የመጨረሻው መጀመሪያ || ኡስታዝ ሀሰን አሊ || አብሮነት በረመዳን 6 || በተውበት ወደ ምህረት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 127

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    መልካም ስራ ያለው ሁሌ በዝና ይታወሳል እኛስ ምንይሆን አላህ በእዝነቱ ይዘንልን ያረብ

  • @firdewssefa7792
    @firdewssefa7792 2 года назад +43

    ያአላህ እኔስ በምን ስራዬ ይሆን አንተ ፊት የምቆመዉ አላህ ይጨምርላችሁ ጥሩ የማንቂያ ደዉል ነዉ ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @sadaendris3806
      @sadaendris3806 2 года назад +4

      አሰላምአላይኩምእህቴ፣እኔምእንዳንችነውየሚሰማኝብሮግራሙንሁሉሳይእያለቀስኩነውየማየው

    • @hawababotube2990
      @hawababotube2990 2 года назад

      ትክክል

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 года назад +20

    በቀብር ከማይጨነቁት ሲራጥን በሰላም ከሚያልፉት ያድርገን እህህ ከባድ ነው ያረብ በእዝነትህ እየን!!

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 2 года назад +3

    ጌታዬ ሆይ ለኔብሴ ፈራሁ ምን ይዥ አንተ ፊት እቀርብ ይሆን አንተ እዘንልኝ የአላህ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 2 года назад +2

    በራህመትህ በራህመትህ አንድዬ😭 ልባችን ባንተ ሙሃባ ሙላልን ላንተ ብለን የምንሰራ አድርገን

  • @fatumabintadam1144
    @fatumabintadam1144 2 года назад +3

    የአላህ ምንብየ ልኮምት
    ለዱኒያ ካለንፍቅር የተነሳ አሄራችንን እረሳን
    ነገመልካም እሰራለሁ ነገ ተወበት አረጋለሁ እያልን ነፍስያየንማሸነፍ አቅቶኝ አጀሌ ደረሶ ተውበት ሳላደርግ ለአሄራ የሚሆን አደት እኳ መልካም ስራ ሳልሰራ ዛሬላይ እደልሞት እኔስ በጣም ፈራሁ ያአለህ ያረብ ሀቲማየን አሳምርልኝ ለአለፈው ወጀሌ ማሀርታን ጠይቄህ ቀሪውን ግዜየን ለአሄራየሚሆን ሰቅልያዝበት ኢላሂ መግፊራህን ለግሰን ያረብ😔

  • @wesilabintmustefa7296
    @wesilabintmustefa7296 2 года назад +16

    አላህ ሆይ በማያልቀው እዝነትህ ለግሰን መጨረሻችንንም አሳምርልን

  • @hikmaredi4647
    @hikmaredi4647 2 года назад +3

    ያ አላህ በጣም ነው ያስደነገጣችሁኝ። ፊርዶዎስ ጁሚት አላህ አባታችሁን ረጅም እድሜ ያኑርላቹ

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 года назад +5

    ሱብሀን አላህ የኸን ፖራግራም ሳይ እያለቀሰኩነው አለህ ሻሂዴነው የሚሳተውሰኝ ነገረ አለ አላህ ይረሀመው አባቴ ሳይሞት በህልሜ እጌታየ ዘድ ቀጠራ አለብኝ ልሄድነው ብሎ ሲለኝበጣም ለቅሳለሁ አጎቴ ለምን ታለቅሻለሸ የማይቀረ ጉዛነው ይለኛል በጣም አጃይብ ነው የአላህ ሰራ ወረ ሳይቆይ እራብ ወስቢታል ገባ ጅማ ሂወቱ አለፈ አላህ ይዘንለት አጃይብ ነው የአላህሰራ በረቱው የሰሩትን ኸይረ ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው እኛ ምንም በጎስራ የለሌለንበጣም ያሳስባል ያስለቅሳል ወለሂይ

