋግተሽ አይተሽ ለመመለስ መሞከር ነው

  • @mekdila9861
    @mekdila9861 5 месяцев назад +1

    Yoyoye❤

  • @hannamak3243
    @hannamak3243 5 месяцев назад +1

    Awo mekom betam kebad nw

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseid 5 месяцев назад +2

    Salam yordiye yesew lij yemaylemdew motn bicha newyibalal

  • @hiwotadane2287
    @hiwotadane2287 5 месяцев назад

    ይባጅን ፈተና ኢንፎርም አርጊኝ

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2x 5 месяцев назад +1

    Wonderful Info! Thanks!

  • @netsanetfirdu9117
    @netsanetfirdu9117 5 месяцев назад

    Good job, thank you for all info. With all due respect, you’re still using your wrong Ethiopian English in America. “Yihe tiake interested new”…ayibalim, “yihe tiyake (this question is) interesting new”new yemibalew yene ehit.

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад

      አቃቂር ለማውጣትማ እኮ አንደኛ ነን የሚቀድመን ሰው የለም ከ26 ደቂቃ ቪዲዮ የሰማሽው interested እና interesting የሚለውን ነው😂😂anyway ለማስተካከያው አመሰግናለሁ

  • @BezawitSintayehu-hy4rw
    @BezawitSintayehu-hy4rw 5 месяцев назад +1

    1🎉🎉🎉🎉

  • @hannamak3243
    @hannamak3243 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 5 месяцев назад +2

    Can we say that Ethiopian married couples living in America have the financial freedom to decide on their own earned money or do what they want without the influence of their husband or wife? How difficult is it to provide material and financial support to a family living in Ethiopia after marriage? According to rumors, it is said that for many people, the reason for marriage breakdown and separation is related to money and personal needs. Is this really true?𝓣𝓱𝓪𝓷𝓴𝓼 🙏🏼

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад +1

      Most of the time yes its true

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 5 месяцев назад +1

      @@Yordanosbeyene512 I hope you will take more time to explain this topic in your next program. Maybe it will help your channel to be more substantiated

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад +1

      To be honest that’s what I think about after you comment It’s a big topic thank you brother

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 5 месяцев назад +1

      @@Yordanosbeyene512 Well, if that's the case, next time I'll share with you my personal tips and ideas about other topics that are on many of our minds but we don't dare to talk about them.

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад

      @lanteTV1 happy with that