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 2 года назад +5

    በቅጡ ሰላትን መስገድ የቃተን ሰወች ምን ይሆን ምላሻችን 😭😭😭😭ያረብ ራህመትክ

  • @mesriedresmesriedres5195
    @mesriedresmesriedres5195 2 года назад +5

    አላህ እድሜና አፊያ ይስጣቸው ለኡስታዞቻችን

  • @መሊከልሁብ
    @መሊከልሁብ 2 года назад +1

    ሚንበሮች ማሻ አላህ ተባረኩ በጣም ብዙ እማናውቀውን እያሳወቃችሁን ነው

  • @hadiamuhammed4394
    @hadiamuhammed4394 2 года назад +1

    ዋነፍሤ በምንስራሽነዉ አላህን የምትገናኝዉ ያረቢ አተእረሂምነህና በራህመትህ እዝነትህን እሻለሁ ጌታየ አደራህን

  • @sarakader5845
    @sarakader5845 2 года назад +2

    የረቢ የኛስ መጨረሽችን ምን ይሁን አተ ፍት ስንቆም ምን ኢዘን ነው የአለህ

  • @hananferid7967
    @hananferid7967 2 года назад +8

    አላህ ካዘነለት በቀር ስንቁን ለአኼራ ቤቱ ካዘጋጀው በስተቀር ይህ ትውልድ ይዞት የሚሄደው ነገር ሳስበው በዘር ውስጥ ተወሽቆ በየፔጁ ለዘሩ ሲል ብኮመንት የሚሳደብ የነበረውን ስራውን እንዳይሆን ፈራሁ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ስረቹን ይቀበላቹ እኘም በሌሎች የሂይወት ገጠመኞች ተምረን ራሰችንን ምንመርምር የርገን

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 2 года назад +2

    አላህ ረዢም እድሜና ሙሉ ጤና አላህ ይስጥህ ጥሩ ፕሮግራም ነው የዘንድሮው አላህ መጨረሻችን ያሳምረው ጀዛኩሙ አላህ ኸይር አሚን

  • @xfvv1844
    @xfvv1844 2 года назад +5

    በጣምም የተደሠትኩበት ኘርግራም ነው እኔሰ ብየእዳሰብ እረድቶኛል ከሠማሂር ተክሌ ጋር እኩል ነው ያለቀሰኩት ጀዛካሏሁ ኸይረን

  • @mohammedshawemolo1254
    @mohammedshawemolo1254 2 года назад +1

    ሀያትህን አላህ ያርዝምልህ
    ኡስታዝ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ እድሜነ ጤና አብዝቱ ይስጥህ የራብ

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 года назад +4

    *_መልካም ስራ የሰሩ ሰዎች ስራዎቻቸው በዱኒያ ላይ እንዲዘከሩ እና እንዳይረሱ ስራቸውም ትዝ ሲሉን ዱአ እናደርግላቸዋለን ግን እኛስ ምንም ስራ የሌለን በየትኛው ስራችን ነው አላህን የምንገናኘው?? አላህ ይዘንልን_* 😭😭😭

  • @mayaosman8319
    @mayaosman8319 2 года назад +7

    የአላህ አንተው መጨርሻችን አሳምርልን ያርብ

  • @azizaali6446
    @azizaali6446 2 года назад +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ماشاءالله تبارا لله

  • @بيتحسين-ح7ث
    @بيتحسين-ح7ث 2 года назад +2

    ያአላህ እኔስ በምን ስራዬ ይሁን
    ፊትህ ምቆመሁ የአላህ አንተው በእዝናትህ እዘንል የአላህ በራህመተህ
    አንት አዛኒ ነህ እዘንል
    አላህ ሆይ
    መጨረሻችን
    በላኢላኢሂለላህ ☝
    ካቲማችንን አሳመርልን
    ያረብ

  • @zehara8247
    @zehara8247 2 года назад

    ይሄን ድምፅ. በጣም ነው የምወደው ነበር የኡነትም. ዶክተር ዛኪርን ይመስለኝ ነበር. ብዙ ነገር አውቀንበታል ብዙ ተጠቅመንበታል አላህ ባለቤቱን ይዘንለት ያረብ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 года назад +2

    ምርጥ ስው አለህ ሽ አመት ያቁይህ
    ማሽ አለህ አለህ መልከም ስርተን ያምነልፍ ያድርገን

  • @tofikmohammed712
    @tofikmohammed712 2 года назад +1

    ምን ነበር
    ምን ነበር ክህሎትህ ውስጣዊ ተሰጦህ
    አሏህ በልዩነት ላንተ የለገሰህ
    ምን ነበር ህልምህ እውነተኛው ግብህ
    አንተነት አሻራህ ምድራዊ ተልኮህ
    ድንገት
    ድንገት ዛሬ ብትሞት
    አብሮህ ሚቀበረው ሰው መሆን መክሊትህ
    አንተን ማስታወሻ የታሪክ መዝገብህ
    ከመቃብር በላይ የሚቀረው ሰምህ
    ምን ነበር
    ምን ነበር እባክህ?

  • @alimaabdeskre1827
    @alimaabdeskre1827 2 года назад +2

    Yallah yanse wonjale beca new minme malkme sera yelmignm 😭😭😭😭😭☝️

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 2 года назад +2

    جزاكم الله خيرا على هذا برنامج بارك الله فيكم

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад +4

    እህ አላህ መጨራሻችንን የሰምርልን ያረብ

  • @foziyayesuf4426
    @foziyayesuf4426 2 года назад +5

    ወላሂ የማንቂያ ደወል ነው አላህ መልካም ስራችንን ያብዛልን

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 2 года назад +2

    አላህ መልካም ከሚሰሩት ያድርገን አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርል

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet 2 года назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን ወንድሞቼ
    ዚክር~የአላህን ውዴታ ያስገኛል
    ዚክር~አላህን እንድንፈራ ያደርጋል
    ዚክር~የአላህን ለመታዘዝ ይረዳል
    ዚክር~ከጭንቀት ይገላግላል
    ዚክር~ደስታን ያጎናጽፋል
    ዚክር~ሴጣንን ያባርራል።

  • @ኒዛሊያሰኢድ
    @ኒዛሊያሰኢድ 2 года назад +3

    የአላህ መጨረሻችንን ሀቲማችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 года назад +1

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካትሁ።ማሻአላህትባርክአላህ።ያሳዝኒል።አይይይኝንግርስ

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 года назад +3

    ወላሂ ወቢላሂ ትላንት ምንገጠመኝ መሰላችሁ የኡስታዝ አብዱ ፈታህን ኘሮግራም እየተከታተልኩ ምንተፈጠረ የኔጎረቤት ሰርቢስ ቤታቸው እየተቀጣጠለ ነበር ከዛ እሳቱ ወደኔ ቤት መጣ በስንት ርብርብ በሂወት ተረፍን ምን ተፈኩር አደረኩ የሞትን ቅርብ መሆን አየሁበት ለም ሌሊት ቢሆን ቃጠሎው ማንም ሰው በሂወት አይተርፍም ትልቅ ትምሀርት ሰጣችሁኛል አላህ መልካም ነገር ያሰራን

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      ወይኔ እሕቴ እንኮን ዳንስልኝ አልሐምዱሊላሒ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 2 года назад +1

    Yallh men aynet progeram new
    Allh ycimerileh

  • @ዜድዜድ-ኰ2ቐ
    @ዜድዜድ-ኰ2ቐ 2 года назад +1

    ያርቢ መጨርሻዬን አሳምርልኝ

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 года назад +1

    ያረብ አለህ ይዛንልን ወለሂ ያስፈረል

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ

    በርቱ ሚንበሮች ጥሩ ትምህርት ነው እንደኔ ሞትን ለረሳን ሰዋች

  • @አልሀምዱልይላአለኩልሀል

    እኔሥ ወንጀል ብቻ ነው ያለኝ ወይኔ ጉዴ ያረብ በራህመትህ ያአላህ አላሁመ መግፊረቱከ አውሠው ሚን ዙኑቢ ወረህመቱከ አረጃ እንዲ ሚን አመሊ😭😭😭😭😭😭😭

  • @taibataiba9361
    @taibataiba9361 2 года назад +2

    መሻአላህ ጠንክሩ እኔ ዋ ለራሴ ብየ አለቅሳለሁ ነብሴ ፈራች ምንም ስራ የለኚ በራህመት ማረኚ ለሁላችንም ይዘንልን

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 2 года назад +1

    መሸአላህ፣ኡስታዝ

  • @maryem9100
    @maryem9100 2 года назад +2

    አላህ መልካም ስራዉን ይቀበለወ ያረብ ወደም አዩብ ያተንና የሙሀመድ ፈረጅን ለመስማት እጓጓለሁ መቸ ነወ ባለተራ እምትሆኑልን እጠብቃለን ኢሸአላህ በተረፈ በርቱ ቀጥሉበት

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 года назад +2

    ወይኔ ኦስታዞቺ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችው

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
    @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 года назад +1

    አለሀዬ ማጨርሸዬን አሰምርልኝ ምን ሰርቼ ነው ያታ ፊት ምቆማው ወለሂ እርሰችን እድንፈትሽ አርጎኛል አሪፍ ፖሮግርም ነው ስርቹን ሁሉ አለህ ይቃበለቹ

  • @ሰልዋወሌየዋ
    @ሰልዋወሌየዋ 2 года назад +2

    ያረብ ተውበተን ኑስሀተን ወፋቀን

  • @thufeekthufeek9756
    @thufeekthufeek9756 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 года назад +2

    ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @rudhgvd1494
    @rudhgvd1494 2 года назад +1

    Jezekellah hyir subhenk enikutu minel zolimini aellahye htmachinn yasamrewu

  • @zeytunatemam5207
    @zeytunatemam5207 2 года назад +1

    ያረብ የኛስ ምንይውን መጨረሻችን

  • @ዜድነኝየአለህበሪያ
    @ዜድነኝየአለህበሪያ 2 года назад +1

    ማሻአለህ አለህ ዪጠብቃችህ

  • @hawababotube2990
    @hawababotube2990 2 года назад

    እንዳው በራህመቱ ይዘንልን እንጂ ምን ስራ አለን ይህ ለሁላችንም ማንቂያ ደወልነው አሏህ ኸይር ስራ ያሰራን

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 2 года назад +1

    የአላህ አላህ እረጅም እድሚ ይስጥህ

  • @susutube6952
    @susutube6952 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ መልካም የኢባዳ ወርይሁንልን ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @ፈንዲሻ
    @ፈንዲሻ 2 года назад +1

    ስብሀነላአላህይጠብቅህ

  • @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
    @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ 2 года назад +1

    ያረብመጨረሻችነን አሳምርልን ያኢላሂ

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    በርቱልን

  • @mskyamsk7097
    @mskyamsk7097 2 года назад +1

    አላህ ይዘልልን በእዝነቱ በራሕመቱ ያርብ 😭😭😭😭

  • @moradlubaba1991
    @moradlubaba1991 2 года назад +1

    አላህ ይዘንለት ያረብ

  • @feyselfaya3617
    @feyselfaya3617 2 года назад

    Ketay ustaz kahlid kibrom bitakerbut ketlubet mashallah allah yemaren

  • @لااللهالله
    @لااللهالله 2 года назад +2

    ሚንበሮች ስወዳችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ዱንያ ወል አኼራ ያረብ ወላሂ እኔስ በምን በየትኛው ስራየ ነው ምታወሰው😥😥😥ሞትኩ በቃ እእፍፍ ያረብ አንተ መልካም ስራ ሰርቸ ቀሪ ህይወቴን ቀሪ እድሜና ጊዜየን አስረዝመህልኝ መልካም ስራ ሰርቸ የምሞትና ታሪክ ጠየ የማልፍ አድርገኝ ኢላሂ😥😥አባታችን ሀሰን አሊ በጣም የምወደው ምርጥ ዳኢ ድምፀ መረዋ አድናቂው ነኝ ባያልቅ ብየ የምከታተለው ነው።እረጂም እድሜና ጤናን ይወፍቃቸው ታሪክ የሌለን ታሪክ ሰርተን የምናልፍ ያድርገንመጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ

  • @z.hassenz.hassen1894
    @z.hassenz.hassen1894 2 года назад +1

    አሚንያረብ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 года назад +1

    አላህ ኸይር ጀዛአህን ይክፈልህ

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 года назад +1

    አሚን ያረብ

  • @maremaahmad4688
    @maremaahmad4688 2 года назад +1

    yaa Allah

  • @hashimabdulkader5757
    @hashimabdulkader5757 2 года назад +1

    መንሱር ጀማልን ኣስተምሩት ኣደራቹ አዚን ኣቅርቡት

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 2 года назад +4

    እኳን ደናመጣቹህ❤የኛውዶች❤❤

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 2 года назад +1

    Yaaaaa Allah......Yaaaaa Allah....

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 года назад +2

    አላህ ሁላቹንም ይጠብቃቹው የራብ

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 2 года назад +1

    አህለን ወሳሀለን

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 года назад +1

    ያ ረብ እኛስ ምን ሰራን ???
    ወንድማችን ሀሰን ሀሌም አላህ በራህመቱ አይን ይመልከትህ አላህ ኡምርህን ያርዝመው እኛም ካለን ሌሎችንም ስራዎችህን ለመከታተል እዲያበቃ አላህን እንለምነዋለን

  • @እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ
    @እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ 2 года назад +2

    አጂብምርጥትምህርትነው።ልብላለውሠውወላሂ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 2 года назад +1

    አሏህ ይጨምርላቺሁ
    ያረብ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 2 года назад +1

    ያአሏህ
    አሏህ ሆይ መገዳቺንን አሳምርልን ያረብ ያአሏህ 😢😢

  • @whdhfds3116
    @whdhfds3116 2 года назад +1

    የአላህ እኔስ ምን ይዠ ነው አንተፊት የምቀርበው ያኢላሂ በራህመትክ እራህምኒ 😢😢

  • @aminaabbamatiaminaabbamati3851
    @aminaabbamatiaminaabbamati3851 2 года назад

    Yin porgirami sayi ines ilalewu yarbbi 😭😭😭😭

  • @ethiopia6626
    @ethiopia6626 2 года назад +3

    اللهم انصر الإسلام والمسلمين في كل مكان يارب العالمين 🤲

  • @shukryamohammed2133
    @shukryamohammed2133 2 года назад +2

    ሀሀሀሀሀ

  • @moonamoona3403
    @moonamoona3403 2 года назад +1

    መሻአላህ አላህ ያበርታቹህ እኔስ ምን ደነው ስንቄ ያኢላሂ በጣም ትልቅ 🔔🔔 ደወል ነው ጁዛኩም አላህ ኸይር

  • @Mik4249
    @Mik4249 2 года назад +1

    ከማልቀስ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ታናሼን ግን አለኝታዬን ... እባከህ አዩቤ ይህንን ፕሮግራም ተወው። ያስጨንቃል እኮ... ያ አላህ እኔን አስቀድመኝ

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs 2 года назад +1

    አላህ ይዘንልን ያረብ

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 года назад +1

    ያረብ አንተው ድረስልን

  • @lolo_5678
    @lolo_5678 2 года назад +1

    አህለን ወሣህለን
    ሡበሀን አላህ እዱኒያ

  • @bineteturababdu7035
    @bineteturababdu7035 2 года назад +1

    በጉትትትየምጠብቀው በየቀኑ በሆነ

  • @fatmamohammad8611
    @fatmamohammad8611 2 года назад +1

    جزاكمالله خير اللهم ارحمنا واعفوا عنا فيما قصرنا واجعلنا ممن طال أعمارهم وحسن أعمالهم

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 года назад +2

    አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ

  • @የኑህመርከብ
    @የኑህመርከብ 2 года назад +1

    አንደኛ ነኝ

  • @kasmatube584
    @kasmatube584 2 года назад +4

    ዝንጉነትን ገድሎ ዳግም ወደ ተውበት መወለድን አሳያችሁን። አስተማሪ ነው። አላህ ከገፋላ ያንቃን።

  • @SOFITUP
    @SOFITUP 2 года назад +1

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ አህለን

  • @hawababotube2990
    @hawababotube2990 2 года назад +2

    ይህን ሰው በድምፅ ነበር የማውቀው የዶክተር ዛኪር ናይክን ዳዕዋ በሱ ድምፅ ነው የተተረጎመው አሏህ ያቆይልን

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    👍👍👍👍👍👍

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 года назад +3

    ٥ - عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أن رسول الله - صلى الله عليه وسلم - قال: ((أرأيتم لو أن نهرًا بباب أحدكم يغتسل منه كل يوم خمس مرات، هل يبقى من درنه شيء؟))، قالوا: لا يبقى من درنه شيء، قال: ((فذلك مثل الصلوات الخمس؛ يمحو الله بهن الخطايا))؛ متفق عليه

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 2 года назад +1

    የረብ በረህምተህ አንተ ረህምትን ውስኡ

  • @شبیراحمد-ض2ث
    @شبیراحمد-ض2ث 2 года назад +1

    የራቢ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 года назад +1

    👍👍👍👍😘😘😘☝☝☝

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    እናንተስ ብሞቱ ሰርታችኋል በዱኒያም ላይ ተመሰከራላቹ እኔስ ምን ይሆን የሚመሰከርልኝ ባላህ ይሁንብኝ የኑረዲን ሞት ጊዜ የሞትኩ እየመሰለኝ ተቸግሬ ነው

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +1

    ★★★

  • @beydhytb646
    @beydhytb646 2 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 2 года назад +1

    አሰላም፣ዋአሊኩም፣አረባካችሁ፣ሚንበሮች፣ውዲኡስታዞቻችንን፣ሞቱ፣እያላችሁ፣አታስደንግጡን፣ከባዲነው